100% agreed. They did the same promise last year and they have not started yet. If you want a proof, watch the video closely. There is nothing going on the ground
Fellow Ethiopian - special those in Diaspora. OVID cheated over 200 home buyers of the Pastor and Tiyiti Beta sites. After collecting in millions from each buyer, OVID Group came up with a different design with out a pretext. The cases are not still resolved.
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ገንዘቡና ወሳደው ሊሸበለሉ ነው ገንዘባችሁን አጠራቅማችሁ ያለቀ ኮንደምኒ ግዙ ለማንም ውርጋጥ ብራችሁን አታስበሉ
ለምንድን ግን የምትወሹት በጌታ የዘሬ አመት ልክ በዚህ ሰአት ፓስተር ሌሊት ቀን ነው የምንሰራው ብላችሁን 30%40%50% ከፈለን ብሩን ከወሰዳችሁ ቦኃላ ሥራውን ከቆማችሁ ያ አንድ አመት ሆነዋል በምን ምክንያት እንደቆማችሁ ለደንበኞቻቸው አልተነገረችሁም እኛ ቤቱ ሰናገዛ ሊልት ቀን ነው የምነሰራ ከ24 ወር በፋት እናሰሰክበለን ብላችሁ ነበረ አሁን 12 ወር ነው የቀር ሥሩዉን አልሰራችም በሚዲየ ላይ የሚትነገሩት በተግበር የለሌ አይገናኛም በምን ምክንያት ነዉ ያለሰረችሁበት አንድ ወር ቦኃላ ይጀምራል እያላችሁ አንድ አመት ሆነ በጣም ያሳዝናል
ምን ድርጅት ነው
ኦቭድ እራሱ ነዉ@@MuazSefa
አንድ ካሬ በፐርሰንቴጅ 67,000 አከባቢ ማለት ነወ ልክ እንደዚህ በብዛት ቤቶችን የሚገነቡ ድርጅቶች ቢበዙ የቤት ዋጋ በእርግጠኝነት ወደ ተመጣጣኝ ዋጋ ይመለስ ነበር ይህም አሪፍ ጅማሮ ነው በርቱ❤
Owned by prime minister and his wife
እንደተብራራው እውነት ከሆነ እጅግ በጣም ጥሩ ነው፣ አቅሙ ለማይፈቅድና ገንዘብ ለሌለው ሰው በጣም ጥሩ አማራጭ ነው፣ደስ ይላል ፣ግን ድሃው ያገኛዋል ወይ ነው ጥያቄው ምክኒያቱም ገንዘቡ ያላቸው ወይም ነጋዴና ሃብታም የሆኑት ያለምንም ችግር ወዲያው ሙሉን ከፍለው ሊገቡበት ይችላሉ፣ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ቤተሰብ መሆናቸውን ማስረጃ ካላቀረቡ በስተቀር፣። ለማንኛውም ሙሉ መረጃ ብናገኝ ጥሩ ነው፣ criteria ምን እንደሆነ በዝርዝር ብናገኝ ጥሩ ነው።
0930590644 ይደውሉልን ለበለጠ መረጃ
Men yegebubetal bedolar yakeryutal enji.
Real estate is a business sector....
You need Parking buildings and turning lanes to access buildings.
እባካችሁ:ገ ንዘባችሁን :በቅድሚያ: አ ት ስጡ::ትበላላችሁ::
❤❤❤❤❤❤100=%😇😇
100% agreed. They did the same promise last year and they have not started yet. If you want a proof, watch the video closely. There is nothing going on the ground
አንድ ነገር መቀየር ያለበት መኖርየቤተ በቻ መሆን አለበት እንደሌላው ሀገር በየቦታ ሲታይ የበና በቶች የከሮቦላ መጫወቻ የጫቱ መጥፎ ተግባር ማካሄጃ ነው ለታዳጊ ልጆች ለትዳር መሰናክል ነው ጥብቅ ጥናት ቢደረግ የጠቅማል ለትውልድም
በሌላው አለም ሎቶረ እንኳን መሸጥ አይቻልም ንግድን ራቅ አርጎ መሰራት የሻላል
የተበለሸ ኑሮ እንዳይሆን ????
