የዚህ አይነት ዘፈን መስማት እንዴት ያስደስታል | Gutu Abera Hawanawa Ethiopian Oromo Music video reaction | AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 462

  • @ebissesworldadunyaaebisse2220
    @ebissesworldadunyaaebisse2220 3 ปีที่แล้ว +50

    The song is so catchy and love also you chose to talk about it❤️
    facts: The singer is actually have performed for the royal family in Norway 🇳🇴. The song is about him wishing to be with the girl... “hawanhawa sin hawa” means i want you ( exact translate wish). Love you guys. Keep entertaining💋

    • @dagiberhanu4802
      @dagiberhanu4802 3 ปีที่แล้ว +1

      I’m obsessed with this song ❤️was trying to find out what hawanhawa sin hawa means. Thanks for translating ☺️

    • @tame_td472
      @tame_td472 3 ปีที่แล้ว

      woooow

  • @buureayderus2983
    @buureayderus2983 3 ปีที่แล้ว +8

    Hawanawa
    ******
    Eessa jirtaa shaggituu
    Xalayaa naan ergituu
    Yaanni koo bar sii duwwaa
    Shaggee bareedduu shawaa
    Onnee koo fuutee deemtee
    Bar maraatuu na gootee
    Qalbii koo fuutee deemtee
    Naan deebisin fudhadhuu
    Jaalallee onnee keemmoo
    Jaalala kee naa laadhuu
    Yaanni koo bar sii duwwaa
    shaggee bareedduu
    Hawwaan hawwaa siin hawwaa(x4)
    የት ነው ያለሽው ሸጊቱ
    ደብዳቤ ላኪልኝ እቱ
    ሀሳቤ አንቺ ብቻ ነዋ
    ቆንጆ ልጅት የሸዋ
    ልቤን ይዘሽ ሄደሻል
    እንደ እብድም አድርጎኛል
    ቀልቤን ይዘሽ ሄደሻል
    አትመልሺው በጭራሽ
    ፍቅሬ ልብሽን ስልሽ
    እኔ ልሁን ምርጫሽ
    ሀሳቤ አንቺን ብዬ
    ሸጌ ቆንጅዬ
    እመኛለሁ፣እመኛለሁ
    አንቺን ብቻ እላለሁ።
    Haala hin mijeeffanne hin jedhuu
    Deemeen dhufee karaa dheeraa....aa
    Waggaa baay'eettan si eegee
    Qofaa hin galu ani muradheeraa
    Yaa shaashituu intala shawaa
    Onneen koo bar sumaan hawwaa
    Akka ji'a halkanii kan ibsu qaroon kee
    Ilaaleetan dhabe barbaade fakkii kee
    Biyya hunda deemee hin dhabe ilaalee
    Addunyaarra hin jirtu bareenni si caale
    Koottu na simadhu
    Himadhu bareeddittii shawaa
    Onneen na roora'e suma qofan hawwa
    Hawwaan hawwaa siin hawwaa(x8)
    ባይመቸውም የለውም ግድ
    መጥቻለሁ ረጅም መንገድ
    ብዙ አመት ጠብቄሻለሁ
    ብቻ አልሄድም ወስኛለሁ
    የሸዋ ልጅ ነሽ አንቺ ሻሺቱ
    የልቤ ምኞት እጅግ ብርቱ ።
    እንደጨረቃ ብርሀን የሚያበሩ አይኖችሽ
    ፈልጌ አጣሁኝ አልተገኘም ልክሽ
    ሁሉም ሀገር ዞሬ አይኔ ቢመለከት
    ከቶ የለችም ቆንጆ እንዳንቺ አይነት።
    ነይ ተቀበይኝ የሸዋዋ ቆንጆ፣
    እባክሽ ንገሪኝ የሸዋዋ ቆንጆ
    ልቤ ተላወሰ በሀሳብሽ ተንዶ።
    Hibboo si gaafadhaa gaaffii
    Amma naa deebisii dafii
    Bareedduu uumama addaa
    Na gaafadhu maali barbaadda
    Siifan gurgura surreekoo
    Yoo barbaaddes lubbuukoo
    Ilkaankee aannanii mudhiin kee kan sonsaa
    Ijjikee taliilli dheebuu nama baasa
    Akka dugda namaa taateetu yaadamta
    Tulluu gubbaa baatee iftee nama waamtaa
    Koottaa na ilaalaa asiin jira jettaa
    Kumni si hawwata jooraakee maal goota??
    ተረት ልጠይቅሽ የመሰረት
    አሁኑኑ መልሺልኝ በፍጥነት
    አንቺ የተፈጥሮ ውበት
    ምን ትፈልጊያለሽ በእውነት
    እሸጥልሻለሁ ሱሬዬን
    ከፈለግሽም አንድ ነብሴን
    ጥርስሽ እንደወተት፣የወገብሽ ቅጥነት
    ኩልል ያለው አይንሽ ያወጣል ከጥማት
    ሁሌ እንደአዲስ ትናፈቅያለሽ
    ተራራ ላይ ሆነሽ ደምቀሽ ትታያለሽ
    ኑና ተመልከቱ መጥቻለሁ እያልሽ
    እኔ ናወዝኩልሽ ምን ታደርጊያለሽ?
    Onnee koo fuutee deemtee
    Bar maraatuu na gootee
    Qalbii koo fuutee deemtee
    Naan deebisin fudhadhu
    Jaalallee onnee keemmoo
    Jaalala kee naa laadhu
    Yaanni koo bar sii duwwaa
    Shaggee bareedduu
    Hawwaan hawwaa siin hawwaa(x2)
    Shaggee bareedduu
    Hawwaan hawwaa(x2)
    ልቤን ይዘሽ ሄደሻል
    እንደ እብድም አድርጎኛል
    ቀልቤን ይዘሽ ሄደሻል
    አትመልሺው በጭራሽ
    ፍቅሬ ልብሽን ስልሽ
    እኔ ልሁን ምርጫሽ
    ሀሳቤ አንቺን ብዬ
    ሸጌ ቆንጅዬ
    እመኛለሁ፣እመኛለሁ
    አንቺን እመኛለሁ(x2)
    ሸጌ ቆንጅዬ
    እመኛለሁ፣እመኛለሁ
    አንቺን እመኛለሁ(x2)
    ******

