አዳዲስ አገልግሎቶችን ያካተተው ትልቁ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 181

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z หลายเดือนก่อน +13

    Thank you, Dr. Abeiy Ahmed, for your visionary leadership. Leadership matters. Ethiopian need to be united and focused on development

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 หลายเดือนก่อน

      Who do you think it is done for? A clean environment is great for the mind, spirit and health. New infrastructure is a plus for all, better livable housing is great for the residents and job creating...

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z หลายเดือนก่อน +17

    መሪ እንደዚህ ይሰራል እድሜህ ይርዘም አብይ አህመድ 🎉አሜን

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 5 วันที่ผ่านมา

      ይህ የመሪነት ባህሪይ የሌለው አቡሹ አብቹ ጨዋታ ፈረሰ የሚል ህጻን እጅ አገር ወደቀች

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 หลายเดือนก่อน +12

    Your Excellency Prime Minister Dr Abiy Ahmad.
    You are a visionary leader with an outstanding knowledge and determination. A good example is the president of Elsalvador.
    Do not sleep until Ethiopia is in order and implement the rule of law.
    Do not give attention for infant and disable comments.
    Wishing you good health.

  • @ZinuFey
    @ZinuFey หลายเดือนก่อน +9

    Abichu Aba mela አንተ ጠንካራ ሰራተኛ መልካም አገልጋይ ነህ በርታ የ እግዚአብሄር ክንድ ብርታትህ ነው ድህነት ረሀብ ችጋር መሀይምነት ባንተ ዘመን ታሪክ ይሆናል በርታልን አብቹዬ በፀሎት ካንተ ጋር ነን ዘመንክ ይባረክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️

  • @yesyes-qu3ny
    @yesyes-qu3ny หลายเดือนก่อน +27

    ያረጀ ሰፈር ፈርሶ ሰዎች ጥሩ ቤት ሲገቡ ደስ ይላል።

  • @alemitudamtew539
    @alemitudamtew539 หลายเดือนก่อน +7

    Big respect for pm Abiy Ahmed Ali

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps หลายเดือนก่อน +15

    ምርጥ ስራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzebMamo-m8v
    @AzebMamo-m8v หลายเดือนก่อน +9

    ጀግናው መሪቻን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 หลายเดือนก่อน +70

    ኢትዮጵያን የሚወድ እንደዚህ ሥራሰርቶ ያሳያል ፍልፍል የሀገር ጠንቅ ፅፈኛ ፋኖ እና መሰሎቹ የሀገር እድገት እና ሰላም ያደፈርሳሉ ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @korebmount1203
      @korebmount1203 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly

    • @surafeltadesse7449
      @surafeltadesse7449 หลายเดือนก่อน

      እንደሱ ብትል አይገርምም ምክንያቱም እንደውሻ በሚጣልልህ ፍርፋሪ ከርስህን ትሞላለህ ይብላኝ እሚበላውና መሄጃ ላጣው ምስኪን ደሃ😏😏

    • @birtukanamare497
      @birtukanamare497 หลายเดือนก่อน

      Ere nuro merern ende 😢

    • @Kebebew-b5s
      @Kebebew-b5s หลายเดือนก่อน

      ሆዳም ፍርፋሪህን ልቀም

    • @rossross6520
      @rossross6520 หลายเดือนก่อน

      ምነው ዋነኞቹን ሸኒ እና ጁንታ የሀገር ነቀርሶችን እረሳሀቸው ፋኖን ገፉቶ ጽንፈኝነት ውስጥ የከተተው መገፋት ነው ትክክል ናቸው ብዬ ባላስብም!! የሰላም ጠር የሆኑትን ሸኒን እና ጁንታን ጨምራቸው ok

  • @Modagne23
    @Modagne23 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you PM Abiy Ahmed. It’s Amazing!

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 หลายเดือนก่อน +25

    አገሩን እሚወድ❤❤ ጀግና መሪ።።።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน +8

    ይገባናል ብሎ የሚያምን መሪ አለን ❤ አይገባችሁም የሚሉን ሃበሾችም አሉን sadly 😮

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you Prime Minister Dr Abiy. Let the Lord Almighty keep you safe and God bless your hard work
    Don't worry about your enemies, God is on your side. We are praying for you day and night.

  • @TheTellingU
    @TheTellingU หลายเดือนก่อน +15

    Thank you, PM Abiy.

