EMS ኤርትራ ታሪካዊ ጠላታችን ናት? | Jan 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 155

  • @afewerkirussom4756
    @afewerkirussom4756 15 วันที่ผ่านมา +48

    ኤትርት ባትኖር ኣቢ በስልጣን ኣይቀጥልም ነበር

    • @kebekebarino6103
      @kebekebarino6103 14 วันที่ผ่านมา +3

      Absolutely

    • @solo-man-b1g
      @solo-man-b1g 13 วันที่ผ่านมา +3

      Ewnet?

    • @ericraehmisch8073
      @ericraehmisch8073 13 วันที่ผ่านมา

      Zimbel leboch.. 35 amet minim yakserachu duketoch.tesedeh akek...university. Internet. Limat yelachu . DEPORT eyaregenachu nw

    • @NathanuSolomon
      @NathanuSolomon 12 วันที่ผ่านมา

      @@ericraehmisch8073 get lost bang head

    • @KheliloOsman
      @KheliloOsman 11 วันที่ผ่านมา

      @@ericraehmisch8073 አብሽር መጥፎ መንግስት ኢሳያስ አለን።ግን እንደ ህዝብ እንደ ሃገር እንቀጥላለን።

  • @michaelgebremedhin8344
    @michaelgebremedhin8344 15 วันที่ผ่านมา +17

    Thank you on behalf of both side of peace loving people!

  • @allisgoodtome9135
    @allisgoodtome9135 5 วันที่ผ่านมา +1

    Peace to Both Countries.

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 14 วันที่ผ่านมา +16

    We Ethiopians and Eritreas we love each others no matter what Abiy not normal 🛑victory for Amhara FANO 💚💛❤️💪

  • @ethiopiantewodros2091
    @ethiopiantewodros2091 15 วันที่ผ่านมา +34

    Eritrea is our people from amhara

  • @esayastesfaldet2118
    @esayastesfaldet2118 11 วันที่ผ่านมา +1

    ብጣም ጥር አግላለፅ እና እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ሚዛናዊ ኣገላለፅ::👏👏👏🇪🇷

  • @christinemabratu5053
    @christinemabratu5053 14 วันที่ผ่านมา +14

    ደስ የሚል ፕሮግራም አብይ የሚሉት ሰው ሊታመን የማየችል እንኳን የኢትዮጵያን ሕዝብ ሊመራ የራሱን እምሮ የማይመራ የሰፈር ጎረምሳ ነው። 🇪🇷🙏

    • @keftam
      @keftam 12 วันที่ผ่านมา

      ሞኝህን ፈልግ!

  • @ametesegid7213
    @ametesegid7213 14 วันที่ผ่านมา +18

    ይሄ እኮ የሻዕብያ ሙርከኛ የነበረ ነው.

    • @neverforget7472
      @neverforget7472 13 วันที่ผ่านมา

      Ethiopia is ruled by captives and captives ,that is problem

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 12 วันที่ผ่านมา +1

      እናንተ ደግሞ ሁሉን ማርከናል ምትሉት ቀደዳ ብታቆሙ ምናለ 😁 ኢሳያስንም፥ ትራምፕንን የሻቢያ ምርኮኛ ነው እንዳትሉ ነው ምፈራላችሁ 😅

    • @gtgt6477
      @gtgt6477 11 วันที่ผ่านมา

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

    • @allisgoodtome9135
      @allisgoodtome9135 5 วันที่ผ่านมา +1

      Some Ethiopians Don't like the truth. They just want to hear about Red Sea 🤣🤣🤣

  • @EiroLove
    @EiroLove 11 วันที่ผ่านมา +2

    Dear brother we thank you for telling the truth about both people and country’s we have to been honest respect for each other as neighbours to move on forward other wise we will be there for ever blaming generations to generations we need people like you smart God bless peace to Eritrean’s and Ethiopian’s 🙏🙏🙏❤️🇪🇷❤️