  • @derejetesfaye3373
    @derejetesfaye3373 3 ปีที่แล้ว +22

    I love oromoo music. Love people! Beautiful people😍😍

  • @nuitube9490
    @nuitube9490 3 ปีที่แล้ว +29

    የት ነው ያለሽው ሸጋዋይ
    ደብዳቤ እንኳን አትልኪልኝም ወይ
    ሀሳቤ ሁሌም ካንቺ ጋ
    ቆንጆ የሸዋዋ ሸጋ
    ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ
    ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ
    ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ
    አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ
    ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ
    ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ
    (ሸጌ በሬዱ)
    ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6)
    (አስብሻለው/እመኛለው)
    ዝም አላልኩም ብዙ ጥሬያለው
    ረዥም መንገድም ተጉዣለው
    ለዓመታት ጠብቄሻለው
    ብቻዬን ላልመለስ ወስኛለው
    ሻሼ የሸዋዋ ቆንጆ
    ልቤ አንቺን ነው የተመኘው።
    ልክ እንደ ጨረቃ ውበትሽ ያበራል
    አንቺን የመሰለ ከየትስ ይገኛል
    ባይ ብመለከት በብዙ ሀገራት
    ዓለም ላይ አጣሁኝ እንደዚህ አይነት ውበት።
    ነዪ ተቀበይኝ ቆንጆ የሸዋዋ
    ልቤ የተመኘው አንቺን ብቻ ነዋ።
    ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6)
    እስኪ ልጠይቅሽ መልሺልኝ አሁን
    አንቺ የተፈጥሮ ውበት ያደለሽ
    እስኪ ጠይቂኝ ምን ላድርግልሺ
    ካሻሽ ልብሴን ... ካሻሽም ልቤን ልሽጥልሺ
    ወገብሽ ያማረ... ጥርስሽ እንደወተት
    አይንሽ እንደ አበባ ጥምን የሚቆርጥ
    እንደ ጠዋት ፀሐይ ሁሌም ተናፋቂ
    ከተራራው እላይ ምታፀባርቂ
    እዚህ ነኝ እያልሽ ትጣሪያለሺ
    ሺዎች በምኞት አበዱልሺ
    ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6)
    ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ
    ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ
    ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ
    አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ
    ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ
    ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ
    (ሸጌ በሬዱ)
    ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6)
    (አስብሻለው/እመኛለው)

    • @ExactEthio
      @ExactEthio 3 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for the translation 😊 I love this 🎵🎶

    • @selamas496
      @selamas496 3 ปีที่แล้ว

      በዚህ ሁሉ ግጥም ታጅቦ ነው እንዴ የዘፈነው ያንተንም ሃሳብ ጨምረህበታል መሰለኘ

    • @awakekalkedan4766
      @awakekalkedan4766 3 ปีที่แล้ว +1

      wow Nui Tubeግዜ ስጥተክ(ሽ)ስለተረጎማቹልን ገለቱሚ

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 3 ปีที่แล้ว +1

      @@selamas496 be tsuf rezmo new Enji be Tekekel yeteteregoma new Ehet.

