ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
yisak
አሪፍ ነው
በርች
Walekum selam
ሰለም ሰለም ለገረችህን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ሰለም ለገረችህን ሁሉን ሰለም ያደረገልን ያጌታችህን ስም ይበረክ
አላህ ለሐገራቹ ለልጆቻችሁ ያብቃችሁ....
ዋአሊኩም ሠላም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ
ማሬ በርቻ
ወአሌኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽሪ ውዴ
ድምፅሽ ያምራል/R
ማሻ ውዴ አራፍነውሚሥ ፈድሻ
አብሽሩ ህያው ለልጆቻችሁ ብላችሁ ነው ምትሰደዱት
ወአለይኩመሰላም እህቴ በርቺ
በርቺ ማሻላህ
በርቺ
ሰላም ላንች ይሁን
ወሊኩም ሠላም ወረህመቱልህ ወበረካትሁ
ሁሉም ሰዉ ወዶ አይሰደድም ኑሮን ለማሸነፍ እንጅ አይዞሽ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
አሚን ዉዷ
አብሽሪ ውዴ ሁላችንም እንደዛው ነን
አይዞሽ ፈጣሪ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ
በሰላም ለሀገርሽ እና ለልጅሽ ያብቃሽ
አሚን ዉዷ አመሰግናለሁ
አብሽሪ ጠክሪ ውደ አላህ ከልጅሽ ያገናኝሽ
አብሽሪ እደኔ ወልዶ ማለት እኔ አልወለድኩም ግን እምመክረው ወልዶ መሰደድ ይሻላል
አላቀውም ግን ከባድ ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዉነት ነዉ በጣም ከባድ ነዉ
ከባድ ነው አብሽሪ ውዴ
ሰላም
ሚሥ ፈድሣ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አዎን ወልዶ መሰደድ በጣም ከባድ ነው::አላህ በሰላም ከቤተሰብሽ ያገናኝሽ
አሚን ወንድሜ አመሰግናለሁ
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህህህህ እህቴ ወላሂ በጣም ከባድ ነው እደት ልገርሽ ብቻ አልሀምድድላ እና ምን ልልሽ ነው አይዞሽ እናት እፋፋፋፋፋ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ ቆንጆ ሳይወልዱ ነው እጂ የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግልሽ አላህ ይጠብቅልሽ
አሚን ዉዷ እህትነት
ሰላም ሰላም እሙ ዛኪራ Welcome berchi Ayzosh ውደ❤
እሽ አመሰግናለሁ እህት
በፍቃደኝነት ቤተብ ሁኛለሁ ወልጅ መሠደድ ቾግር የለዉም soለሥራ ነዉ ፍርድ 3
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እሙዬ እኔን የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም በርቺ አላህ የሀሳብሽን ሞልቶልሽ በሰላም በጤና ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ ዉዴ ዉድድድ ነዉ የማረግሽ
ወአለይኩም ሰላም ነጁየ አሚን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እኔም ዉድድ ነዉ የማረግሽ አላህ ይዉደድሽ
good
metenker alebish. berchi eshi sister
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ አይዞሽ እህቴ
Ayizon sisters abroad. keep up your strength.
እሽ አመሰግናለሁ ወንድም ክበርልኝ
እኔ አላቅም ግን ይዜሽ
MASH Allah berchi mare
It depends but as me it is better to emigrate with out any baby because you need work with out tension and baby's also need to get mother protection. Anyway since it's already happened do your best. Stay strong!
ልጄን ይዤዉ ብዞር ደስ ይለኝ ነበር ግን ስደት ይዞ ለመዞር አይመችም ኢንሻ አላህ ፈጣሪ ካለ ያቃጠልኩበትን ጊዜ እንደምክሰዉ ተስፋ አለኝ አመሰግናለሁ ወንድምዬዉ ክበርልኝ
Yisak