  • @KalbessaKussia
    @KalbessaKussia หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና መር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 5 วันที่ผ่านมา

      አብሹ አብቹ የመሪነት ባህሪ የሌለው ያፈሰሰው ደም የሚያንቀዠቅዠው እብድ

  • @Deksii
    @Deksii หลายเดือนก่อน +17

    ከምንም በፊት ሰው ይቀድማል!!!

    • @samueldemissi1
      @samueldemissi1 หลายเดือนก่อน +5

      “What do you mean by saying this project is for the benefit of the Ethiopian people? Instead of criticizing, contribute something positive for your country. Don’t expect Dr. Abiy to do everything-each of us has a responsibility to our citizens. So, instead of criticizing, take action and contribute to be part of this historic development.”
      To add some achievements of recent developments in Addis Ababa, you could mention:
      “Addis Ababa has seen significant progress through major projects such as the La Gare Eagle Hills development, improved infrastructure, and expanded green spaces like Sheger Park. These initiatives not only boost the economy but also improve the quality of life for the city’s residents by creating jobs and modernizing urban facilities. By contributing, you too can be a part of this transformation.

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 หลายเดือนก่อน +1

      የሚዎጉትን ፋኖች ጠይቂ ሰው እንዳይሰራ ያደረጉትን የክልሉ ሰው በዘረፉ በጦርነት እያሰቃዩ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 หลายเดือนก่อน +2

      የሚዎጉትን ፋኖች ጠይቂ ሰው እንዳይሰራ ያደረጉትን የክልሉ ሰው በዘረፉ በጦርነት እያሰቃዩ ያሉ

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 หลายเดือนก่อน +14

    የሰራን ማመስገን, መደገፍ! ከለውጥ መሪዎቻችን ጋን.

  • @bety2338
    @bety2338 หลายเดือนก่อน +8

    ሀገሩን የሚወድ ራዕይ እና ብቃት ያለው መሪ ዶር አብይ - እየሰራ የሚያሰራ! እናመሰግናለን🙏
    🇪🇹💪ኢትዮጵያዬ ለምልሚ 🌼

  • @hopetu7371
    @hopetu7371 หลายเดือนก่อน +18

    እስካሁን የተሰራው ስራ በእውነት አለማድነቅ አይቻልም በጥራትም በፍጥነትም 💚💛❤👍ነገር ግን ለኔ የጎደለው ነገር አለ ሁለት ነገር የእግረኛ ዜብራ መሻገሪያ ለይ የትራፊክ መብራት ግዴታ የስፈልገዋል ባይ ነኝ ከአደጋ አንፃር ! ሁለተኛው እንዳው ቢቻል ሰው በሚዝናናበት ቦታ ላይ ሁሉ ንፁ የመጠጥ ውኃ ቢኖርው ዋው 100% perfect ነው የሚሆነው ኢትዮጵያ የውሃ ሀብት ያለባት ሀገር ናት እባካችሁ ይቺን መልክት አድርሱልኝ 🙏አመሰግንሃለሁ ከተመቻችሁ 👍 አድረጉት

    • @ah6121
      @ah6121 หลายเดือนก่อน +1

      Your are correct but trafic lights can't be put on all pedestrian crossings. Beside trafic light it is also possible to design pedestrian bridges which still minimizes trafic accidents and it does not create traffic jams as there will be no car stop at pedestrian crossings.

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 หลายเดือนก่อน +3

    ክፍተቶቹ እንዳሉ ሆነው እጅግ እጅግ የማይካድ ታላቅ እና መልካም እና ቆንጆ ስራ ተሰርቷል:: ነግር ግን ኃይለስላሴ አውራ ጎዳንን አሉ እንደተባለ:: " እናንተም ትሰራላችሁ መንገደምበየተበላሻ ይከተላችኋል" አሉ እንዳሉት ስራውን ትርጉም የሚያሳጣ ተከታታይ ክትትል ጥገና እና ጥበቃ እንዲኖር ምን እየተሰራ ነው::

  • @MulukenTesfaye-ko4ut
    @MulukenTesfaye-ko4ut หลายเดือนก่อน +16

    መጨረሻው ያማረ ይሁ ደስ ይላል በጣም🎉🎉🎉🎉

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 5 วันที่ผ่านมา

      ፋሸሸት አብይ መጨረሻህ አይመር አንተ አውሬ

  • @elieli1881
    @elieli1881 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ እግዚኡኣቤት ያግዘን🙏🙏🙏

