ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቶፊቅ እና የሶፍያ ትዳር ፕራንክ ነው የምትሉ👍
አላህይወቅ
በደብነዉ ዉዷ
እኔ ቩዴወቻችሁን አላይም ግን የምኮምቸው ምናልባይ ኮሜት ብታነሱ አብባችሁም ደሞ ብተገብሮት ብየ ነው እህቴ ሶፌያ አሏህን ፍሬ ኢተቂሏህ ወሏሂ ዱኒያ ጠፌ ነች አሁን ያላችሁበትን አትው 1️⃣ ዴኛ ሻርብሽን አስተካክለሽ ልበሽ በሙሎ ከታች ጉርዲሽን አታሳጥሬ ወንድ ይመስል ወይስ ወንድ ነሽዴ አቺ?? ሙተበሬጂ ነሽ ተከናነቢ ሙስሌም እዴመሆንሽ መጠን ፈጣሬሽን ፍሬ 3️⃣ ቶፌቅ ሠላምታ ስታቀርብ አሠላም አለይኩም በል አጂር የምታገኝበትን ከሀጂ ነብይ ሴትጋ መማገጥህን አቁም ነገ ትጠየቅበታለህ ምንኛ ወጀል መሆኑን ብታቅ ኖሮ ጭራሽ አቀርበውም ነበር እኔ ሳስበው ይጨቀኛል ላለህበት ሁኔታ😭 በርግጥ አሏህ ማሀሬነው ግን ሞት ሳቀድምህ ተውበት አርገህ ወዴሱ ተመለስ ልብህ ድርቋል ወድሜ ኒካ ከለላችሂ እሰሮ ቤተሰብ እቢ ቢሎኳ በሸሬአ ማሳሰር ትችላህ ወኪል አርጋ የኒካ ሚስትህ ካላዴለች ዝሙት መስራት እዴያዝክ አትርሳ እባክህ ወድም ተመለስ ወዴራስህ ሙስሌም ነህኮ ለምን እዴ ካፌሮች ትሆናላችሁ (ዴዬስ አትሁን ሚስትን ተቆጣት አስተካክላ ትልበስ አሏህ ይምራን ይምራችሁ )
ሳህ
ሳህ❤❤❤❤❤
በትክክል ልዮ አሏህ ያዘነለት ቀጥተኛዉን መገድ የመራዉ ሲቀር ሁሉም ኪሳራ ነዉ::እዉነት ለመናገር ደርቀዋል ማለት ይቻላል ኮሜት በሥነሥረአት ያነባሉ አልሰማሽ ከሆነጂ ለምሰጡን ኮሜት ለምታበርታቱን ሁሉ ከልብ እኖዳችሇለን ይላሉ ግን አየሽ ይች አለም ጠፊ አሥመሳይ አሳሳች ሥለሆነች ወዴ መጥፎ ድርጊት ነዉ የምትመራዉ ያ ባይሆን ኑሮ አላህን ፍሩ የሚባል ኮሜት አብበዉ መልሥ ይሰጡነበርአላዴል በጥፊዋ ዱኒያ ተሸንፈዋል እሥልምና ሁሉን አግርቶልናል አላህ ያዛኞች አዛኚ ሥለሆነ ብቻ ይከብዳል አላህ ሂድያም ሆነ ልቦና ይሥጠን
ወላሂ እኔኮ ኒካያላቼዉ ነበር የመሰለኚ እሶም ሌላወድ ትጨብጣለች እሱምሌላሴት ይጨብጣል አለማወቃቼዉነዉ ማለትአይቻልም ለኬ ለራሳቼዉም ሀጂነብይናቼዉለካ አግራዉ ያረብ አድሀጂነብይ ከመጨበጥ በጋለመርፌ በራስመበሳት ይሻላል አሉ አረሱልሱለላህ ወአለይሂወሰለም ይህንከሰማሁ ወድህ ስጨባበጡሳይ እረሱ ያቀጠቅጠኛል ዑዑዑፍፍፍ አላህሂድያይሰጠን ያረብብብ
የእኛ ውድ ነብይ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም የአንድ ሙስሊም እስልምናው የማማሩ ምልክት የማይመለከተውን ነገር መተው ነው አሉ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስሉ አለይሂ
ደምሪኝ ውዴ
አለይህእሰላቱወሰሌም ሰሂህ❤❤❤🥰❤❤❤
ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ ግን ሶፊ አገትሽን ሸፉኝ ማሬ ወላሂ ሥለምወድሽ ነዉ ሥአዳ ነኝ ያሄራ እህትሽ ሤት ልጅ ሂጃብ ሥትለብሥ ነዉ ደሥ የምትለዉ እህቴ ሠዉነት የማሥገምት አትልበሽ ዱና ቀሪ ናት
አላህ ሆይ መጀመሪያየን ሳይሆን መጨርሻየን አሳምርልኝ😢😢😢#የመዳም ቅመሞች #አላህ የማታ የእርፈት እንጀራ ይሰጠን🤲
ማሻ አላህ ፈድሻ ሆነች የታረቀች ጊዜ❤❤ግን በአላህ ስንቱ ስለ አለባበስሽ ይነገርሻል ግን ደነዝ ነሽ አሰሚም የሰዉ ምክርም ስሚ ለአኼራሽ ነዉ የሚነግሩሽ ምክርም ስሚ ኤጭ😢😢😢😢
ዝም ያለ ነጀ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለላህ አለይህ ወሰላም
ሰላለሁ አለይሂ ወሠለም
@@GjffGgggvደምሪኛ
@@WaMa-hw1dsደምሪኛ
እናት እና አባት ከማንም ከምንም በላይ ናቸው❤❤❤❤
1የኔ ጥያቄ ኒካሀ አለችዉ ወይ❓2 ቤተሰብ የለሽም ወይ አገር ከገባሽ ቆየሽ ከቤተሰቦችሽ ጋ ለምን አልሄድሽም
ሥራፈት ምንያገባናል ከቶ😂
አሰለሙ አለይኩም ያምትሉ ከለቹ በለይክ😢😢😢 በእስልምነ ሰለም አይበልም
ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ከዝሙት ያራከኝ አሏህ
የትአየሽ ዝሙት ሲሰሩ ኧረ የአላህ
@@fkrtubፍቅር😁😁😁😁th-cam.com/video/hnimwXM2pbw/w-d-xo.html
ماشااللله❤❤❤❤አንተና ሶፊያ አንድ ላይ እንድትሆኖ ዱአ ነው ሻዕላ
እግዚአብሔርን አንዳንድ ሙስሊም እህቶች ግን በጣም ታስጠላላችሁ ስለሰው ሐጢያት ምን አገባችሁ እውነት ንፁህ ነን ብላችሁ ነው የምታስቡት በዚህ ምድር ላይ ሐጢያት የማይሰራ ንፁህ የለም ስለሰው ህይወት ታትችሁ ስለራሳችሁ ሐጢያት እውቁ በየኮሜንቱ አያለሁ ተገለጠች ኒካ አላሰሩም ስታናድድዱ አሁን እነዚህ ልጆች ተጫወት እንጂ አልጋ ላይ አላየሗችሗቸው
Abo egizabher yeseteshi eski kesemu tru beleshachwal yerasachnen gudef sanay yesewn gudilet lemayet senrot new yemintayew❤❤❤❤