    • @yonatal8508
      @yonatal8508 3 ปีที่แล้ว

      Thanks

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 3 ปีที่แล้ว +9

    Wow ነው ልጁ እኔ ከኦሮምኛ ዘፋኞች አሊ ቢራ ና ንጉሱ ታምራት በጣም ይመቹኛል ይሄ ዘኑም ልጁም ደስ ይላል።💕💕

  • @sunshine8605
    @sunshine8605 3 ปีที่แล้ว +62

    ያው ግጥሙ😌
    የት ነው ያለሽው ሸጋዋይ
    ደብዳቤ እንኳን አትልኪልኝም ወይ
    ሀሳቤ ሁሌም ካንቺ ጋ
    ቆንጆ የሸዋዋ ሸጋ
    ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ
    ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ
    ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ
    አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ
    ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ
    ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ
    (ሸጌ በሬዱ)
    ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6)
    (አስብሻለው/እመኛለው)
    ዝም አላልኩም ብዙ ጥሬያለው
    ረዥም መንገድም ተጉዣለው
    ለዓመታት ጠብቄሻለው
    ብቻዬን ላልመለስ ወስኛለው
    ሻሼ የሸዋዋ ቆንጆ
    ልቤ አንቺን ነው የተመኘው።
    ልክ እንደ ጨረቃ ውበትሽ ያበራል
    አንቺን የመሰለ ከየትስ ይገኛል
    ባይ ብመለከት በብዙ ሀገራት
    ዓለም ላይ አጣሁኝ እንደዚህ አይነት ውበት።
    ነዪ ተቀበይኝ ቆንጆ የሸዋዋ
    ልቤ የተመኘው አንቺን ብቻ ነዋ።
    ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6)
    እስኪ ልጠይቅሽ መልሺልኝ አሁን
    አንቺ የተፈጥሮ ውበት ያደለሽ
    እስኪ ጠይቂኝ ምን ላድርግልሺ
    ካሻሽ ልብሴን ... ካሻሽም ልቤን ልሽጥልሺ
    ወገብሽ ያማረ... ጥርስሽ እንደወተት
    አይንሽ እንደ አበባ ጥምን የሚቆርጥ
    እንደ ጠዋት ፀሐይ ሁሌም ተናፋቂ
    ከተራራው እላይ ምታፀባርቂ
    እዚህ ነኝ እያልሽ ትጣሪያለሺ
    ሺዎች በምኞት አበዱልሺ
    ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6)
    ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ
    ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ
    ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ
    አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ
    ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ
    ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ
    (ሸጌ በሬዱ)
    ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6)
    (አስብሻለው/እመኛለው)

    • @mogesregassa9460
      @mogesregassa9460 3 ปีที่แล้ว +3

      Thank you for your translation, Galatoomi!

    • @kalemila3532
      @kalemila3532 3 ปีที่แล้ว

      Tnx😍😍😍gtmu yamral videow bcha adelem

    • @yonasbiru7495
      @yonasbiru7495 3 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @ET-cw8ro
    @ET-cw8ro 3 ปีที่แล้ว +27

    አይገርምም አሁን ደብሮኝ የዛሬ 4 ወር አካባቢ የሰራችሁትን እያየኋችሁ ነበር በአዲስ ተከሰታችሁ
    Love u guys 💕 from 🇬🇧 👀
    ውጭ አገር 10 ሳንቲም ከጨመረ ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ ነው የሚወጣው 😂

    • @hawifita1218
      @hawifita1218 3 ปีที่แล้ว +2

      Here in Canada fuel cost was 89 cents before 2 days and today its 1 dollar. Its every where and you can check USA.

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 ปีที่แล้ว +2

    አበበ አቡሹ እኔም በጣም ነው የምወደው ሸሜ 👏 እናመሰግናለን ዘፈኑም ዳንሰሮችም ደሰ ይላሉ

  • @marikassahunmar5550
    @marikassahunmar5550 3 ปีที่แล้ว +21

    ማርያምን በዚ ዘፈን ስሩ ልላቹ ነበር ሽሜ የኔ ደስታ ከረሜላ 😂😘

  • @demissiebelayneh7943
    @demissiebelayneh7943 3 ปีที่แล้ว

    original, authentic and Magical work of Gutu Abera, nothing to do with Ali Birra ! Zimbileh Atqebaxir !

