🛑ቀለል ያለ የበራታ አሠራር እጅግ በጣም ጣፋጭ ለተመጋቢም የሚመች simple. Berata make in home.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 7 หลายเดือนก่อน +2

    እጅሾ ይባረክ የኔ ውድ የበለጠ ሞያ አስተ ማርሽኝ ❤❤❤

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  7 หลายเดือนก่อน

      ክበርልኝ ውዴ

  • @Hdaia-l3w
    @Hdaia-l3w 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይየ እህቴ በጣምነው የማመሰግንሽ ትላንት ማታአይቸ ዛሬ ሰራሁት በጣም የሚያምር ደስ የሚል የበራታ አሰራር ነውያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  9 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ

  • @haulaje2682
    @haulaje2682 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ ሰርቼ እየደረቀ አስቸገረኝ😢

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  5 หลายเดือนก่อน +2

      ወተት አድርጊበት ዝብዳ እሄንን ምክርና ንገርኝ ውዴ

    • @haulaje2682
      @haulaje2682 4 หลายเดือนก่อน

      Eshi Mar❤​@@emuyetube2107

  • @Samiratube-nn4ke
    @Samiratube-nn4ke หลายเดือนก่อน +1

    ሠላምሠላምወደ እንዃንደህና መጣሺ ዉደ በጣምአሪፍ አሠራርነዉጎራበይ ወደቤቴ የኔዉደ🎉🎉🎉

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  หลายเดือนก่อน

      @@Samiratube-nn4ke እሽ

    • @Samiratube-nn4ke
      @Samiratube-nn4ke หลายเดือนก่อน

      @@emuyetube2107 አመሰግናለሁኝ ውድ❤❤❤

  • @ምግብአሠራር
    @ምግብአሠራር 2 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል አንዱ የማያዉቀዉን አንዳ ያዉቃዋል መማማሩ ጡሩነዉ በርች ዉደ

  • @makfiramuhammde6222
    @makfiramuhammde6222 9 หลายเดือนก่อน +1

    Anechi basayeshi meseret serechiw betam gerami neber hulime meserawe nege honowale tanx🎉

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 7 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለሁ ውዴ ምንም ያረብ ምግብ አላውቅም ነበር ቪድዮአችሁን እያየሁ ሰራሁ

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  7 หลายเดือนก่อน

      በርችልኝ የኔ ውድ

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ሀሪፍነዉ ጠክሪ ዉዷ እናመሰግናለን

  • @ZinetZinet-qj1nr
    @ZinetZinet-qj1nr 3 หลายเดือนก่อน +1

    Seleke kotereshene lakelegn

  • @zebibamisebo7972
    @zebibamisebo7972 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @saedamohammed7711
    @saedamohammed7711 2 ปีที่แล้ว +2

    ጠክሪ ጓበዝ

  • @purplestars029
    @purplestars029 ปีที่แล้ว +1

    Mashallha Tabarakala ,thank you for sharing your moya ❤

  • @user-zz4qr7oh4r
    @user-zz4qr7oh4r 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናል

  • @yotube2566
    @yotube2566 2 ปีที่แล้ว +2

    አሠላምአሌይኩም ወራህቱላሂ ወበረካቱ በርቺ🥀🌹

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  2 ปีที่แล้ว

      ዋሌኩም ሰላም ውዴ አመሰግናለሁኝ❤️

  • @busaiyahhaimanoth8922
    @busaiyahhaimanoth8922 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔዉድ በጣምነዉ የምቺይበት እኔያለሁባቸዉ ይሄን ምግብ በጣምነዉየሚወዱት ለቁረስ 10 ብረ እየገዙ ነዉየሚበሉት

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሥር በጣም ቀላል ነው

  • @retayqedus4881
    @retayqedus4881 2 ปีที่แล้ว

    በርቺልኝ የሐገሬ ልጅ ጎበዝ

  • @abdullahalrashedi6705
    @abdullahalrashedi6705 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wudie መጀመርያ ስትናገሪ ስኮር ይገባል ካሚራ

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  2 หลายเดือนก่อน

      @@abdullahalrashedi6705 sukari. Yigebal

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  2 หลายเดือนก่อน +1

      Ersho. Ayigebam wude

  • @user-kl8dk9wk8r
    @user-kl8dk9wk8r ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ጎበዝነሽ እህቴ በማንኛውም መጥበሻ ማብሰል ይቻላል? እማ

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  ปีที่แล้ว

      አወ ውዴ እሳት ቀንሰሽ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 ปีที่แล้ว +1

    በካሚራ አይሆንም ቢክግ ፓውድር የለለን

  • @fouziyaimam4631
    @fouziyaimam4631 2 หลายเดือนก่อน +1

    የዳቦ እርሾ አይደረግምደ ዉደዋ

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  2 หลายเดือนก่อน

      አይደረግም ውዴ

  • @naniejigu7658
    @naniejigu7658 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ስትዳምጪ የምታደርጊዉ ቅቤ ነው ከሆነስ በዘይት መተካት ይቻላል?

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ዝብዳ ነው ውዴ
      በዘይት አይሆንም ምክንያቱም ዘይት ገና ስትጠቀልይው ፈሶ ይወጣል ልጡ ብቻ ይቀራል ዝብዳ ይረጋል ውስጡ ላይ

  • @ZinetZinet-qj1nr
    @ZinetZinet-qj1nr 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bedtime gobaze

  • @Hdaia-l3w
    @Hdaia-l3w 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወይየ እህቴ በጣምነው የማመሰግንሽ ትላንት ማታአይቸ ዛሬ ሰራሁት በጣም የሚያምር ደስ የሚል የበራታ አሰራር ነውያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @Hdaia-l3w
    @Hdaia-l3w 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይየ እህቴ በጣምነው የማመሰግንሽ ትላንት ማታአይቸ ዛሬ ሰራሁት በጣም የሚያምር ደስ የሚል የበራታ አሰራር ነውያሳየሽን እጅሽ ይባረክ