People, do not be mistaken. This is until you pay. They don't keep your promise. Again they make changes to designed once they have collected payments.
Wow ovid is working gorgeous . I appreciate and support to keep going. But I want to emphasize one thing that makes me really sad . Working strategy "24/7" what do ovid mean this is Ethiopia the land of almighty . Ovid must change this strategy and get rest on the 7th day .
በጣም ያስደስታል፣ ተባረኩ
ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን❤❤
መኖሪያ ቤት ለብቻ የገበያ ቦታ ለብቻ ብታደርጉት እንደኮንደምኒየም መጠጥ ቤትና መኖሪያ ባይቀላቀል ምእራቡ አለም ከተሳሳተ እኛም ያንን ስተት ባንደግመው
no western countries don’t mix businesses with residential area.Residential areas are very nice areas.
ኮንደሚንየም ለተመዘገበ ህዝብ ተስፋ አለዋ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ
እግዚያብሄር ባርካችህ!!!!
በተለይ የአገሬ መዝሙር ዘምራችሁ ስራ በመጀመራችሁ አመሰግናለው!!!!!
ተባረኩ
Thank you Ovid
ምን አለ ለኛ ለአዛውንቶች የሚሆን ብትሰሩልን ፎቅ ላይ ሳይሆን መሬት የያዘ …. ምክንያቱም ፎቅ ላይ ተሰቅለን መብራት ጠፋ ሄደችን ….ለኛ ጉልበት ስለማይሆን ማለቴ ነው 😂😂😂… ምንም ይሁን ግን አገራችንን ብርቅ ድንቅ እያደረጋችሁልን ነው ተባረኩ...እናመሰግናለን በርቱልን 👌👌🙏
ለምን groundfloor አይሰጣቹሁም
በሁለተኛ ደረጃ መብራት ሲጠፋ የሶላር ጀኔረተር አሰነሰተዉሊፍቱ እንዲሰራ ማረግ ይቻላል
@@ዋሰ ልጄ ሆዬ እድሜ ሲገፋ ብዙ ነገር አለ 😊 አየህ/ሽ እድሜ መሰሎቻችን ኮሚኒቲ ከወጣቶች ሮጠው ከሚያድሩ ጋር ብትቀላቅሉን ለኛ ስትረስ ነው ቢጤዎቻችን ያስፈልጉናል … አነስ ያሉም ቢሆኑ ፉድ ማርቶች ክሊኒክ በቅርባችን ያስፈልገናል አረ ብዙ ... ልጄ ግን አንድ ቀን አይቀርም እስከዛ በፀሎት …. 😊
Underground yishalshal?😅
@@bekaras607 ቤካ ራስ ድንጋይ እራስ አህያ 🙄 ውርጋጥ ነህ … ጥጃ እኔ ቆሜ አንተ አፈር ትገባለህ ….ያ ያንተ ቦታህ ነው...😂😂😂
@@bekaras607 እምታምነው አምላክ እጅህን አይንህን ምላስህን ይሰርልን ... አይጥ ቦታው …?? እኔ እገዛልሀለሁ ….
🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🙏🙏🙏🙏
አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ሙሜ
እግ/ር ይባርካችህ!!!!
በተለይ የአገሬ መዝሙር ዘምራችሁ ስራ በመጀመራችሁ አመሰግናለው!!!!!
ተባረኩ
People, do not be mistaken. This is until you pay. They don't keep your promise. Again they make changes to designed once they have collected payments.
Where is ur office to get ful information
ኦቭዶዎች እባካችሁ በፋጠራችሁ እባካችሁ ጉላሌ ፓስተር ጋ የዘሬ አመት ሌሊት ቀን ነው የምንሰራው ብላችሁ 50%40% ከፈለን ብሩን ከወሰዳቸው ቦኃላ ሥራ አቆማችሁዋል በ24 ወር ዉስጥ እናሰረክበለን ብላችሁ ነበረ ሚዲያ ላይ የምትነገሩት ሌላ በተግባር የምተሰዩት ሌላ ነው😢😢😢😢
Wow ovid is working gorgeous . I appreciate and support to keep going. But I want to emphasize one thing that makes me really sad . Working strategy "24/7" what do ovid mean this is Ethiopia the land of almighty . Ovid must change this strategy and get rest on the 7th day .
ድንገት የበቀለ ባለሃብት በዘረፋ ካልሆነ ክየት ይመጣል? ከ4 አመት በፊት ሰምተነው የማናውቅ ኦቪድ ከየት መጥቶ ነው ከየት በመጣ ሃብት ነው በዚህ አጭር ግዜ ውስጥ ከተማ የሚገነባው? ጸረ ሙስና ሊያጣራው የሚገባ ነገር ነው ፡፡
Ye Abiy ahemed nw ovoid
so sad lol you cant afford it , perhaps covid lol
We should be happy for others , who knows one day we might live in one of those places .
It's sounds like the 15 min city like an open prison 😂
Lediyaspora new met serut?
getenesh konjo nat semwa ena eswa aygenagnum
Teru sera new gen rejem foq le hotel new mihonew lemenorya ke 4foq meblet yelebetem
China 15 minute area endayhon mecheresh lay,tetenkeku
Very ugly master plan. Same as condominiums too congested.