ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤተሰቦቼ ይህንን አይስክሬም ለመስራት የሚያስፈልገን ግብአትለቬኒላው የተጠቀምኩት 31/2 የሾርባ ማንኪያ ቡላ ዱቄት1ሊ ፍረሽ ክሬም170 ግራም ማር1የሻይ ማንኪያ ቫኒላለቸኮሌቱ1ከግማሽ የቡላ ዱቄት21/2 የሻይ ማንኪያ ካካዎ ዱቄት90ግራም ማር1የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
Can I use oatmeal flour konjo ?
Is it heavy cream?
Wow amzing
fresh cream adiss ababa enagnwalen mn belen engzaw please
@@habeshahomestead779 አይ ኦትሜል ሳይሆን cornstarch መጠቀም ትችያለሽ
ሜሊ በጣም ምርጥ ሥራ ነዉ በርች ችሎታሸ ልዩ ነዉ ማሻአላህ ብያለሁ
WOW, the creative lady ❤️ I can’t wait to try
Gobez, Gobez and Gobez! I can't wait to try this recipe..thank you!
The creative lady👌👌👌
How about normal ice cream አስራር You are amazing 🤩
ሜሉ እድሜሽ ይርዘም ጤናውን ያድልሽ
አሜን እሉዬ
ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቅመም ዋው ምርጥ አይስክሬም ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ
አሜን ነጁዬ
ሜሊዬ..... እጅሽ ይባረክ
Love watching you. I will definitely try it.
ሜሊዬ በጣም ጐበዝ ባለሙያ ነሽ እስኪ ይሞከራል
አሜን ነኒዬ
ዋው በጣም ጎበዝነሺየኔማር ስወድሺ
wow, I can't wait to try. you are amazing!! i don't about your background, you must be a chief😀🙏
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ
የንየ ማር ባለ ሞያ ነሸ ተባረኪ ሳለየው ቆየሁ ሰሙኑ ሰራ ብዚ ነበር ሰልክ ቡዙ አልይዚም ነበር ሜሊየ
Wow I’m going to try it😊The only suggestion that I have is to use rubber whisker instead of metal….
Waw meliye Anchiko leyu neshስወድሽ بحببببببك 😘❤❤❤
የኔ ውድ አመሰግናለው
ተባረኪ 👍እንኳን አደረሰሽ
አሜን
where can we found fresh cream in Addis? is fresh cream z exact translation of wiping cream in Amharic? Thank you for the wonderful recipe, KEEP IT UP!
ኪሩቤል ባቢስ ነበር እኔ እስከማውቅ ድረስ።ስሙንም ፍረሽ ክሬም ነው የሚሉት ኢትዮ ትክክለኛ የአማርኛ ስም ያለው አይመስለኝም
Mashalla gobaze nashe
Gobez
💒🙏እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በአል በስላም አደረሳችሁ አድርስን አሜን ፫ 🙌 "አብሣሬ ትስብእት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ መልካም ዜናን ማብስር ልማድኽ ነውና መልካሙን የምስራች አብስረን💒🙏🕊💚💛❤
እንካን አብሮ አደረሰን
በጣም አመሰግናለሁ ከፉርኖ ድቄት ይሻላልከጉሉቴን ነፃ ነው 🙏😘
እጅሸ ይባርክ ሚሊ🙏😍
Betam gobez egsh ybarek
ማራኪ ትችያለሽ 🙏🙏😘🎈
ናዝሬት ነሽ እንዴ ልመጣ ነው
@@Mellyspicetv ማራኪ አደለሁም ጀርመን ነኝ 😘🙏
ስንት ብር ያስፈልጋል
ሜሉዬ የኔ ቅመም በጣም ልዩ ነው ለልጆቼ እሰራዋለሂ እኔ ግን ያለኝ ቡላ እርጥቡ ነው እሱ አይሆንም?? ከሆነ ዛሬውኑ ነው ምሰራው።
ውሀውን በሶፍት አድርቂው እና ይሆናል
@@Mellyspicetv ኦው አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ። በቃ ሰርቼ ነግርሻለሁ። ተባረኪልኝ።
WOOW♥️♥️♥️
እባክሽ ሜሉ ክሪሙን እቤት ማዘጋጀት ይቻላል?? ወይ ደግሞ በሌላ ነገር መተካት ይቻላል? አመሰግናለሁ
ክሬም በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ከባድ ነው ያለክሬም ግን አይስክሬም መስራት ይቻላል
ሜሉዬ የምፈልገዉን ይዘሽልኝ መጣሽ !!
