Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር!! ዶናልድ ትራምፕ ከግድያ ሙከራ ተረፉ!አሜሪካ ደንግጣለች!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024

ความคิดเห็น • 364

  • @yitayalazimera5458
    @yitayalazimera5458 หลายเดือนก่อน +18

    ትራንፕን እንደ ወንድሜ እቆጥረዋለሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ስለሆንን በጣም ደንግጫለሁ የሚያመልከው አምላክ የናዝሬቱ ጌታ ኢየሱስ አዳነው ታደገው ክብር ለታረደው በግ ይሁን

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 หลายเดือนก่อน +5

      የትራምፕ ወንድም ማን እንበል መቸም እንደሱ አውሬ ነኝ ማለትሸ/ህ ነው😂😂😂

    • @user-zs1bc8iy9l
      @user-zs1bc8iy9l หลายเดือนก่อน +1

      ኢየሱስ መቼ ታረደ መፅሀፋ አይልም

    • @orionmakaveli
      @orionmakaveli หลายเดือนก่อน +1

      አታሽቃብጥ

  • @gashawasferie8056
    @gashawasferie8056 หลายเดือนก่อน +7

    የለመኑትን የማይረሳ ያመኑትን የማይከዳው አምላክ እየሩሳሌም መጥተው የፀለዩት ፀሎት አትርፏቸዋል 👍👍👍

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +14

    አለምነህ እጅግ እናመስግናለን ማንም ቢዘግብ እንዳንተ አያስደስተኝም እንግዲህ እስከምርጫውና ከዚያም በሁዋላ ያለውን የፖለቲካ ትኩሳት እየተከታተልክ እንደምታጋራን ተስፋ እናደርጋለን❤❤❤

  • @admasuayele5262
    @admasuayele5262 หลายเดือนก่อน +19

    ድል ለትራምፕ💪

  • @bateldamte
    @bateldamte หลายเดือนก่อน +31

    ፈጣሪ ካልፈቀደ እኳን ከፎከረ ከወረውረ ያድናል ይሉሀል ይሄ ነው ሰላም ለሁም

    • @AbdulEnini
      @AbdulEnini หลายเดือนก่อน +2

      Migerm ababal tekekl

  • @dajak2290
    @dajak2290 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ነው የዳነው እየሱስ የጠበቃቸው

  • @BiruKidus
    @BiruKidus หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን አተረፈ

  • @user-yt6sd8ge5m
    @user-yt6sd8ge5m หลายเดือนก่อน +22

    ድል ለትራፕ

  • @arayagebremeskel6661
    @arayagebremeskel6661 หลายเดือนก่อน +11

    ስንቱን ተገድለዋል ግን ትራፕ ኢግዝአቢሀር ነው ያዳናቸው ምክንያቱ መጽሀፍ ቅዱስ አንብቡ ስለ አሉ

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 หลายเดือนก่อน

      He never Read Trump Bible every other4 years they went church after that they are waiting Election comeing

  • @yamralhagere5294
    @yamralhagere5294 หลายเดือนก่อน +50

    እሳቸው እኮ ጆሮዋቸውን ብዙም አይጠቀሙበትም ምላሳቸው ካለ በቂ ነው

    • @ethioeritreaupandup1074
      @ethioeritreaupandup1074 หลายเดือนก่อน +3

      😂

    • @undertakenow336
      @undertakenow336 หลายเดือนก่อน +2

      ኢትዮጵያዊ አይደለህ እንዴ ይሄን በምን አወቅህ።እንደዚህ ዓይነት ዝርዝር አስተያየት መስጠት የሚችለው አሜሪካዊ ዜግነት ያለው ሠው ብቻ ነው።አንተ እንዲህ የማለት ዝርዝር ዕውቀቱም መብቱም የለህም።ስለሌላ ከመፈትፈትህ በፊት ስለ አብይ፤።ሰለ አዳነች ስለ ወረዳህ ስራአስፈፃሚ ፈትፍት ፤።ተች።ዱዳ።

    • @TMAG62
      @TMAG62 หลายเดือนก่อน

      Tikikil neh .. enezih ashkabachoch​@@undertakenow336

    • @sahowluhehod3742
      @sahowluhehod3742 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @selamawetketema4257
      @selamawetketema4257 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c หลายเดือนก่อน +2

