ትዝታው ጨሰ | አሰግድ ተበሳጨ | ሀዋዝ ተገኝ ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ ተቋማዊ ዕቅበተ እምነት Hawaz Tegegn back to Orthodox church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 632

  • @shartumahammed1878
    @shartumahammed1878 5 วันที่ผ่านมา +31

    እዉነት ይገዛል ትዝታዉ አንተም ትመለሳለክ እንፀልይልካለን የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጥክ ስትመለስ የምትፀፀትበትን ቃል አትናገር

  • @tenagnealemu1184
    @tenagnealemu1184 5 วันที่ผ่านมา +16

    የጠፉትን ድንግል ወደ ቤታቸው ትመልስ፣ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች፣

    • @tigistudinku6986
      @tigistudinku6986 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በአንድ ጊዜ በሁሉም ቦታ መገኘት የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው። እሷ ሰው ነች፤ ጸሎት መቀበል አትችልም። ይሄ ውሸት ነው!

  • @hiwattube
    @hiwattube 7 วันที่ผ่านมา +103

    ገና አለም ሁሉ ተዋህዶ ይሆናሉ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 7 วันที่ผ่านมา +3

      እውነት ነው❤❤❤

    • @kidistgirma7424
      @kidistgirma7424 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @KelemColor
      @KelemColor 6 วันที่ผ่านมา

      እና ዓለም ሁሉ አንድ ሃይማኖት ቢሆን ጥቅሙ ምንድነው?

    • @AbebaMassene-q4g
      @AbebaMassene-q4g 5 วันที่ผ่านมา

      አላየህም እዴ? እነ ኮሪያን ገና አንተና መሰሎችህ ናቸው ሆድ አደሮች ኦርቶዶክስ የሸጣችሁ ምነው አቶ ትዝታው በጣም ተቃጠልክ ኦርቶዶክስ ገና ትበዛለች ሲያምር ይቅር ቁጭቱ ከኦርቶዶክስ መውጣት ነው አለም ሁሉ ገና ኦርቶዶክስ ይሆናል ይሄን የወረደና የዘቀጠ ጭንቅላትን ይዘ ጋሐንም ትገባለህ ኦርቶዶክስ አትፈልግህም ከንቱ በጣም ተቃጠል ገና ትቃጠላለህ

    • @netsiart
      @netsiart 5 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔርን በሙሉ ልብ ያመልካል🙏​@@KelemColor

  • @የሴንደሬላ
    @የሴንደሬላ 7 วันที่ผ่านมา +45

    ከ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላዕክት ይልቅ በአንድ ሀጥእን ንስሀ መግባት እግዚአብሔር ደስ ይሰኛል በሰማይም ታላቅ ደስታ ሆነ ❤❤❤
    ሉቃስ ወንጌል ምዕ 15÷7❤❤❤❤❤

    • @MeseretKebede-v7r
      @MeseretKebede-v7r 6 วันที่ผ่านมา

      አተለምንተቃጠልክምንየሚያቃጥልነገርመጣብህ

    • @MeseretKebede-v7r
      @MeseretKebede-v7r 6 วันที่ผ่านมา

      ገናልብስህንአውልቀህሜዳላይትታያለህ

  • @emuyeyoutube645
    @emuyeyoutube645 6 วันที่ผ่านมา +32

    ትዝታው እኔ ላንተ ሁሌም አዝናለው እፀልያለ አይነ ልቦናህን ያብራልክ 🙏እነሱ አምልጠዋል እናንተም ንቁ

    • @MeseretKebede-v7r
      @MeseretKebede-v7r 6 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪልቦናቀልብይስጣችሁ

  • @emuyeyoutube645
    @emuyeyoutube645 6 วันที่ผ่านมา +12

    ትዝታው እውነት ማበድህ ነው እባክህ ወደ እራስክ ተመለስ ሐዋዝ አመለጠ እግዚአብሔር ይመስገን እወቁበት ሳይረፍድባችሁ

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 4 วันที่ผ่านมา +4

    ትዝታዉ ተንቀለቀልክኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሀዋዝ ከአዳራሹ አዉሬ አመለጠ። የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ። ሌሎቻችሁንም ከክፉዉ ከሉተር መንፈስ ነጥቆ ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ። አሜን🙏🙏🙏

  • @FentayFentay
    @FentayFentay 7 วันที่ผ่านมา +20

    ተፋቱት ዘማሪ ሀዋዝን እናተም ሳይመሽባችሁ ወደ እውነተኛዋ ቤተ ክርስቲያን ተመለሱ ፈጣሪ እውነተኛውን መንገድ ይምራችሁ 🙏🙏🙏

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 5 วันที่ผ่านมา +9

    በዘመን መጨረሻ የበግ ለምድ የለበሱ በሐሰት እየሱስ ብለው በስሜ ይመጣሉ እንዳለው የብፅእት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይኸው ዛሬ ጴንጤዎች በጀርመኑ አህዛብ የተመሰረተውን የሳተ እምነት ይዘው አሳሳች ሆነው የሰው ልጅን ሊያስቱ በሐሰት በስሙ መጡ !!! አሁን በኢትዮጵያ ጴንጤዎች ስልጣን በመያዛቸው ምክንያት ትክክለኛውን እየሱስ ክርስቶስ የሚከተሉትን ኦርቶዶክስአውያንን በሐገሪቷ ውስጥ አውቀው የዘር ጦርነት በማስነሳት የአማራን፤ የትግሬን፤ የኦሮሞን እና ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን አርቶዶክስ ተዋህዶዎችን አረዱ ጨፈጨፉ ቅድስት ኢትዮጵያንም የደም ምድር አደረጉ !!!

