ያለሰብነው ነገር ገጠመን ይሄን ተዓምር ተመልከቱ ከመሬት ውስጥ የሚሰማው አስደንጋጭ ድምፅ 😲 መሬት መንቀጥቀጡ ያስከተለው ክስተት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 566

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w วันที่ผ่านมา +53

    የእናቶች ለቅሶ የህፃናት መደፈር የንፁሀን ደም የቤተ እምነት መፍረስ ይህ ሁሉ ችግራችን ነው ለዚህ ያጋለጠን ብቻ አላህ ይቅር ይበለን ያረብ

    • @ፍክፍይ
      @ፍክፍይ วันที่ผ่านมา

      ከነዝሁምአላህቻይነው. ሁሉነገርበሱእጅነው. የሱቱእባእርገፋስቱሞተሀዳአላህስምንያየል

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 วันที่ผ่านมา +142

    ነዳጅ አላህ ያርግልን ሀገራችን ከድህነት መላቀቂያ ሰበብ ይሁንልን አሚንንንንን

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji วันที่ผ่านมา +4

      ባረገዉ ነዳጅ በሆነልን

    • @haniman3990
      @haniman3990 วันที่ผ่านมา +1

      አሚን😢😢😢

    • @amirabakhsh8211
      @amirabakhsh8211 วันที่ผ่านมา +6

      አላህ ያደርገው እኛም ከሸቃላነት ብንገላገል 😔

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam วันที่ผ่านมา +7

      ሳሩን እንጂ ገደሉን መች አየሁ ነው ንግግርህ

  • @Badema1991
    @Badema1991 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዛሬ ነው ላይክና ፋሎው ማድረግ የጀመርኩት።
    ብዙ አትጠጉት የሚፈነዳበት ሰአት አይታወቅም ተጠንቀቁ

  • @abayhunie2321
    @abayhunie2321 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ይህኮ ወገን የእግዚአብሔር ተዓምር እንጂ ዝምብሎ የመጣ ነገር አይደለም ሁሉም የሚሆነው የሚከናወነው በእግዚአብሔር ፍቃድነው እየሆነ ያለው ቀደምት የእግዚአብሔር ነብያቶች በተለያየ መንገድ ወደፊት ስለሚፈጠረው የምስራቅ ስምጥ ሸለቆ ኢትዮጵያ ከሁለት እንደምትከፈል ተናግረው አልፈዋል ይሀው መምጫው ምልክቶች እየታዩ ነው ቀጣይም የበለጠ እናያለን ጦርነቱም በአራቱ አቅጣጫ እንደሚመጣ ተነግሯል እሱንም እያየንነው..😭🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 วันที่ผ่านมา +44

    መሬት የኔ ናት የሚሉ ሰዎች ግን

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 วันที่ผ่านมา +1

      መሬት ብሔር አለው የምሉትም ተበሉ እኮ

    • @saratesfaye373
      @saratesfaye373 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ህምም ?

    • @Babula4590
      @Babula4590 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tultula hula ...endeziblunuro tnorubet nebr?!

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ahune mene yelu yehone😢😢😢

    • @aazewde9394
      @aazewde9394 47 นาทีที่ผ่านมา

      እረ እባካችሁ ሽሹ አጠገቡ ምን ትሰራላችሁ? ከዛ አካባቢ ራቁ

  • @toyibaahimed2608
    @toyibaahimed2608 วันที่ผ่านมา +92

    አሏሁመ አንተሰላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወልኢክራም ያዘል አርሽል መጅድ ያረብ ሰላሙን አውርድ

  • @hadram2885
    @hadram2885 วันที่ผ่านมา +37

    አህመድ አላህ ይጠብቃችሁ ። ዘገባውን ከቦታው ድረስ ሄደህ ማቅረብህ ለሙያው ያለህን ፍቅር ያሳያል ። ነገር ግን ከተፈጥሮ አደጋ ጋር እንዲህ መዳፈር ጥሩ አይመስለኝም።

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Betame welahi yehone ngr bifetrse ahune