  • @Tamamelias
    @Tamamelias 3 ปีที่แล้ว +3

    GALATOOMAA with big respect u guys from France 😍🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @sifenkejela9205
      @sifenkejela9205 3 ปีที่แล้ว

      Mudi nutti qabachaa jiruum😡😡

    • @farukekemalali5790
      @farukekemalali5790 3 ปีที่แล้ว

      @@sifenkejela9205 no. Akkasitti hin yaadan.

  • @anisaanyijawee556
    @anisaanyijawee556 3 ปีที่แล้ว +15

    Oromoo music!❤

  • @amboogaragalgala9686
    @amboogaragalgala9686 3 ปีที่แล้ว +1

    Mirtochi nachu 😉👍
    Baay'ee namatti toltuu dhugaa jabaadhaa yeroo mara isiiin hordoofaa kolfii kessaan kessaa kotii 😊

  • @buchuabera1872
    @buchuabera1872 3 ปีที่แล้ว +2

    Shme u have gr8 music test Abebe Abdishu is my favourite artist thanks alot u guys are so beautiful

  • @alemmeheretab3502
    @alemmeheretab3502 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ ቴሌግራማችሁን እንዴት ላግኘው ሁሁ pls some one write me

    • @tarekmamo4780
      @tarekmamo4780 3 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @alemmeheretab3502
      @alemmeheretab3502 3 ปีที่แล้ว

      ታሪኬ አረ ጠይቂልን አንችን ከሰሙሽ በነሱ ሰበብ አንችን subscrib demo arekush haa

  • @semiraethiopia3789
    @semiraethiopia3789 3 ปีที่แล้ว +19

    The intro was..... great.

  • @Amy-ku4wm
    @Amy-ku4wm 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑሮ ጨምሯል እያላችው ሀገራችን እንዳንገባ አታድርጉን በእናታችው ካለንበት ሀገር አይበልጥም እንዳላችውት እኛ ሀገር ከትንሽ መነሳት የሚፈልግ የለም ለዛ ነው እንጂ ተመስገነው 😪 በተረፈ ሙዚቃው ዋው ነው

  • @phonerepairs1186
    @phonerepairs1186 3 ปีที่แล้ว

    19:59 yeman silk new miteraw?

  • @powercell2802
    @powercell2802 3 ปีที่แล้ว +6

    ዋው በጣም ደስ የሚለው💚💛❤🌳

  • @naolabdisa2915
    @naolabdisa2915 3 ปีที่แล้ว

    I like all of u brothers ,this what our country needs right now .

  • @seifegeb5774
    @seifegeb5774 3 ปีที่แล้ว +5

    Baay'ee gaarii dhaa nii baredaa ( betam aref new yamral) !!!!!!!

  • @tinasaron5836
    @tinasaron5836 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍርሽ እምር ብሎብሃል የምወደው አለባበስ አረ ዛሬ ባልኮምት ያሰኛል ሁኔታችሁ በሰላም ነው እዩ እና ሽሜ የሌለ ኡኡኡኡ አላችሁ ከዚ ዘፈን ላይ የምታወጡለት ነገር አጣን ያላችሁት ስንት ገራሚ የኦሮሚኛ ዘፈን እያለ እኔ የአጫሉን ገልገሎቶን በጣም ነው የምወደው ትርጉም እደናተው ነኝ እዲ ዝብርቅርቅ ያለ አጨፋፈር ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ ✌️✌️✌️እወዳችኋለሁ

  • @meskaramtesfey8457
    @meskaramtesfey8457 3 ปีที่แล้ว

    Selame Selame Selame .... Endate nachu beya Seketele Ezi abudabi nurwe azuro lidfage new Eski belji Egrachu le abeyacne Tekome adrgulge wertawen ekfelalwe 😘😘😘

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዘ አደራ እናንተ ናችሁ ኑሮ በዘዴ የተማራችሁት በዚያው እድሜያን ገምቱ

  • @Eeaatt911
    @Eeaatt911 3 ปีที่แล้ว +4

    You have demonstrated the Ethiopianism I wish exists ! Ijoollee Araadaa ብያቸዋለው:: የድሮ ቲቪ ትዝታ ትጠላለሀ Thanks a lot!

