ቴስ ለራሱ ፈልጓት ነው እየተባለ ነው _ "ለኔ እንኳን አታስቢም" _ በሚለው ንግግሩ ብዙዎች ግራ ተጋቡ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +6

    ቴስ እና ሩሀማ መሀል ሀይለኛ የፍቅር እና የጥቅም ትስስር አለ።

  • @GgGg-wk2sv
    @GgGg-wk2sv หลายเดือนก่อน +1

    ሀፍታሙየ የሰዉ ልክ ይሱ ነዉ የኔ ጌታ ❤❤❤❤👍👍👍

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +8

    መርዝ አልጠጣችም የቴስ እና የሩሀማ ድራማ ነው።

  • @yegnatena8743
    @yegnatena8743 หลายเดือนก่อน +11

    ቴስ የተባለው ሰው ምላሽ ይስጥበት የምትሉ በኮመንት ሀሳባችሁን ግለጹ!!

    • @BezaTerefe
      @BezaTerefe หลายเดือนก่อน

      Ere awo

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      በጣም ለእኔ ለምን አታሰቢም ማለት ምንድን ነው ያጠራጥራል ያልጠርጠር ተመነጠር ባል ተብዬው እያለ እሱ ሲቀርብ መጠርጠር ነበርበት

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 หลายเดือนก่อน +3

    ኩላሊት በመስጠቱ ደስተኛ ነዉ በማድረጉ ክብር ይገባዋል እዉነት ይዉጣ ባይ ነዉ ።ዳግም ነፍሱን እንዳይሰጣት የባለሙያ ክትትል ያድርግ።

  • @attygetachewchinweoba4008
    @attygetachewchinweoba4008 29 วันที่ผ่านมา

    You are absolutely right, we should be positive no body should get hurt mentally or emotionally.

  • @FasikaGes
    @FasikaGes 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሳሰበዉ ቴሰና ሩሀማ ፋቅርኛ ነበሩ ሀብታሙ ሲያጃጂሉት ነዉ የኖሩት

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe หลายเดือนก่อน +5

    ኩላሊቱ ትመልስለት በቃ?🤔🤨🙄😀

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 หลายเดือนก่อน +2

    That was I'm thinking 🤔 why that tees saying that 😂😂😂

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +5

    ቴስና ሩሀማ ቲያትር በሀብታሙ ላይ እየሠሩ ነው።

  • @jelo3241
    @jelo3241 29 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ራሴ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እና ለእኔ እንኳን አታስቢም ያለው ድምጽ የሃብታሙ መስሎኝ ነበር መጀመሪያ ወይ ሲያሳዝን እያልኩ ሁለተኛ ስይፋ ሲደግመው እንዴ ተቴስ ነው እንዴ ብዬ እንዴት እንዲህ ሊላት ቻለ ብዬ በጣም አስብኩኝ ለካ ሌላውም እንደዛ ተስምቶታል ይገርማል እሱ ያስረዳን እስቲ ደግሞ

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l หลายเดือนก่อน +3

    ሀይማኖቱን ሊሰብካቸው ሳይሂን ስለትዳራቸው ባለው ልምድ ለሽምፍልና ቢላክ ምን ችግር አለው

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +2

    ሀብታሙ ከዚህች ሴት ጋር ከኖረ ትገለዋለች።ሩሀማ፣ቴስ ይገሉታል።ሩሀማና የቴስ የፍቅርም የጥቅም ትስስር አላቸው።

  • @Maryam-m1v7s
    @Maryam-m1v7s หลายเดือนก่อน +1

    Why she so special handsome guys 😂

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +2

    ሀብታሙ ቴስን እና ሩሀማን ተጠንቀቅ ሽሻቸው ይገሉሀል።ትቅርብህ።

  • @ሰናይትዩቱብ
    @ሰናይትዩቱብ 29 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ያጠራጥራል

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው

  • @surafealkebede3099
    @surafealkebede3099 29 วันที่ผ่านมา +2

    ተሲ የሚባለው ግለሰብ በሁለቱ መሀከል የገባ ሳንካ ነው ሰይፉ ፋንታሁን የእርቀ ሰላም ሁኔታውን መመቻቸቱን ሲረዳ እርቁን የማስተጓጎል ሰራ እየሰራ ያለ ሰው ነው

  • @mihretdaba6310
    @mihretdaba6310 29 วันที่ผ่านมา

    እሱ የራሱን ኑሮ ይኑር አታስልገዉም

  • @loveyourself5058
    @loveyourself5058 หลายเดือนก่อน +2

    I think Tes and Rohama have a relationship that we don't know clearly.

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 หลายเดือนก่อน +2

    Hoooo yewesedat. Sorry! Le habtamum Fetarie alew.