  • @sarahail7860
    @sarahail7860 14 วันที่ผ่านมา +7

    God bless you guys for telling the truth about Eritreans ❤🙏

  • @tekletedros4764
    @tekletedros4764 14 วันที่ผ่านมา +6

    እናመሰግናለን

  • @5generation581
    @5generation581 13 วันที่ผ่านมา +14

    ኣቢ ለ ገዛ ወገኑ ለ ኣምሓራ ን ለማ ን እስልምና እምነቱ ከካሃደ ለኛ 🇪🇷 ለምከሃድ ቀላል ነው

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 14 วันที่ผ่านมา +21

    አብይ ከሀዲ ነው ይህንን ንግግር የተናገረው አብይ ፋኖ ገርፎ ወደ ኬንያ ስለሚያባርረው ኤርትራውያን ወገኖቻቺን ከአማራው ህዝብ ጋር በይበልጥ ፍቅር መሆናቺንን ስለሚያምን ኤርትራውያን ወንድሞቻቺን ከሀዲው አብይን በፍፁምምምምም እንዳታምኑት።☝️
    ፋኖ ያሽንፋል ጎረቤት ሀገር ኤርትራውያን አብረን በፍቅር እንኖራለን ድል ለነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪💪💚💛❤️
    ፔትሮስ በትክክል ገልፀሀቸሆዋዋ 🙏

    • @keftam
      @keftam 12 วันที่ผ่านมา

      @@JustUs-b6w አማራና ኤርትራ የሚዋደድ ሕዝብ! ሞኝህን ፈልግ! 40ሚሊየን አማራ ለ3 ሚሊየን ሐማሴን እግር ስር ተመልሶ ይውደቅ? አሳፋሪ!

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 11 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@keftamአጋሜ አይመለከትህም ቅማላም ትግሬነው ጠላታችን አህያ😮

    • @keftam
      @keftam 10 วันที่ผ่านมา

      @@የዴሴዋነኝ አንቺ! 5 ወያኔዎች ባሎቻችሁን ከቆቦ እስከ ደብረሲና ትናንትና ሲያንጋጋቸው አልነበር እንዴ? እናንተን ሚስቶቻቸውን ለወያኔ እየጣሉ ጫታቸውን ይዘው አልነበር እንዴ ከፊት ፊት ይሮጡ የነበሩት? ወያኔ የወሎን ቆንጃጅት በእጇ አስገብታ ነበር። ተይ እንጂ ክፉ አታናግሪኝ ወሎዬዋ!

  • @armmai8154
    @armmai8154 13 วันที่ผ่านมา +7

    Good job peter

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 14 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you, wendemageghe, on behalf of Eritrean people .

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 14 วันที่ผ่านมา +7

    Good points Peter.

  • @eb6162-y4x
    @eb6162-y4x 15 วันที่ผ่านมา +9

    ፔጥሮስ በጣም ጥሩ ትንተና ነው ሚዛናዊ ንየሆነ ትንታኔ

  • @sarahail7860
    @sarahail7860 14 วันที่ผ่านมา +4

    Webdemagegne and Petros God bless you🙏

  • @ፍሽኽታቻነልsmileChanel
    @ፍሽኽታቻነልsmileChanel 13 วันที่ผ่านมา +9

    ኣበየት ክሕደት

  • @teklemariamtekeste2010
    @teklemariamtekeste2010 15 วันที่ผ่านมา +7

    He nailed it with a supportive evidence.

  • @Akliluhaile-fw5wv
    @Akliluhaile-fw5wv 12 วันที่ผ่านมา +2

    🙏🙏🙏 እውነት ከእውነት አባት ከክርስቶስ ነው🙏🙏🙏

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 15 วันที่ผ่านมา +17

    የአርትራ ውለታ ኢትዮጵያውያን ብትከዱን ታሪክ አይክድም ከንግዲ ቦሃላ አርትራ እጆን አጣምራ ነው የምታየው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሆነውን በቅርቡ ብዙ ነገር እናያለን ያነ አርትራ ላይ ምን እንደምትሉ