  • @hanahana1407
    @hanahana1407 3 ปีที่แล้ว +16

    Galatomma for reaction hawanawa the best music😍

  • @mikiasmusse3726
    @mikiasmusse3726 3 ปีที่แล้ว +5

    we are dying here in Huston, snowed here after 48 years , guys pray for us

    • @ktreview3912
      @ktreview3912 3 ปีที่แล้ว +2

      May God keep y’all safe 🙏 from the well experienced state Minnesota 😂

    • @mikiasmusse3726
      @mikiasmusse3726 3 ปีที่แล้ว

      @@ktreview3912 Thanks, now i felt what you guys in the north have been going through

  • @caaltuulijtewaahidoo9452
    @caaltuulijtewaahidoo9452 3 ปีที่แล้ว +2

    Oromoo ormiyaa music 💚🌳💚🇾🇪🇾🇪🇾🇪🇾🇪🙏🏿🙏🏿💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @biniamalemayehu4418
    @biniamalemayehu4418 3 ปีที่แล้ว +2

    ሼሜዋ አፉ ቢዬሻለው፣ የመረጥሽው ሙዚቃ ማኛ ማኛ ማኛ፣ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነው፣ ትዝታ ትዝታ ትዝታ

  • @martasenbeta9467
    @martasenbeta9467 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፎቹ ዛሬ በCool & the gang መስሎኝ ነበር ዘፈኑ ነበር ..በተረፈ ኑሮ ውጭ በጣም ውድ ነው ግን ጥሩ እነቱ ለምሳሌ ፓስታ ውድ አለ እርካሽ አለ በቃ ሁሉም ነገር እንደዛ አለ እሚገርመው እርካሹ ከምን ይስሩት ባይታወቅም ደረጃውን አልፎ እኩል ወዱ አጠገብ ጉብ ብሎ ታገኝዋለህ በቃ ሚስጥሩ ይሄ ነው እዳትጮህ ያቅምህ ይሰራልሀ ትገዛለህ ...ይሄ ዘዴ በልብስ ፣ በጫማም በሁሉም ነገር አለ ..🥰❤

  • @natideje7616
    @natideje7616 3 ปีที่แล้ว +5

    I'm in love with this music

  • @abagadason7315
    @abagadason7315 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much guys, it so nice to appreciate each other's. Together we will be great.

  • @ashiiteshow7679
    @ashiiteshow7679 3 ปีที่แล้ว

    Wow amazing good job gutu

  • @yetioromo2741
    @yetioromo2741 3 ปีที่แล้ว

    በናተ እድሜ እኩል ነኝ የድሮ ዘፈን ዜና ሁሉንም ስታነሱ ድሮ የነበረው ነገር አሪፍ ነበር ዘፈኑም ጥሩ ነው እና ተናፋቂ ናቹ

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 3 ปีที่แล้ว

    can you please let me know the singer of ''sissi situtiya ''?

  • @አሜን-ጸ4ፐ
    @አሜን-ጸ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ሆይ አይንሽ ነው በለኝ የደነሰው ፍርሽ አደለም በለኝ🤔

  • @mesraktekle9326
    @mesraktekle9326 3 ปีที่แล้ว +1

    ታውቆችኋል ግን በጣም ገብታችኋል ፍርሽ እራሱ እንዲህ ሲመሰጥ አይቼው አላውቅም እዩማ ሌላ ጊዜ ሲደብረው ቃል ሳያወጣ ፊቱ ራሱ ይናገራል በዚህ ዘፈን የሌለ ደስ ብሎታል

  • @bareduusalaleesanyiitaddee1406
    @bareduusalaleesanyiitaddee1406 3 ปีที่แล้ว +2

    Than you so much 🙏❤️

  • @nejathamid9126
    @nejathamid9126 3 ปีที่แล้ว +11

    Uptown Funk በ ኦርምኛ ሲተረጐም ይሄ ነው።

  • @ምርጥአምስትTop5
    @ምርጥአምስትTop5 3 ปีที่แล้ว +5

    How can we get those ሀበሻዊ outfits?

  • @mamehabesha2272
    @mamehabesha2272 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ ምርጦች ስደት ላይ ላለን ሰዎች እንደናንተ ፈታ የሚያደርገን ያስፈልጋል በርቱልኝ