    ❤እግዚአብሔር አለ ❤ለዛም ተርፍ❤❤❤

  • @dahabaraya4906
    @dahabaraya4906 หลายเดือนก่อน +10

    አለም ንወሴ በርታ ወንድማችን እኛ የንተው ዜና ከሁሉም የበለጠ ነው❤

  • @yitayalazimera5458
    @yitayalazimera5458 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ወንድሜ ትራንፕ አሜሪካን እንደገና እንድትጸልይ አደርጋታለሁ ስላለ ሰይጣን ተነስቶበታል ግን የሚያመልከው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይታደገዋል

  • @user-me1yr8uq4m
    @user-me1yr8uq4m หลายเดือนก่อน +3

    🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸ትራምፕ ፈጣሪ ጠብቆታል።

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ካለምክንያት አላተረፈውም እሱ ያውቃል

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 หลายเดือนก่อน +23

    እመነኝ ትራምፕን የሚያቆመው የለም ከማሸነፍ 🙌🙌🙌
    ሽንፈትና ኪሳራ ለኢሉምናንቲዎቹ ዲሞክራት😤😤👺👺👺👺

    • @aterera1047
      @aterera1047 หลายเดือนก่อน

      ርሀብተኛ ኦርቶዶክስ

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar หลายเดือนก่อน +1

      ​@@aterera1047
      ዜናዉ ስለ ትረሞፖ ። ዘሎ ስለ ኦርቶዶክስ መናገር ምን የሚሉት ልክፍት ነዉ??? ፍናፍቶች !!!! እግዚአብሔር የምህረት እጁ ሰፊ ነዉ። ኦርቶዶክስም በሯ ክፍት ነዉ አጥምቃ ሰዉ ታደርጋለች።የቅዲስ መንፈስ ረሀብተኞችን በእግዚአብሔር ቃል ታጠግባለች።

    • @najathasan9285
      @najathasan9285 หลายเดือนก่อน +1

      ዜናው ስለ ሰው ሀገር ትራምፕ ኦርቶዶክስን መውቀስ ምን የሚሉት ነው አይ የኛ ነገር

    • @aterera1047
      @aterera1047 หลายเดือนก่อน

      @@najathasan9285 አብዘሀኛዉ ኦርቶዶስ የሰላም የመከባበር የእኩልነት ፀር ነዉ። ኢሉሙናት 666 እያሉ የፈጠራ ታሪክ እየፈጠሩ ሰዉን ይገላሉ። እኔ እራሴ ኦርቶዶክሰ ነኝ ግን አመዛዝናለዉ።

    • @Yaya-wf4ub
      @Yaya-wf4ub หลายเดือนก่อน

      ​@@aterera1047read Bible

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 หลายเดือนก่อน +5

    አገርህ ላይ እያለቀ ላለው ህዝብም ልክ እንደዚህ አድርገህ ብዘግብልን ጥሩ ነበር

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 หลายเดือนก่อน

      አለምነህ ቦቅቡዋቃና ፈሪ ነው ስለ ሀገሩ እንዲህ ለመዘገብ ይፈራል

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q หลายเดือนก่อน +20

    መግደል መሸነፍ ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ።

    • @Ambassel
      @Ambassel หลายเดือนก่อน +4

      ዘንዶው አብይ አህመድ በአፍሪካ ቁጥር አንድ ገዳይነቱን አለም አውቆታል ኮሬ ኔጌኛ የማን ገዳይ ቡድን ነው?

    • @Mneymar11
      @Mneymar11 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

    • @yegledemissie9469
      @yegledemissie9469 หลายเดือนก่อน +4

      what ? አብይ አህመድ እኮ በሚሊዮን የሚቆጠሩ እየገደለ ነዉ::