@@egizabhreyemesegn5801ደምሪኛዋበቅንነትዋ🎉❤❤🎉
ደምሪኛዋበቅንነትዋ🎉❤
ተውፊቅ ግን እድህነህ ብየ አላውቅም ከበፊት ጀምሮ ሳውቅህ አላህን ብትፈራ ጥሩነው ለምን ብሎ ጥያቄ የለውም የት እዳለህ ምን እደምትሠራ እራስህ ታውቃለህ ሙስሊም እስከሆክ ድረስ
ውይ ሀበሻ ምናይነት ህዝብ ነን ግን ቅናት ልብልብ ያደረገን. ቱ ያልሆነ ኮሜት ከምትፅፉ አታልፉም 😢
መጀመሪያ ኒካ ካላሰራችሁ እሰሩ አንች ደሞ ሙስሊም ከሆንሽ አለባበስሽን አስተካክይ መቸም ሲነግሯችሁ የቀኑባችሁ ይመስላችኃል
ሶፊ ግን ሀገረ ከባሺ ቤተሰብ ጋረ ሂደሻል ወይ ደግሞ ቆጂየ ረጋ ያልሺ ልጂ ነሺ
እኔ ግን የሶፊን ሳቅ ስወድላት የኔ ፍልቅልቅ❤
ስጀምሩ ደግሞ ውስሊም የሆነ ሰው ሲጀምር አሰላሙአለይኩም ተብሎ ነው የሚጀመረው እደ ካፊር ሰላም ብላችሁ አትጀምሩ ደግሞም ኒካህ እሱሩ ሲጀመር ልጂቱ ቤተሰብ የለሽምዲ ዝብለሽ እራስሽን ሀራም ላይ አትጣይ ምክሬ ነው
እረ ኮሜቶች😮😮ቅናት ነው😮ተረጋጉ ምን ሆናችሁ ነው በጣም ያምራሉ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን ደሞ ቶፊቅ የሠው ወሬ እንዳሠማ❤❤ሠው❤ብዙኅ ያወራል
ይች ልጅ በጣም ቆጆ ናት እድለኛ ነህ
እንዴት አንድ ሙስሊም በዚህ ደረጃ እየሳቀ ስለ ዝሙት ያወራል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን። ዝሙትኮ ከትላልቅ ወንጀሎች መካከል አንዱ ነው ። ወጣ ብለሽ ስትመጪ አልጋ ላይ ከሴትጋር ብታገኚኝ ብለህ ጠየካት እንደው ለጨወታኳ መነሳት የለበትም እሱም ሳያንስህ አንድ ሴት አስረግዣለሁ አልካት አረ ተው አሏህን ፍሩ ሀይማኖታችሁን የሚያዛችሁና የሚከለክላችሁን በደንብ እወቁ አሏህ ሁላችንም ይዘንልን
ልክ ነች 21,22 ቢሆናት ነው እኔ ስመጣ 15 አመቴ ነው የመጣሁት ፖስፖርቴ ግን በዛ ስአት 25አመት ብዬ ነው የሞላሁት አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 25አመቴ እሷም ብዙ ካልቆየች አረብ አገረ ይሆናትል😘😘😘💙🦋
ኧረ 25 ይበልጣታል የምን ማሳነስ ነው ጎንደሬዎች ብዙዎቹ ፍቶቻቸው አጫጭር ናቸው ልጅ ይመስላሉ
ትክክል ወላሂ 16 ዓመት ሁኘ ነው የመጣሁት አሁን 21አመቴ ነው 💜
ዝም የላ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ምርጥ ነብይ
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@@kedijamohammed9897ደምሪኛ
S a w
አንድ ጥያቄ!!ለምን አሰለም አለይኩም ወራህመትለሂ ወበራከቱሁ አትሉም??ንከህ አለቹሁ ወይ!!??
እረ ኮሜቶች😮😮ቅናት ነው😮ተረጋጉ ምን ሆናችሁ ነው በጣም ያምራሉ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን ደሞ ቶፊቅ የሠው ወሬ እንዳሠማ❤❤ሠው❤ብዙኅ ያወራል😊
ተውፊቅ እባክህ ኒካህ አላደረጋችሁ ከሆነ አድርጉ ምንም ሚያመጣባችሁ ችግር የለም
ግን ባአላህ ኒካህ አርጋችሁነው አብራችሁ እምኖሩት😮???😢
ወላሂየኔምጥያቄነው
ድራማ ነው አትሳሳቱ
ገር ፊሬዱ ናት ምናቸውም ሙሲሊም አይወክልም እማረጉት
@@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ እደ የምንድራማነው እናት እየተላላሱአይደልደ
አንችሥ ነይማ😂
ስታምሩ❤❤
በተለይ ሶፊዬ በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ የኔኔ ልእልት በቲክቶክም አድናቂሽ ነኝ የኔ ደርባባ
ሰላም ኢትዮጵያዊያን በስደት የምትኖሩ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤
ወላሂ እኔ ትመቸኛለች ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛው
ቶፊቅ ስደት እያለህ እከታተልህ ነበር እና ከክርቲያን ጋር ሳይህ 💔 አላህ ሀላል የሆነ ስራ ይስጥህ
ፈገግታዋ ሲያምር የኔ ቆጆ ❤❤
ደግሞከናትህናከኔአላለችምሆሆሆየናታባትንሀቅብታቂማ።ለነገሩ።ያለኒካአትዘላዘይምነበር።።አዳምጨሀዲሰሌላውይደርሳልል😢😢😢😢😢
የኔ ቆጆ ሶፊዬ ሳቅሽ ሲያምር❤
ወላሂ እዲለቢስ ነህ ተዉፊቅ ይችን ትመሰል ቆንጆ ፈተሀታል ብለውኝ ተናዲጀ አለሁ ያችን ምቅር አገባህ አይደል ማሪናን.ወላሂ ነገእጂህ አመድ አፋሽ ነው እወቅ ሙሰሊሞ ነበረች የልጆችህ እናት እኔ ሙስሌም እህትህ ነኝ ግን ወላሂ አወፍ አልልም ከሶፊ ውጭከተመላለሳችሁ በአላህ ንገረኝ ደስ ይበለኘ ከፍቶኛል
ተፋቱ ከሶፊጋ እያልሽኝ ባልሆነ😢😢😢😢
ያአላህ ባልተረዳችሁትነገር ሰዉን አትወጅሉ እህቶች ማሪና ባለትዳርናት ከሌላ ስለሶፊደሞ እሷናት ያወራችዉ ፕራክሊሆን ይችላል
