ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አሁን በእናንተ በወንድሞቼ በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ ተረዳሁ ገና እማራለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደግሞ ደጋግሞ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ነው የማከብራችሁ ወንድሞቼ
የተዋህዶ እንቁዎች ኑሩልኝ እናተን ማዳመጥ ሱስ ሆኖብኛል ያለውት ስደትነው ድካሜን ጭንቀቴን በእናንተ ትምህርት እጽናናለው ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች ፕሮግራማችሁ ሱስ ሆነኝ ተባረኩልኝ ፕሮቴስታንት ወንድማችንም ምህረት ፈጣሪ እውነተኛውን ቦታ ይምራህ ስርአትህ እውነትክን መፈለግህ ላንተ ብቻ ሳይሆን እኔም ኦርቶዶክሱዋ ብዙ እየተማርኩኝ ነው በርታ አይዞህ
ኣይገርምም በዘፈን ተጨማልቆ የነበረውን ጆሮዬን እረፍት ኣገኘ
Mine too
እኔም❤
Eneme❤
ሱስ ብቻ❤
ይሄ ቲክቶክና ዩቱዩብ ዘንድሮ ገና ጠቀመኝ እግዛብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን የአገልግሎት ጊዚያችሁን ይባርከው እናተ ፕሮቴስታቶችን ብቻ ሳይሆን እኛንም በብዙ እየመለሳቹና እያስተማራቹ ነው ተባረኩ🙏
በትክክል 🎉❤
እረ የተዋህዶ ልጆች ለናተ ቃል የለኚም ብቻ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ወንድሞች ፀጋውን ያብዛላቹጴንጤወች ቲክቶክን ሊረግሙ ነው ጉዳቸውን እያወጣባቸው ስለሆነ የእንጀራ ገመዳቸው ተበጠሰ ጌታ ጌታ እያሉ ሕዝብን ሲሸውዱ ኖረዋል አበቃ ከእንግዲህ የተዋህዶ ጀግኖች መተዋል መተዋል መተዋል ወንጌልን ታጥቀው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤
ምህረትዬ እንኳን ድምፅህ ሰማሁት እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ወንጌል የገባኽ መሆንህ ለተቃወሙህ ሰዎች የሰጠሃቸው መልስ በጣም ደስ ይላል እነሱ ሊያሳቅቁህ ነበር ግን የአንተ የእምነት ጥግ ግሩም ነው።
እግዚያብሔረ ይመስገን ወንድሜ እግዚያብሔር ያክብርሕ
እውነት ነው የነሱ ጭቅጭቅ እኛ ኦርቶዶክሶች በደንብ እንድናውቅ እና እንድንማር አርጎናል ለዚ ደግሞ እግዚያብሄር ክብሩን ይውሰድ ወንድሞቼም ዘመናቹ ይባረክ
እውነት ነው እኔንም በእናንተ ንዴት የማውቃችሁ መስሎት እናንተን ያሳወቀኝ አንድ ጴንጤ ነው እነሱም እናንተን እያስተዋውቋችሁ ነው የነሱ ህመም የኛ ማረፊያዎች ኑሩልን
ዘመኑን የምትመጥኑ ሃዋርያት የሰጠን ጌታ ይመስገን።
❤❤❤❤❤ ለካ ወጣቱ ሁሉ የጠፋው እደዚህ ተሰብሰቦ ባለመማማር ባለማወቅ ነወ❤❤❤ በርቱ እኔ እረሱ ሰቱን አወኩኝ ተመሰገን የበለጠ ነቃው❤ የኔ ኦርቶዶክሰ ኑሪልኝ❤ ወጣቱ መጠጥ እዳይጠጣም ሰሩ በዚዙርያ❤ ወድሞቼ❤❤ በተረፈ ዘመናቸውን ኢየሱሰ የድግል ልጀ ይባርከው❤❤❤
እንደዚ ያለ ለ እዉነት የቆመ ክርስቶስ የገባው ሰው ያብዛልን