Brava
በእርጥብ ቡላ እና በተፈጨ ስኳር መስራት አይቻልም ወይ ? ምን ግዜም አደንቅሻለሁ ጎበዝ ነሽ።
በእርጥብ ቡላ ይቻላል ስኳር ማረግ ትችያለሽ ግን ይዘቱ ትክክል የምናውቀውን አይስክሬም አይሰጥሽም
ስልባቦት ስትይ አልገባኝም?
like like አርጉ እባካችሁ
Mellyie ande recipe strebery with yougert yeserashwe waw,l love venalla mellyie gene yeferengochen New only vanilla,bulla betefetro yekebdale konjo bahelawe Megbe bulla b Kebe sewede.😗 yebulla bekebe aserarem asayen mellyie.
ቤትዬ ቫኒላ እኮ ኢትዮ ዱቄቱ አለ ፈሳሽም ባይሆን ሁለቱም ያው ቃና ነው አንድ አይነት ነው የቡላውን ገንፎ እሺ
በጣም ደስ ይላል ግን የቡላ ዱቄት ለማያገኝ በበቆሎ ዱቄት መስራት አይቻልም እህት
በበቆሎ ዱቄት ሳይሆን በበቆሎ ስታርች ይሆናል(cornstarch)
Wow 🤩 እጅሽ ይባረክ
አሜን ማርቲ
whipping creamhoney Cacoa powderVanilla ግብአቶች አሉኝ ስለዚህ በምን መንገድ ነው የቡና እና normal ice cream ምሰራው
የቡና ለመስራት የቡና ቃና(ኔስ ካሬ)በመጨመር ኖርማል አይስ ክሬም ቫኒላ ነው ያው የቫኒላ ቃና በመጨመር ነው
ሜሉዬ ቡላው ፍሬሽ ሲሆን ልኬቱ እንዴት ነው
እስቲ በዚሁ ልኬት ሞክሪው ጽግዬ ምክንያቱም በእርጥቡ አልሞከርኩትም
ቡላውን ማናገኘው በምትኩ ምን መጠቀም እንችላለን?
cornstarch ትችያለሽ
@@Mellyspicetv thankyou❤❤
ሜሉዬ ቅመሟ በርዶናል ሚያሞቅ ነገር ጀባ በይን
ሾርባ የአሳ የዶሮ በያይነቱ ቻናሌ ውስጥ ገባ ብትይ ሞልቷል የኔ ውድ
👌🏽👌🏽👌🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
Endew ayalkebeshh balmoyaaa yemecheshhh abo!!!
ቡላ ዱቄት ማለት ምንድን ነው
ቆጮ ካወክ የቆጮ ስታርች እንደማለት ነው
Thanks
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐
ቡላ ለማታገኙ ሰዎች ይህ ልክ እንደ ቡላ ነው በተለይ አሜርካለምትነሩ ከ Whole Foods ይገኛል ARROW HHEAD MILLS Organic TAPIOCA Flour Gluten-free ይባላል
ውጤቱስ እንዴት ነው ለአይስክሬም ሞከርሽበት?እኛ ጋር የለም
እኔ እንደ ቡላ ነው የምጠቀመው ግን ልክ እንደ ብላ ነው ምንም ሽታ ነገር የለውም
@@amemazsherif1584 ብራቮ!ለኛም የማናቀውን ስላሳወቅሽን አመሰግናለው
ቡላ ለምታገኙ ሰዎች ይህንን ካገኛቹ ልክ እንደ ቡላ ነው በተለይ አማሪካ ለምትነሩ
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
በቃ ዛሬም ተጣላን ሜሊ
አንጣላም ዴቭ ባይሆን እልካለው
وَإِذْ قَالَ مُوسَىٰ لِقَوْمِهِ يَا قَوْمِ إِنَّكُمْ ظَلَمْتُمْ أَنفُسَكُمማሻአላህ بِاتِّخَاذِكُمُ الْعِجْلَ فَتُوبُوا إِلَىٰ بَارِئِكُمْ فَاقْتُلُوا أَنفُسَكُمْ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ عِندَ بَارِئِكُمْ فَتَابَ عَلَيْكُمْ ۚ إِنَّهُ هُوَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُሙሳም ለሕዝቦቹ፡- «ሕዝቦቼ ሆይ! እናንተ ወይፈንን (አምላክ አድርጋችሁ) በመያዛችሁ ነፍሶቻችሁን በደላችሁ፡፡ ወደ ፈጣሪያችሁም ተመለሱ፤ ነፍሶቻችሁንም ግደሉ፤ ይሃችሁ በፈጣሪያችሁ ዘንድ ለናንተ በላጭ ነው» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በእናንተም ላይ ጸጸትን በመቀበል ተመለሰላችሁ፡፡ እነሆ እርሱ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡
you have no idea 💡 what this woman come up with. Hillaries. . Le dedeboch ena le diha ayimero ayihonim.