    • @abrhamease6175
      @abrhamease6175 15 วันที่ผ่านมา +4

      Ethiopians and abiy Ahmed different our enemy ormuma abiy Ahmed

    • @brhaneyebio7360
      @brhaneyebio7360 15 วันที่ผ่านมา

      @abrhamease6175 ሁሉም ያው ናቸው ሃይለስላሰ ይሁን ደርግ አርትራ ውስጥ ገብተው የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ስያካይዱ ወተ የተቃወመ ኢትዮጵያዊ አላየንም ወያነ 100,000 አርትራውያን ከኢትዮጵያ ስያባር እና ስያስር የተቃወመ ኢትዮጵያዊ የለም አብይ አህመድ ቢሆን ኢትዮጵያ ውስጥ አርትራውያን እያሰረ እያንገላታ አንድም ኢትዮጵያዊ የተቃወመ የለም እና ከዚ በላይ ምን እንዲመጣብን ተፈልጋላችው በቃን የኢትዮጵያ ጉዳይ አርትራን አያገባትም ኢትዮጵያ ከፈለገች ትፍረስ ከፈለገች እርስ በራስዋ ትጨራረስ የራስዋ ጉዳይ ከንግዲ ቦሃላ ከኢትዮጵያ ጎን የሚቆም አርትራዊ የለም የትግራይ ተወላጆች የውሸት አርትራውያን ልያደናግራችው ይችላል ትክክለኛው አርትራዊ ጆሮው አይሰማም በኢትዮጵያ ውስጣዊ ጉዳይ የራሳችው ጉዳይ ነው።

    • @neverforget7472
      @neverforget7472 13 วันที่ผ่านมา +1

      Brother😂😂. As the saying goes, "Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me."

    • @keftam
      @keftam 12 วันที่ผ่านมา

      ከግብፅ ጋር የሚተባበር ጠላታችን ነው።

  • @Sunlight-erena
    @Sunlight-erena 13 วันที่ผ่านมา +4

    ትክክል መልክት ነው ኣመሰግናለሁ ❤❤❤ absolutely 100%❤❤

  • @teklabtesfation5213
    @teklabtesfation5213 15 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረክ ድንቅ ተንታኝ❤❤❤

  • @HagereyEritrea
    @HagereyEritrea 13 วันที่ผ่านมา +3

    Eritrea is not an enemy of Ethiopia, Eritrea is an Enemy of those puppet leaders of Ethiopia.

  • @danielevaccari537
    @danielevaccari537 13 วันที่ผ่านมา +2

    Congratulations impeccable observation.

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta 15 วันที่ผ่านมา +5

    ህሊና ያለው የመንግስት አመራርና የመከላከያ አዛዥ ያለን ሀገር ነን። በሆዱ የማይገዛ ምሁር ተፅዕኖ ፈጣሪ አለን። እነዚህ ሀገር ወዳዶች ተቀናጅተው በመንግስት መዋቅር ውስጥ ተሰግስገው የሚቀልዱብንን ያስወግዳሉ። በህዝብ ልጅ መስዋዕትነት የመጣውን ለውጥ ሲቀልዱበት ዝም ብሎ የሚያይ የለም ሁሉም ቦታና ጊዜ እየጠበቀ ነው።

  • @mariamawit
    @mariamawit 10 วันที่ผ่านมา

    Yemigerm iko new selam yemayfelgu sewochi thank you guys for the truth EMS 👍🏾👍🏾👍🏾🌹Selam le huletu Ageroch 🙏🏾

  • @neverforget7472
    @neverforget7472 13 วันที่ผ่านมา +2

    As the saying goes, "Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me."🙏🙏🙏☝️✨️❤️🇪🇷✝️☪️

  • @michaelhabte4789
    @michaelhabte4789 13 วันที่ผ่านมา +2

    👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @asmarabella2629
    @asmarabella2629 13 วันที่ผ่านมา +2

    Very well articulated, I hope (Erimes Leges) son of Breket Simon will listen to everything you've said.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 วันที่ผ่านมา +5

    Thank you Wondemagegne to remind them

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 8 วันที่ผ่านมา

    አሁን በስልጣን ያሉት ቢጣሉ እኛ ግን እንደህዝብ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን አንጣላም 🇪🇷 ❤️ 💚💛❤️

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 13 วันที่ผ่านมา +2

    Ethiopia Wust Doctor General Professor BeshBesh Naw Alemeshet Eritrea Military Wust Tera Wetader Neber Yemibalew

  • @roseyosief4075
    @roseyosief4075 12 วันที่ผ่านมา +1

    Very mature analysis! You hit the nail on the head Wondmagne!