የኔ ቆንጆ ሳቂታ ❤የምትሳደቡ ግን ምድር ቅናተኛሞች ናችሁ
እኔግን ሙስሊሞች ግርም ትላላችሁ ከክርስቲያን ጋርሲሰራ ካፊር አላችሁ አሁንደግሞየራሳችሁ ተከታይናት በያለሽ ኒካ እምትይው ኒካ እያሰርሽ ነው ሳውዲ እምወርጅው ሴት ሁኖ ሴትን ምሳደብ ምንይሉታ
ወላሂ ትክክል በለሻል
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@@fatumaahmed5983ደምሪኛ
ይገርማሉ በየኢጃዛ ቤት እደማንተዋወቅ😅😅😅
የኔ ቆንጆ ስታምር ❤❤❤❤
በኒካ መሆን አለበት ዝሙት ከባድ ወጀል ነዉ ተጠቅቂ ወላ😢❤
ከአላህ ሀቅ ቀጥሎ የወላጅ ሀቅ ነው በእስልምና ኢስላም እህትን ራሱ ከሚስት በላይ ደረጃ ይሰጧታል ኡለሞች ስለዚ ቤተሰብ ከምንም በላይ ነው አይወዳደርም
ማይካችሁን ብታስተካክሉት በተረፈ በጣም ነው የምኖዳችሁ ቶሎቶሎ ኑልን ❤❤
እህቴ ሂጃብሺን አስተካኪይ ሴት ልጅ አንገቷና ፀጉሯ መታየት የለበትም😊አንተ ዴሞ ሚስትህን ሰተር አርገህ ያዝ 😏
ሙሰሊም ሆናቹ የምታደንቃቸዉ ኒካ ካላሰሩ የወንጀል ተባባሪ ናቺዉ አላህን የትምሆናቹ ፍሩት
😂😂😂በደብ እጠብ ሶፌ ለቀጣይ ማይኩን ዝቅ አረጊው በጣም ይጮሀል😍😍😍
ቀጥሉበት አይለያቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ❤❤
ምንድነው ግን የእራሷ አሮባት የሰውን ታአማስላለች ማአለት ኮመንተሮች ምን አገባቹሁ መብቶዎ ነው እደፈለገች ትሁን የኔ ውድ በጣም ታምራላቹሁ ሁሌም ሳአቂ እና ሰውን አትመልከቺ ቶኦፊ አታስከፋት❤❤❤🎉
አየየየየየየየየየየየየየመግማማት አሉ እማማ ዚናሽ
የማይኩ ድምፃ እኮ ነዉ ሚረብሸዉ ሳቋ አደለም ኮሚንተሮች ተረጋጉዉ 😂😂😂 ምነዉ አትሳቂ ልትሏት ነዉ ሆሆሆሆ
እረ ኮሜቶች😮😮ቅናት ነው😮ተረጋጉ ምን ሆናችሁ ነው በጣም ያምራሉ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ ግን ልብስሽን😢አስተካክይ በፈጠረሽ😢አኡዝቢላህ😢
ምን አይነት ጥያቄ ነው ከእናት እና አባት ገረ እረሰሽንንን ተወደድረሌሽሽሽሽ 😊😊😊😊😊😮😮😮😮
ያረቢ ከዝሙት አንተ ጠብቀን😢😢😢😢😢😢
ደምሪኝ🥰
አሚን
እደዚች ያለች ሴት ዬትም አይገኚ ዉይ ስታምር ፀባዬ ሰናይ ነሽ ፀባይ አላት ዬኔ ሳቂት 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሥትገባአሠላም አለይኩም ያላለች ለውሻ ቢሥሚላህ😅😅😅አይ እውቀት
😂
@@UaeUae-k8yደምሪኛ
@@FATLMAJEMAL እሽ አንችም👏💜
ወደ አላህ ተመለሱ ወሏሂ መቼ እንደምንሞት አናቅምና ድገተኛ ሞት በዝቱዋል በጣም የምወዳት ጓድኛዬ ምንም ሳትሆን ሞተች ድገት ሰውነቴን ሞቀኝ ብላ ውጭ ነበርች ቤት ገብታ ቁጭ እዳለች ሞተች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭 የኔ ውድ እንዴት ልመን መሞትሽንን ኡፍፍፍፍ
ከ 22 አትበልጥም እውነቷን ነው❤
አዋልድሻታል ሆ
@@ffbd1768😂😂😂😂
ሶፊ ምስኪን ነገር ናት የኔ ውድ❤❤
አረ የማይጠየቅ አትጠይቂ ከናትና ከአባት የሚበልጥ የለም😢❤
እኮ የማይጠየቅ ጥያቄ ነዉ የምትጠይቀዉ ያማታል እንዴ ልጅቷ😊
@@SeydAli5154ደምሪኛ
እውነት ነው እዲሜ ጨምረን ነው ባሥርት ላይ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ ሶፊየ እና ተውፊቅየ ምርጥ ጥዶች እካን ደህና መጣችሁ ተውፊቅየ ደስ ትላላችሁ ግን ቦሀላ ፕራክ ነው እዳትሉን
እኔ እግር ጥሎኝ ነዉ ዛሬ ያየሁት. እያዳድሽ እየገባሽ አፍርካ ቲቪ ሀሮን ሚድያ. እስላማዉይ ቻናልን አበረታቱ እዝህ መታችሁ. በገዛስልካችሁ የምትቃጠሉ. ወላሂ. ለመጀመሬያ ሳይዉ.
ደምሪኛዋ🎉❤❤
Awellahi betam new yetemecheshig bro ande andoch bihonu anchin atrfalew neber milut tebarkilg broye
😢እረ ቀስ ብለሽ ሳቂ ሆ😂እኔ ዱሮ እዴዚህ ብየ ስስቅ በጫማ ነበረ የሚለኝ ወድሜ ለካ እዴዚህ እያስጠላሁነው ጉዴ😳😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
እኔእራሱወድሜአብደሻለይለኘነበረ😂😂
ክክክክክክ ልምድ ነው እኮ 😂😂😂
ወላሂ ደስ ትላላችሁ ወለዱ ክበዱ
ኒካህ የለለበት የገማ ሂዎት ቀብራችሁም በጀሀነም ይገማል ወሏሂ የአላህ ቅጣት ሀቅ ነው
ሁልጊዜ የዚህ ልጅ ስራ የካፊር ስራ ነው አላህ ይመልሰው
አለህን እነ መልክተኘዉም የሚቀረን የተኝዉም አከል የቅርብ ጎደኝ መረግ ክልክልልል ولو كان اقربن قريب የቅርብ ዘመድ ቢሆን እንኳን
እውነት ግን ኒካህ አስረዋል ተጋብታቹ ከሆነ አላህ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላቹ🎉🎉🎉🎉
ቀላል ጥያቄ ነው ለምን እናቴ ማለት ይከብዳል ?