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አጉል ድፍረት ነው

  • @jcdh-lx2ut
    @jcdh-lx2ut วันที่ผ่านมา +48

    ጀሀነብን እናስታውስ ሁላችንም ወደ አሏህ እንመለስ ከጀሀነብ እሳት አሏህ ነጃ ይበለን😢

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w วันที่ผ่านมา

      Amen.yarb 🤲❤️

    • @jujubintalihhh7769
      @jujubintalihhh7769 วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @saved1580
      @saved1580 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢሳይያስ 9
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
      ⁷ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።

    • @ErahmatAwoke
      @ErahmatAwoke 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጣኦታም፣❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌የኢስላም፣ሚስጥሩ፣በገቢችሁ፣ውሽትን፣በያገኛችሁበት፣አትሰብኩም፣እራሲችሁ፣ገደል፣እየገባችሁ፣ሰው፣ለመጨመር፣የምታስቡት፣❌❌❌❌​@@saved1580

    • @zamzam372
      @zamzam372 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን🤲😢😢😢

  • @Kedijaahmmedi-zv4ep
    @Kedijaahmmedi-zv4ep วันที่ผ่านมา +19

    ሁሉም ነገር የአላህ ነው እንዴፈለገ የማረግም የአላህ ነው እናም ለመሬት እምትጋዴሉ አላህ ይሄው እያረገ ያለው ነገር

  • @fasikasefa8496
    @fasikasefa8496 วันที่ผ่านมา +19

    ሁሉም መሬት ዉሀ ካወጣ ከባድ ነዉ እ/ር በቃቹ ይበለን

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 วันที่ผ่านมา +15

    አፋሮች አላህ ይጠብቃችሁ መላዉ የኢትዮጲያን ህዝብ ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 วันที่ผ่านมา +8

    ወይኔ ድፍረታቹ 😮 እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እግዚአብሔር አገራችንን ከክፉ አደጋዋች ይጠብቅልን

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
    @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አፋር ክልል ባለ ብዙ ማአድን ናት አላህ ሄይር ነገር ያርግልን ነዳጂ ይሁንልን ያረብ አለሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕌🕌🕌☝☝☝✅✅✅

  • @Rukitube-o8w
    @Rukitube-o8w วันที่ผ่านมา +14

    ያ አላህ እኛ ወንጀለኞች ነን በዳዮች ነን አንተው በእዝነትህ እዝንልን😢

  • @ሱደዪስ
    @ሱደዪስ วันที่ผ่านมา +6

    ወደ አላህ እንመለስ የአላህ ታምር ነዉ

  • @BinamTefera-l4j
    @BinamTefera-l4j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምስኪኑን አፋር የዋሁ ኢትዮጲያዊ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @hayatseid7013
    @hayatseid7013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አላህ ሆይ ከጀሀነብ እሳት አተው ጠብቀን የአሏህ

  • @ተስፈኘዋ
    @ተስፈኘዋ วันที่ผ่านมา +62

    ድፍረታችሁ. ታላደንቅአላልፍም. ምክንያቱም ቢደረመስብኝ. እፈራለሁኝ😢

    • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
      @እሙሱመያ-ኈ7ቐ วันที่ผ่านมา

      እኮ

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 วันที่ผ่านมา +3

      አህመድ ወሎ ብዙ አትዳፈር ኧረ ከባድ ነው በጦርነቱ ሰአት እሳት ዉስጥ እየገባችሁ አልሃምዱሊላህ ተረፋችሁ አሁን እራሳችሁን ጠብቁ 😎

    • @surafeladmasu3259
      @surafeladmasu3259 วันที่ผ่านมา

      Were

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ วันที่ผ่านมา

      ወላሂ በጣም

    • @alemayehu7036
      @alemayehu7036 วันที่ผ่านมา +3

      ይህ ድፍረት ሳይሆን የመጨረሻ ጅልነትና የአደጋው ግንዛቤ ማጣት መሃይምነት ነው አላዋቂነት ያናድዳል።

  • @መጥቀምባትችልአትበድል
    @መጥቀምባትችልአትበድል วันที่ผ่านมา +5

    ወንድሜ አህመድ እባክህ ከአላህ በታች ራስህን ጠብቅ ስበቡን ማድርስ ግድ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 วันที่ผ่านมา +17