  • @DegaregeWase
    @DegaregeWase 15 วันที่ผ่านมา +4

    በውነቱ አይመስለኝም እሒ ሰውየ መለትም አብይ ሚባለው 👹

  • @afewerkirussom4756
    @afewerkirussom4756 15 วันที่ผ่านมา +3

    ይገርማል 😅😅😅

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 12 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርትራ ኤርትራውያን ሻእቢያ የኢትዮጵያ ጠላት ትናንት ዛሬ ጠላት አልነበሩም አይደሉም ። ባለፈው 80 አመት ኢትዮጵያ ለኤርትራ ሰላም ሲነሱ ሲገድሉ ነበር ። ሻእቢያ የኢትዮጵያ ሰላም ያሳስበናል እያለ ዋጋ ከፍሏል ። አዲሱ ትውልድ ግን ይህን እድል የሚደግመው አይመስለኝም

  • @teaghes7654
    @teaghes7654 13 วันที่ผ่านมา +2

    This is a war mongering! Irresponsible general. Peoples have never been enemies of other people. Perhaps this man is full of hatred. 🇪🇷 ❤ 🇪🇹

  • @ፍሽኽታቻነልsmileChanel
    @ፍሽኽታቻነልsmileChanel 13 วันที่ผ่านมา +5

    ብልጽግና ወይ (ብዕልግና) የምባል ፓርቱ ክሳ ኣሁን ደረስ የቆየ ነው በመንግስቲ ኤርትራ ነው አና ብህዝብ ኤርትራ ነው ሳላ ኡአርትራ ነው የድሓና ነው ካብ ወያና ኣራት ኪሎ መመለስ አጅግ ኣብረክቶ አየዳረገ ነው ። ኣሁን ግልብጥ ብለኖ ኤርትራ ታርኪዊት ጸሊኢት ነው ይባላል ኣበየት አግዚብሄር ኣለ ። ንጠበቅ ግዜ ኣጪር ነው

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry 9 วันที่ผ่านมา

      @@ፍሽኽታቻነልsmileChanel አማርኛ ግን ክክክክ

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 14 วันที่ผ่านมา +2

    Well said Peter it’s the major failure of Abyi Ahmed immaturity. He has no limits as you said it’s two different countries there should be limits. The Eritrean government didn’t open his military base and showed you or said oh.. you know here you go it’s open for you to use the port as you like. No Isayas is smart he’ll laugh at him and dump his unemployed people and their offsprings to come and free load on Ethiopian resources. While our poor and the farmers children have no means to educate their children but when the country is in trouble they’re the one sent to defend the country.
    There should be diplomatic relationships just like any other country but Ethiopia shouldn’t be open door to anyone.
    Abyi’s like a child too emotional

  • @asmarakeren9333
    @asmarakeren9333 15 วันที่ผ่านมา +2

    የኤርትራ ትብብርና መልካም ለኢትዮጵያ ህዝብ በማሰብ ኢንጂ ለሴረኞች መሪዎች ታስቦ ኣይደለም ክህደቱ ችግሩ ሁሉ ለቀጠናው ሰላም ኣስተዋጽኦ ነው ግን ብቻዋ ኤርትራ እየታገለች ነው ኢትዮጵያ ይሁን ሶማል ሱዳን እንዲፈርስ ሚፈልግ ህዝብና መንግስት የለም ኤርትራ ብቻ ኣይደለም ኡትዮጵያስ የሶማል ኣላሰጠነችም እንዴ የወደቀ የፈረሰ ሶማል ማየት ነው እንዴ ሚፈልጉ የኢትዮጵያ መሪዎች ይገርማል ነጻ ወደብ እስከ የጋራ ገንዘብ ነጻ የሰው እና እቃ ሚባል ስምምነት ከ ኢትዮጵያ ኣልነበረም እንዴ መተማመኑ ተቃስለዋል ራሱ መከላከል ሚችል ህዝብ ነው ኤርትራ በሴራ ከተመጣ ሰላም ለቀጠናችን