  • @wondimagegnbelayneh7787
    @wondimagegnbelayneh7787 3 ปีที่แล้ว

    Shime ye music mirchashn wedjewalew Abebe Abishu inem wuste nw👏👏👏👍👍👍

  • @AsdAsd-hc6ey
    @AsdAsd-hc6ey 3 ปีที่แล้ว

    Arif sira new yeseraw liju melku gerami new

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 3 ปีที่แล้ว +5

    Damn! That song is so much cool

  • @ilafilame8985
    @ilafilame8985 3 ปีที่แล้ว +2

    እናተ ግን በ1ቋንቋ ብቻ አትኮፈሱ ለማንኛውም እኔ ቶሮግምላቹዋለዉ።
    የት ነው ያለሽው ሸጋዋይ
    ደብዳቤ እንኳን አትልኪልኝም ወይ
    ሀሳቤ ሁሌም ካንቺ ጋ
    ቆንጆ የሸዋዋ ሸጋ
    ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ
    ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ
    ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ
    አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ
    ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ
    ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ
    (ሸጌ በሬዱ)
    ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6)
    (አስብሻለው/እመኛለው)
    ዝም አላልኩም ብዙ ጥሬያለው
    ረዥም መንገድም ተጉዣለው
    ለዓመታት ጠብቄሻለው
    ብቻዬን ላልመለስ ወስኛለው
    ሻሼ የሸዋዋ ቆንጆ
    ልቤ አንቺን ነው የተመኘው።
    ልክ እንደ ጨረቃ ውበትሽ ያበራል
    አንቺን የመሰለ ከየትስ ይገኛል
    ባይ ብመለከት በብዙ ሀገራት
    ዓለም ላይ አጣሁኝ እንደዚህ አይነት ውበት።
    ነዪ ተቀበይኝ ቆንጆ የሸዋዋ
    ልቤ የተመኘው አንቺን ብቻ ነዋ።
    ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6)
    እስኪ ልጠይቅሽ መልሺልኝ አሁን
    አንቺ የተፈጥሮ ውበት ያደለሽ
    እስኪ ጠይቂኝ ምን ላድርግልሺ
    ካሻሽ ልብሴን ... ካሻሽም ልቤን ልሽጥልሺ
    ወገብሽ ያማረ... ጥርስሽ እንደወተት
    አይንሽ እንደ አበባ ጥምን የሚቆርጥ
    እንደ ጠዋት ፀሐይ ሁሌም ተናፋቂ
    ከተራራው እላይ ምታፀባርቂ
    እዚህ ነኝ እያልሽ ትጣሪያለሺ
    ሺዎች በምኞት አበዱልሺ
    ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6)
    ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ
    ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ
    ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ
    አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ
    ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ
    ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ
    (ሸጌ በሬዱ)
    ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀ

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ኑሮ እሚቀንስበት ቀን እና እኔም ከማዳም ቤት እምወጣበት ቀን ናፈቀኝ ምርጦች

  • @nejatkasim4551
    @nejatkasim4551 3 ปีที่แล้ว +2

    Yes yes I'm first 💪💪😝

  • @ዮዲትየማርያምልጅ
    @ዮዲትየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    ቀዮ አንተ ነው ሰላም ባትለን እኳን ገላምጠን ደሞ ዝምታክ ገዳይ ነው ❤❤ እና በጣም ነው ምወዳቹ ሱሶቼ 💚💛❤

  • @tsegadagnr45
    @tsegadagnr45 3 ปีที่แล้ว

    Eshi guadenyoche .......betam aznantachugnql yimechachu

  • @medinaabdullahmedinaabdull872
    @medinaabdullahmedinaabdull872 3 ปีที่แล้ว

    Ymechachu yarada ljoch betam new yemwedachu besra dekme mata lay ltegna sl new yemayachu ena enaten say dkame hulu ytefal ena mrtoche selamachu ybza Abo 👌👍👏❤️

  • @amen3379
    @amen3379 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam selam ye Ethiopia heberetseboche shema fersh eyu selamachu yebezha

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว

    Besaqe Gedelachune Eko Mecheresaha Lay Yemchachu Abooo Brother s

  • @naollove9303
    @naollove9303 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!

  • @tsedeniagebre4061
    @tsedeniagebre4061 3 ปีที่แล้ว +1

    Arife zefen new love it 💚💛❤

  • @hiwe569
    @hiwe569 3 ปีที่แล้ว +5

    ፊሽ ደነሰ ብዬ 🏃‍♀️🏃‍♀️ ለወሬ ስልኬ ተሰብሮ ነበር 🙄ተደፍቼ well belnal😍

  • @rabiyaaalii8637
    @rabiyaaalii8637 3 ปีที่แล้ว +1

    Zefenu betam yamral berta guutuye❤❤

  • @fisahatekalign1507
    @fisahatekalign1507 3 ปีที่แล้ว +3

    "ani waan hawaa sin hawaa ani waan hawaa sin hawaa" new iyalu yalut ine imegnalehu anchin imegnalehu indemalet new.....