ወንድሞቼ ሆይ በውነት ከፍ ያለ ክብርና ምስጋና ይገባቹሀል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለዝች ቤተ ክርስቲያን ለምታበረክቱት በጐ ነገር ሁላ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላቹ ተባረኩ።
እኔ ምን እላለው ጌታ ሆይ እንኳን ልቤን ለአንተ መልሰከው❤
ወንድሞቼ በጣም ነዉ ምንወዳቹ አይደለም ለሌላ እምነት ተከታይ ይቅርና ለኛ ለተዋህዶ ለጆች እራሱ ብዙ የማናቀዉን ተምረናል ፀጋዉን ያብዛላቹ❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ትባረክ ውኦድም
እግዚአብሔር የዘመናት የአባቶችን ፀሎት ሠምተ እናንተን አነቃ ይክበር የመስገን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሞች ከዚህ በላይ ፍቅር ይሰጣችሁ ሁላቹሁም ሳያቹ ገና እንባየ ነዉ የሚመጣዉ የቤተክርሰቲያን የዘመኑ አዋርያ እንቁ ወንድሞቼ ፀጋዉነ ያብዛላቹ
እግዚአብሔር ያክብርህ፤ ይባርክህ፡፡ ስትናገር ከአንደበትህ ማር ጠብ ይላል፡፡
በርቱልኝ ትህትናቹ እራሱ ቆንጆ ምሳ ያስንቃል ብሩክ ከቶሮንቶ
ተወዳጆች እናተን ያቆይልን ውድሞቻችን ናችሑ እኖዳችሗለን በብዙ መዝሙረ ስወድሕኮ የኔ ትሑት❤💐
😍😍😍🙏🙏🙏 ተመስገን አባቴ መድሀኒአለም🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል ወንድሜ፡ ኦርቶዶክስ ወድቃለች ሲሉን ኣኤላፍ ሆነን ተነስተናን ኦድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉም ይከታተላለሁ አርትራዊት ነው ሶሪ ስለ ኣማርኛ
ጎበዝ አሪፍ ትፅፊያለሽ በርቺልን እግዚአብሔር ያበርታሽ❤❤❤
በእዉነት ወድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላቹ❤❤❤ ብህረት አብ በእዉነት ትህትናክ ይለያል ተባረክ❤❤❤❤
በእውንት በናነት ብዙ ነበሳት የዳን ነው አግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛላቹ
የተዋህዶ ልጆች ኑሩልን ሁሌም ተከታታያችሁ ነኝ የእድሜ ባለ ጸጋ ያድርጋችሁ ❤❤
እኔ ሀገር ሆኜ ለስሙ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምንም አላቅም ነበር አሁን ግን ይመስገን ብዙ ባይሆን ትንሽ አዉቂያለሁ ክበሩልን እንወዳችኋለሁ ወንድሞቼ
የተዋሕዶ እንቁዎች ኑሩልን እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ የድንግልማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶ!!!!የብረትመዝጊያዎች ዘንድሮ መቼም ደስታችን እጥፍ ድርብሆኖልናል ምክንያቱም በጣም ብዙ ነብሳት ከዳቢሎስ መንጋጋ እየፈለቀቃችሁ እያወጣችሁ ነው ተባረኩልን ኑሩልን!!!!!
የኔ እቁ ወድሞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩልኝ ወንድሞች !!! እውነት ያናግርህ ወንድሜ አይዛህ በርታ ገና ተዋህዶ ውስጣን ስታውቃት ትገረማላህ ትደነቃለህ አሁንም ወደእውነቱ ይምራህ ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ❤ እናመሰግናለን ወንድሞቼ !
❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ውደ እውነቱ መንገድያምጣህ ውንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገርየድንግልማርያም ልጅእየሱስክርስቶስ ይክበርይመስገን
አሜን አመን አሜን የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመሰገን❤❤❤❤
ፔንጤዋች ማምለክና ማክበር የተምታታባችሁ ይሔን አንኳን በቅጡ የማታዉቁ እግዛብሔር አንድ ቀን እዉነቱ ይገባችሀል
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ እውነት የሰሞኑን የእግዚአብሔር ጋይል ሁላችንም ነን እባካችሁ እዳይቋርጥ እኔ ሰሜኑን ያለኝ የናንተ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ. እንዴት እደምትናፍቁን ብዙ ነገር እያወቁ ነው እና ይህ ነገር ሁላችንም ጋር ያለ ይመስለኛል ተባርኩ ሁሉም እንሰማችሁሃለን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ መሆኔ እንዴት ደስ ይላል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ እሺ የተዋህዶ እንቁዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገንቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ኑሩልን ደንግል ማርያም ትጠብቅህቹ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውተን በርቱ በቤቱ ያፅናን ያፅናልን ❤❤❤
ፈጣሪይ የመስገን አናንተን የመሰሉ ጀግናዎች ሰለስተን 🙏🙏
እግዚአብሔር የዘመናት የአባቶችን ፀሎት ሠምተ እናንተን አነቃ ይክበር የመስገን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 43:50 43:54 44:08
Mind blowing. I can’t thank you enough for your dedication
ልጄ ምህረትአብ ስላለህ ቅንነት የቀራንዮውን ንጉሥ ኢየሱስን አመሰግነዋለሁ የአብምህረት እንዲያገኝህና በብርሀን እንድትመላለስ ነፍሴ በመቃት በእግዚአብሔር ፊት ትቆማለች አንድ ቀን ለምስጋና እንደምቆምም ተስፋ አደርጋለሁ "ኑ! በብርሃን እንኑረ"
ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ሆይ በምሕረትህ እኛንም በቤትህ አፅናን የጠፉትንም እውነቱ የተደበቀባቸውን የነሸፈነባቸውንም ልባቸውን ክፈትልን ስለሁሉም እናመሰገንሃለን
🙏🥺የተዋህዶ እንቁወችየ በርቱልን💟⛪️💟👈
የተዋህዶ ልጆች፣ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ፤ በሐይማኖቴ የኮራሁበት ዘመን ካለኝ ትንሽዬ መረዳት ጥሩ መረዳት ያገኘሁበት ጊዜ። የተዋህዶ ወጣቶች በርቱ ! ጌታ ኢየሱስ ይደግፋችሁ ! የተዋህዶ አስተምሮዋን እንዲህ በዕቀትና በፍቅር ግለጡ !👏👏👏
ወንድሞቼ ጥሩ ነው ትምህርታቹ ጋይስ አትበል እሽ ወንድሜ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት በቤተክርስቲያን እየተማርኩነዉ ግን አሁን የበለጠ እየተማርኩነዉ በናንተ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱ ጠባቂ መለአክ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ክበሩልኝ ወንድሞቼ❤❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታቸው ወንድሞቻች 38:04 እየዳነ ነው በጣም ብዙ ሰው እየተመለሰ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ የሆነው ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን❤❤❤ኦርቶዶክስ መሆኑን መታደል ኦርቶዶክስ መሆኑን መመረጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገንእልልልልልል
እግዚኦ ማህርነህነ ክርስቶስ አምላኬ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።
አሜን ተመስገን🙏🙏🙏🙏
በድሜ በጸጋ ያኑራችው በቤቱ ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን በእውነት ወደኛ አትምጡ ነገር ግን እባካሁን እውነቱን ተረዱ
ተባረኩልኝ❤
ፍት አለማው ነበር ይም መለከተው አድቀን የናተን ፎሮግራም አየዉት እጅግ በጣም ደስ አለኝ እኔም ከዛን ጅምር አለማው ነገር ወደዋላ ጣልኩ ሙሉ ልብን በናንተ ፎሮግራም አድርግለው በርታ ወድሞቸ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔኮ ይሄንን ሁሉ ስሰማ ማልቀስ ብቻ ነው የሚቀናኝ አላውቅም ማርያም የኔ እናት ልጆቿን ሰበሰበች እኔ ደስታ ይሆን የማለቅሰው . እግዚአብሔር ተመስገን
ወድሞቸ እግዚአብሔር በያላችሁ እበት ይጠብቃችሁ አሜን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤
ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዎንድሞች
የኔ ጌታ ምህረተ አብ ጌታ ይርዳህ ወደ ቤቱ ይጥራህ
ተባረኩ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
ወንድሞቼ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፍሬ አፍርታችሗል
ባለቦክሱ ተመችቶኛል ኤነዛን የእውነትም በግናቸዌ ጌታህይ ታድያ ወደእንደዚ ያለ መንፈስነው በየ ኘደባባዩ ጌታን ተቀበሉ እያሉ የኤያጨልሉን
Esyeeeee eleeee eleeee kale hiwote yisemalen wondemoch bertulen Egziabeher amelak yimesegen lesu mene yisanewal
ኣዎ እዉነት እግዚኣብሄር ይመስገን ይህን ጊዜ ለሰጠን
ወንድሞቼ በርቱ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ብዙ ነብሰ እያዳናችሁ ነው.❤❤❤🙏🙏🙏
ወንዲሞቸ በዚሁ ቀጥሉበት በጣም ጥሩ ነገር ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እንኳን ሌላው እምነት ይቅርና ለኛም ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይም እየጠቀመን ነው ያለው ምክኒያቱም የማናቀውን እያወቅን ነው
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ወድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
ተባረኩ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
Egziabhir yimesgen.