  • @AlphaAlpha-i8c
    @AlphaAlpha-i8c 12 วันที่ผ่านมา +3

    ክህደት ከኢትዮጵያ መሪዎች ከጥንት የምናውቀው ባህል ስለሆነ ለኛ ለኤርትራውያን አይደንቅም

  • @neverforget7472
    @neverforget7472 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሰውየው ሙርኾኛ ነወ አምላክ እቅረ ይበለው፡ ☝️🇪🇷ኤርትራ ግን ከሁሉ ገረቤተ ሃገር ሱዳን የመን ኢትዮጲያ ግብጽ እኩል ነው የሚታየው ግንኚነተ ከሁሉ ታረጋለቺ ነጻ ሃገር ናት የባህር ጥያቄ መጠቀም ግን በነጻ የሚባል የለም only Free USAID ግን የሳቸው ተልእኾ መፋፋም አለበት።የኤልትሪክ ምንጭ ለ ኬንያ ጅቡቲ ነጻ የሚሰጥ የለም ።የአየር ትኬት በነጻ የለም ከፍልህ ሻንጣን ያቀራሉ እና There is no free lunch anywhere Ethiopia Leaders.

  • @Rakibella17
    @Rakibella17 13 วันที่ผ่านมา

    ይበል ንግግር ተስማምቶናል እናመሰግን ኣለን

  • @eriadijeganu746
    @eriadijeganu746 13 วันที่ผ่านมา

    Thank you ethiopian people for knowing the truth of the killer abi. Eritrean people stand with ethiopia people not with killers ethiopia government

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 15 วันที่ผ่านมา +12

    ኣሁን የ ኤርትራ መንግስት ልቢ ይግዛ እኛ ኤርትራውያን ለ 30 ዓመት ጨፈጨፈን በ ወያኔ ግዜ ኤርትራን ለሞግዳት ያልተደረገ ነገር የለም ለሁሉም እትዮጵያውያን ይቅረታ ይቅር ተመልሶ ክህደት ከዛ ኣልፈው ለመውረር ይዛተች ነች ።
    ኣሁን የ ኤርትራ መንግስት እትዮጵያን ታሪኻዊ ጠላት መፈረጅ ኣለበት የ ኤርትራ ህዝብ እትዮጵያ ታሪኻዊ ጠላት መሆንዋን ብህሉም ሚድያች መነገር ኣለበት የ እትዮጵያ ወንጀል ሁሉ በ ማስሚድያ መተላለፍ ኣለቤት ለሰላም ብለን የተከመጣ ይውጣ።
    ኣሁን ኤርትራናች እትዮጵያ ኤርትራን ታሪኻዊ ጠላት መሆንዋን ከፍተኛ የ ጦር ሃላፊ ምስጥሩን ኣወጣው።
    ደግ ብለዋል የ ኤርትራ መንግስት እትዮጵያ እትዮጵያ እያለ ህዝብን ወደ ችግር ኣይክተተው።

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 15 วันที่ผ่านมา

      yakenal ethiopia kemeferarese yedanechew be eritrea new dele le eritrea hezebe

    • @keftam
      @keftam 12 วันที่ผ่านมา

      ከግብፅ ጋር ኢትዮጵያን ለመውጋት የሚተባበር ጠላታችን ነው።

    • @zewisdom4822
      @zewisdom4822 12 วันที่ผ่านมา

      በአብይ ምክንያት ነው ኢትዮጵያን ታሪካዊ ጠላት ምትላት? 😂 ማይሆን ነገር አታውራ! ኢሳያስም አብይም አምባገነን ጨካኝ ናቸው። የራሳቸውን ጥቅም ነው ሚያዩ።

    • @allisgoodtome9135
      @allisgoodtome9135 5 วันที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 12 วันที่ผ่านมา

    ትክክል

  • @DegaregeWase
    @DegaregeWase 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም አገይ ቪዶው በደንብ እየታየ አይደለም

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 12 วันที่ผ่านมา

    እኛ አጥሩን አፍርሰን በፍቅር ገባን እነሱ ግን ከሕዝብ አንስቶ ገደብ ነበራቸው አግብተው እኳ ተበቅለው ነው እሚሔዱት ስለዚሕ አሁን መታችሁ ደሞ እንደኢሐፓ ወንድሞቻችን እያላችሁ ልታሰጨርሱን ነው ፋኖ ሊመጣ ሲል ኤርትር ወዳጅ መሆን ትፈልጋለች ያገር ሰላዮች የመንግስት ሰላዮች ናቸው. አትለፍልፍ

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 12 วันที่ผ่านมา

    በአንድ ጉድጎድ ተቀብረናል ።ቱሪናፋው ይሰማል?