Concrete yelelew kehone tiyake yifetral....aluminum bichawin strength yalew mehonum yateratral
Could you tell us about the duplex ?
What about delux and premium?
❤
በአካል መጥቶ ለማናገር ቢሮችሁ የት ነው ?
የእርሻ መሬት እየዘረፋቹ ሰዉ ምን ሊበላ ነው?
ሰው ነው መስኪድ የሚቀድመው ..???! አፍ ስላለን ብቻ ሳያገናዝቡ ዝም ብሎ መተርትር ተገቢ አይደለም የቱ እንደሚቀድም መጀመሪያ ተረጂ
@@tameratgutema9834 ምናሉ አባ? መስጊድ እዚ ውስጥ ምን አመጣው?
@@tameratgutema9834ስለመስኪድ መቼ ተወራ? ስለእርሻ ነው የተባልከው
የባንክ ብድር ብታመቻቹልንም መልካምነበረ ምክኒአቱም አብዛኞቻችን ላይኖረንም ስለሚችል እናም የአከፋፈልም የጊዜ ገደቡንም ቡንም ብታራዝሙልን ብዬነው አመሰግናለው
የሪልእስቴት ፣የቤት ገበያውን የዋጋ ንረት ያረጋጋ እንደሆነ በቅርበት ተከታትያለው።ልናመሰግናቹ ይገባል።
ደስ ብሎ ነበረ ነገር ግን የጥረት ሁኔታ ግን በአረት ወር
😂😂😂😂
12 ፎቅ በሶስት ወር ሰርተን አስረክበናል አላለም
የጭቃ ቤት እኩዋን አያልቅም እደዚህ አይነት ማስታወቂያ ድራማ ናቸው
የሚሉትና የሚሆነው ሰማይና ምድር ነው
Studio aprartiment 1millon ale teblo aydel ende???
መስጅድየሌለበት ቤት መዝናኛምናምንከላምፋዲ
ግንባታው አሁን ላይ ምን ደረጃ ላይ ነው?
ግራውንድ ላይ ነዉ የሚገኘው ለበለጠ መረጃ ይደዉሊ 0967704982
Fellow Ethiopian - special those in Diaspora. OVID cheated over 200 home buyers of the Pastor and Tiyiti Beta sites. After collecting in millions from each buyer, OVID Group came up with a different design with out a pretext. The cases are not still resolved.
Let me tell you about this dogs they are very bad and they don’t care about people just stealing’s money from you
Don’t even try it
ከመስጊድ ጋር አያይዛቹ ብታቀርቡ ይነሽጠን ነበር
Be nestam alwosdew
Be careful this dogs they will take your money and run away from you
ኦ ማነው 😂😂 ከምኔን ከምኔው
Studio sint new
The next Noah 😂
ለሙስሊም አይሆንማ።መስጊድ የሌለበት የጭፈራ መንደር ነው የሚሆነው
ሙስሊሙ ነዋ ገብቶ መስጊድ የሚገነባው
ጭፈራ ቤቱን የምትሞሉት እናንተ አይደላችው እንዴ በተለይ ደግሞ ሴቶች ኢጃባቸውን በባጋቸው ጥቅልል አርገው ከተው ዝቅ ዝቅ ነዋ
አይጅንታ።ሙስሊምልመስለሽ አስተያየትመስጠትሽነውባንቺቤት።የከሰርሽፖለቲከኛ።ባንቺቤትአልታወቅሽም
ጉረኛ ሀገሩ እራሱ የሙስሊም አይደል😂😂 ?
😂😂😂 ውጣ ቅድሚያ ራስህን ቀይር ድሀ
It's fake. It's lie
Let me tell you about this dogs they are very bad and they don’t care about people just stealing’s money from you
Don’t even try it
What do you mean? Could explain what happened to you instead of just negative review?
Do u have more information Please ?I have a plan to buy in this apartment