የድንግሊቱ ልጅ ምስጋና ይድረሰው።ሁሉንም በጊዜው አደረገ።
Nice!!!! thank you.....
Nu bebirhanu temelalasu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር ሱስ ነው የምትሆኑት እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ።
ይሄው ማርያምን እኔም ሌትም ቀንም እነሱን ማዳመጥ ሱስ ሆነውብኝ እቅልፍ እራሱ እየረሳሁ ነው ደክሞኝ ልተኛ ብዬ እነሱን ሳዳምጥ እቅልፌ ጥፍት ነው የሚለው
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዉነት እግዚአብሄር ይመስገን ዪህ ጊዜ እዉነት የተባረከ ነዉ እዉነት ተደብቃ እንዳትቀር ፍንትዉ ብላ እንትወጣ የረዳን ይህ ጊዜ ኑው ሌላዉ ትተነዉ
I am following you guys , keep up your good work brothers . Please feed us God’s word & we keen to learn.
በዉነት እግዚአብሄር ይመስገን ዪህ ጊዜ እዉነት የተባረከ ነዉ እዉነት ተደብቃ እንዳትቀር ፍንትዉ ብላ እንትወጣ የረዳን ይህ ጊዜ ኑው ሌላዉ ትተነዉወንድሞቼ በርቱ በእግር ፍቅር እወዳቸዋለሁ
Fetari segwene yabzalcuo wedemuci❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉❤❤❤ትውልድ ሁሉ ብፅህይት ይሉኝል ።በመጨረሻም የናቀሽ ሁሉ ከእግርሽ ጫማ ሰር ይሠግዳሉ
አሜን አሜን አሜን
ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ኑበብርሐኑ ተመላለሱ
ኑ በ ብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤
እውነት ነው እግዚአብሔር ነው እናንተን ወንድሞቻችንን ያስነሳልን
Well said, thank you God
Besew fit lememesekrelegn be abata fit emesekeriletalew belual tebarek wendema.
ኦርቶክስ መሆን መመረጥ ነዉኮ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አረ ስንት ተምረናል በናተ ፈጣሪ አበርታቹህ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አሁን በእናንተ በወንድሞቼ በጣም ብዙ ነገር ተማርኩ ተረዳሁ ገና እማራለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደግሞ ደጋግሞ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ነው የማከብራችሁ ወንድሞቼ
የተዋህዶ እንቁዎች ኑሩልኝ እናተን ማዳመጥ ሱስ ሆኖብኛል ያለውት ስደትነው ድካሜን ጭንቀቴን በእናንተ ትምህርት እጽናናለው ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች ፕሮግራማችሁ ሱስ ሆነኝ ተባረኩልኝ ፕሮቴስታንት ወንድማችንም ምህረት ፈጣሪ እውነተኛውን ቦታ ይምራህ ስርአትህ እውነትክን መፈለግህ ላንተ ብቻ ሳይሆን እኔም ኦርቶዶክሱዋ ብዙ እየተማርኩኝ ነው በርታ አይዞህ
ኣይገርምም በዘፈን ተጨማልቆ የነበረውን ጆሮዬን እረፍት ኣገኘ
Mine too
እኔም❤
Eneme❤
ሱስ ብቻ❤
ይሄ ቲክቶክና ዩቱዩብ ዘንድሮ ገና ጠቀመኝ እግዛብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን የአገልግሎት ጊዚያችሁን ይባርከው እናተ ፕሮቴስታቶችን ብቻ ሳይሆን እኛንም በብዙ እየመለሳቹና እያስተማራቹ ነው ተባረኩ🙏
በትክክል 🎉❤
እረ የተዋህዶ ልጆች ለናተ ቃል የለኚም ብቻ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ወንድሞች ፀጋውን ያብዛላቹ
ጴንጤወች ቲክቶክን ሊረግሙ ነው ጉዳቸውን እያወጣባቸው ስለሆነ የእንጀራ ገመዳቸው ተበጠሰ