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 12 วันที่ผ่านมา

    We must hear the bitter solid truth that profound energetic person inherently analysed to us words are energy we must hear ,analyse check out

  • @azebghidey6457
    @azebghidey6457 13 วันที่ผ่านมา +3

    👏👏👏👏🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪🕌❤

  • @tewodrosAfework-l6b
    @tewodrosAfework-l6b 15 วันที่ผ่านมา +2

    ብልጰግናተብይው
    ከኤሪትራጋሪቂጡንገጥሞ
    ነበሪወይውሪደት

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 12 วันที่ผ่านมา

    ሁሉም የ ኢትዮጵያ መሪዎች ክህደት በ ደማቸው ነው!

  • @hajibati-kq3cb
    @hajibati-kq3cb 13 วันที่ผ่านมา

    ለኤርትራ ፋኖን የሚያክል ራሣቸዉ ኤርትራዊያን ያወጡለትን ሥም እንኳን ሣንቀይር ትላልቅ አህዮችን ሠጥተናቸዋል እኮ ምን አጎደልንባቸዉ

  • @yhdegomichael6924
    @yhdegomichael6924 12 วันที่ผ่านมา +1

    Kezi bohala Leman enmen??
    I lost my brother and friends in Ethiopia soil..abby is Ethiopian..
    No more trust for the. coming new leader in Ethiopia.

  • @Warsay1tsegay
    @Warsay1tsegay 11 วันที่ผ่านมา

    የአቢሲኒያ
    ጎረቤቶች መሆን በጣም ከባድ ነው ጦርነት ማያልቅላት አገር

  • @samiman1498
    @samiman1498 14 วันที่ผ่านมา

    Thank you bro .BE Ahon Geza beltagn hayel.meyawek ye Eritira mera meyawek Ayedlm beltahen ne fano betnech Mesanf meyachl nech Eriterwe menko Ethopa yesafrsatl ehat Demo ruka Ayedlm ::

  • @maymemont
    @maymemont 15 วันที่ผ่านมา +2

    Ethiopia wist ebd beztoal.🤣🤣🤣

  • @mojin3561
    @mojin3561 12 วันที่ผ่านมา

    ውሸት መናገር ሲፈለግ እኮ የግድ አይደለም እውነት እንደ ውሸት አድርገህ የምትናገረው ታድያስ ውሸት እንደ እውነት አድርገህ መናገር ስትችል ነው።
    ጆሮው ያለው አይሰማንም !!!
    አይንሰ ያለውን አያይም !!!
    ልብ ያለውንስ አይፈርድም !!!

  • @maymemont
    @maymemont 15 วันที่ผ่านมา +1

    Minyidereg Ethiopia yeferedebat ager. Ande beweyane ande be bilgena. Tiru meri Tefa. Hulum leba hone. Yasaznal

  • @DinegdeBirhanu-lz6ls
    @DinegdeBirhanu-lz6ls 15 วันที่ผ่านมา +1

    Child of Adergechow

  • @Mubieali
    @Mubieali 13 วันที่ผ่านมา

    Tekkl selam yasfenlen selam nefaqnal eko

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 11 วันที่ผ่านมา

    ወንድማገኝ ምነው የበለሀው ሰነፈጠህ እንዴ ኤርትራ ኤርትራ እያልክ ታካለህ እንጅ ለውጥ አታመጣም ጎንደር የበለሀውን 1% እንኳን ልትከፍልህ አትችልም እሴቶቹ ጭን እካልተወሸክ ድረሰ!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 15 วันที่ผ่านมา

    Welcome Wondemagenge Jegnachin

  • @erishekor
    @erishekor 15 วันที่ผ่านมา +3

    ጀነራሉ ለምን እውነት ተናገሩ ነው ወይ የምትሉት?? የኤርትራ ህዝብ በጠላትነት ስለተፈረጀ እኮ ነው ባህሩ እንጂ ህዝቡ አያስፍልገንም ተብሎ ለ30 ዓመት ሙሉ አሁን አብይ አህመድ በጠላትነት የፈረጀው የአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው ግፍ ሁሉ የኤርትራ ሰላማዊ ህዝብ ላይ የተፈጸመው😂😂

  • @bellighebremedhin9462
    @bellighebremedhin9462 14 วันที่ผ่านมา +1

    ኣቢይ ኣህመድ እባብ ነው😂

  • @gebrehiwetabraham7399
    @gebrehiwetabraham7399 11 วันที่ผ่านมา

    ፔጥሮስ ኡነተኛ ጆርናሊስት !! ኡነተኛ ዘገባ!!

