Asefu Debalke - አሰፉ ደባልቄ- አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ-NEW Music Video -2020-

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @getayedegu5296
    @getayedegu5296 ปีที่แล้ว +3

    እረ በስንት ዓመት ይህን መረዋ ድምፅ ሰማነው ከድሞፃውይነት ወዴ ባለሃብትነት መቀየር እጆግ በጣም ደስ ይላል።እድሜና ጤና እንዲሠጥሺ ከልብ እመኞለሁ። በቅርቡ ወዴ ሀገርሽ መጥተሺ ኢንቨስት እንደሞታደርጊ ሠምቻለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ።

  • @beshawazemeraw8922
    @beshawazemeraw8922 2 ปีที่แล้ว +3

    ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ የሀገር ፍቅር ስሜት ያስተሳሰሩን እና ባለውለታ መሆን ትልቅነት ነው እናመሰግናለን ።

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw 2 ปีที่แล้ว +3

    Asefu - you on your own showed us what Wolloye means; I was a teenager when I loved your songs, as a Radiographer I worked in remote part of Ethiopia - you know what I mean. In those days we only get to listen in hotel the songs I still love.💚💚💛💛❤❤🙏🏽

  • @romangina5121
    @romangina5121 ปีที่แล้ว +1

    አደኛ ያሁኖቹማ ዘፈኞች ተጫወቱብን ምድረደነዝ

  • @wendmenehfikadu2684
    @wendmenehfikadu2684 ปีที่แล้ว +1

    አሰፉ አንቺ ዘላለም ቢደመጥ የማይሰለቸ ሙዚቃ ነው ድምፅሺ ስሰማ መሬት ተከፍቶ ዪዋጠኝ

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 2 ปีที่แล้ว +4

    I love you 🙋🏾‍♀️The Beautiful Amhara people ❤✔💯

  • @asratyesmaw3448
    @asratyesmaw3448 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው የሚገርመው ከ25 አመት በጏላ ድምጽ መስማት ድምጿ እንደነበረ ነው

  • @solomondabashe4971
    @solomondabashe4971 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው ምወዳት

  • @birhanuassefa3611
    @birhanuassefa3611 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ሙዚቃ በልጅነቴ ነው ማውቀው ፣ ስሰማውም አፍር ነበር። ማን ይከለክላል ያለኝን ብሰጠው የሚለው .... ብልግና እድርጌ እወስደው ነበር

  • @woldetinsae4787
    @woldetinsae4787 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰፉየ ተስረቅራቂዋ ሁሌ ያንችን ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር በቃ ወደኀላ እነጉዳለሁ አይ ልጅነቴ

  • @siedomer296
    @siedomer296 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘመን የማሺራት አሠፉ ፍቅር የሆንሺ።።።።።።።

  • @YimamAbegaz-vt3gd
    @YimamAbegaz-vt3gd 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጠብ መንጃው አይን አለዉ ? የማን ?

  • @wubetmamo72
    @wubetmamo72 2 ปีที่แล้ว +2

    Betam miwodat fetari rejim edimie yistilin biyalehu

  • @NesereTege
    @NesereTege 2 หลายเดือนก่อน

    አሥየ፣ደኽናነሽ፣

  • @birhanulovebirsh63
    @birhanulovebirsh63 ปีที่แล้ว +1

    Nice voice and nice music ❤

  • @kewotlivestock6570
    @kewotlivestock6570 2 ปีที่แล้ว +4

    AMAZING

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 9 หลายเดือนก่อน +1

    “Amhara is a great spirit “

  • @helenbirhanu2537
    @helenbirhanu2537 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ በቃ ስሰማሽ ምን እንደሆነ አላውቅም ስሜቴን።

  • @ServalmGnzeb
    @ServalmGnzeb 10 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ነሽ

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 2 ปีที่แล้ว +1

    Oh my goodness, still hot the song and you; After a good 30 yrs at least !!!!! So classy!