እኔን ያሳሰብኝ ኒካህ ተሳስራችሁ ከሆነ ሀሪፍ ነው ይቀር ኪሳራ ውስጥ ናችሁ
ደስ ስትሉ ❤ሶፍዬ ማሪያምን ስወድሽ እናትዬ 🥰🥰🥰
ሰላም ልጅ ቶፊክ የግል አስተያየት ምትቀበሉ ከሆነ Sound ወይም ድምፃቹ ያን ያህል የተስተካከለ አይደለም So ተመልካችን አዛ ላለማድረግ ድምፅ ብታስተካክሉ አሪፍ ነው ! በተረፈ ትመቹኛላቹ !
እውነት ነው በተለይ የሶፊያ በጣም ያስተጋባል
@@sikosilo7977ደምሪኛ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ አላህ አይለያችሁ
አሸቃባጨ። በለጌ ለባለጌ ነው የሜደንነቀው
@@HazzaAlzaabiደምሪኛ
እ 21 እኔ ከማቅሽ ጀምረሽ አንስቶ ይሄው ነሽ ሀተ ሳውዲ ከቆየሽ ስንት አመትሽ ሲቀጥል በስንት አመትሽ መጣሽ ሀተ በጠለብ ነው የመጣሽው ጠለብ ከተዘጋ ስንት አመቱ ነው አጀብ ሴቶች እድሜ ለምን ነው ሀቁን የማትናገሩ እ
ጠለብ እኮታዳ የዛሬ አራት አመት እና አምስት አመት የመጡአሉ በጉብኝት ቪዛ ለዛ ይሆናል
@@Rahme-ci9sh ትክክለኛጠለብ ከተዘጋ 10 ሁኖታል በማህል ግን በዚያራ ተከፍቶ ነበር እሷ ደግሞ የመጀመሪያዋ ጠለብ ነች
እኔ እራሱ የዛን ሰአት እናቴ ስትመጣ እንኳን እኔ የአስር አመት ልጂ ነበርኩ አሁን 20አመቴ እስኪ የእናቴን ልፋት ልቅመስላት ብየ አሁን እኔም በስደት ላይ እገኛለሁ ደሞ ማን እንደ እናት ውለታዋን እምመልስ አላህ ያርገኝ የኔ ውድ እናት❤❤❤❤
@@erahma6159 የመጀመሪያዋማ ከሆነች ቢያንስ በ16አመቷ መታ ከሆነ ሀያ ሰባት ወይም ሃያ ስምንት ይሆናታል የወይትቀልዲ
@@SONYSony-bi9ys ❤❤❤❤አላህ እድሜን ጤና ይስጥልሽ
ልጅቷ በህልሟ ነው የገባቺው ወይ ጉድ አፈቅርሻለው በላት አላለቺውም የምር ፍቅረኛሽ ቢሆን እደዛ አቲውም ነበር ሶፊ ተኝተሽ ተነሺ በድጋሚ😁😁😁😁
😂😂😂😂😂የተመታቺሁ😂😂😢😢😢
ሱፍያእህቴለአላህብየእወደሸላሁፍአላህይጠብቅሺ
ቱ በጀነት ሰላምታ አሰላሙአለይኩም አትሉም
አለመታዴል😢😢
እነዝህ በዝች አለም መኖር እቅዳቸው
እዳታስከፋት አደራ በምታምነው ያው እሠው አፍ ገብታችሀል😢 በተግባር አሳያቸው በሠርግ አግቡ 😌
እር ቢሥሚላ ሥታሥጠሉ በአላህ ሠላም አለይኩም አትሉም ሙሥሊም አደላችሁ አጂርም አለው አላህ ሂዳ ይሥጣችሁ በሥ
ኒካ ሳታሰሩ አላህን ፍሩት ቁጣዉን እንዳይጥላባቼ የሙሰሊሞ ሰራ ተግባር አደለም ይህ የካፊሮች ስነ ምግባር ነውሙስሊሞች እነዚህ ኒካ ካለስሩ ብሎክ አርጌቸው ስብስክራይብ አታደረግጓቸዉ ግን ሴት ምርጥ ማለት ዲኑን ባዘዛት የምትሰራ ናት
5:20
አች እራሱ ሀራሚ ነሽ የካፊር ስራ ያረገው ማነው ሁሉም ሀይማኖት ያለ ኒካ አብራችሁ ኑሩ አይልም
@@Mነኝየሶሊናፋቂ ቦይ ፍሪድ እያልሺ በየመንገዱ ተያያዘሺ አደለ በየመንገዱ በየካፊቴሪያው የሚዞረው መንገድ ለመንገድ ተቃቀቅፈሺ የምትይጀዉ እኛ ሙሰለሞቺ ወንድ መጨበጥ አይፈቀድም እንካን ተቃቅፎ በየመንገዱ
28👈ይሆንሻል አትዋሺ 😂😂😂😂😂
እንግዲህ እምስ የሷ ብቻ ከመሰለህ ሶፊን ምረጥ አስለን እንደዚ የወረደ አመለካከት ያላት ሴት ግዜያዊ ናት
ማማዬ ኢጃብሽን አስተካክሊ ሲቀጥል ሳቅሽን ቀንሺ በመጨረሻም ንካ ካላሰራችሁ አስራችሁ ወደ ትዳር ግቡ
አረ አላሕን ፍሩ እሥ ልምናን እሚ ረድ ቡ ጨምላቆ ች የናቴ ቢጤ ነው አለኒ ካ መጨ ማለቅ አላሕ ይሥት😢
ሙስሌም አይደላችሁ አሰላም አለይኩውም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ብላችሁ ጀምሩ
ፍቅር በሃራም ከሆነ በረካ የለዉም ኒካህ ካላረጋችሁ ቶሎ ኒካህ አድርጉ 🎉🎉
ያም ሆነ ይህ ኒካ እሰሩ ሲቀጥል ደግሞ በቤተሰቦችህ ይቀድማሉ ጥሎብኝ ለወንድ ብለው or ለሴት ብለው ቤተሰቦቻቸውን የሚረሱ አልወድም።
የምር ኣዎ በኣላህ ስም ጀምሩ እባካቹ ወላሂ በጣም ነው የምታምሩት ኣይለያቹ በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስሬ ባትበጃጂም ታምሬያለሺ ሶፊ ❤
ዋውውው ደስ ስትሉ ተጋቡ ግራ አትጋቡ😂😂
😂😂😂😂😂
ቤተሰቦችሽ አዲስ አበባ ነዉ ያለች ይላሉ አንች እዚህ ከወንድጋ ያለኒካህ ትጃጃያለሽ አላህ ይሽቱር🥺🥺🥺
በጣም
በጣም ያስጠላል ያለኒካ ከሆነ😢
❤❤❤ዋው ደስትላላችሁ
ኒካህ አርጋችሁል ወይመልሱልን?????