    አንዱኮ በእሳተ ጋሞራ ሲጋራ ሲለኩስ ነበር ልባችን ይሄን ያህል ደርቋል አላህ ይዘንልንጂ 😢

  • @room-ib5qv
    @room-ib5qv 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የገረመኝ ምንም እዳልተፈጠረ የምስቁት ነገር ሲቀጥል እደት ርቀታቺሁን አጠብቁም ያአላህ አረተው😢

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና ያልቅስ ሆ

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 วันที่ผ่านมา +11

    እረባክህ አህመድ ወንድማችን እባክህ ተመለስ አላህ ይብቃችሁ

  • @DgDg-gk8sb
    @DgDg-gk8sb 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን 😥ያአላህህህህህህ

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አህመድ እስኪ ጠንቀቅ በሉ. ተመራማሪ የአሏህን ቁጣ አያውቅምአያበርድም. ሁላችንም ወደአሏህ እንመለስ ተውበት እናድርግ

  • @TedhomeWoldesemayat
    @TedhomeWoldesemayat วันที่ผ่านมา +21

    ምነው ራቅ ብትሉ የከፋ አደጋ ሊኖረው ይችላል።

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ วันที่ผ่านมา +22

    አላህ ወደቤዚን ወደነዳጂ ወደወረቅ ወደማአድን ይቀይረልን አላህአ፣ዛኙ ጌታ የረኢቁን እረህመትለኢትዮጲያ ለአለም የሚሆንእረዚቅያረግልን

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 วันที่ผ่านมา +6

    ወደ አላህ እንመለስ 😱😳😳😭😭😭😭😭😭😭

  • @wegenwegen-n5j
    @wegenwegen-n5j วันที่ผ่านมา +2

    ያአረብ እዬ ላንተ ምንም አይደለም እንደኛ በደል ሳይሆን በእራህመት ማረን በቃቹ በለን ቀጭንቅ አውጣን አንተው አስቁምልን ያአረብላለሚን 🙏🙏🙏🙏

  • @Rhama23
    @Rhama23 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን አላህየ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 วันที่ผ่านมา +16

    አላህ ቤተስቦቻችንን እና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zehara53o
    @zehara53o วันที่ผ่านมา +2

    ሱበሀን አላህ አላሆይ እንደኛ ወንጀል ክፋት ሳይሆን እንዳንተ እዝነት እራህመት እዘንልን ያረቢ ያረህማን ማረን 😢😢😢

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ วันที่ผ่านมา +5

    😢ውይ ድፍረት አሁን ይህ ምኑ ያሥቃል ሢሆን ያሥለቅሣልጅ

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه วันที่ผ่านมา +5

    ያረብ መጨራችንን አሳምርልን የአላህ በእዱኒያ እደይህ የሆነ በዛኛውስ ሀገር የአላህህህ

  • @Ekram-k5t
    @Ekram-k5t 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ያሪብ በርህመትህ የአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hiea-c9g
    @Hiea-c9g วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ሆይ አተ እዘንልን 😭😭😭😭😭😭🙏

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau วันที่ผ่านมา +17

    ብዙም አትዳፈሩ የአላህ ስራ አይታወቅም በርቀት ቅረፅ

  • @saadas9954
    @saadas9954 วันที่ผ่านมา +3

    ዋ ነፍሴ በገፍላ ተውጠን የሚያስለቅሰውን ስቀን አለፍነው ላሀውላ ወላ ቁውወተ ኢላቢላሂል አልዩል አዚም ያሰላሙ ያረህማኑ እንደዘነጋን እንዳትወስደን ተውበተ ነሱሀን ወፍቀን ያአሊሙ ማረን እዘንልን አቤት የልባችን መደንደን ሱብሀነሏህ

  • @IbrahimK-kj9pu
    @IbrahimK-kj9pu วันที่ผ่านมา +4

    ኢነሊላሂወኢነኢለይሂርጂኡ ምዲርም ስማይም በመካከላቸውም ያለው የአላህነው ያርቢ በራህመትህ

  • @Babysharbk
    @Babysharbk 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ምርማር አያስፈልግም የእግዚአብሔር እጅ ነው