  • @dejubabsa9399
    @dejubabsa9399 3 ปีที่แล้ว

    Zefen Ye Beherun Hula Andilaye Yiyaze New Bitu Ok Doma Nachu Enje

  • @redietasfaw9659
    @redietasfaw9659 3 ปีที่แล้ว +12

    5:08
    ሽሜ; ጃዝ ነች እኮ አይደል?
    እዩ ; ወጡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @naimal4851
    @naimal4851 3 ปีที่แล้ว +5

    Oromo👏👏👏👏👏👏🍼

  • @niyatube7411
    @niyatube7411 3 ปีที่แล้ว

    wow top music i love oromo

  • @Sinqiboruu
    @Sinqiboruu 3 ปีที่แล้ว

    Link lekewalaw

  • @kalkidanberhanu9018
    @kalkidanberhanu9018 3 ปีที่แล้ว +1

    finally you guys are reacting to my jam💥💥 the intro lela level lay new

  • @fekadueyob5218
    @fekadueyob5218 3 ปีที่แล้ว

    echi how is we michit nw yaleg

  • @nasiriya-c4n
    @nasiriya-c4n 3 ปีที่แล้ว +8

    ሠላምና ምርቶች አመሰግናለሁ ያልኳቹን ስላቀረባቹ👍✌️

  • @__-517
    @__-517 3 ปีที่แล้ว +6

    ሀዋናዋ እናመሰግናለን ግጥሙን በደንብ አጥንቼው ፅፍላችሀለው
    ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ማለት እመኛለሁ አንቺን እመኛለሁ ማለት ነው

  • @embetemuhe1750
    @embetemuhe1750 3 ปีที่แล้ว

    Nurooo wexer argo yizogn endet lesak miredagn kale

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን መጣቹሁልን እናንተ ባትኖሩልን እንዴት ይገፋ ነበር ኑሮ ሆሆሆሆሆ ኣይለያቹሁ

  • @sabasalahdin5353
    @sabasalahdin5353 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam des telalachu weyena sheme gene achebechebeke betam. ❤️❤️❤️

  • @awemohammed8172
    @awemohammed8172 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for reaction guys 🥰🥰🥰🥰

  • @tigista7276
    @tigista7276 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስ ስትሉ ግን ተረባ አበዛችሁ ቢጫ ምናምን ስትሉ ይደብራል . The best music ever I enjoyed a lot best Oromo song that entertaining. .

  • @tolebelay2591
    @tolebelay2591 3 ปีที่แล้ว +3

    Zefnu ye fikr zefn nw.
    Hawn hawn sin hawn malet degmo temegnush malet nw thanks🙏🙏
    dagmo ye M-pako zefenm siruln pls

  • @tigisttufa269
    @tigisttufa269 3 ปีที่แล้ว

    Wow! Great! keep doing guys.

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 ปีที่แล้ว

    እር ማን እደምዬ ኢትዮጵያ
    አይሯ እኳን ስላም አለው
    እምዬ ሐገሬ እግዚአብሔር
    ሙቴን በምድሬ ያርግልኝ
    እኔስ እማማ ኢትዮጵያ ከብራችን ኩራታችን
    ናት

  • @kebabouch9705
    @kebabouch9705 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful music galatoma

  • @medinaabdullahmedinaabdull872
    @medinaabdullahmedinaabdull872 3 ปีที่แล้ว +15

    ጣሪያ በመንካት የሚታወቀው የኑሮ ውድነት
    .
    .
    .
    .
    ጣሪያውን ቀዶታል😏😏😂

  • @yashiberihun22
    @yashiberihun22 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም 👏👏👏 እንኳን መጣችሁ. አውራና ዶሮዎች እንዲሁም ጫጩቶች 💋የዛሬ ሳምንት ሀገሬ ኢትዮጵያ እገባለሁ. ግን ኑሮውን ስታማርሩ ስሰማ shocked እያደረኩ ነው ሶ. ልምጣ ወይስ ልቅር

  • @cimaayoutube
    @cimaayoutube 3 ปีที่แล้ว +1

    it was so interested,needs to talk on it,i will expect more from them.

  • @boyetube6279
    @boyetube6279 3 ปีที่แล้ว

    abebe abeshu-demmeekoo emilewun simut

  • @dagm1498
    @dagm1498 2 ปีที่แล้ว

    Great song!

  • @jituujituu3485
    @jituujituu3485 3 ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @bjdefa5555
    @bjdefa5555 3 ปีที่แล้ว

    Great reaction, you guys are funny. New fan.