    • @rodasasefa4048
      @rodasasefa4048 หลายเดือนก่อน

      እንደ አንተ በቁማችሁ የሞታችሁ ተቆጥሮ መሆን አለበት😅😅​@@yegledemissie9469

    • @user-ul6mj9pj1m
      @user-ul6mj9pj1m หลายเดือนก่อน +3

      ክክክክክክክክ አቢይ ዘንዶው ከሰው ሂወት የአረብ ዘንባባ የሚበልጥበት እርኩስ ስንት ሰው ሲገል ነው የሚሸነፈው

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน +19

    ዛሬ የአመቱ ስላሴዎች ናቸው ። ስላሴዎች በእለተ ቀናቸው ትራምፕን በተአምር አተረፉዋቸው ።

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes หลายเดือนก่อน +3

    ጆኒፍ ኪኔዲን እንደዚህ አይደል እንዴ የገደሉት
    ምክንያቱ እራሱ ይዘገንናል ታዋቂ ለመሆን ብዬ ነው ነው ያለው ያሳዝናል

  • @amena2065
    @amena2065 หลายเดือนก่อน +20

    Let’s go Trump ውይ ጉድ ሴራቸው ከሽፈTnx God 🙌🏾for president Trump

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 หลายเดือนก่อน +2

      Mashekabet yilihal

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም! አዋዜ በግድያ ሙከራው ላይ እኔ የተመለከትኩት የልዑል እግዚአብሔር አምላክን ኃያልነት ነው ። ትራምፕ እውነቱን ይሁን ውሸቱን አላውቅም ግን የሕያው የልዑል እግዚአብሔር አምላክን ስም ይጠራል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አተረፈው እንጂ ገድለውት ነበር። እኔ በጣም እጅግ በጣም ነው የደነቀኝ።

  • @user-ji8lz3kz1t
    @user-ji8lz3kz1t หลายเดือนก่อน +14

    ትራምፕ የተሻለ ሰው ነው እንኳን እግዛኣቢሄር ኣተረፋቸው

  • @redwankemal7689
    @redwankemal7689 หลายเดือนก่อน +4

    የድሮ ድምህና ቅላጼ ምነው ጠፋ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t หลายเดือนก่อน +2

    የግድያ ሙከራው በእርግጥ ለዶናልድ ትራምፕ ማሸነፍ ትልቅ አስተዋጽዖ ይኖረዋል ። በእርግጥም ያሸንፋሉ ።

  • @user-ho4zp8mv3x
    @user-ho4zp8mv3x หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ትረፍ ያላት ነፍስ

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa หลายเดือนก่อน +17

    ፊልሙን እንዳየሁት ልክ ጥይቱ ሲመታው የሆነ ቢምቢ የሚያባርር ነበር የሚመስለው፡ መትረፉ በጣም ዕድለኛ ያደርገዋል።

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 หลายเดือนก่อน

      Teyet leza new keyu negerem kelem enji dem ayedelem

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካ መሳሪያ መያዝ ልክ እንደ ሲጋራ ከሱቅ የሚገዛ አገር ናት ትራፕ ለግብረሶዶሚያዊ መድሀኒት ነው ግን እንደልቡ የሚያወራ ነው በኢትዮጵያ ጉዳይ ሲወራ በጣም ነበር የጠላሁት ለግብፅ አግዞ ታፈነደዋለች ግድቡን ሲል ከትልቅ አገር መሪ የማይጠበቅ በምርጫ ሲወድቅ ደስ ነው ያለኝ አሁንም ከመጣ ይበጠብጣል አባይን ግድብ ግብፅ በጣም ነው የምትወደው ትራፕን

  • @ad1187
    @ad1187 หลายเดือนก่อน +6

    በመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ።እጅግ የሚገርም ነገር ነው እንደው ስልጣን ሰላም ያሳጣቸው ።

  • @user-vm7cd7pn7m
    @user-vm7cd7pn7m หลายเดือนก่อน

    May God bless dear Alemneh wasa

  • @user-pd5gr3mh4s
    @user-pd5gr3mh4s หลายเดือนก่อน

    አለምነህ ዋስየ
    God blessing you. You are great journalist you analyze is perfect and balance.

  • @tesfayehaile6163
    @tesfayehaile6163 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገረ ዲሞክራሲ ተብላ በዓለም ላይ ብዙ የተወራላት አሜሪካ ጉዞ መጨረሻውን መጠበቅ ይበጃል።

  • @HagerawiSnit-eb7fz
    @HagerawiSnit-eb7fz หลายเดือนก่อน +3

    ለምን ፑቲንን ልታሳንሰው እንደ ሞከርክ ኣይገባኝም

  • @Ninanh-kp5fw
    @Ninanh-kp5fw หลายเดือนก่อน +6

    Oh God Thank you!