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤተሰቦቼ ይህንን አይስክሬም ለመስራት የሚያስፈልገን ግብአት
ለቬኒላው የተጠቀምኩት
31/2 የሾርባ ማንኪያ ቡላ ዱቄት
1ሊ ፍረሽ ክሬም
170 ግራም ማር
1የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
ለቸኮሌቱ
1ከግማሽ የቡላ ዱቄት
21/2 የሻይ ማንኪያ ካካዎ ዱቄት
90ግራም ማር
1የሻይ ማንኪያ ቫኒላ
Can I use oatmeal flour konjo ?
Is it heavy cream?
Wow amzing
fresh cream adiss ababa enagnwalen mn belen engzaw please
@@habeshahomestead779 አይ ኦትሜል ሳይሆን cornstarch መጠቀም ትችያለሽ
ሜሊ በጣም ምርጥ ሥራ ነዉ በርች ችሎታሸ ልዩ ነዉ ማሻአላህ ብያለሁ
WOW, the creative lady ❤️ I can’t wait to try
Gobez, Gobez and Gobez! I can't wait to try this recipe..thank you!
The creative lady👌👌👌
How about normal ice cream አስራር
You are amazing 🤩
ሜሉ እድሜሽ ይርዘም ጤናውን ያድልሽ
አሜን እሉዬ
ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቅመም ዋው ምርጥ አይስክሬም ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ
አሜን ነጁዬ
ሜሊዬ..... እጅሽ ይባረክ
Love watching you. I will definitely try it.
ሜሊዬ በጣም ጐበዝ ባለሙያ ነሽ እስኪ ይሞከራል
አሜን ነኒዬ
ዋው በጣም ጎበዝነሺየኔማር ስወድሺ
wow, I can't wait to try. you are amazing!! i don't about your background, you must be a chief😀🙏
እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ
የንየ ማር ባለ ሞያ ነሸ ተባረኪ ሳለየው ቆየሁ ሰሙኑ ሰራ ብዚ ነበር ሰልክ ቡዙ አልይዚም ነበር ሜሊየ
Wow I’m going to try it😊
The only suggestion that I have is to use rubber whisker instead of metal….
Waw meliye
Anchiko leyu nesh
ስወድሽ
بحببببببك 😘❤❤❤
የኔ ውድ አመሰግናለው
ተባረኪ 👍እንኳን አደረሰሽ
አሜን
where can we found fresh cream in Addis? is fresh cream z exact translation of wiping cream in Amharic? Thank you for the wonderful recipe, KEEP IT UP!
ኪሩቤል ባቢስ ነበር እኔ እስከማውቅ ድረስ።ስሙንም ፍረሽ ክሬም ነው የሚሉት ኢትዮ ትክክለኛ የአማርኛ ስም ያለው አይመስለኝም
Mashalla gobaze nashe
Gobez
💒🙏እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ
ክብር በአል በስላም አደረሳችሁ
አድርስን አሜን ፫ 🙌
"አብሣሬ ትስብእት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ መልካም ዜናን ማብስር ልማድኽ
ነውና መልካሙን የምስራች አብስረን
💒🙏🕊💚💛❤
እንካን አብሮ አደረሰን
በጣም አመሰግናለሁ ከፉርኖ ድቄት ይሻላልከጉሉቴን ነፃ ነው 🙏😘
እጅሸ ይባርክ ሚሊ🙏😍
አሜን
Betam gobez egsh ybarek
አሜን
ማራኪ ትችያለሽ 🙏🙏😘🎈
ናዝሬት ነሽ እንዴ ልመጣ ነው
@@Mellyspicetv ማራኪ አደለሁም ጀርመን ነኝ 😘🙏
ስንት ብር ያስፈልጋል
ሜሉዬ የኔ ቅመም በጣም ልዩ ነው ለልጆቼ እሰራዋለሂ እኔ ግን ያለኝ ቡላ እርጥቡ ነው እሱ አይሆንም?? ከሆነ ዛሬውኑ ነው ምሰራው።
ውሀውን በሶፍት አድርቂው እና ይሆናል
@@Mellyspicetv ኦው አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ። በቃ ሰርቼ ነግርሻለሁ። ተባረኪልኝ።
WOOW♥️♥️♥️
እባክሽ ሜሉ ክሪሙን እቤት ማዘጋጀት ይቻላል?? ወይ ደግሞ በሌላ ነገር መተካት ይቻላል? አመሰግናለሁ
ክሬም በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ከባድ ነው ያለክሬም ግን አይስክሬም መስራት ይቻላል
ሜሉዬ የምፈልገዉን ይዘሽልኝ መጣሽ !!