ጌታ ጌታ እያሉ ሕዝብን ሲሸውዱ ኖረዋል አበቃ ከእንግዲህ የተዋህዶ ጀግኖች መተዋል መተዋል መተዋል ወንጌልን ታጥቀው ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤
ምህረትዬ እንኳን ድምፅህ ሰማሁት እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ወንጌል የገባኽ መሆንህ ለተቃወሙህ ሰዎች የሰጠሃቸው መልስ በጣም ደስ ይላል እነሱ ሊያሳቅቁህ ነበር ግን የአንተ የእምነት ጥግ ግሩም ነው።
እግዚያብሔረ ይመስገን ወንድሜ እግዚያብሔር ያክብርሕ
እውነት ነው የነሱ ጭቅጭቅ እኛ ኦርቶዶክሶች በደንብ እንድናውቅ እና እንድንማር አርጎናል ለዚ ደግሞ እግዚያብሄር ክብሩን ይውሰድ ወንድሞቼም ዘመናቹ ይባረክ
እውነት ነው እኔንም በእናንተ ንዴት የማውቃችሁ መስሎት እናንተን ያሳወቀኝ አንድ ጴንጤ ነው እነሱም እናንተን እያስተዋውቋችሁ ነው የነሱ ህመም የኛ ማረፊያዎች ኑሩልን
ዘመኑን የምትመጥኑ ሃዋርያት የሰጠን ጌታ ይመስገን።
❤❤❤❤❤ ለካ ወጣቱ ሁሉ የጠፋው እደዚህ ተሰብሰቦ ባለመማማር ባለማወቅ ነወ❤❤❤ በርቱ እኔ እረሱ ሰቱን አወኩኝ ተመሰገን የበለጠ ነቃው❤ የኔ ኦርቶዶክሰ ኑሪልኝ❤ ወጣቱ መጠጥ እዳይጠጣም ሰሩ በዚዙርያ❤ ወድሞቼ❤❤ በተረፈ ዘመናቸውን ኢየሱሰ የድግል ልጀ ይባርከው❤❤❤
እንደዚ ያለ ለ እዉነት የቆመ ክርስቶስ የገባው ሰው ያብዛልን
ወንድሞቼ ሆይ በውነት ከፍ ያለ ክብርና ምስጋና ይገባቹሀል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለዝች ቤተ ክርስቲያን ለምታበረክቱት በጐ ነገር ሁላ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላቹ ተባረኩ።
እኔ ምን እላለው ጌታ ሆይ እንኳን ልቤን ለአንተ መልሰከው❤
ወንድሞቼ በጣም ነዉ ምንወዳቹ አይደለም ለሌላ እምነት ተከታይ ይቅርና ለኛ ለተዋህዶ ለጆች እራሱ ብዙ የማናቀዉን ተምረናል ፀጋዉን ያብዛላቹ❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ትባረክ ውኦድም
እግዚአብሔር የዘመናት የአባቶችን ፀሎት ሠምተ እናንተን አነቃ ይክበር የመስገን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሞች ከዚህ በላይ ፍቅር ይሰጣችሁ ሁላቹሁም ሳያቹ ገና እንባየ ነዉ የሚመጣዉ የቤተክርሰቲያን የዘመኑ አዋርያ እንቁ ወንድሞቼ ፀጋዉነ ያብዛላቹ
እግዚአብሔር ያክብርህ፤ ይባርክህ፡፡ ስትናገር ከአንደበትህ ማር ጠብ ይላል፡፡
በርቱልኝ ትህትናቹ እራሱ ቆንጆ ምሳ ያስንቃል ብሩክ ከቶሮንቶ
ተወዳጆች እናተን ያቆይልን ውድሞቻችን ናችሑ እኖዳችሗለን በብዙ መዝሙረ ስወድሕኮ የኔ ትሑት❤💐
😍😍😍🙏🙏🙏 ተመስገን አባቴ መድሀኒአለም🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል ወንድሜ፡ ኦርቶዶክስ ወድቃለች ሲሉን ኣኤላፍ ሆነን ተነስተናን ኦድሜና ጤና ይስጥልን ሁሉም ይከታተላለሁ አርትራዊት ነው ሶሪ ስለ ኣማርኛ
ጎበዝ አሪፍ ትፅፊያለሽ በርቺልን እግዚአብሔር ያበርታሽ❤❤❤
በእዉነት ወድሞቻችን ፀጋዉን ያብዛላቹ❤❤❤ ብህረት አብ በእዉነት ትህትናክ ይለያል ተባረክ❤❤❤❤
በእውንት በናነት ብዙ ነበሳት የዳን ነው አግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛላቹ
የተዋህዶ ልጆች ኑሩልን
ሁሌም ተከታታያችሁ ነኝ የእድሜ ባለ ጸጋ ያድርጋችሁ ❤❤
እኔ ሀገር ሆኜ ለስሙ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ምንም አላቅም ነበር አሁን ግን ይመስገን ብዙ ባይሆን ትንሽ አዉቂያለሁ ክበሩልን እንወዳችኋለሁ ወንድሞቼ
የተዋሕዶ እንቁዎች ኑሩልን እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ የድንግልማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶ!!!!