ቆይ ግን ሁሉንም ሚድያ ማዉጣት አለባቸዉደግግ እረ በሰዉ ሂወት አትጥለቅለቁ😢😢😢😢
@@ዚዚዚዙዙዙ😁😁😁
@@ዚዚዚዙዙዙበጣም
ከባድ ጥያቄ ነው እኔመቸም ከናት በላይየሚበልጥአለ ብየ አላስብም እና እንድህአይነት ጥያቄ ይቅርባይነኝ እንዴየ አስተሳሰብነዉ
ቶውፊቅ ለተመልካቾችህ ወይም ለቤተሰቦችህ ክብር ወይም አክብሮት የለህም። የባለፈው የእውነትነው ብለህ ብዙ እህት ወንድሞችህ ኡስታዞችን ግራ አጋባህ ቡሀላደግሞ ፕራንክነው አልክ አሁንም የእውነትነው ብለህ ተመልሰህ ደግሞ እጮኛዬናት አልክ በእስልምናችን እስከማውቀው ያለኒካህ አብሮ መሆን አንደማይፈቀድነው ሁሌ ማወዛገብ ሀጅነብይ ሴት ሀጅነብይናት ሙስሊም ሆነች የሌላ እምነት ተከታይ ወንድም እንደዛው
ተፋዬ & ሶፊዬ ❤❤❤
ሶፊግን ቤተሰብ ጋ ሂደሻል ወይ ሀገረ ከገባሺ ጥያቂ ሆንብኘ
ኒካህ አላችሁ ወይ ሢቀጥል ሧፍያ አገትሺን ሸፍኒ ሂጃብሺን አሥተካካይ
የቶፊቅ እና የሶፍያ ትዳር ፕራንክ ነው የምትሉ👍
አላህይወቅ
በደብነዉ ዉዷ
እኔ ቩዴወቻችሁን አላይም ግን የምኮምቸው ምናልባይ ኮሜት ብታነሱ አብባችሁም ደሞ ብተገብሮት ብየ ነው እህቴ ሶፌያ አሏህን ፍሬ ኢተቂሏህ ወሏሂ ዱኒያ ጠፌ ነች አሁን ያላችሁበትን አትው 1️⃣ ዴኛ ሻርብሽን አስተካክለሽ ልበሽ በሙሎ ከታች ጉርዲሽን አታሳጥሬ ወንድ ይመስል ወይስ ወንድ ነሽዴ አቺ?? ሙተበሬጂ ነሽ ተከናነቢ ሙስሌም እዴመሆንሽ መጠን ፈጣሬሽን ፍሬ 3️⃣ ቶፌቅ ሠላምታ ስታቀርብ አሠላም አለይኩም በል አጂር የምታገኝበትን ከሀጂ ነብይ ሴትጋ መማገጥህን አቁም ነገ ትጠየቅበታለህ ምንኛ ወጀል መሆኑን ብታቅ ኖሮ ጭራሽ አቀርበውም ነበር እኔ ሳስበው ይጨቀኛል ላለህበት ሁኔታ😭 በርግጥ አሏህ ማሀሬነው ግን ሞት ሳቀድምህ ተውበት አርገህ ወዴሱ ተመለስ ልብህ ድርቋል ወድሜ ኒካ ከለላችሂ እሰሮ ቤተሰብ እቢ ቢሎኳ በሸሬአ ማሳሰር ትችላህ ወኪል አርጋ የኒካ ሚስትህ ካላዴለች ዝሙት መስራት እዴያዝክ አትርሳ እባክህ ወድም ተመለስ ወዴራስህ ሙስሌም ነህኮ ለምን እዴ ካፌሮች ትሆናላችሁ (ዴዬስ አትሁን ሚስትን ተቆጣት አስተካክላ ትልበስ አሏህ ይምራን ይምራችሁ )
ሳህ
ሳህ❤❤❤❤❤
በትክክል ልዮ አሏህ ያዘነለት ቀጥተኛዉን መገድ የመራዉ ሲቀር ሁሉም ኪሳራ ነዉ::
እዉነት ለመናገር ደርቀዋል ማለት ይቻላል ኮሜት በሥነሥረአት ያነባሉ አልሰማሽ ከሆነጂ ለምሰጡን ኮሜት ለምታበርታቱን ሁሉ ከልብ እኖዳችሇለን ይላሉ ግን አየሽ ይች አለም ጠፊ አሥመሳይ አሳሳች ሥለሆነች ወዴ መጥፎ ድርጊት ነዉ የምትመራዉ ያ ባይሆን ኑሮ አላህን ፍሩ የሚባል ኮሜት አብበዉ መልሥ ይሰጡነበር
አላዴል በጥፊዋ ዱኒያ ተሸንፈዋል
እሥልምና ሁሉን አግርቶልናል አላህ ያዛኞች አዛኚ ሥለሆነ ብቻ ይከብዳል አላህ ሂድያም ሆነ ልቦና ይሥጠን
ወላሂ እኔኮ ኒካያላቼዉ ነበር የመሰለኚ እሶም ሌላወድ ትጨብጣለች እሱምሌላሴት ይጨብጣል አለማወቃቼዉነዉ ማለትአይቻልም ለኬ ለራሳቼዉም ሀጂነብይናቼዉለካ አግራዉ ያረብ አድሀጂነብይ ከመጨበጥ በጋለመርፌ በራስመበሳት ይሻላል አሉ አረሱልሱለላህ ወአለይሂወሰለም ይህንከሰማሁ ወድህ ስጨባበጡሳይ እረሱ ያቀጠቅጠኛል ዑዑዑፍፍፍ አላህሂድያይሰጠን ያረብብብ
የእኛ ውድ ነብይ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም የአንድ ሙስሊም እስልምናው የማማሩ ምልክት የማይመለከተውን ነገር መተው ነው አሉ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስሉ አለይሂ
ደምሪኝ ውዴ
አለይህእሰላቱወሰሌም ሰሂህ❤❤❤🥰❤❤❤
ማሻአላህ ደሥ ትላላችሁ ግን ሶፊ አገትሽን ሸፉኝ ማሬ ወላሂ ሥለምወድሽ ነዉ ሥአዳ ነኝ ያሄራ እህትሽ ሤት ልጅ ሂጃብ ሥትለብሥ ነዉ ደሥ የምትለዉ እህቴ ሠዉነት የማሥገምት አትልበሽ ዱና ቀሪ ናት
አላህ ሆይ መጀመሪያየን ሳይሆን መጨርሻየን አሳምርልኝ😢😢😢
#የመዳም ቅመሞች #አላህ የማታ የእርፈት እንጀራ ይሰጠን🤲
ማሻ አላህ ፈድሻ ሆነች የታረቀች ጊዜ❤❤ግን በአላህ ስንቱ ስለ አለባበስሽ ይነገርሻል ግን ደነዝ ነሽ አሰሚም የሰዉ ምክርም ስሚ ለአኼራሽ ነዉ የሚነግሩሽ ምክርም ስሚ ኤጭ😢😢😢😢