Brava
በእርጥብ ቡላ እና በተፈጨ ስኳር መስራት አይቻልም ወይ ? ምን ግዜም አደንቅሻለሁ ጎበዝ ነሽ።
በእርጥብ ቡላ ይቻላል ስኳር ማረግ ትችያለሽ ግን ይዘቱ ትክክል የምናውቀውን አይስክሬም አይሰጥሽም
ስልባቦት ስትይ አልገባኝም?
like like አርጉ እባካችሁ
Mellyie ande recipe strebery with yougert yeserashwe waw,l love venalla mellyie gene yeferengochen New only vanilla,bulla betefetro yekebdale konjo bahelawe Megbe bulla b Kebe sewede.😗 yebulla bekebe aserarem asayen mellyie.
ቤትዬ ቫኒላ እኮ ኢትዮ ዱቄቱ አለ ፈሳሽም ባይሆን ሁለቱም ያው ቃና ነው አንድ አይነት ነው የቡላውን ገንፎ እሺ
በጣም ደስ ይላል ግን የቡላ ዱቄት ለማያገኝ በበቆሎ ዱቄት መስራት አይቻልም እህት
በበቆሎ ዱቄት ሳይሆን በበቆሎ ስታርች ይሆናል(cornstarch)
Wow 🤩 እጅሽ ይባረክ
አሜን ማርቲ
whipping cream
honey
Cacoa powder
Vanilla
ግብአቶች አሉኝ ስለዚህ በምን መንገድ ነው የቡና እና normal ice cream ምሰራው
የቡና ለመስራት የቡና ቃና(ኔስ ካሬ)በመጨመር ኖርማል አይስ ክሬም ቫኒላ ነው ያው የቫኒላ ቃና በመጨመር ነው
ሜሉዬ ቡላው ፍሬሽ ሲሆን ልኬቱ እንዴት ነው
እስቲ በዚሁ ልኬት ሞክሪው ጽግዬ ምክንያቱም በእርጥቡ አልሞከርኩትም
ቡላውን ማናገኘው በምትኩ ምን መጠቀም እንችላለን?
cornstarch ትችያለሽ
@@Mellyspicetv thankyou❤❤
ሜሉዬ ቅመሟ በርዶናል ሚያሞቅ ነገር ጀባ በይን
ሾርባ የአሳ የዶሮ በያይነቱ ቻናሌ ውስጥ ገባ ብትይ ሞልቷል የኔ ውድ
👌🏽👌🏽👌🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
Endew ayalkebeshh balmoyaaa yemecheshhh abo!!!
ቡላ ዱቄት ማለት ምንድን ነው
ቆጮ ካወክ የቆጮ ስታርች እንደማለት ነው
Thanks
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐
ቡላ ለማታገኙ ሰዎች ይህ ልክ እንደ ቡላ ነው በተለይ አሜርካለምትነሩ ከ Whole Foods ይገኛል ARROW HHEAD MILLS Organic TAPIOCA Flour Gluten-free ይባላል
ውጤቱስ እንዴት ነው ለአይስክሬም ሞከርሽበት?እኛ ጋር የለም
እኔ እንደ ቡላ ነው የምጠቀመው ግን ልክ እንደ ብላ ነው ምንም ሽታ ነገር የለውም
@@amemazsherif1584 ብራቮ!ለኛም የማናቀውን ስላሳወቅሽን አመሰግናለው
ቡላ ለምታገኙ ሰዎች ይህንን ካገኛቹ ልክ እንደ ቡላ ነው በተለይ አማሪካ ለምትነሩ
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
በቃ ዛሬም ተጣላን ሜሊ
አንጣላም ዴቭ ባይሆን እልካለው
وَإِذْ قَالَ مُوسَىٰ لِقَوْمِهِ يَا قَوْمِ إِنَّكُمْ ظَلَمْتُمْ أَنفُسَكُمማሻአላህ بِاتِّخَاذِكُمُ الْعِجْلَ فَتُوبُوا إِلَىٰ بَارِئِكُمْ فَاقْتُلُوا أَنفُسَكُمْ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ عِندَ بَارِئِكُمْ فَتَابَ عَلَيْكُمْ ۚ إِنَّهُ هُوَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ
ሙሳም ለሕዝቦቹ፡- «ሕዝቦቼ ሆይ! እናንተ ወይፈንን (አምላክ አድርጋችሁ) በመያዛችሁ ነፍሶቻችሁን በደላችሁ፡፡ ወደ ፈጣሪያችሁም ተመለሱ፤ ነፍሶቻችሁንም ግደሉ፤ ይሃችሁ በፈጣሪያችሁ ዘንድ ለናንተ በላጭ ነው» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በእናንተም ላይ ጸጸትን በመቀበል ተመለሰላችሁ፡፡ እነሆ እርሱ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡
you have no idea 💡 what this woman come up with. Hillaries. . Le dedeboch ena le diha ayimero ayihonim.