የብረትመዝጊያዎች ዘንድሮ መቼም ደስታችን እጥፍ ድርብሆኖልናል ምክንያቱም በጣም ብዙ ነብሳት ከዳቢሎስ መንጋጋ እየፈለቀቃችሁ እያወጣችሁ ነው ተባረኩልን ኑሩልን!!!!!
የኔ እቁ ወድሞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩልኝ ወንድሞች !!! እውነት ያናግርህ ወንድሜ አይዛህ በርታ ገና ተዋህዶ ውስጣን ስታውቃት ትገረማላህ ትደነቃለህ አሁንም ወደእውነቱ ይምራህ ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞች
ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ❤ እናመሰግናለን ወንድሞቼ !
❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ውደ እውነቱ መንገድያምጣህ ውንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገርየድንግልማርያም ልጅእየሱስክርስቶስ ይክበርይመስገን
አሜን አመን አሜን የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመሰገን❤❤❤❤
ፔንጤዋች ማምለክና ማክበር የተምታታባችሁ ይሔን አንኳን በቅጡ የማታዉቁ እግዛብሔር አንድ ቀን እዉነቱ ይገባችሀል
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ እውነት የሰሞኑን የእግዚአብሔር ጋይል ሁላችንም ነን እባካችሁ እዳይቋርጥ እኔ ሰሜኑን ያለኝ የናንተ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ. እንዴት እደምትናፍቁን ብዙ ነገር እያወቁ ነው እና ይህ ነገር ሁላችንም ጋር ያለ ይመስለኛል ተባርኩ ሁሉም እንሰማችሁሃለን እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ መሆኔ እንዴት ደስ ይላል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ እሺ የተዋህዶ እንቁዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገንቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ኑሩልን ደንግል ማርያም ትጠብቅህቹ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውተን በርቱ በቤቱ ያፅናን ያፅናልን ❤❤❤
ፈጣሪይ የመስገን አናንተን የመሰሉ ጀግናዎች ሰለስተን 🙏🙏
እግዚአብሔር የዘመናት የአባቶችን ፀሎት ሠምተ እናንተን አነቃ ይክበር የመስገን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 43:50 43:54 44:08
Mind blowing. I can’t thank you enough for your dedication
ልጄ ምህረትአብ ስላለህ ቅንነት የቀራንዮውን ንጉሥ ኢየሱስን አመሰግነዋለሁ የአብምህረት እንዲያገኝህና በብርሀን እንድትመላለስ ነፍሴ በመቃት በእግዚአብሔር ፊት ትቆማለች አንድ ቀን ለምስጋና እንደምቆምም ተስፋ አደርጋለሁ "ኑ! በብርሃን እንኑረ"
ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ሆይ በምሕረትህ እኛንም በቤትህ አፅናን የጠፉትንም እውነቱ የተደበቀባቸውን የነሸፈነባቸውንም ልባቸውን ክፈትልን ስለሁሉም እናመሰገንሃለን
🙏🥺የተዋህዶ እንቁወችየ በርቱልን💟⛪️💟👈
የተዋህዶ ልጆች፣ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ፤ በሐይማኖቴ የኮራሁበት ዘመን ካለኝ ትንሽዬ መረዳት ጥሩ መረዳት ያገኘሁበት ጊዜ። የተዋህዶ ወጣቶች በርቱ ! ጌታ ኢየሱስ ይደግፋችሁ ! የተዋህዶ አስተምሮዋን እንዲህ በዕቀትና በፍቅር ግለጡ !👏👏👏
ወንድሞቼ ጥሩ ነው ትምህርታቹ ጋይስ አትበል እሽ ወንድሜ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእዉነት በቤተክርስቲያን እየተማርኩነዉ ግን አሁን የበለጠ እየተማርኩነዉ በናንተ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱ ጠባቂ መለአክ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ክበሩልኝ ወንድሞቼ❤❤❤❤