ዝም ያለ ነጀ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለላህ አለይህ ወሰላም
ሰላለሁ አለይሂ ወሠለም
@@GjffGgggvደምሪኛ
@@WaMa-hw1dsደምሪኛ
እናት እና አባት ከማንም ከምንም በላይ ናቸው❤❤❤❤
1የኔ ጥያቄ ኒካሀ አለችዉ ወይ❓
2 ቤተሰብ የለሽም ወይ አገር ከገባሽ ቆየሽ ከቤተሰቦችሽ ጋ ለምን አልሄድሽም
ሥራፈት ምንያገባናል ከቶ😂
አሰለሙ አለይኩም ያምትሉ ከለቹ በለይክ😢😢😢 በእስልምነ ሰለም አይበልም
ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ከዝሙት ያራከኝ አሏህ
የትአየሽ ዝሙት ሲሰሩ ኧረ የአላህ
@@fkrtubፍቅር😁😁😁😁th-cam.com/video/hnimwXM2pbw/w-d-xo.html
ماشااللله❤❤❤❤አንተና ሶፊያ አንድ ላይ እንድትሆኖ ዱአ ነው ሻዕላ
እግዚአብሔርን አንዳንድ ሙስሊም እህቶች ግን በጣም ታስጠላላችሁ ስለሰው ሐጢያት ምን አገባችሁ እውነት ንፁህ ነን ብላችሁ ነው የምታስቡት በዚህ ምድር ላይ ሐጢያት የማይሰራ ንፁህ የለም ስለሰው ህይወት ታትችሁ ስለራሳችሁ ሐጢያት እውቁ በየኮሜንቱ አያለሁ ተገለጠች ኒካ አላሰሩም ስታናድድዱ አሁን እነዚህ ልጆች ተጫወት እንጂ አልጋ ላይ አላየሗችሗቸው
Abo egizabher yeseteshi eski kesemu tru beleshachwal yerasachnen gudef sanay yesewn gudilet lemayet senrot new yemintayew❤❤❤❤
@@egizabhreyemesegn5801ደምሪኛዋበቅንነትዋ🎉❤❤🎉
ደምሪኛዋበቅንነትዋ🎉❤
ተውፊቅ ግን እድህነህ ብየ አላውቅም ከበፊት ጀምሮ ሳውቅህ አላህን ብትፈራ ጥሩነው ለምን ብሎ ጥያቄ የለውም የት እዳለህ ምን እደምትሠራ እራስህ ታውቃለህ ሙስሊም እስከሆክ ድረስ
ውይ ሀበሻ ምናይነት ህዝብ ነን ግን ቅናት ልብልብ ያደረገን. ቱ ያልሆነ ኮሜት ከምትፅፉ አታልፉም 😢
መጀመሪያ ኒካ ካላሰራችሁ እሰሩ አንች ደሞ ሙስሊም ከሆንሽ አለባበስሽን አስተካክይ መቸም ሲነግሯችሁ የቀኑባችሁ ይመስላችኃል
ሶፊ ግን ሀገረ ከባሺ ቤተሰብ ጋረ ሂደሻል ወይ ደግሞ ቆጂየ ረጋ ያልሺ ልጂ ነሺ
እኔ ግን የሶፊን ሳቅ ስወድላት የኔ ፍልቅልቅ❤
ስጀምሩ ደግሞ ውስሊም የሆነ ሰው ሲጀምር አሰላሙአለይኩም ተብሎ ነው የሚጀመረው እደ ካፊር ሰላም ብላችሁ አትጀምሩ ደግሞም ኒካህ እሱሩ ሲጀመር ልጂቱ ቤተሰብ የለሽምዲ ዝብለሽ እራስሽን ሀራም ላይ አትጣይ ምክሬ ነው
እረ ኮሜቶች😮😮ቅናት ነው😮ተረጋጉ ምን ሆናችሁ ነው በጣም ያምራሉ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን ደሞ ቶፊቅ የሠው ወሬ እንዳሠማ❤❤ሠው❤ብዙኅ ያወራል
ይች ልጅ በጣም ቆጆ ናት እድለኛ ነህ
እንዴት አንድ ሙስሊም በዚህ ደረጃ እየሳቀ ስለ ዝሙት ያወራል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን። ዝሙትኮ ከትላልቅ ወንጀሎች መካከል አንዱ ነው ። ወጣ ብለሽ ስትመጪ አልጋ ላይ ከሴትጋር ብታገኚኝ ብለህ ጠየካት እንደው ለጨወታኳ መነሳት የለበትም እሱም ሳያንስህ አንድ ሴት አስረግዣለሁ አልካት አረ ተው አሏህን ፍሩ ሀይማኖታችሁን የሚያዛችሁና የሚከለክላችሁን በደንብ እወቁ አሏህ ሁላችንም ይዘንልን
ልክ ነች 21,22 ቢሆናት ነው እኔ ስመጣ 15 አመቴ ነው የመጣሁት ፖስፖርቴ ግን በዛ ስአት 25አመት ብዬ ነው የሞላሁት አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 25አመቴ እሷም ብዙ ካልቆየች አረብ አገረ ይሆናትል😘😘😘💙🦋
ኧረ 25 ይበልጣታል የምን ማሳነስ ነው ጎንደሬዎች ብዙዎቹ ፍቶቻቸው አጫጭር ናቸው ልጅ ይመስላሉ
ትክክል ወላሂ 16 ዓመት ሁኘ ነው የመጣሁት አሁን 21አመቴ ነው 💜
ዝም የላ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ምርጥ ነብይ
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@@kedijamohammed9897ደምሪኛ
S a w
አንድ ጥያቄ!!
ለምን አሰለም አለይኩም ወራህመትለሂ ወበራከቱሁ አትሉም??
ንከህ አለቹሁ ወይ!!??