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 หลายเดือนก่อน +2

    Great job!!! Keep up the amazing work!!! Small and lazy mind always speaks negativity.May the Almighty heal their thought and heart since heart is a gate way of all negativity and evil thoughts

  • @mohammadyenuse4149
    @mohammadyenuse4149 หลายเดือนก่อน +1

    My king my Heyra stay long go Forward you are the mean of 🇪🇹 💡💡💡💡💡⌚️

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ หลายเดือนก่อน +10

    አብይዬ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 หลายเดือนก่อน +2

    መሪዬ እስከሞት እወድሀለሁ 🎉🎉🎉

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt หลายเดือนก่อน

    God Bless U Dear My Prime Minister Dr.Abiye Ahmed! You are a precious gift for Ethiopia and the Africa! really I am proud of My Prime Minister!

  • @eliasmekonnen7798
    @eliasmekonnen7798 หลายเดือนก่อน +11

    እየተራብን ነው ልጆቼን ማሳደግ አልቻየልኩም ኤኮኖሚው ሞቷል ስራ የለም

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 หลายเดือนก่อน +2

      የሚዎጉትን ፋኖች ጠይቂ ሰው እንዳይሰራ ያደረጉትን የክልሉ ሰው በዘረፉ በጦርነት እያሰቃዩ ሕዝቡን ሁሉ አዲስ አበባ መተዉ እንዴት ስራ ላንቺ ይኑር !!!!

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm หลายเดือนก่อน

      ፋኖ! ዘረፋህን አቁም ! ልጆች ትምህርት ቤት እንዳይሄዱ አትከልክል:: ስው ስርቶ እንዲበላ ፍቀድ:: ማታ ላይ ስትዘርፍና ስትገድል አድረህ; ጠዋት ላይ ተራብኩኝ ማለት; ማፍያ ፀባይ ነው!

  • @Moomedia777
    @Moomedia777 หลายเดือนก่อน +2

    Respect✍️👍 🙏

  • @elieli1881
    @elieli1881 หลายเดือนก่อน +3

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 หลายเดือนก่อน +6

    ጀግና ናቹሕ

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 หลายเดือนก่อน

    1000 Amet Abichu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 หลายเดือนก่อน

    በርቱልኝ👍👍👍

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน +4

    ከተማችን ደረጃዋን የጠበቀች አልነበረችም 😮
    ለዘመናት ድህነታችን የከፋ ነው
    ታሪካዊ ሕንፃዎቻችን እንኳ እጅግ ጥቂቶች ናቸው 😮

  • @ZEBRAWIET
    @ZEBRAWIET หลายเดือนก่อน +6

    ቆንጆ ነው ግን ቤት ለህዝብ እንደአቡዋሬ ሰው በሰፈሩ ሲሆን ግሩም ነው መነሳት ቢቀነስ ጥሩ ነው

  • @Oro-Mara
    @Oro-Mara หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ስራ ነው በርቱ። እኔ ዋሽንግተን ዲሲ ነው ምኖረው። ከዚ የተሻለ ስራ እየሰራችሁ እንደሆነ መገንዘብ አለባችሁ። ጩኸቱም ከዛ የመነጨ ነው። አብቹ እንዳለው ዝም ብላችሁ ስራችሁን አቀላጥፉ። ተአምር ነው እየሰራችሁ ያለው። ከተቸናችሁም ወደን አይደለም። ስራችሁን ሳናደንቅ አይደለም በተለያዩ ሁኔታዎች ተገደን ነው። discourage እንዳትሆኑ። በርቱ። እውነታውን እናውቀዋለን።

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew หลายเดือนก่อน

    ልማቱ ይበል ቢያስብልም በስላም እና ለህግ የበላይነት እና መከበረ የሚስራ ፖሊሲ እና አስፈፃሚ ባለመኖሩ ምክኒያት ስዎች በሀገሪቱ የተስላቹ ይመስላሉ ።አሁን የሚታየው ነገር ኢትዮጵያዊን የአስተሳሰብ ደረጃቸው የዘቀጠ ይመስለኛል ስለሆነም ህዝቡ የላቀ እና አስታዋይ እንዲሆን ከፍተኛ ስራ መስራት አለበት

