አበስኩ ገበርኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 มี.ค. 2022
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World
  • เพลง

ความคิดเห็น • 63

  • @hawadawed9588
    @hawadawed9588 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዳልክ አንተ እኮ አትናገር ምርጥ ኢ ያዊ🇪🇹🥰

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 ปีที่แล้ว +8

    አተኮ የኔ ድምጽ ነክ😍😍እዳልክ አበስኩ ገበርኩ

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g 2 ปีที่แล้ว +3

    አበስኩ ገበርኩ በርታ 👍👍👍👍

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ ትክክል ነህ እባካችሁ ብሔር ብሔረሰቦች ስሙን በባዲራ አምላክ ኮኮብ ባለውም በሌለውም ሀገር ከሁሉም ይበልጣል ዘረኝነትን እንፀየፍ😫😫

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀሀሀሀሀ ስታስቀኝ እኮ

  • @ritaelku1291
    @ritaelku1291 2 ปีที่แล้ว

    አይ እዳልክ ምርጥ ሰው እኮ ነህ ግልፅ እቅጩን ዱቅ ምታረግ እደው ምን ላርግህ ጒደኛዬ ደሞ ዳንስህን ናፍቆኛል

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 ปีที่แล้ว +5

    እረ ቀስ ሆ እረጋገጣቹኝ እኮ ለኮመንት ስትሮጡ😂 እንዳልክ በርታ በቀልድ እያዋዛህ የህዝብ ድምፅ ስለምታሰማ😊❤በርታ

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d 2 ปีที่แล้ว +3

    ልክ እንደ ደረስክ በፍጥነት ነው የገባሁት አዳምጨህ እኮምታለሁ😁

  • @gebreted2612
    @gebreted2612 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ መንግስቱ የወለደው ኣምሐርኛ ቁርጥምጥም ኣቢልዋ

  • @user-gp1vi8et1d
    @user-gp1vi8et1d 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነትም አበስኩ ገበርኩ። ዘይት ተወደደ በጣም። ዘይቱን ግዙና ጨምሩበት።

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 2 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ እኔን ምረጡኝ ሸገር ላይ ኑሮ ልቀንስ እኔም መሮኛል😌😌😌

  • @user-ok9sz8cr9p
    @user-ok9sz8cr9p 2 ปีที่แล้ว +2

    Well come abesku

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว +2

    የህክምና ተቋም ውስጥ አሁን ያሉ ባለሙያዎች እኮ፦ ወጣቶች ሲሆኑ ገንዘብ ከፍለው ሠርተፍኬት የያዙ ናቸው። የሚገርመው ከክንድ ደም ወስዶ የነጭ እና የቀይ የደም ሴል ብዛት ለመለካት ተፈልጎ፤ ጋወን የለበሰች ነርስ ደም የወሰደችው ከክንድ ደም ስር ሣይሆን፤ከጡንቻ ነበረ እና በጣም ገርሞኝ ደነገጥኩኝ።
    ታድያ ኢንፌክሽን እንዴት አይኖርም።

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 ปีที่แล้ว +1

    አበስኩ ገበርኩ
    ዘይት ዘይት ዘይት
    ዘይት ዘይት ዘይት
    ዘይት ዘይት ዘይት
    ዘይት ዘይት ዘይት

  • @user-fs8em8ke2m
    @user-fs8em8ke2m 2 ปีที่แล้ว +2

    መንግስት ኢር ፎኑን እንዲያወርድ ነገርልን
    ካገኘኸው ማለት ነው

  • @genettube277
    @genettube277 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ሥድብ ከፓርላማ እያሥተማሩን አደልዴ

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተዬ ሁሉም በየሰፈሩ እያለቀሰ እኮ ነው።

  • @salamasalama5787
    @salamasalama5787 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ እዳልክ ውይ ንግር አርግልኝ ምድረ