እረ ኮሜቶች😮😮ቅናት ነው😮ተረጋጉ ምን ሆናችሁ ነው በጣም ያምራሉ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን ደሞ ቶፊቅ የሠው ወሬ እንዳሠማ❤❤ሠው❤ብዙኅ ያወራል😊
ተውፊቅ እባክህ ኒካህ አላደረጋችሁ ከሆነ አድርጉ ምንም ሚያመጣባችሁ ችግር የለም
ግን ባአላህ ኒካህ አርጋችሁነው አብራችሁ እምኖሩት😮???😢
ወላሂየኔምጥያቄነው
ድራማ ነው አትሳሳቱ
ገር ፊሬዱ ናት ምናቸውም ሙሲሊም አይወክልም እማረጉት
@@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ እደ የምንድራማነው እናት እየተላላሱአይደልደ
አንችሥ ነይማ😂
ስታምሩ❤❤
በተለይ ሶፊዬ በጣም የምወድሽ ልጅ ነሽ የኔኔ ልእልት በቲክቶክም አድናቂሽ ነኝ የኔ ደርባባ
ሰላም ኢትዮጵያዊያን በስደት የምትኖሩ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤
ወላሂ እኔ ትመቸኛለች ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛው
ቶፊቅ ስደት እያለህ እከታተልህ ነበር እና ከክርቲያን ጋር ሳይህ 💔 አላህ ሀላል የሆነ ስራ ይስጥህ
ፈገግታዋ ሲያምር የኔ ቆጆ ❤❤
ደግሞ
ከናትህናከኔ
አላለችም
ሆሆሆየናታባትንሀቅ
ብታቂማ
።ለነገሩ።ያለኒካ
አትዘላዘይምነበር።።አዳምጨሀዲሰሌላው
ይደርሳልል😢😢😢😢😢
የኔ ቆጆ ሶፊዬ ሳቅሽ ሲያምር❤
ወላሂ እዲለቢስ ነህ ተዉፊቅ ይችን ትመሰል ቆንጆ ፈተሀታል ብለውኝ ተናዲጀ አለሁ
ያችን ምቅር አገባህ አይደል ማሪናን.ወላሂ ነገ
እጂህ አመድ አፋሽ ነው እወቅ ሙሰሊሞ ነበረች የልጆችህ እናት እኔ ሙስሌም እህትህ ነኝ ግን ወላሂ አወፍ አልልም ከሶፊ ውጭ
ከተመላለሳችሁ በአላህ ንገረኝ ደስ ይበለኘ ከፍቶኛል
ተፋቱ ከሶፊጋ እያልሽኝ ባልሆነ😢😢😢😢
ያአላህ ባልተረዳችሁትነገር ሰዉን አትወጅሉ እህቶች ማሪና ባለትዳርናት ከሌላ ስለሶፊደሞ እሷናት ያወራችዉ ፕራክሊሆን ይችላል
የኔ ቆንጆ ሳቂታ ❤የምትሳደቡ ግን ምድር ቅናተኛሞች ናችሁ
እኔግን ሙስሊሞች ግርም ትላላችሁ ከክርስቲያን ጋርሲሰራ ካፊር አላችሁ አሁንደግሞየራሳችሁ ተከታይናት በያለሽ ኒካ እምትይው ኒካ እያሰርሽ ነው ሳውዲ እምወርጅው ሴት ሁኖ ሴትን ምሳደብ ምንይሉታ
ወላሂ ትክክል በለሻል
ደምሪኛዋ🎉❤❤🎉
@@fatumaahmed5983ደምሪኛ
ይገርማሉ በየኢጃዛ ቤት እደማንተዋወቅ😅😅😅
የኔ ቆንጆ ስታምር ❤❤❤❤
በኒካ መሆን አለበት ዝሙት ከባድ ወጀል ነዉ ተጠቅቂ ወላ😢❤
ከአላህ ሀቅ ቀጥሎ የወላጅ ሀቅ ነው በእስልምና ኢስላም እህትን ራሱ ከሚስት በላይ ደረጃ ይሰጧታል ኡለሞች ስለዚ ቤተሰብ ከምንም በላይ ነው አይወዳደርም
ማይካችሁን ብታስተካክሉት በተረፈ በጣም ነው የምኖዳችሁ ቶሎቶሎ ኑልን ❤❤
እህቴ ሂጃብሺን አስተካኪይ ሴት ልጅ አንገቷና ፀጉሯ መታየት የለበትም😊አንተ ዴሞ ሚስትህን ሰተር አርገህ ያዝ 😏
ሙሰሊም ሆናቹ የምታደንቃቸዉ ኒካ ካላሰሩ የወንጀል ተባባሪ ናቺዉ አላህን የትምሆናቹ ፍሩት
😂😂😂በደብ እጠብ ሶፌ ለቀጣይ ማይኩን ዝቅ አረጊው በጣም ይጮሀል😍😍😍
ቀጥሉበት አይለያቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹቹ❤❤
ምንድነው ግን የእራሷ አሮባት የሰውን ታአማስላለች ማአለት ኮመንተሮች ምን አገባቹሁ መብቶዎ ነው እደፈለገች ትሁን የኔ ውድ በጣም ታምራላቹሁ ሁሌም ሳአቂ እና ሰውን አትመልከቺ ቶኦፊ አታስከፋት❤❤❤🎉
አየየየየየየየየየየየየየ
መግማማት አሉ እማማ ዚናሽ
የማይኩ ድምፃ እኮ ነዉ ሚረብሸዉ ሳቋ አደለም ኮሚንተሮች ተረጋጉዉ 😂😂😂 ምነዉ አትሳቂ ልትሏት ነዉ ሆሆሆሆ
እረ ኮሜቶች😮😮ቅናት ነው😮ተረጋጉ ምን ሆናችሁ ነው በጣም ያምራሉ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊ ግን ልብስሽን😢አስተካክይ በፈጠረሽ😢አኡዝቢላህ😢
ምን አይነት ጥያቄ ነው ከእናት እና አባት ገረ እረሰሽንንን ተወደድረሌሽሽሽሽ 😊😊😊😊😊😮😮😮😮
ያረቢ ከዝሙት አንተ ጠብቀን😢😢😢😢😢😢
ደምሪኝ🥰
አሚን
እደዚች ያለች ሴት ዬትም አይገኚ ዉይ ስታምር ፀባዬ ሰናይ ነሽ ፀባይ አላት ዬኔ ሳቂት 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሥትገባአሠላም አለይኩም ያላለች ለውሻ ቢሥሚላህ😅😅😅አይ እውቀት
😂
@@UaeUae-k8yደምሪኛ
@@FATLMAJEMAL እሽ አንችም👏💜
ወደ አላህ ተመለሱ ወሏሂ መቼ እንደምንሞት አናቅምና ድገተኛ ሞት በዝቱዋል በጣም የምወዳት ጓድኛዬ ምንም ሳትሆን ሞተች ድገት ሰውነቴን ሞቀኝ ብላ ውጭ ነበርች ቤት ገብታ ቁጭ እዳለች ሞተች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭 የኔ ውድ እንዴት ልመን መሞትሽንን ኡፍፍፍፍ
ከ 22 አትበልጥም እውነቷን ነው❤
አዋልድሻታል ሆ
@@ffbd1768😂😂😂😂
ሶፊ ምስኪን ነገር ናት የኔ ውድ❤❤
አረ የማይጠየቅ አትጠይቂ ከናትና ከአባት የሚበልጥ የለም😢❤
እኮ የማይጠየቅ ጥያቄ ነዉ የምትጠይቀዉ ያማታል እንዴ ልጅቷ😊
@@SeydAli5154ደምሪኛ
እውነት ነው እዲሜ ጨምረን ነው ባሥርት ላይ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ ሶፊየ እና ተውፊቅየ ምርጥ ጥዶች እካን ደህና መጣችሁ ተውፊቅየ ደስ ትላላችሁ ግን ቦሀላ ፕራክ ነው እዳትሉን
ደምሪኝ ውዴ
እኔ እግር ጥሎኝ ነዉ ዛሬ ያየሁት. እያዳድሽ እየገባሽ አፍርካ ቲቪ ሀሮን ሚድያ. እስላማዉይ ቻናልን አበረታቱ እዝህ መታችሁ. በገዛስልካችሁ የምትቃጠሉ. ወላሂ. ለመጀመሬያ ሳይዉ.
