ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ቆንጆ ነው ።እናመሰግናለነ።
በጣም እናመሰግናለን ለልጆች በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው። እናመሰግናለን
ዋው ጤናማ የሆነ አይስክሬም👏👏
❤️❤️❤️
በጣም ቆንጆ ነው ማሚ አመሰግናለሁ💕👏👏💐
በጣም ቆንጆ ነው የኔ እናት እናመለግለን
በጣም ግሩም ስራ እስክሞክረው ቸኩያለሁ
እጅሽ ይባረክ ማማዬ እሰራታለሁኝ I love it ice creamy 💞
ምርጥ እና ንፁህ ማር የማዉቀዉ ቤተሰቦቼ ከሰላሌ እና ከባህርዳር የሚያስመጡትን ነዉ አንደኛ ነዉ።
እጅግዬ በጣም ነዉ ምወድሽ እናመሰግናለን!
ሰላም እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ከካሜራ ጀርባ ያለሽውን አላየሁሽም ግን ተባረኩልኝ አስተማሪ ቪዲዮ ነው የምትሰሩት ባለሙያ አርጋችሁናል
Awkatalew lik nes betam aref edm ysetln
እናመስግናለን እጅግዬ 🥰🥰🥰🥰🥰
ዋውውው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
10q. Betam kelal ena tenama .ejesh yebarek.
Amen
Betam yamiral Gobez tebareku einat Lije
እንዲሁ እንዴት እደምወድሽ እኮ
Betam amesegnalew
እጅግዬ አነመሰግነለን በርቺልን
ማሸአላ
👌 yummy 😋 thanks 😊
Betam arife new mamiye 🙏🙏🙏❤❤❤
🙏🙏🙏💙💙💙 እናመሰግናለን
እጅግ አገልግል እንጀራ ለመዘዝ ፈልገን ነው ወጋው ስንት ነው ስልክ ቁጥርሽ ስንት ነው
Masha Allha 🥰🥰🥰🥰
ዋውውው አርፋ ነው
በጣም አወዳችኃለሁ❤ ኮመንት ማየትና መመለስ ልመዱ።
Ere enmelsalen
ምህሪ 1 scoop 1 flover new የትም ቦታ
ዋውውው እዴት ነሸ ውድ እህቴ በርች ጠፍሸ ክቤቴ ነየየየየ ተሎሎ ማሜ
ውድ እናታችን፣ ከይቅርታ ጋር አንድ አስተያየት ልስጥ። ፆም ማለት ምን ማለት ነው? በፍስክ ጊዜ የምንበላቸውን ነገሮች አስመስለን መብላት ማለት ነው? በፊት አይስክሬም ይበላ ነበር፣ በፆም ደሞ እሱን የሚመስል መስራት፣ በፊት ክትፎ ይበላ ነበር፣ በፆም ደሞ ክትፎ የሚመስል ነገር እንደምንም ብሎ መስራት፣ በፊት ዱለት ይበላ ነበር አሁን ደሞ .../ ማለቂያ የለውም። ፆም ማለት፣ ራስን መግዛት ማለት ነው። ከምን? ከምግብና ከሌሎች ፍላጎቶች ሁሉ። የተለያዩ የምግብ አይነቶችን የምንሞክርበትና የምንበላበት ሳይሆን አብዛኛውን ጊዜአችንን በፀሎትና በፅሞና በእግዚአብሔር ፊት የምንሆንበት፣ ራሳችንን የምናስገዛበት ነው።
Tekekel gn yeha malet demo sanbela enenoralen aydelm betsome giza muz endemibelaw hulu fechto metkemu kefat yelewem hulun neger bekefu banayew elalehu ene melkam tsome
@@ejigemoya ልክ ነው ግን በፆም ወቅት ቢቻል ራሱ ቅንጦት የሆነ ምግብን የምንሰራበትን ጊዜ ለፀሎት ማዋል ነው ያለብን። እንጂማ መበላቱማ አይቀርም። ሙዝ መብላት ምንም ክፋት የለውም ግን ሙዝን በብዙ ፕሮሰስ አልፎ የሆነ ነገር ለመስራት የምናጠፋው ጊዜ ብዙ አስፈላጊ አይደለም ለማለት ነው። በተጨማሪ ደሞ አዕምሯችን አንድን ነገር አስመስለን ሰርተን ስንመገብ ያ የመጀመሪያውን ስለሚያስታውስ ከዛ የምናገኘውን ደስታ የሚመስል ያስተላልፍልናል። ያ ትንሽ ከፆም ጋር ይጋጫል ብዬ ነው። በተረፈ ግን የእርስዎን ሙያ በጣም አድናቂ ነኝ። ተባረኩ! ከነ ልጆችዎ እወድዎታለሁ እናቴ።
@@abeshasolomon1798 amesegnalew betam
@@abeshasolomon1798 ፈሳም እዚህ ስትንዘባዘቢ ከምትውይ ዳይ ወደ ፀሎትሽ ሂጂ ቱልቱላ
የቃልዬ እናት የዖም ኬክ ይስሩልኝ
Wow wow liyu naw ara yisarali
Very nice.