  • @EluBintHassen
    @EluBintHassen วันที่ผ่านมา +13

    አረ ከቦታው ራቁ ጉድኮ ነው እኔስ ፈራው 😢

  • @AmeeraAbdhulla
    @AmeeraAbdhulla วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ።ኪዳነምህረት።ተመልከች።ይቅር።በይን።የኛ።በደልአያልቅም።እ

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 วันที่ผ่านมา +4

    እስኪ እናስተንትን ያረብ መጠን ጀሀነም እደት እንህንይሆን በዝህ ወጀላችን አላህ ይዘኔልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታሆይ አስበን ማረን

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat วันที่ผ่านมา +5

    ወንድም የአፋርን ህዝብንም እኛንም አለህ ይጠብቃን።

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 วันที่ผ่านมา

      Yaarhemrrahimin Allah yitebbkachihu gin betam attddaferu tetenkeku rakk belu

  • @AaAa-ob5ix
    @AaAa-ob5ix วันที่ผ่านมา +1

    አይ ሀገሬ አላህ በቃ በለን እናተ ግን ድፍረታቸው ወድም አህመድ አላህ ይጠብቅህ የኔ ሀገር እዝአ ካባቢ ነው ከከሰም ቀጥሉ አላህ ቃበለን በተሰብች

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አምላኬይቅርበለን:የኛእርስበርስመባላትነው:ይሔንቁጣያመጣብን:ጌታሆይእደቸርነትህ:ማርንይቅበለን😢😢

  • @ወሎገራገሩ
    @ወሎገራገሩ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አህመድ. እንዳያሰምጣችሁ. ጥንቃቄ አድርጉ የአፋር ወገኖቻችን. አሏህ መላውን ያምጣላችሁ. እውነተኛ መርጃ አቋቁሙ. ወንድምና እህቶቻችንን ብቻቸውን አይቸገሩ ያቅማችንን እንርዳ. ወገን ለወገኑነው😊

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 วันที่ผ่านมา +3

    በምስል ማቅርብህ ትልቅ ነገር ነው:: ለናንተ ደህንነት ድሮን ብትጠቀም መልካም ነው::

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 วันที่ผ่านมา +4

    አህመድ ጠፍተህ ነበር በድንገት አየንህ በሰላም ነወይ ? ከምድር ከርስ ፈንድቶ የሚወጣ፣ ጭስ፣ ፈሳሽ፣ አለትና ብረት መርዛማነት አለው፣ በጤንነት ላይ ጉዳት ያደርሳል፣ የአፍና የአፍንጫ መከላከያ ሳታደረጉ፣ የእጅ ጓንት ሳትጠቀሙ መነካካቱና ማሽተቱ ትክክል አይደለም፣ አጉል ጀብደኝነት ዋጋ ያስከፍላል።

  • @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ز9ط
    @لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ز9ط 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ያአሏህ በጣም ያስፈራል አላህ ይሁነን ይህ የሚያስቅበት ሰዓት አይደለም

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ วันที่ผ่านมา +5

    ሱበሀአን አላህ ያአላህታምረነው አህመድ ተው አትቀልዱ በሂወታችሁ አትዳፈሩተው እራሳችሁን በማትዋጡት ከባድ ነገረ አታጋልጡ

  • @HEh-lg2vo
    @HEh-lg2vo วันที่ผ่านมา +3

    አትሳቁ እያለቀሣችሁ ዱአአድርጉ ያአላህ በራመትህ

  • @KassaMircha
    @KassaMircha วันที่ผ่านมา +3

    በዚህ ዘመን እንዴት የካሜራ ድሮን የላችሁም:: በማንኛውም ሰአት ሊፈነዳ የሚችል volcano ጋር የዝያን ያህል መጠጋት አደገኛ ነው::

  • @TestgTestgh
    @TestgTestgh วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ከነማይክህ እንዳይጠቀልልህ
    ተጠንቀ
    አትዳፈሩ