ደምሪኛዋ🎉❤❤
Awellahi betam new yetemecheshig bro ande andoch bihonu anchin atrfalew neber milut tebarkilg broye
😢እረ ቀስ ብለሽ ሳቂ ሆ😂እኔ ዱሮ እዴዚህ ብየ ስስቅ በጫማ ነበረ የሚለኝ ወድሜ ለካ እዴዚህ እያስጠላሁነው ጉዴ😳😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅
😂😂😂😂
እኔእራሱ
ወድሜ
አብደሻለ
ይለኘነበረ😂😂
ክክክክክክ ልምድ ነው እኮ 😂😂😂
ወላሂ ደስ ትላላችሁ ወለዱ ክበዱ
ኒካህ የለለበት የገማ ሂዎት ቀብራችሁም በጀሀነም ይገማል ወሏሂ የአላህ ቅጣት ሀቅ ነው
ሁልጊዜ የዚህ ልጅ ስራ የካፊር ስራ ነው አላህ ይመልሰው
አለህን እነ መልክተኘዉም የሚቀረን የተኝዉም አከል የቅርብ ጎደኝ መረግ ክልክልልል ولو كان اقربن قريب የቅርብ ዘመድ ቢሆን እንኳን
እውነት ግን ኒካህ አስረዋል ተጋብታቹ ከሆነ አላህ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላቹ🎉🎉🎉🎉
ቀላል ጥያቄ ነው ለምን እናቴ ማለት ይከብዳል ?
እኔን ያሳሰብኝ ኒካህ ተሳስራችሁ ከሆነ ሀሪፍ ነው ይቀር ኪሳራ ውስጥ ናችሁ
ደስ ስትሉ ❤
ሶፍዬ ማሪያምን ስወድሽ እናትዬ 🥰🥰🥰
ሰላም ልጅ ቶፊክ የግል አስተያየት ምትቀበሉ ከሆነ Sound ወይም ድምፃቹ ያን ያህል የተስተካከለ አይደለም So ተመልካችን አዛ ላለማድረግ ድምፅ ብታስተካክሉ አሪፍ ነው ! በተረፈ ትመቹኛላቹ !
እውነት ነው በተለይ የሶፊያ በጣም ያስተጋባል
@@sikosilo7977ደምሪኛ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ አላህ አይለያችሁ
አሸቃባጨ። በለጌ ለባለጌ ነው የሜደንነቀው
@@HazzaAlzaabiደምሪኛ
እ 21 እኔ ከማቅሽ ጀምረሽ አንስቶ ይሄው ነሽ ሀተ ሳውዲ ከቆየሽ ስንት አመትሽ ሲቀጥል በስንት አመትሽ መጣሽ ሀተ በጠለብ ነው የመጣሽው ጠለብ ከተዘጋ ስንት አመቱ ነው አጀብ ሴቶች እድሜ ለምን ነው ሀቁን የማትናገሩ እ
ጠለብ እኮታዳ የዛሬ አራት አመት እና አምስት አመት የመጡአሉ በጉብኝት ቪዛ ለዛ ይሆናል
@@Rahme-ci9sh ትክክለኛጠለብ ከተዘጋ 10 ሁኖታል በማህል ግን በዚያራ ተከፍቶ ነበር እሷ ደግሞ የመጀመሪያዋ ጠለብ ነች
እኔ እራሱ የዛን ሰአት እናቴ ስትመጣ እንኳን እኔ የአስር አመት ልጂ ነበርኩ አሁን
20አመቴ እስኪ የእናቴን ልፋት ልቅመስላት ብየ አሁን እኔም በስደት ላይ እገኛለሁ ደሞ ማን እንደ እናት ውለታዋን እምመልስ አላህ ያርገኝ የኔ ውድ እናት❤❤❤❤
@@erahma6159 የመጀመሪያዋማ ከሆነች ቢያንስ በ16አመቷ መታ ከሆነ ሀያ ሰባት ወይም ሃያ ስምንት ይሆናታል የወይትቀልዲ
@@SONYSony-bi9ys ❤❤❤❤አላህ እድሜን ጤና ይስጥልሽ
ልጅቷ በህልሟ ነው የገባቺው ወይ ጉድ አፈቅርሻለው በላት አላለቺውም የምር ፍቅረኛሽ ቢሆን እደዛ አቲውም ነበር ሶፊ ተኝተሽ ተነሺ በድጋሚ😁😁😁😁
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂የተመታቺሁ😂😂😢😢😢
ሱፍያእህቴለአላህብየእወደሸላሁፍአላህይጠብቅሺ
ቱ በጀነት ሰላምታ አሰላሙአለይኩም አትሉም
አለመታዴል😢😢
እነዝህ በዝች አለም መኖር እቅዳቸው
እዳታስከፋት አደራ በምታምነው ያው እሠው አፍ ገብታችሀል😢 በተግባር አሳያቸው በሠርግ አግቡ 😌
እር ቢሥሚላ ሥታሥጠሉ በአላህ ሠላም አለይኩም አትሉም ሙሥሊም አደላችሁ አጂርም አለው አላህ ሂዳ ይሥጣችሁ በሥ
ኒካ ሳታሰሩ አላህን ፍሩት ቁጣዉን እንዳይጥላባቼ የሙሰሊሞ ሰራ ተግባር አደለም ይህ የካፊሮች ስነ ምግባር ነው
ሙስሊሞች እነዚህ ኒካ ካለስሩ ብሎክ አርጌቸው ስብስክራይብ አታደረግጓቸዉ ግን ሴት ምርጥ ማለት ዲኑን ባዘዛት የምትሰራ ናት