  • @amanmeko
    @amanmeko 11 หลายเดือนก่อน

    Rahel and asfue sewdch,i am eritrean

  • @tarekegnhaile3527
    @tarekegnhaile3527 2 ปีที่แล้ว +3

    mar nesh

  • @ServalmGnzeb
    @ServalmGnzeb 10 หลายเดือนก่อน +1

    ልዬ ነሽ

  • @yaboyabo6054
    @yaboyabo6054 ปีที่แล้ว

    ደጉ ለሙያ ፍቅር የነበረበት ዘመን

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 2 ปีที่แล้ว +5

    እመም ክብረት አለም። ዝክርነቱ ለፋኖ።

  • @ephremtessema3324
    @ephremtessema3324 ปีที่แล้ว

    best singer

  • @ZerihunbefikaduWelidemikel
    @ZerihunbefikaduWelidemikel หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @deguasemahegne979
    @deguasemahegne979 10 หลายเดือนก่อน

    Yigermal ke 30yr belay please Asefu how are you I love your songs

  • @biniBogale
    @biniBogale 17 วันที่ผ่านมา

    👍❤️

  • @Kbkibret99
    @Kbkibret99 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ. የምቀድሽ. አሰፉ. ዬዬዬ

  • @bahtakahsay6435
    @bahtakahsay6435 ปีที่แล้ว +1

    Li-ion

  • @h.m8914
    @h.m8914 3 ปีที่แล้ว +2

    asu zemen yemaishrsh wediiiiiiiiiii new yemadergish!!!!!

    • @gutemadiribsa5595
      @gutemadiribsa5595 2 ปีที่แล้ว +2

      የ1980ዎቹ ማሰታወሻ አሰፉ ዕድሜና ጤና ይስ ጥሽ ።

  • @desalegnimola8504
    @desalegnimola8504 2 ปีที่แล้ว

    . She ls a life

  • @ayshaaysha2554
    @ayshaaysha2554 2 ปีที่แล้ว +3

    💞💞💞💋💋💋💋

  • @henoktilahun3036
    @henoktilahun3036 2 ปีที่แล้ว +1

    Asefu emigerm new wedewla nelesegn malet teru sera selhone yewdedal

  • @ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ
    @ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw ปีที่แล้ว

    Are you sure you are Asefu, the voice I know, what I do not know Jesus know. BTW We 💚💚💛💛💖💖🙏🙏☪☪✝✝

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw 2 ปีที่แล้ว +1

    With great respect, I admire your beautiful legs and the bump above it.🙏🏽

  • @sofianur1830
    @sofianur1830 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤🇪🇷👍

  • @hailegedlu3725
    @hailegedlu3725 3 ปีที่แล้ว +5

    'እማም ክብረት አለም'...ማን ይከለክላል ያለኝን ብሰጠው.....ኧረ መዳናየ....ሲተኩስ ባያችሁ...'
    አሰፉ ደባልቄ...የዘመኔ ነሽ...ኮሌጅ ተማሪ ነበርኩ..ገና እዬፈነዴሁ።
    ይገርማል:እኔ መልጨ አርጅቻለሁ:አንቺገና ነሽ...You are still younger and so sexy..
    ከሁሉ ደግሞ የፀጉርሽ እስታይል..
    ካሣ ከኢትዮጵያ።

    • @Mankush995
      @Mankush995 2 ปีที่แล้ว

      So sexy በአማርኛ ምን ነበር ?

  • @biniBogale
    @biniBogale 17 วันที่ผ่านมา

    😄

  • @teringo297
    @teringo297 2 ปีที่แล้ว

  • @TB-yf6qw
    @TB-yf6qw 2 ปีที่แล้ว +1

    Asefu - you on your own showed us what Wolloye means; I was a teenager when I loved your songs, as a Radiographer I worked in remote part of Ethiopia - you know what I mean. In those days we only get to listen in hotel the songs I still love.💚💚💛💛❤❤🙏🏽

  • @getachewtadesse7257
    @getachewtadesse7257 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው ምወዳት

  • @tedyahmed3916
    @tedyahmed3916 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