  • @user-yt6sd8ge5m
    @user-yt6sd8ge5m หลายเดือนก่อน +13

    ለምን አብይን በነካ እጃቸው እማይመቱልን😊

    • @abesema4572
      @abesema4572 หลายเดือนก่อน +5

      የሠው ሞት የሚያስደስታቹ ሠዋች ለራሳቹ ይሁን ምድረ እከፍ

    • @feqerad5323
      @feqerad5323 หลายเดือนก่อน +5

      ሞክራችሁ ነበር እኮ ሰኔ 16 ላይ ፣ ተረሳ እንዴ?
      አልተሳካም ጥበቃው ከ እላይ ነው!!

    • @merimeri530
      @merimeri530 หลายเดือนก่อน +4

      የአንተን ጠንጋራ ጭንቅላት መጀመሪያ ቢያነሱልህ ከብት

    • @EdenEdenyilma
      @EdenEdenyilma หลายเดือนก่อน

      Libdah

    • @rrebka3396
      @rrebka3396 หลายเดือนก่อน +4

      አታስበው አብይን የሚጠብቀው ፈጣሪ የት ሄዶ

  • @esayasmotti228
    @esayasmotti228 หลายเดือนก่อน +5

    ትራንፕ ከምላሱ ውጪ እውነተኛ ሰው ነው አንተ አልተረዳኸውም !!!

  • @helenhussien1670
    @helenhussien1670 หลายเดือนก่อน +7

    ቀላል ጠበቅንክ መሰለክ 🥰

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፋቸው

  • @NegusaTase
    @NegusaTase หลายเดือนก่อน +6

    አሁን እኮ ለየ ትራፕን አጭበርብረው አሁን በድጋሜ እንደሚያሸንፍ ሲረዱ ተኩሰው ለመግደል ሞከሩ ትራፕ ትክክል ነበር እውነቱ ከሰተ

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 หลายเดือนก่อน +3

    Alemneh Wasse 🎉🎉❤❤
    Kifu Ayinkak 🖤♥️🤍🖤♥️🤍👍👍👍👍👍👊👊👊👊👊

  • @MeazaSisay-fe8kz
    @MeazaSisay-fe8kz หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄርንያዘሁሌአሸናፌነው

  • @Ema-nk6gj
    @Ema-nk6gj หลายเดือนก่อน +6

    እግዚያብሔር የንስሐእድሜ ጨምሮልህነው ትራምፕ ወደእግዚያብሔር ብትመለስ ይሻልሐል ታዋቂነትህ ስልጣንህ ከምንምአያድንህም

  • @bereketnigussie4579
    @bereketnigussie4579 หลายเดือนก่อน +3

    ተኳሹ ቶማስ ማቲው ክሩክ ይባላል!!! ከፖሊስ አስቀድመው እማኞች ማንነቱን አውጥተው ነበር; ይሄን ኮሜንት ከመፃፌ ከ20-25 ደቂቃ በፊት ደግሞ ፖሊስ የግድያ ሙከራውን ያደረገው ይሄው ግለሠብ ስለመሆኑ አረጋግጧል!!! አትዘግዩ!!!

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 หลายเดือนก่อน

    በዚህ የግድያ ሙከራ ፋኖ ሀላፊነቱን ወስዶ ይቅርታ ይጠይቅ::

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያልቆረጣት ነፍስ 🙏

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ዘገየህ

  • @FortyfourMertule-iv4gu
    @FortyfourMertule-iv4gu หลายเดือนก่อน +1

    እንደሚገደል ብዙዎች ግምት ነበራቸው ።

  • @adanekorbu2641
    @adanekorbu2641 หลายเดือนก่อน

    May God protect and recover him soon Donald trump

  • @mussietesfayetesfaye2629
    @mussietesfayetesfaye2629 หลายเดือนก่อน +1

    Good job guys ❤🎉 from eritrea

  • @SherefaSeman-vo6if
    @SherefaSeman-vo6if หลายเดือนก่อน +3

    እግዛብሔር ይመስገን አላለም ኧረ አንተም አብረኽው ሙት ደነዝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @faayoofaayee2657
    @faayoofaayee2657 หลายเดือนก่อน +2

    zare betam zegyitehal! Betam new yezegehew!