  • @EMUZMUBARKZ
    @EMUZMUBARKZ วันที่ผ่านมา

    አሏሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሌ ወልኢክራም አሏህ ሰላምህን አዉርድልን ያረብ

  • @umasam6820
    @umasam6820 วันที่ผ่านมา +1

    Fararoch Allah yitebikachu❤❤❤

  • @ketemaketema997
    @ketemaketema997 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እቺ ሳቅ በኋላ ለቅሶ ናት ። ብዙ መዳፈር ሰበቡ ብዙ ነው ። ወንድሜ ተረጋጋ ።

  • @Sariethiopian
    @Sariethiopian 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Jesus is coming 🎉😢😢

  • @GoogleId-n2h
    @GoogleId-n2h 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ በቃበለን

  • @Sofiahassan-y8e
    @Sofiahassan-y8e วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቅህ አህመድ ራስህንጠብቁ እባካችሁ ያረብአተበራህመትክ እደኛወጀልአደለም እዳተ እራህመት በዝነትህማረን ተውአትዳፈሩተው

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 วันที่ผ่านมา +1

    ያረህማን እርሀም ዳአፈና ያረብ

  • @kadra825
    @kadra825 วันที่ผ่านมา +1

    سبحان الله العظيم سبحان الله وبحمده استغفر الله العظيم واتبه إليه لا حول ولا قوه الا بالله العلي العظيم حسبنا الله ونعم الوكيل حسبنا الله ونعم الوكيل 😢😢😢😢😢 الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله اكبر الله يحفظكم جميكم إثيوبي امين امين امين امين امين امين يارب العالمين يارب العالمين يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 วันที่ผ่านมา +3

    አህመድ ተጠንቀቅ እራስህን ጠብቅ።

  • @selamyemaryam
    @selamyemaryam วันที่ผ่านมา

    የንጹሀን ደም ነው አህመድ እጅህ ንጹህ ይሆን ጊዜህን ጠብቅ ሰው ቢፈራህ የኔ አምላክ መጣ ሊጠርግህ እናም ድሃ ብቻ ከሚጠፋ አብረን

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከእናተ ጋር ይሁን

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 วันที่ผ่านมา +1

    ያረብ እዘንንልን አላህዋ

  • @iehsu
    @iehsu 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢Ya Allhe Berhmetk eznlen

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso วันที่ผ่านมา +2

    በሰው ዕውቀት ማንም ዘላቂ መፍትሄ አያመጣም ።
    የተጣላነው ከእግዚአብሔር ስለሆነ ቃሉን በለመስማትና ባለመታዘዝ ንስሃ ነው መፍትሄ
    ሞኝነት አይደለም ጥበብ ነው ለሚሰማ።

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 วันที่ผ่านมา +2

    ድፍረታችሁ ጌታ ይጠብቃችሁ

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 วันที่ผ่านมา +1

    ሱብሀነላህ ያረቢ አላህ ይዘንልን

  • @naeemamuhammed4041
    @naeemamuhammed4041 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግንኮ ምንም እሚያስቅ ነገር የለውም የልባችን ድርቀት እንጅ ሡብሀን አላህ😢😢😢

  • @NurA.M.D
    @NurA.M.D วันที่ผ่านมา +1

    ياالله رحمتك

  • @FafiyemamiYemami
    @FafiyemamiYemami 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለኢላህ አኢለላህ እኔ በስልኬ ለሰማሁት ፈራሁ ድምፁ ወላሂ ልርገጠው አለ አህመድ ጎበዝ ናችሁ የምር😂😢💔

  • @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ
    @ኡሙዩቱብ-ዸ4ኀ วันที่ผ่านมา