  • @BiniamGhebrengus-qc8fq
    @BiniamGhebrengus-qc8fq 12 วันที่ผ่านมา

    Ye Eritrea Mengisiti yihun Ye Eritrea hezibi, le manim hezibi Telatoche Blo Ayawkim.

  • @LuelKebede-u2w
    @LuelKebede-u2w 13 วันที่ผ่านมา

    Yes tkikil neh berta

  • @bethame1
    @bethame1 15 วันที่ผ่านมา

    The Ethiopian government did not disclose any military secrets to the Eritrean side. A visit to an inactive airforce base holds no military significance.

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 14 วันที่ผ่านมา

      Tultula neger neh. Who do you think is going to trust you. The intent that time and how they are labeling the Eritrean government now is the problem. Such a disgrace for our country, no one is going to trust the so called government. Look how is doing these days with the Somalian government?

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe 15 วันที่ผ่านมา

    አቤት ከመቸው ጥላትሆነች ኤርትራ የኛን ሠበታተን አትፈልግም ስትሉ አልነበር ነው እናተ ሰው ይታዘባችሁል አትውረዱ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 11 วันที่ผ่านมา

    እረ እስቲ በሚቀጥለው ፕሮግራም ይስራ ጐበዝ ተንታኝ አገናዛቢ ነህና ዳግም ተመለስን

  • @ismaelabdi3469
    @ismaelabdi3469 13 วันที่ผ่านมา

    ናቸዉ ታርካዊ ጠላት ናቸዉ

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድማኝ ሚ/ሩ እና ጀነራሎች የሚያወሩትን አይናበቡም?

    • @wonder580
      @wonder580 15 วันที่ผ่านมา

      በደንብ ነው የሚናበቡ አቢይ አይደለም እንዴ የጀመረው? አየ እናንተ ትገርማላቹኮ

  • @debelasefere
    @debelasefere 15 วันที่ผ่านมา +1

    Be midr lay ende Abiy Ahmed kehadi yelem

  • @Estefanosbelay87
    @Estefanosbelay87 8 วันที่ผ่านมา

    This general 😅 is not sure about what he was talking . If the Eritrean defence forces were not supporting them, they would never been in Arat kilo today ,but no one excpects something positive from " betrayals & war prisoner general "

  • @enanu7590
    @enanu7590 15 วันที่ผ่านมา

    ቱ እንደብልፅግና መንግስ ከሀዲ በአለም ታይቶ ተሰምቶ አያውቅም ይህ ሰካራም ጀኔራል ተብየው ሰክሮ ነው ኢነንተርቢ የተደረገው

    • @wonder580
      @wonder580 15 วันที่ผ่านมา

      ሰክሮ አይደለም ኤሪትራ አሁን ብቻ አይደለም የተካደቺው ያው ወደስልጣን የመጣው ሁሉ በኤሪትራ ላይ የሚነሳ ነው

  • @mehdimdr6937
    @mehdimdr6937 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጀረናል አይባልም ጀነራል በል ካልቻልክ ጀነሬተር አርገው ቃሉን እሱ ይሻላል

  • @amantiartaTworkie
    @amantiartaTworkie 15 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራ ታሪካዊ ጠላት መሆኗ ቀርቶ ጠላት ልትባል አትችልም። አብይ አህመድ/ጀነራሉ ባለሥልጣን የሆኑበት የኢህአዴግ አገዛዝ በወያኔ አቀነባባሪነት ኤርትራ ተገነጠለች እንጂ ህዝቧም ሆነ አገሪቷ የኢትዮጵያ አካል የነበሩ ናቸው። አሁንም ቢሆን ህዝቡ ከፖለቲካዊ ህይዎቱ በስተቀር ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር አንድ ነው። የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላትሥ የኦሮሙማን የኪሳራ ርእዮትዓለም አንግቦ ኢትዮጵያን ለመበታተን ሌት ተቀን የሚደክመው የብልፅግና ወሮበላ ሥብሥብ ነው!