ኧረ እጅግ ሙቀቱ አስቸግሮናል ቅዝቅዝ ያድርገን፣ ምርዬ ትክክል ነሽ ከስኳር በጣም በጣም ማር ተመራጭ ነው ማብዛት ማሳነስ የባለቤቱ ነው። እውነት ነው ብይ ምክንያቱም ከማሩ ውጭ ፍሩት ነው፣ የኔ ጥያቄ በረዶ ቤት ሳይሆን እታች ከተን ቢቀዘቅዝና ከተፈጨ በኋላ ቢሆን ይቻላል ወይ? አንዳንድ መፍጫ በረዶውን ለመፍጨት አቅም ከሌለው ብዬ ነው
Uff you are blessed
እኔ ከስኩዋርና ከስንዴ ምርቶች ብቻ ነው የምጾመው ምክንያቱም ስጋ እፕልወድም ቂቤም አልበላም የምወደው ስኩዋር ነገሬችና ዳቦ ፓስታ ምናምን መለስ በጣም ከባድ ነው
Mother plz Alicha difnu Atere fitfite aysayun.
❤
ባለ ማሮች አለን በጣም ለጤና ጠቃሚ ነው
What's a good honey. Please tell us the name which one good
@@lidethiopian4511 ንፁህ ማር ከሆነ ሁሉም ጥሩ ነው
@@konjetalemudegifie2400 eshi gen I wanna by and I don't where to find it or the place
Selam indeta nachu sewadachu ikko
ያምራል ማሚየ መዛቃውን እኔ አመጣለሁ አንድማንካ ለኔእፍልጋለሁ
So good
እናመስግናለን የፆም አይስክሬም አስቤውም አላውቅ። የተጠቀሙበት ብሌንደር ኢትዮጵያ አለ? ካለስ ዋጋው ስንት ነው?
በጥምአሪፍነው
Amesegnalew
ማሚዬ ኮኮ ፓውደር ምን አልባት ወተት ሊኖረው ይችላል ይላል በደንብ እዩት እኔም በቅርብ ነው ያየሁት
Yegna yelwem ere gn mayetu aykefam abzagnaw giza sweetened sihone new
@@ejigemoya በአብዘሃኛው የፆም የለውም ይባላል እኔም የገና ተሸውጃለው
Btame yamerale lelga emoleralwe egahwe yebarke
ምርዬ አይቀላቅሉም ድሮ ቀረ
ኣዎ አስታወስኳት ቸኮሌቷ ሁለት ከለር ናት እኮ ቫኒላ እና ቸኮሌት ነው ማሚ የሰራችው ኣይስክሬም ደሞ ሎሊፖፕ ነው ሶስት አይነት ከለሩ
Ye bboy mother twins nesh??😂

በጣም አወዳችኃለሁ❤
ኮመንት ማየትና መመለስ ልመዱ።