  • @AbdulsalamzenuZenu4420
    @AbdulsalamzenuZenu4420 หลายเดือนก่อน

    Arif ❤

  • @DaniBoy-v7d
    @DaniBoy-v7d หลายเดือนก่อน +3

    አዲስ አበባ እንደዚህ ማድረግ በጣም አሪፍ ነው እኛም በጣም ደስ ብሎናል እንደዚህ አይነት ብዙ ኩሪደሮች ሲሰራ ግን የኢትዮጵያ መንግስት አንድ ጥያቄ ብቻውን የሚጠይቁ ቢሆን ስለኛ ማን ያስባለ ለገጠር ልጆች አንድ መንገድ ብቻ አይሰራም አንድ ሰው ቢታመም መኪና ገብቶ ለመውሰድ የሚቸገርበት መንገድ አለ እኛ ኩርዶችን አንፈልግም አንድ መንገድ ብቻ ይሰራል

    • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
      @ኢትዮጵያ-ረ2መ หลายเดือนก่อน

      እርግጠኛ ወደ ገጠሩም ይመጣል ከተማ ያለ ገጠራት አይሆንም ከአገራችን አቅም ሁሉን ማስደሰት አይቻለም ግን ይሆናል

  • @nigistfanta586
    @nigistfanta586 หลายเดือนก่อน +3

    Abchu❤❤❤

  • @senaittefera1611
    @senaittefera1611 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግናው መሪያችን በርታልን ኢትዮጵያ አገሬ ባንተ ትኩራ ሚሊዮኖች ከጎንህ አለን በርታልን🙏

  • @isakosm
    @isakosm หลายเดือนก่อน

    በርቱ መሪ ማለት እንዲህ ነው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet หลายเดือนก่อน

    እስከነ ሉካንህ ሲንጋፓርን ቃኝተህ ተመለስክ ስለዚህ ድፍን ኢትዮጵያ ሳትለጥ ለሰከንድ እንዳታርፍ ወደሁአላም እንዳትል እግዚአብሔር ይደግፍህ❤🎉።አገራችን ሰላም ያድርግልን ።

  • @lulaekeder
    @lulaekeder หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነዉ ዉብ እና ንፁ ነገር ማየት ደስ ይላል ግን ህዝቡ ምትክ ሲሰጠዉ እስቱዲዮ 32ካሬ የሚባለው የቤት ካሬ መስጠትም ሆነ መስራት ቢቀር የማያዳግም! ቢያንስ 70 ካሬ በላይ ቢሆን ህዝብ አልከፍልም አላለም ።

  • @MaxamedBadri-kb7tf
    @MaxamedBadri-kb7tf หลายเดือนก่อน +5

    Maasha Allaah🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    Maasha Allaah maasha Allaah maasha Allaah maasha Allaah maasha Allaah

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn หลายเดือนก่อน +3

    👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️

  • @darmodalacha394
    @darmodalacha394 หลายเดือนก่อน

    ንጹሕና ይጣበቅ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጀግና መሪ ነህ እንወድሀለን

  • @reigndeere2356
    @reigndeere2356 หลายเดือนก่อน +3

    This is wonderful!

  • @ayqer12
    @ayqer12 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግናው አብይ አህመድ የጀግኖቹ ራስ የሚቀድመው ጠፋ የጫነው ፈረስ

  • @wetetfentaw
    @wetetfentaw หลายเดือนก่อน

    Wawwww

  • @constructionchannel5265
    @constructionchannel5265 หลายเดือนก่อน +8

    በአማራ ክልልል ኢሊማውን ያልጠበቀ የድሮን ጥቃት ንፁሀንን እየጨፈጨፈ ስለሆነ እባካቹህ ድምፃቹህን አሰሙ እናተ ጋዜጠኞች .....

    • @ah6121
      @ah6121 หลายเดือนก่อน +2

      Tell Fano to stopping suffering of poor Amahara people. If you start war and deny coming to peaceful method of resolving any differences, then don't complain. Poor amahara suffering and Fano and few amahara extremists collecting $$$ for their personal benefit by the name of amahara.

    • @su72973
      @su72973 หลายเดือนก่อน

      ​@@ah6121rubbish pp cadre

  • @amanabdu
    @amanabdu หลายเดือนก่อน +5

    የስራ ሰው አብቹ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @tubegoodnewstube9421
    @tubegoodnewstube9421 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነዉ ግን መቅደም የለበት የዜጎች ደህንነት !