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 หลายเดือนก่อน +4

    What about our thousands of displaced..there is no news about it?

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ቆየህ 3 ሰአት አለፈው ዜናው

    • @helenhussien1670
      @helenhussien1670 หลายเดือนก่อน +2

      አንተ ካየኸው ነው 3 ሰሃት እኛ 6 ሰሃት ነው የጠበቅነው አዋዜን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp หลายเดือนก่อน

      የአመቱ ስላሴዎች በዕለተ ቀናቸው አተረፉዋቸው።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 หลายเดือนก่อน +1

      ቆይቶም ቢሆን በዝርዝር ነግሮናል እናመስግነዋለን❤❤❤

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 หลายเดือนก่อน +12

    ፈጣሪ ይረደዋል ትራምፕን የግብረሶዶም ህልም ያበቃል

    • @aterera1047
      @aterera1047 หลายเดือนก่อน

      ትራምፕ ቢመረጥ አሜሪካ መግባት የለም እርዳታ የለም ጥቁር ተሰብስቦ ወደ አፉሪካ የመለሳል። እመኚኝ ወንድምሽ ወይም እህትሸ ጌይ ናቸዉ

    • @tarikueshetu1464
      @tarikueshetu1464 หลายเดือนก่อน +2

      @@aterera1047 በሽተኛ

    • @aterera1047
      @aterera1047 หลายเดือนก่อน

      @@tarikueshetu1464 ጥንብ መሀይም ኦርቶዶክስ። የሰላም የእኩልነት ፀሮች

  • @SolomonVA
    @SolomonVA หลายเดือนก่อน +1

    ትራምፕን ለመግደል ሙከራ ያደረገውና የተገደለው የ Pennsylvania ነዋሪ 20 አመት ወጣት Thomas Matthew Crooks መሆኑ ታውቋል። እግዚአብሔር እንኳን አተረፈው፡ ቢሞት ብዙ ትርምስ ይፈጠር ነበር።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh หลายเดือนก่อน +1

    thank u አዋዜ

  • @HilinaT
    @HilinaT หลายเดือนก่อน +7

    ዜናውን ስሰማ ተንደድሬ TH-cam ላይ ያ አለምነህ ስምቶት ይሆን ብዬ ይሀው አገኘሁህ

    • @rodasasefa4048
      @rodasasefa4048 หลายเดือนก่อน

      አለምነህ እረሀብ ነዉ😂😂😂 ይሔማ ጮማ ወሬ እኮ ነዉ

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 หลายเดือนก่อน +3

    የነ ትራንፕ ደጋፊዎች ደግሞ የጆ ባይደንን ግራ ጆሮ በጥይት ለምዝገው በቀላቸውን ለመወጣት መሞከራቸው አይቀርም

  • @tesfayteklehymanot1343
    @tesfayteklehymanot1343 หลายเดือนก่อน +1

    እግዜአብሄር እንኳን በጆሯቸዉ አሳለፈዉ እሳቸዉ እንዲሸነፋ ነዉ የምመኘዉ ሆኖም ግን አሜሪካ ታላቋና አእላፍ ምሁሯን ቧሉባት አገር የሁለቱ ሽማግሌዎች ዉድድር ለአለማችን ጥሩ ትምህርት አይደለም። ሰላም ለኧማችን!