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 หลายเดือนก่อน +1

    ህብታሙ ዝምብሎ ብማያውቅው ነግር ግብቶዋል ሃብትሙን ተዉት የራሡን
    ህልም ይኑርብት

  • @arenateka5632
    @arenateka5632 หลายเดือนก่อน +2

    Ewunet new ene ersu meslogn neber Dream new

  • @DagiG-ed1tr
    @DagiG-ed1tr 29 วันที่ผ่านมา +1

    ደሞ ቴስ ነው ቀድሞ የሚደርሰው ገንዘቡን ይስጡት ጋብቻ አይደለም ነገሩ ልጁ ተጭበርብሯል

  • @SolomonSintayehu-t7n
    @SolomonSintayehu-t7n หลายเดือนก่อน +2

    ይህንን ካደረገች ይቅርታ ልጠይቀው ይገባል

  • @BezaTerefe
    @BezaTerefe หลายเดือนก่อน +2

    Enateyew siyasazenu

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 หลายเดือนก่อน

    መተፋቀር ሰርታባቸው ይሆናል የወደዶት

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 29 วันที่ผ่านมา

    ድራማ ድራማ ድራማ ነው

  • @hanaafwrek4299
    @hanaafwrek4299 หลายเดือนก่อน +2

    ቲስ ፈልጓት ነዉ

  • @DagiG-ed1tr
    @DagiG-ed1tr 29 วันที่ผ่านมา

    ሰው ጠላኝ ሳይሆን ህግ ይጠይቀኛል ነው ነገሩ

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน

    መረዳት አለበት

  • @asmayitgonnise4850
    @asmayitgonnise4850 หลายเดือนก่อน

    Balo. Nawe
    Lejtu. Ba. Belugar. Eyta and nenh. Nawe

  • @Gchnk
    @Gchnk 29 วันที่ผ่านมา

    እንድትገለዉፈልጋቹህ ነዉ እንዴ እንኳን እሷ ቴስ እንዳይገድለዉ እፈራለሁ። ሀብታሙን እናስተምርህ ወደ ፀበል ቦታ ልዉሰድህ የምትሉ ትን አመሰግናቹሀለሁ ጎንደር ሂደህ እረፍት አድርግ ያልሽዉ ግን ይቅርበት ጎንደር አሁን ለችም ለሱም አስጊ ነዉ የሰለም እጦት በእጅጉ አለ።

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 29 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ሀብታሙ ተጠንቅቀህ እራስህን ጠብቅ ሾሻ እየተስራብህ ነው ይች ሴት የምትሰራው ስራ ጉድ ነው እግዝያብሔር አዋረዳቸው ታረቅ የምትሉ ከንቱዎች እንድትገለው ነው ይች ሴት ምን አይነት ምክር ነው የምትስጡት ለሀብታሙ አርፋችሁ ተቀመጡ

  • @asmayitgonnise4850
    @asmayitgonnise4850 หลายเดือนก่อน

    Habtmo. Atdlme. Yeha. Leja. Lela. Lamdelha

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ ምንድነው የጥሩ ወንዶች ማግኔት አላት እንዴ? መዳኒት የጠጣችው፣ ሚስጥሯን ሚዲያ ስላወቀባት አፍራ ነው።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 ማግኔቱ ምንድን ነው

    • @mehrets.tadesse1170
      @mehrets.tadesse1170 หลายเดือนก่อน

      @TigistTeklehaymanotGebreselass መሳቢያ ማለት ነው😀😀

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen หลายเดือนก่อน

    Enem balewa meselogn neber ayeee

  • @asmayitgonnise4850
    @asmayitgonnise4850 หลายเดือนก่อน

    As tlye. Nahe. Lejtu. Atlye. Labe. Nahe

  • @Ethio-qo9mk
    @Ethio-qo9mk หลายเดือนก่อน

    ይህች ልጅ እንዴት ነው የወርቅ እንቁላል ትጥላለች እንዴ .?

  • @asmayitgonnise4850
    @asmayitgonnise4850 หลายเดือนก่อน

    A. Fehya. Yekoha. Yencu

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +2

    ሩሀማ ሸርሙጣ ነች ከሀብታሙም ከቴስም ጋር እየተኛች ነው።

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน

      ዳዊት የምትባል ሰው በየቦታው የምትሰጣቸውን ከመንቶች በተለያየ ሚዲያ ላይ ሳነብ ምን አይነት ክፉ ሰው እንደሆንክ ማወቅ አያዳግትም ስም ዳዊት ዴቪድ ስራህ የዱር አራዊት ሳጥናኤል ነህ

  • @tewunietberihun9593
    @tewunietberihun9593 29 วันที่ผ่านมา

    ምድረ ቱልቱላ

  • @zekitadesse
    @zekitadesse หลายเดือนก่อน

    eree tefahe bek bele anbesawe

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w หลายเดือนก่อน +1

    ቴሲ እርዳታ ለማሰባሰብ የደከመውን በማሰብ መሆኑ በግልጽ ያስታውቃል።

    • @BezaTerefe
      @BezaTerefe หลายเดือนก่อน

      @@yifat-o4w ayemeslegnem

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ หลายเดือนก่อน +1

    መረዳት አለበት