  • @RgxgcChfgg
    @RgxgcChfgg หลายเดือนก่อน

    ከተማችን ማማሮ ጥሩ ነው ግን ለኖሪው የኑሮውድነትቱን አይቃልለትም የከተማዋ ነዋሪ ለሆኑት ግን ማህበራዊ ህይወቱን እያቃወሠበት ነው እናት ደሞ ይህንን ነገር ማሳየት አትፈልጉ

  • @خدوجحسين-خ3ي
    @خدوجحسين-خ3ي หลายเดือนก่อน

    Good job takiw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DagiAlheg
    @DagiAlheg หลายเดือนก่อน +3

    Fano king ❤❤❤💪💪💪💪👑👑👑👑

  • @solomontadesse2028
    @solomontadesse2028 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሁንም መከናወን ይብዛላችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Afe-hg8kw
    @Afe-hg8kw หลายเดือนก่อน

    😮❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 abichu

  • @getnetgetnet4838
    @getnetgetnet4838 หลายเดือนก่อน +1

    እድገቱከማህበረሰቡ ዕድገት ጋር እንጂ ስለአንፀባረቀ ዕድገት አይደለም አባቱ

    • @MikiyasGetahun-n9l
      @MikiyasGetahun-n9l หลายเดือนก่อน

      እና ምንድነው እድገት ታድያ በዚኽ እኮ ብዙ ሰዎች ስራ አግኝተዋል

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adydani2046
    @adydani2046 หลายเดือนก่อน

    Great abichu

  • @nigatuaylate3555
    @nigatuaylate3555 หลายเดือนก่อน +1

    ማፅዳት!!!!

  • @TegenutsegayeMagersa-sc2pk
    @TegenutsegayeMagersa-sc2pk หลายเดือนก่อน

    ማነዉ ኣብይ

  • @GTR1462
    @GTR1462 หลายเดือนก่อน

    God bless Ethiopia from your love Eritrea
    Eritrea and Ethiopia should work together for peace Wedi afwerki is not for peace stability we do no need him our country is going to downfall he must go

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ የኮሪደር ልማት በጥንቃቄ ካልተመራ ችግር ውስጥ እንዳያስገባ ያሰጋል። ተሰራ/አለቀ ሲባል መልሶ የሚፈርሱት መኔገዶች፤እሴት የማይጨምሩ የድግግሞሽ ስራዎች እንዲሁም ጥቂትም ቢሆን የህዝቡን ቅረታ አለመስማት ብዘገይም ዋጋ ልያስከፍል ይችላል። እንደ ቀድሞው ስርዓት"የውሃ ማቆር" ዘመቻ ኮሪደሩንም እንደወረርሽኝ ወደ ገጠር ከተሞች በማውረድ ገና ከግጭት ችጋር ያላገገመን ህዝብ በመዋጮና መኖሪያቸውን በማፍረስ ማማረር ጥሩ አይደለም።በተለይ ታች ያለው የአስተዳደር መዋቅሩ በተበላሸበት ሁኔታ እንዲህ ያሉ ፕሮጀክቶችን በችኮላ ማውረድ ብታሰብበት ጥሩ ነው።

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp หลายเดือนก่อน +4

    May Allah help us to develop..May Allah keep ethiopia from the plots of the plotters especially Egypt Shabiya and their agents weyane shene and fano

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm หลายเดือนก่อน +3

    መጀመሪያ ህዝብ ይቀድማል ምን ያረጋል ህዝብ እንደህዝብ እተበተነ እየደኸየ

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 หลายเดือนก่อน

    ስራው መልካም ነው። ነገር ግን ነባሩ ማህበረሰብ የሚሰራበት ገቢውን የመሠረተውና የሚነግደው ባለው የግል ይዞታው ነው ቢያንስ ለመንገድ ከተቀነሰ በዋላ ባለበት ቦታ ደረጃውን ጠብቆ ይገንባና ተረጋግቶ ስራውን ይስራ ። እባክዎ

  • @berihunambaw8506
    @berihunambaw8506 หลายเดือนก่อน

    y Ethiopian fellow nationals to acknowledge the significance of recent advancements and promote positive chanencourage mge, rather than reverting to divisive politics, to drive the country's development forward.

  • @asratcheru4798
    @asratcheru4798 หลายเดือนก่อน

    👍💯🙏

  • @tariku8486
    @tariku8486 หลายเดือนก่อน

    ህዝብ እየተራበ መጀመሪያ ኑሮ ውድነቱን አስተካክሉ

  • @mekedsfitebo7728
    @mekedsfitebo7728 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው እደገት በጣም ጥሩ ነው ግን ህዝቡን ጨለማ ውስጥ ነው ለምን????