    የረቢ አለህ ይዘንልን ወደ አለህ እንመለስ ሁለችንም

  • @Mdjahid-bg7th
    @Mdjahid-bg7th วันที่ผ่านมา +1

    ያአሏህ በራህመትህ 😢😢😢

  • @onelove2817
    @onelove2817 วันที่ผ่านมา +3

    አታጋን። በአለም ላይ ከዚህ የበለጡ ክስተቶች አሉ።

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና วันที่ผ่านมา +4

    እንዴት አልፈራችሁም መሞት ፈልገሀል መሰል

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 วันที่ผ่านมา

    እንዳው አላህ ይጠብቃችሁ በቃችሁ ተመለስ አህመድ ቢስሚላህ ያረቢ አላህ በቃ ይበለን መልካም ነገር ያድርግልን

  • @jemilahameza
    @jemilahameza วันที่ผ่านมา +1

    ኢናሊላህ ወኢናኢልሂ እራጅኡል ላሀዉላ ወለቁወተ ኢላህ ቢላህ እኝም የአላህ ነንወደሱም ተመላሹች ነን ብለሀትም ሆኔ ሀይል የለም በአላህ ቢሆን እንጅ ያርብ አንተው በቃ በለን ያአርህማን ያራህም በእዚነትህ ለሚሲክኖ ለገጠሩ ህዝብ አንተው እዘንላችው ያርብ መጨርሻችንን አሳምርልን
    አህመድ ውሎ ተው ውንድማችን ደፈርህ አትቅርብ ሰበብ ማደርስ ግድ ነው አላህ የወሰነው ነገር መቅርያ የለውም

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ วันที่ผ่านมา +3

    ሱበሀንአሏህ አቤት የኛው ወንጄል ነው ይሄ ሁላ

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪዬ ማራን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @مريممريم-و3غ
    @مريممريم-و3غ วันที่ผ่านมา +1

    ሱበሀንአላህ😢😢

  • @DaRwe-el3md
    @DaRwe-el3md ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱበሀን አላህ😢😢😢😢

  • @ተሙራ
    @ተሙራ 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምንአግብቷችሁ. በአላህ ስራ. ልቅናዉንስ. አላህንለምኑ. ተመገልፈጡ. ምንያስቃል. እሲ. አላህየ ምህረትህን

  • @Ethubia-r3h
    @Ethubia-r3h 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያአላህደኪማህባሪነኝይቅርበለኝ😭😭😭😭☝

  • @Saadyah-c7r
    @Saadyah-c7r วันที่ผ่านมา +1

    ያረቢ።እራህመትክ።የአላህህ

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጅብ የወጀላችንብዛት😢😢😢😢 ያረብ እዘንልን

  • @rabiyamohamme6450
    @rabiyamohamme6450 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርመኝ ነገር እሰከመቼ ነዉ ሰላማለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ ማለት የምትማረዉ ረቢ የህዲን ወየህዲክ ጤና ይሰጥልኝ አሳፉሪ ነህ

  • @rawudasaeed3944
    @rawudasaeed3944 วันที่ผ่านมา

    يارب😢😢😢

  • @غذوةالدين
    @غذوةالدين 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሏህ ይሁነን ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢😢
    እኔ የገረመኝ የናንተ ሣቅ ይሄኮ አያሥቅም

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 วันที่ผ่านมา +1

    ስላስመለከታችሁን እናመሰግናለን ነገር ግን ህይወታችሁን ዋጋ ሊያስከፍል በሚችል ጉዳይ የዚህን ያክል መዳፈር ጥሩ አይመስለንም !!!

  • @AlainOn
    @AlainOn 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱበሀንአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @muzayin9038
    @muzayin9038 วันที่ผ่านมา

    Subhan Allah 😢😢😢

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያረብ

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg วันที่ผ่านมา +1

    Ya Allah marane😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 วันที่ผ่านมา +2

    ያአላህ እዝነትህ እንሻለን😢

  • @edendak5588
    @edendak5588 วันที่ผ่านมา

    Yes I hear it

  • @ShwayShawya
    @ShwayShawya 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eyesus ymetal Maranata tolo na ❤❤❤❤❤❤

  • @SadaHaylu
    @SadaHaylu วันที่ผ่านมา +3

    አህመድ እራስህን ጠብቅ

  • @Rahmaali-h5n
    @Rahmaali-h5n วันที่ผ่านมา

    ያረቢ አገራችን አበቃች ያአላህ በዝነትህ❤❤❤