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 15 วันที่ผ่านมา +1

      shabiya jegna new ke ethiopia befite eritrea nebereche tarike atazabu eritrawi tewagi new🎉❤🎉

    • @wonder580
      @wonder580 15 วันที่ผ่านมา +1

      ኤሪትራ በወያኔ አቀነባበሪነት ተገነጠለች ያልከው 30 ተዋግታ በጉልበት ነጻነቷን ያገኘች ከዛም በሕዝቧ ምርጫም በአለም ነጻነቷን የተጎናጸፈች አገር ናት የኤሪትራ ሕዝብም ቢሆን ከሁሉም ጎረቤት አገሮች በሰላም መኖር ይፈልጋል እንጂ ከኢትዮጵያ ጋ አንድ ነን አይልም ኤሪትራ አገር ነበረች አሁንም ናት ዝም ብለህ አትዘባርቅ

  • @ghnkgerytbcfrr7796
    @ghnkgerytbcfrr7796 14 วันที่ผ่านมา +1

    ይሄን የ4 ዶላር ከረባት አድርጎ ሁለት ሰአት ሙሉ መቀባጠር ስራ አይደለም አታስጠሉኝ

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 13 วันที่ผ่านมา

    Yehe sow, b shabya temarko mhret yetesetow sow now, ahun endezi bnager ayrmn, wshet bewshet wedet yadersl?. Eritrea be tegbar now yemtasayew, eritrea ye ethiopia telat sathon wleta yederegech ager nech.

  • @hagoshabte7599
    @hagoshabte7599 14 วันที่ผ่านมา

    Shame on you, General .

  • @HussenAli-n8y
    @HussenAli-n8y 15 วันที่ผ่านมา +1

    አሽቃባጮች ተንጠልጣዮች ፋኖ እና ቲዲፍ በተናጥል ይዋጋሉ ፋኖ ይጠፋል

    • @asgedesolomon9195
      @asgedesolomon9195 15 วันที่ผ่านมา

      Gala dream

    • @HussenAli-n8y
      @HussenAli-n8y 15 วันที่ผ่านมา

      @asgedesolomon9195 የሚያግዛቹ ማንም የለም ተጋሩ በቅርቡ ምዕራብ ትግራይ ይረከባሉ

  • @BiniamGhebrengus-qc8fq
    @BiniamGhebrengus-qc8fq 12 วันที่ผ่านมา

    Aye Ye Ethiopia poloticenoch Merihe Dinkurina, Eritrea yetaric Telat Ethiopia Nat yemilu Bale siltanoch Beligina Tifatachewe kiribi silehone new.

  • @nalemna
    @nalemna 11 วันที่ผ่านมา

    Eritera etiopia mefres anfelegim maferes betam kelalel neber ktegerewoce

  • @kedirassefa16
    @kedirassefa16 12 วันที่ผ่านมา

    ይሄ የኤትራ ሚዲያ ነውደ

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 15 วันที่ผ่านมา

    Wey Gud Kehadiwoch 🇪🇷😅

  • @nalemna
    @nalemna 11 วันที่ผ่านมา

    Amara funu jegena new hager yadane lefanu lamara yekade leritera telatacin bil aygermem kehadi new

  • @MahamedAli-t3z
    @MahamedAli-t3z 15 วันที่ผ่านมา

    Eritrea manow ethiopia westy asgabow

  • @mussiebelay4294
    @mussiebelay4294 12 วันที่ผ่านมา

    ሙርኮኛ

  • @MekinMo
    @MekinMo 15 วันที่ผ่านมา

    Ende enantes tnant ena zare yemtnagerut andaynet new ende tnant stashkabtu alneberem lemengist

  • @nalemna
    @nalemna 11 วันที่ผ่านมา

    Kehedet yenante new selecen mamen alecalinim

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k 15 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂 aye feri fandaya yakenale shabiya merkongna yenebere yefokeral

  • @wondwossenshiferaw4795
    @wondwossenshiferaw4795 13 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ውሾች ናችሁ

  • @samsonmekonnen4410
    @samsonmekonnen4410 15 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