    • @elieli1881
      @elieli1881 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm หลายเดือนก่อน

      በዘረፋና በግድያ ለመክበር የሚያምን ጨለማ የሆነ ወጣት በበዛበትና የተስራን መስረተ ልማትን አፍርሶ የሚሽጥ አሳፍሪ ወጣትን ጠይቂ!

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael หลายเดือนก่อน +1

    Tarik new yeserachu lailaw eyawera

  • @fromsawako7366
    @fromsawako7366 หลายเดือนก่อน

    Corridor development is the same as Gala expansion

  • @asnakeseyoum3109
    @asnakeseyoum3109 หลายเดือนก่อน

    I don't disagree with this, however you should give priority for the safety and security of the people first. I used to live in Arsi, in this week people were burned alive in there house including with there children in a place called Jena Ameju. People are displaced from there farm to the cities. For a long time it was peaceful place. But now it is scary place and the people couldn't able to work. Many peope were killed that I can name them here, some where taken and asked ransom in millions. Life should be given priority and you should work on security of the people. This kind of issues were in many places and scare me when things get worsen every day. I wrote this from the bottom of my heart and please work on the safety and security of the people. I believe life should be given priority.

  • @CalnNega
    @CalnNega หลายเดือนก่อน +2

    ቤት በባለቤት ሲያዝ ዉድና ዉብ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥራ ላይ ናቸው። ከቻልን እንተባበር።

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ሥራ ነዉ አጠያያቂ አይደለም. ገንዘቡ ግን ከየት መጣ ?

  • @flowsket2233
    @flowsket2233 หลายเดือนก่อน

    በነገራችሁ ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ትክክለኛ የሚመጥናቸውን ሥራ እየሠሩ ነው።

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga หลายเดือนก่อน +8

    የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን ልማት ዘጠና አምስት ፐርሰቱ ጠልቶታል

    • @senu4202
      @senu4202 หลายเดือนก่อน +2

      እኔና ዘመዶቼ አይወክል ምቀኛ

    • @yohanesberhanu840
      @yohanesberhanu840 หลายเดือนก่อน

      እኔን የት መደብከኝ ከ 95% ነው 5% ?

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 หลายเดือนก่อน

    Tebdu hezeb eymote Lemat wesfatam hula

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia ke zih belay yigebatal

  • @zedzed5338
    @zedzed5338 หลายเดือนก่อน

    ህዝብ እያለቀ ብልጭልጭ ምን ያረጋል

  • @KidanNardos
    @KidanNardos หลายเดือนก่อน +2

    ዉይይይ ናፍቀህኝ ነበር ማሪያምን😂

  • @otegirma
    @otegirma หลายเดือนก่อน

    The problem is not coridor limat. The problem is priority should have been given to focus on making people feed themselves

  • @abdm.3336
    @abdm.3336 หลายเดือนก่อน

    በአለም የመንገድ ኮንስትራክሽን ታሪክ የኮሪደር ልማት የሚባል ስራ ተሰርቶ አያውቅም ከተሞች የሚሠሩት በማስተር ፕላን እንጂ በወፈፌ መሪዎች ቅዠት አይደለም። ስለዚህ ይህን ሥራ ለባለሙያዎች ትተው ወደ ራስዎ ሥራ ይሒዱ።

  • @demelashgeberemarime9255
    @demelashgeberemarime9255 หลายเดือนก่อน

    ኮሜንት የማደርገው እኮ ሕዝብን እያፈናቀልክ ለማን ነው ይእምታለማው ሕዝብን እያፈናቀልክ ለሚመጣው ትውልድ የአሁኑንን ትውልድ ከቤቱ እያወጣህ የጎዳና ተዳዳሪ እያደረጉ ልማት አይተንም አናውቅ ይህ ልእንኡ የሚመስለኝ የረጅም ጊዜ ቂምን በልማት አሳቦ መበቀል ነው የሚመስለኝ::