  • @titiayalewu4360
    @titiayalewu4360 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርመኝ የሽሜ ሙዚቃ ማዳመጥ ችሎታ የድሮ ሰው ነገር ነህ

  • @kalkidantesfaye5619
    @kalkidantesfaye5619 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሎብኝ ስወዳቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤️❤️❤️😘😘

  • @saratube9054
    @saratube9054 3 ปีที่แล้ว

    Wow amazing songs

  • @ህይወትሁሌምትትቤትናት
    @ህይወትሁሌምትትቤትናት 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ሀበሻ ፈንድሻወቹ ሥወዳችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበል

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe 3 ปีที่แล้ว

    ke nuro ena ke politics zena yemelew kenate gar new 😍😍😍😍😍😍😍

  • @himia6271
    @himia6271 3 ปีที่แล้ว +1

    We is good

    • @mahitamg7932
      @mahitamg7932 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂💀😂💀💀

    • @himia6271
      @himia6271 3 ปีที่แล้ว

      @@mahitamg7932 LOL

  • @GANAT-jn9rb
    @GANAT-jn9rb 3 ปีที่แล้ว

    Eyu yemeretewu zefeni swedewu❤️❤️❤️

  • @እምየ-ሸ8ጐ
    @እምየ-ሸ8ጐ 3 ปีที่แล้ว +2

    ውጭም ኑሮ ውድ ነው ግን በወር አሪፍ ደሞዝ አለ ይሄ ነው ለውጡ

  • @yafetgk4438
    @yafetgk4438 3 ปีที่แล้ว

    ymechachu yaradyewa tezaz bemakberachu yelaygnaw amlak yakbrachu🙏🏿🙏🏿

  • @dinakadir4888
    @dinakadir4888 3 ปีที่แล้ว +1

    አዎወጣ ያለ ክሊፕ ነው ዘፈኑም ተመችቶኛል የኢትዮጵያን ሙዚቃ ላይ እንዳለ ሪአክት አርጉ ♥️

  • @rabigeorge3982
    @rabigeorge3982 3 ปีที่แล้ว

    Waw I love it amazing 🎶

  • @danbiruk1043
    @danbiruk1043 3 ปีที่แล้ว +9

    እረ ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል
    የ30 ብር ቅቅል 100 ገባ ዝም አልን
    የ400 ብር ጅንስ ሱሪ 1000 ብር ገባ ዝም አልን
    ሽሮ እንኳን ከማን አንሼ ብላ 50 ብር ገባች
    ከትንሽ ጊዜ በዋላ የ አዲስ አበባ ህዝብ ገዳም የገባ መናኝ መሆኑ ነው

    • @zolaman7074
      @zolaman7074 3 ปีที่แล้ว +1

      @@pazparaetiopia be tselot ena be fetari redat newa

  • @anuuyusufe3318
    @anuuyusufe3318 3 ปีที่แล้ว

    Hawanhawa sin hawa ,malet i wish u malet naw ,thank u for react

  • @sarass3984
    @sarass3984 3 ปีที่แล้ว +6

    ኑሮጨምሯል እያሉን አገር መግባት ፈራን ውጭ የሥራ ብዛትጅ ኑሮ ውድነት ምንም አይል የሠው ታዛዥመሆን ይክብዳል ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @asantioromoo3726
    @asantioromoo3726 3 ปีที่แล้ว +2

    Abebe Abishuu❤❤

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 3 ปีที่แล้ว

    ነዳጅ አምራቿ ሰዉዲም የዋጋ ጭማሪ አድርጋለች ስርዓታቹ ስወድላቹ ለዚ ለተደናገረ ትውልድ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ

  • @wengelwondimu1068
    @wengelwondimu1068 3 ปีที่แล้ว +1

    I though it was real😂😂😂😂😂😂 i wish i can see fresh chillin like this🙄😂

  • @musicobest2012for
    @musicobest2012for 3 ปีที่แล้ว +7

    25 birr for one liter is ok compared to the price where I am living. Today's fuel price is almost 72 Ethiopian birr with today's currency value...I always watched your videos and keep it up, Guys. As your best fan, I would like to remind others also maybe we could try to help and promote you guys with types of equipment (Like professional camera for your own production or so on ) or whatever necessary ...I really like all of you as a team and each of u has a different and unique input in this show ..

    • @milena-kg3lm
      @milena-kg3lm 3 ปีที่แล้ว

      Omg dalol we go the same profile pic lol i was like is that my comment 🤣 hello twin

    • @musicobest2012for
      @musicobest2012for 3 ปีที่แล้ว +1

      @@milena-kg3lm 🤣 To be Honest . I thought I was the only one..Big respect for you as well for the message behind our pic..Maybe we have a similar mindset

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

      @@musicobest2012for rom comic series lol I guess it is the season of love ❤️ lol cuties