ሃንኤል እንደገነ ለሊቃውንት የውይይት ጥሪ | Haniel | Melos | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube |ተናገር እውነቱን |ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025
- Haniel | kalu project | ሃንኤል | Elshaddai tube |melos | ኤል ቃል tube | ተናገር እውነቱን | faithline
#elshaddaitube #ሃንኤል #ኤልቃልtube #ተናገር_እውነቱን
#melos #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #habesha #faithline
2 ቆሮንቶስ 2:17፤ የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንምና፤ በቅንነት ግን ከእግዚአብሔር እንደ ተላክን በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ሆነን እንናገራለን።❤
ዮሐንስ 7:18፤ ከራሱ የሚናገር የራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላከውን ክብር የሚፈልግ ግን እርሱ እውነተኛ ነው በእርሱም ዓመፃ የለበትም።❤
ራእይ 22:18፤ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
ራእይ 22:19፤ ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።❤
ኑኑ እንማማር እያሉ አይደል እነ ለምን አትወያይም፡
ፀጋውን ያብዛላቹ
ምሳሌ 30:6፤ እንዳይዘልፍህ፥ ሐሰተኛም እንዳትሆን፡ በቃሉ አንዳች አትጨምር።❤
❤❤❤❤❤
❤🎉
በነገራችን ላይ ይኤን ያህል ከእግዚአብሔር ቃል ጋር መዳፈር በጣም ያማል እንዴት አፉን ሞልቶ 66 እርኩስ ነውይላል ይሄን ንግግር ከተናገረው ሰው በፍፁም ውይይት አያስፈልግም አንዳንዶች ከእሳት እየነጠቃችሁ ሊሉችን ግን የሚል ቃል አለ ስለዚህ እንዲህ አይነቶ አጥያቱ እንዳይበዛ
እነሱ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ላይ አምጸው ባላመኑ ሰዎች ስህተትና ልምምድ ሳይቀር የኃይማኖት ስርአትንና ዶግማን የሚቀርጹ እርጉማን ናቸው። አንድ ቀን ሎጥ ሰግዷል፣ ናቡከደነጾር ሰግዷል፣ ሩት ሰግዳለች ብሎ ዘላቂ የኃይማኖት ዶግማ የሚያደርጉ ሰዎች ናቸው።
ዝም ብለህ ባትዘባርቅስ ወንድሜ ማፈሪያ
እስት ዕውቀት ካለህ ጥርውን ተቀበልና ተወያይ!!!
#የትፎዞነት አስተያይት አትጻፍ😅😅😅😅
❤❤❤❤