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋጠው አትበለኝ። ውሃ ሳትሰጠኝ።

  • @eymanmulla4162
    @eymanmulla4162 2 ปีที่แล้ว

    ወይ አተ ምን ተበልቶ ነው ደም የሚለገሰው እር ተው አተ ልጂ በአተ ሰፈር ኑሮ ቀንሷን እዴ

  • @esayasmequanint9539
    @esayasmequanint9539 2 ปีที่แล้ว +1

    Timechegnaleh Yemir😍😍😍

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 2 ปีที่แล้ว

    Yemeche Bro !!! 🤣😂

  • @genettube277
    @genettube277 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ እንደበረኛ

  • @demekeeligo64
    @demekeeligo64 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkk

  • @chalikedir9732
    @chalikedir9732 2 ปีที่แล้ว +1

    Endlke telylke ewnte nw wallah

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰዉ ሁሉ ፈጣሪን መፍራት ትቶል

  • @tesfahungizaw2801
    @tesfahungizaw2801 2 ปีที่แล้ว

    ፍትህ ለዘይት

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 2 ปีที่แล้ว

    ስወድህ እኮ በዚህ ህዝብ ላይ ያለኝን ምሬት ነው የምታወራልኝ

  • @ricardominnies8449
    @ricardominnies8449 2 ปีที่แล้ว +1

    😘😘

  • @hibretdessalegn1498
    @hibretdessalegn1498 2 ปีที่แล้ว

    Abo yemechke bro.

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว

    ወይ አበስኩ ገበርኩ ምነው? የዶሮው ወጥ ቅቤ የለውም። ታዘብኩህ!!!!😂😂😂😂😂😂😂

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 ปีที่แล้ว

      ሙዝ በቅቤ ነጋዴ ነሽ እንዴ? ሳይጠራችሁ አለፈ አይደል? የምን ትዝብት ሲያናድድ እንጂ።

  • @zulfaahmadne2233
    @zulfaahmadne2233 2 ปีที่แล้ว

    ማኛ

  • @antenehwolde4773
    @antenehwolde4773 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁላችሁም ነጭ አምላኪ ሆናችሁ ያሳፍራል አይጥ ሆኜ መሞከሪያ ልሁን ትላለህ ማፈርያ ! የንግድ ሥም ስያሜው የትምህርት ቤቱ ስያሜ ሁሉም ፈረንጅኛ እንግሊዝኛ ማውራት እንደ እውቀት ጥግ የሚታይበት በጣም ያሳፍራል እኛ እኮ የራሳችን ፊደል ያለን ህዝቦች ነን በግድ ባሪያ ካልሆንን የምትሉ ማፈሪያዎች ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ::

  • @adamsolomon5320
    @adamsolomon5320 2 ปีที่แล้ว

    አይ ባሪች😜😂

  • @lijbideridentube2329
    @lijbideridentube2329 2 ปีที่แล้ว +1

    አደኘ ነኚ

  • @badoegirtube7629
    @badoegirtube7629 2 ปีที่แล้ว

    ዝምታ ወርቅ ነው ብለው ዝም ብዬ ያጠራቀምኩትን ወርቅ ልሸጠው ፈልጌ ገዢ አጣሁ

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 ปีที่แล้ว +1

      ከሱ ቤት ጥሩ ምላስ አለልህ፤ በወርቅህ ለውጠው።

  • @suraethiofeta9885
    @suraethiofeta9885 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 2 ปีที่แล้ว +2

    ትንቀዠቀዣለህ ፡ ተረጋግተህ ፕሮግራምህን ምራ መንቀዥቀዥ ተፈጥሮህ ከሆነ ተመክሮ ስለማይመልስህ ልፋቴ ከንቱ ከመሆኑ በፊት I'm Out.

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 ปีที่แล้ว +1

    balesiltan twebiyewerchu mesedebachew ayangebgibachihu. endkuan dedeb yedenkoro zeregna sibisib yehonu yeBilgina partiwechin yeleloch meriwechim yisedebalu.mood meyaz ina mesdeb beAlem lay yale. new. mebtachew new. endezih eyalachihu balesiltagne nen tebiyewechun denezoch moral eyesetachihu new.