  • @zack1388
    @zack1388 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ አለምዬ በጣም ነው የማከብርህ።አንተን እየሰማው ያደኩኝ ነኝ።ድምፅህ በሬዲዮ ሲሰማ ሰፈሩ ይደምቃል። በዛሬው ትንተናህ ላይ አሜሪካ ላይ እንደሚኖር አንድ ጥቁር አስተያየት ለመስጠት ያህል ግራ የሚያጋባ ዘመን ነው።ትራምፕ የዘረኞች መጋለቢያ ፈረሳቸው ነው።ይህንን ለመመስከር እንደኔ ያሉ በተለያየ የአሜሪካ ከተማ ለስራ የምንዘዋወር ጥቁሮች ከበቂ በላይ ማስረጃ አለን።በሪፑብሊካን የተጥለቀለቁት ከተሞች አይን ያወጣ ዘርኝነት አለባቸው።በቅርቡ እንኳ አንድ ኤርትራዊ ወንድማችንን አንገቱን አንቀው ሲያንገላቱት በቲክቶክ ቀርቦ አይታችኋል።መፅሐፍ ቅዱስ እያነበቡ የጥቁር ጀርባ ሲተለትሉ ከነበሩ ሰዎች ንፁህ ክርስትናን መጠበቃችሁ ይገርመኛል😏 በሌላው ግን ደግሞ በአማላይ ሚዲያና የትምህርት አቀራረብ ልጆቻችንን ከተፈጥሮአዊ ፆታ በተቃርኖ እያስኬደ የሚመነትፍ ጠርዝ የነጠቀ ሊበራል የሆኑ ዲሞክራቲክ ፓርቲ አለ። የተሻለው እስኪመጣ እንጠብቃለን።

  • @banibani1076
    @banibani1076 หลายเดือนก่อน +2

    ለምንድ'ነው ghostcity የምታሳየን 😢

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 หลายเดือนก่อน +26

    ይሄ ግልጽ ነው የባይደን ሴራ ነው ከኔቶ ጋር በመሆን ሳይደፋን ቀድመን እንድፋው ብለው ። TRUMP first

  • @user-iq1vz7jh9r
    @user-iq1vz7jh9r หลายเดือนก่อน +8

    የጥይት ህመሙ ይወቀዉ ሚሥኪኖችን የሚፈጅበት ህመሙ ይወቀዉ እንኳን ተመታ

    • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
      @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 หลายเดือนก่อน

      Min arege?

    • @najathasan9285
      @najathasan9285 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ አይባልም ምን ጊዜም ዋጋ ከላይ ነው ስለ ሀገራችን ኢትዯጵያ መጸለይ አይሻልም ???

    • @mesfinhaile2244
      @mesfinhaile2244 หลายเดือนก่อน

      Dumb

    • @kingmuller5189
      @kingmuller5189 หลายเดือนก่อน +2

      ሚስኪኖችን አልፈጀም እሱ፡ ባይደንን ከሆነ ትክክል

    • @hanasheferaw7147
      @hanasheferaw7147 หลายเดือนก่อน

      You don’t know what you’re talking about!

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน +3

    ምድነው ሚታየውእና ሚሰማው በጣም ያሳዝናል

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 หลายเดือนก่อน

    እግዜር ካላለው ምንም ነገር ሊሆን አይችልም።

  • @kinfeteferi4164
    @kinfeteferi4164 หลายเดือนก่อน +1

    ዴሞክራቶቸ ን የአሜሪካ ሕዝብ ምን ያህል ያውቃቸዋል ሻጥረኞች ይመስለኛል

  • @mindayearge8097
    @mindayearge8097 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር ኮልመጣ መችም አይሞትም ዶላን ትራፕ እግዚአብሔር ይማሮት

  • @zack1388
    @zack1388 หลายเดือนก่อน

    ሰይጣኑን ሰውዬ እግዚአብሔር በምህረቱ አተረፈው

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 หลายเดือนก่อน

    ኬንዲ ፣ ሬገን እና ብዙ ሌሎች. የአሜሪካ ዲሞክራሲ ተሸረሸ። ሰዎች በጭራሽ ደህንነት አይሰማቸውም ።

  • @mindayearge8097
    @mindayearge8097 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳን አተረፋቸው

  • @SeidYesuf-ue8ky
    @SeidYesuf-ue8ky หลายเดือนก่อน +1

    i i መሻላህ ሙከራው የሚበረታታ ነው የአልሞ ተኳሹ መሳቱ ነው ትንሸ ቅር ያለኝ ተኩሱ ታርጌት መትቶ ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር ግን አይቀርለትም በአለም ህዝቦች ድም እጁ ተጨማልቆ እየኖረ ከዝች ጥይት ማምለጡ ብቻ ነው የገረመኝ