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታቸው ወንድሞቻች 38:04 እየዳነ ነው በጣም ብዙ ሰው እየተመለሰ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ የሆነው ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን❤❤❤ኦርቶዶክስ መሆኑን መታደል ኦርቶዶክስ መሆኑን መመረጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገንእልልልልልል
እግዚኦ ማህርነህነ ክርስቶስ አምላኬ የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው።
አሜን ተመስገን🙏🙏🙏🙏
በድሜ በጸጋ ያኑራችው በቤቱ ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን በእውነት ወደኛ አትምጡ ነገር ግን እባካሁን እውነቱን ተረዱ
ተባረኩልኝ❤
ፍት አለማው ነበር ይም መለከተው አድቀን የናተን ፎሮግራም አየዉት እጅግ በጣም ደስ አለኝ እኔም ከዛን ጅምር አለማው ነገር ወደዋላ ጣልኩ ሙሉ ልብን በናንተ ፎሮግራም አድርግለው በርታ ወድሞቸ
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔኮ ይሄንን ሁሉ ስሰማ ማልቀስ ብቻ ነው የሚቀናኝ አላውቅም ማርያም የኔ እናት ልጆቿን ሰበሰበች እኔ ደስታ ይሆን የማለቅሰው . እግዚአብሔር ተመስገን
ወድሞቸ እግዚአብሔር በያላችሁ እበት ይጠብቃችሁ አሜን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤
ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዎንድሞች
የኔ ጌታ ምህረተ አብ ጌታ ይርዳህ ወደ ቤቱ ይጥራህ
ተባረኩ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏
ወንድሞቼ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፍሬ አፍርታችሗል
ባለቦክሱ ተመችቶኛል ኤነዛን የእውነትም በግናቸዌ ጌታህይ ታድያ ወደእንደዚ ያለ መንፈስነው በየ ኘደባባዩ ጌታን ተቀበሉ እያሉ የኤያጨልሉን
Esyeeeee eleeee eleeee kale hiwote yisemalen wondemoch bertulen Egziabeher amelak yimesegen lesu mene yisanewal
ኣዎ እዉነት እግዚኣብሄር ይመስገን ይህን ጊዜ ለሰጠን
ወንድሞቼ በርቱ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ብዙ ነብሰ እያዳናችሁ ነው.❤❤❤🙏🙏🙏
ወንዲሞቸ በዚሁ ቀጥሉበት በጣም ጥሩ ነገር ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እንኳን ሌላው እምነት ይቅርና ለኛም ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይም እየጠቀመን ነው ያለው ምክኒያቱም የማናቀውን እያወቅን ነው
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ወድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏
ተባረኩ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
Egziabhir yimesgen.
የድንግሊቱ ልጅ ምስጋና ይድረሰው።ሁሉንም በጊዜው አደረገ።
Nice!!!! thank you.....
Nu bebirhanu temelalasu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር ሱስ ነው የምትሆኑት እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ።
ይሄው ማርያምን እኔም ሌትም ቀንም እነሱን ማዳመጥ ሱስ ሆነውብኝ እቅልፍ እራሱ እየረሳሁ ነው ደክሞኝ ልተኛ ብዬ እነሱን ሳዳምጥ እቅልፌ ጥፍት ነው የሚለው
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዉነት እግዚአብሄር ይመስገን ዪህ ጊዜ እዉነት የተባረከ ነዉ እዉነት ተደብቃ እንዳትቀር ፍንትዉ ብላ እንትወጣ የረዳን ይህ ጊዜ ኑው ሌላዉ ትተነዉ
I am following you guys , keep up your good work brothers . Please feed us God’s word & we keen to learn.
በዉነት እግዚአብሄር ይመስገን ዪህ ጊዜ እዉነት የተባረከ ነዉ እዉነት ተደብቃ እንዳትቀር ፍንትዉ ብላ እንትወጣ የረዳን ይህ ጊዜ ኑው ሌላዉ ትተነዉ
ወንድሞቼ በርቱ በእግር ፍቅር እወዳቸዋለሁ