  • @kinfezewdu5457
    @kinfezewdu5457 2 ปีที่แล้ว

    ቁጭ በል😂

  • @imanahimed5430
    @imanahimed5430 2 ปีที่แล้ว

    ግን በአላህ አፉን አይደክመውም ያረቢ

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 ปีที่แล้ว +1

    አንዳል በሀገራችን መተቸት የተለመደ አይደለም ገና ወደሆላ የቀረን ሰዎች ነ ን
    በሊላው አለም ገን የተለመደ ነው አጥፊው ሰው መነገር አለበት ካለዝያ
    በዛው የቀጥላል ብለው ነው የሚያሰቡት
    አጥፊውም በአደባባይ ሲነገረው እሺ
    ቦሉ ጥፋቱን ያሻሽላል እደኛ ሀገር ለምን
    ተነካሁ ብሎ ያዙኘ ልቁኘ አይልም

  • @genettube277
    @genettube277 2 ปีที่แล้ว +1

    ተረኞችን ቆንጥጥልን

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 2 ปีที่แล้ว

    የስራቸው ውጤት ነው። ስነምግባር የጎደለው ሞራል አልባ ዘረኛ ትውልድ የፈለፈሉት እነሱ ናቸው። ይበላቸው። አንተም እኮ ተሳዳቢ ነህ።

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว +1

    የመንግስት ባለሥልጣኖች እኮ ጭር ሲል አይወዱም።

  • @amanmeloh7429
    @amanmeloh7429 2 ปีที่แล้ว

    እህህ ለራስ ልብሱን ለማመቻቸት ነው ገዳ አዋርድ ላይ የለበሻት እመችህ
    የፈለከውን ልንሰህ ባህል ቋንቋው ማስተዋወቅ ነው እንጂ ሆሆሆ

  • @MimiMimi-rb8td
    @MimiMimi-rb8td 2 ปีที่แล้ว +1

    Kkkkkkkkkkk አድንች ታልካስካስች

  • @getachewanteneh695
    @getachewanteneh695 2 ปีที่แล้ว

    ስታወራ በጣም ትቸኩላለህ። አረ ቀስ እያልክ

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว

    የተቀቀለ ቅቅል ውሀ እንዳይሆን።

  • @bukuabal6944
    @bukuabal6944 2 ปีที่แล้ว

    zmeta eko melse new mnale hizbu ande kene enkuan zm bilew mengesten endeza neber madrege meleyo lebashu ?????kebade new engi tenquash new hulum

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 ปีที่แล้ว

    ታሰቀኛለህ አንተ ልጅ አንዳን አበሻ እራሱን ነጭ አርጎ የቆጥራል ነጮቹ
    ደሞ አንተ ጥቁር ነህ ሲለው መለሰ
    ሲያጣ አያሰቅም

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 ปีที่แล้ว +1

    መንግስት ይውረድ። ወደ ህዝቡ።
    😂😂😂😂😂😭😭😭😍😍😍😍

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 2 ปีที่แล้ว

    ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲሳደቡ አልሰማህም? ምክርቤት ቁጭ ብሎ ዲቃላ ብሎ ሲሳደብ አልሰማህም? ወሬህን ንፋ። ባልቻን ያላከበረው ማነው? እስኪ ለሱም ንገረው።

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 ปีที่แล้ว

      አረ አትዋሽ ዶ/ር አብይ ተሳድቦ አያውቅም እዚያው

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 ปีที่แล้ว

      @@zewdneshzegeye9259 " ጀዝባ " ያለው ማን ነበር?

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 ปีที่แล้ว

      ውይ ውይ ውይ ነጭ ነገር ላይ ጥቁር ፍለጋ

    • @abagudakershu9599
      @abagudakershu9599 2 ปีที่แล้ว

      @@zewdneshzegeye9259 እንዴ?! ምነው ዘውዴ? ላንቺ የሱ ስድብ ምርቃት ነው? ምንም በይው አለመዋሸቴን ለማስረገጥ በቂ ነው።

  • @SolyanaMedia
    @SolyanaMedia 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ቻናላችንን ስብስክራይብ በማድረግ የዜማ ትምህርቶችን ይከታተሉ በቅንነት ገብታቹህ ስብስክራይብ ሼር ያድርጉ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