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj หลายเดือนก่อน

    በትክክል ገልጸዋል ❤

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 หลายเดือนก่อน +2

    Alemneh the event takes place almost 3 hours ago
    Where have you been?
    Anyway hearing such acts in America, the world's greatest country is simply insane

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 หลายเดือนก่อน +2

    Trump 💪💪💪

  • @kumelachewaga8831
    @kumelachewaga8831 หลายเดือนก่อน

    የዘለንስኪ አና የኔቶ እጅ አለበት

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ነዉ።

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 หลายเดือนก่อน

    ፖለቲካ ሰውን እየበላ እኮ ነው እድሜውን የሚያረዝመው።

  • @habesha9941
    @habesha9941 หลายเดือนก่อน

    Trump 2024💯💯💯

  • @mistube1101
    @mistube1101 หลายเดือนก่อน +1

    ይዶናልድ ትረምፕ መገደል ለአሜሪካ ቀውስ እንጂ ለአለም ሰላም ነው አስጊ አይደለም ፖለቲካን የምትተረግሙት ከአሜሪካ ጥቅም አንፃር ነው ወይስ እንደ ፖለቲካ ነው ?

  • @RichMm-jn3eq
    @RichMm-jn3eq หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለሀማስ ድል ለዶክተር አብይ 🇵🇸🇪🇹🇪🇹

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna หลายเดือนก่อน

    በእዉነት አሚሪካ አሁን መወሰን ያለበት
    የጦር መሣሪያ አጠቃቀም ጉዳይ መወሠን አለባት።

  • @user-kr8ny6gb7j
    @user-kr8ny6gb7j หลายเดือนก่อน +1

    Min ale bimoti plz dayi

  • @admasudawd2503
    @admasudawd2503 หลายเดือนก่อน +5

    አለምነህ ሌላ ሰበር ዜና ሲኖር ወይ የግል ስልክህን ስጠኝ እና ልቀስቅስህ

  • @MeazaSisay-fe8kz
    @MeazaSisay-fe8kz หลายเดือนก่อน

    እየሱስያድኔል

  • @berekettesfe4338
    @berekettesfe4338 หลายเดือนก่อน +3

    Berta almnh gobez gaztya nhe

  • @danielkebede2765
    @danielkebede2765 หลายเดือนก่อน +2

    ሰበር ዜና ኮሜርሻል አለው እንዴ😮

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9z หลายเดือนก่อน +9

    መመታቱ ቢያሳዝንም ግን ህመሙን ስለቀመሰው ጥሩ ነው ንጹሀንን ለሚጨርሱ ስለሚያገለግል😢

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀሀ ዘመዶችሺ ጨቋቸዋል እሱ ከተመረጥ የአረብ ህዝብ አለቀልን ብለው ሰግተዋል

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q หลายเดือนก่อน

      ምክንያቱም እስራኤልን በጣም ይዎዳል ኢባሴውን እስራኤል ውስጥ እየሩሳሌም ያሰቀመጠ የመጀመሪያ ገዢ ነው እሄን አለም ያውቃል ሰለዚህ ዘመዶችሺ ምጥ ላይ ናቸው ደግሞ መሞከር እጂ አይሳካላቸውም አቺ ጭጋፍ ቅምጣም ስላም

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z หลายเดือนก่อน

      @@user-py5yb9xi7q ተመርጦ አይተነዋልኮ ምን አመጣ እንደውም ከወራሪዋ ጋር ለማስማማት የመጀመሪያ ጉብኙቱን ሳኡድ ነበረ ያደረገው ግን ወፍ የለም ማን ለፈላሻ(ለወራሪ ) ይሰግዳል እንደናንተ ካልሆነ በስተቀር እንናተ ናችሁ ለይሁዳ የምትሰግዱት ለነሱ የምሰግዱትን ያህል ለፈጣሪ ብሰግዱ ምናልባት የተሻለ ታገኙ ነበረ እንደት እንደሚጠሏችሁ ብታውቁ😂 አር የነካው እንጨት ነው የምትመስሏቸውኮ

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z หลายเดือนก่อน

      @@user-py5yb9xi7q ክክክክ ቀስ መቼም እንዳንች ራቁት ከመሄድ መጠምጠም ይሻላል አንች የሶደማዊያን ደጋፊ😂😂 እኔ እንዳንች መቼ ሶደማዊያንን እደግፋለሁ ደሞ ይወዳል ትያለሽደ ከወደዳት ለምን የገዛ ሀገሩ ወስዶ አያሰፍራትም የሰው ሀገርን በወረራ የያዘችውን ከሚሰጣት ኦ 75አመት በፊት የት ነበሩ?