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 หลายเดือนก่อน

    ዱቄት ሰው እያፈናቀልክ ኢሄን ሰራው ብላ ብላ ብላ መጀመርያ ሆዱን ሙላለት ህዝቡን ህንፃና አበባ አይበላ ኑሮ አናቱላይ ወጥቶ ህንፃ አይበላ ያደጉ ሀገሮች እኮ ወደዚ ዝመና የሚሄዱት መጀመርያ የሕዝባቸውን ጉሮሮ ሞልተው እኮ ነው አኢትዮዽያ ውስጥ በልቶ የማያደወር ሰወንት ሰው አለ ወስደህ የሰጠሀቸውን ቤት እያየን እኮ ነው ያለቀ ቤት እንኳን ብታስገባቸው ምናለ ማሕበራዊ ህይወታቸውን እያፈረስክ የሰውን ክብርና የቁስን ልዪነት እወቅ እኛ እኮ አእምሮ አለን የሚያመዛዝን ብዙ ድንዙዞች ቢኖሩም የናንተ ቢጤ ነግ በኔ የአኢትዮዽያ ሕዝብ በየቤትሽ ፀልይ ኢሄን ሰውዬ እንዲነቅልልን

  • @SamuelEfrem-e5d
    @SamuelEfrem-e5d หลายเดือนก่อน

    Bertu

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd หลายเดือนก่อน

    We can’t let happen uncivilised oromuma empire creation replacing Ethiopia 🇪🇹

  • @mahletgebru9436
    @mahletgebru9436 หลายเดือนก่อน

    GOd be with you.

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 หลายเดือนก่อน +6

    60 % ዘረፋ የህዝብ ለቅሶ check and balance የልለው

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d หลายเดือนก่อน

    ይሄ የኮሪደሩ ልማት የተገነባው በአንድ ቀን ሊፈርስ እንደሚችል መገንዘብ ያስፈልጋል!!! አሁን ያለው ጦርነት መጨረሻው ምን እንደሚያመጣ ማን ያውቃል!!! የጣፊያ ካንሰር መድሀኒቱን በትክክል በጊዜ እንዲወስድ አድርጐ ማዳን ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል አለበለዚያ የጣፊያው ካንሰር ያን ያማረ ተክለ ሰውነት በአንድ ቀን እንደሚጥል ማወቅ ያስፈልጋል!!!

  • @jackieethiopia3586
    @jackieethiopia3586 หลายเดือนก่อน

    የተሰራበትን ሁሉንም ነገር ወደ ሚዲያ ይዛችሁ አትቅረቡ 😅😅😅😅😅😅😅😅 ማሰራትና መለወጥ ብርቅ አይደለም ሁሉም አገሮች ይሰራሉ ይለወጣሉ 😮😮😮😮😮 መጀመሪያ ውስጥ ለውስጥ ያለውን ኢሾ አጽዱት 😮😮 ስንት ያልተሰረበት ቦታዎች አሉ 😮😮😮

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 หลายเดือนก่อน

    ጋሼ ክፍለ ሀገር ላይ ስቃይ ማን ይንገርህ ሰላዬችህ አይነግሩህም

  • @JummaMedia
    @JummaMedia หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ስራ ነው ግን ህዝብ ይታይ በጣም በጣም ህዝብ የችግር ቸነፈር ላይ ነው። ባፍንጫችን ይውጣ የናንተ ኮሪደር ህዝብ ተጎድቶ ሚመጣ ልማት። አብይ ምንም ጥርጥር የለውም ጥሩ መሪ ነው ግን ህዝብ ይታይ።

  • @teddytadesse5776
    @teddytadesse5776 หลายเดือนก่อน

    Demographic changes non prosperity 😢

  • @yayahala615
    @yayahala615 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገረመኝ ሲሻሻሉ የማየውድ ህዝብ ነው ያለን ።።።ሰፈራችን ፈረሰ ብለው አፍቸውን ለሚከፍቱ ።።።ከቆሻሻ ወድ ንፀህ መሄድ ምን ክፍት ነው ።።።ፀዳት የማይወድ ህብረተሰብ ሰብበስ ።።አብቹ ❤👈

  • @biruk5084
    @biruk5084 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን ልማት ዘጠና አምስት ፐርሰቱ ጠልቶታልn እየተራብን ነው 60 % ዘረፋ የህዝብ ለቅሶ check and balance የልለው

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm หลายเดือนก่อน

      @@biruk5084 እንኳን በአገራችሁ በቅርብ ቤተስባችሁ ህይወት መለወጥንና ማግኘትን የምትመመኙና የምትቀኑ !

  • @biruk5084
    @biruk5084 หลายเดือนก่อน

    እየተራብን ነው