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal หลายเดือนก่อน +1

    Why you didn't say ...the Hero Biniyam Grimay
    Make history for proud of Africa. ?

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 หลายเดือนก่อน +2

    አለምነህ , ተኝተህ የምታነብ ይመስላል!

  • @REd-jl5tc
    @REd-jl5tc หลายเดือนก่อน +4

    የኛም አንዴ በቀመሠ

  • @brookdegrosy6440
    @brookdegrosy6440 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ነው እግዚአብሔር ታድጎታል ደንግጫለው እጅግ ፈርቻለውም ግን አምላክ ቀደመ ቢሆን ኖሩ ብዙ ችግር ይፈጠር ነበር

    • @leuismesfin3443
      @leuismesfin3443 หลายเดือนก่อน

      What kind problem 😂😂😂😂kedada

    • @leuismesfin3443
      @leuismesfin3443 หลายเดือนก่อน

      Please Please stop talking about out of usa news because of you don't need to know non

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg หลายเดือนก่อน

    አይ አሌ የዋህ ነህ አሜሪካ እኮ አሁን እኮ እንደ አሜሪ ውጥንቅጥ የሴራ ፖለቲካ የሚያሰጋት አገር የለችም ዞሮ ዞሮ ከዛሬ አርባና ሀምሳ አመት የተጀመረ ስልጣን ሽኩቻ አሁንኮ የምስራቁ ማየል እኮ የአሜሪካንን የምርጫ ነጻነት እየነጠቀ እንደሚሔድ አትጠራጠር ወደፊት የአሜሪካ ውጥንቅጥ ፖለቲካ በሷ ትከሻ የሚተማመኑ ሀገሮች ብቻ ሳይሆ አሜሪካንን እንደፈጣሪ ሲተማመኑ የነበሩ ፖለቲከኞችም ግለሰቦችን የሚፈትን መሆኑ አይቀሬ ነው።

  • @sositeresa7568
    @sositeresa7568 หลายเดือนก่อน

    ወዳጅ የተደረገው ሁሉ ድራማ ነው።በጣም የሚያስቀኝ ግን በክርስቶስ አንድ ስለሆንን በመትረፉ ደስ ብሎኛል ምትሉ ኢትዮጵያውያን ናቹ😂 የናንተ ክርስቶስ ግብረ ሰዶማዊነትን ሚደግፍ ነው እንዴ?ሲቀጥል ደሞ ምን አገባን እኛ ለምን ድብን አይልም የራሷ አሮባት አሉ

  • @fufutube5153
    @fufutube5153 หลายเดือนก่อน

    ከጀርባው ቅሌታሙ እና የደም ነጋዴው ባይደንና አጋሮቹ እጅ አለበት ሳይተኛ የተፈታ ነው ይሔ

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x หลายเดือนก่อน +1

    ትራፕ ያሸንፋን ባይደን እራሱን የሳተ የተረገመ ሰው

  • @user-ww2pl7vm1c
    @user-ww2pl7vm1c หลายเดือนก่อน

    አለም ነዋሴ እዚህ ላይ ያልገባህ ነገር አለባይደን ከቀጠለ ጥሩ አይደለም ብዙ ሚሲጥር አለ ብዙ ዲግ አድርግ

  • @user-sb8ip2ef3t
    @user-sb8ip2ef3t หลายเดือนก่อน

    Trump 2024

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 หลายเดือนก่อน

    Kelem new dem ayedelem, ere bakeh ante seweye atezebarek

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 หลายเดือนก่อน

    አሜሪካ መሪና ያጣች በሽማግሌወች መጫወቻ የሆነችእና ወጣት ሙህር መሪ ያጣች ህልውናዋ አደጋ ላይ አገር ነችነች

  • @Minilik_the_2nd
    @Minilik_the_2nd หลายเดือนก่อน

    Abiy ahemed style