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 7 วันที่ผ่านมา +30

    እንግዲ ማናፍቃን ኮረቲ ያዙ እኛግን ስለውንድሞቻችን ሰለእህቶቻችን መመለስ በደስታ የተወደደ ቀን የተወደደ አመት እያልን እንዘመራለን እናተም መልካም መንጨርጨር ይሁንላቹ መናፍቃኖች

    • @zedzizu1244
      @zedzizu1244 5 วันที่ผ่านมา

      አዝነውለት እኮ ነው ምን ይሰራላቸዋል ለራሱ ነው የሚኖረው

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 7 วันที่ผ่านมา +24

    ወይ ትዝታው እና አሰግድ ኤሌክትሪክ እንዳትይዙ ቀዝቀዝ በሉ ተረጋግታቸሁ አስቡ እናንተም ኑ ቤ/ያችን እጇን ዘርግታ ትቀበላችኋለች። ወደቤታቸው የተመለሱትን ተዋቸው ይዳኑ

  • @AbeyAbebe-i2w
    @AbeyAbebe-i2w 7 วันที่ผ่านมา +10

    ሙሉ ሰው ያርግህ ላንተ አዘንኩልህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 6 วันที่ผ่านมา +8

    ተመስገን ወንጌል ሲገባህ በቃ ኦርቶዶክስ መሆንህ አይቀርም ምክንያቱም ክርስቶስ ይወድሃላ😊❤

  • @inthelastday6858
    @inthelastday6858 7 วันที่ผ่านมา +10

    በእውነት ክርስቶስን የቀመሰ ወደ እለም አይመለስም

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 7 วันที่ผ่านมา +6

    አይዣችሁ ተረጋጉ ጊዜው ቢረዝምም እናንተም እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ተመጣላችሁ

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 6 วันที่ผ่านมา +6

    አሰግድዬ ውብ አርጎ የፈጠረህ ክርስቶስ ዝም አይልም እጅህን ይዞ ይመጣል ። ትዝዬ አንተም ትመጣለህ የሚያመጣህ ክርስቶስ ነው እጅህን ይዞ ይመጣል።

  • @zinabudebebe3794
    @zinabudebebe3794 7 วันที่ผ่านมา +9

    በዚህ አጋጣሚ ተሀድሶና ፔንጤ አንድ መሆናቸውን ያወኩት አሁን ነው

    • @mariouset142
      @mariouset142 3 วันที่ผ่านมา

      ይገረማል እኔም አንድ አይመስሉኝም ነበር

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 7 วันที่ผ่านมา +16

    ትዝታው ስለ ክርስቶስ ብለኽ ወዳሳደገችህ ቤተክርስቲያን ተዋህዶ ተመለስ የሄድክበት ጉዞ ያለደግል ማርያም ሁሉ አይሆንም ወደ ልቦናህ ተመለስ

    • @alemudegu-bc5cp
      @alemudegu-bc5cp 6 วันที่ผ่านมา

      መጸሐፍ ቅዱስ ለይ የለም እሺ የተረተረት ነገር ይብቃ

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 5 วันที่ผ่านมา

      መዳን. በሌላ. በማንም. የለም. እንድንበት. ዘንድ. ከሰማይ. በታች. ለሰዎች. የተሰጠ. ሥም
      ሐዋ. 4: 12

    • @wendiyefikremedia8496
      @wendiyefikremedia8496 วันที่ผ่านมา

      መጣ አልመጣም ምን ሲርብን። እሱ ቀረበት እንጂ.....

  • @fbmobike3296
    @fbmobike3296 7 วันที่ผ่านมา +11

    እባካችሁ ይሄንን ሰው የምትከተሉ ሰዎች ወደ ልቦናችሁ ተመልሳችሁ በቅዱሳን አባቶቻችን በሐዋርያት ላይ የተመሰረተችውን ክርስቶስ ራሷ የሆነ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በንሰሃ በእንባ ተመለሱ ያለበለዚያ የዘለአለም ህይወትን ሳይሆን ገሃነም ነው የሚጠብቃችሁ

  • @Lidmes93
    @Lidmes93 7 วันที่ผ่านมา +9

    የአሴ ስብከት እኮ ሀዋዝ እዛው እያለ የነበረ ነው እኔም በጉባኤው ነበርኩ። ለሱ ተብሎ የተዘጋጀ አልነበረም።

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 6 วันที่ผ่านมา +1

      እርፍ ውሸት ሙሉውን ስሚው ሃዋዝ ስለሳተ እንጸልያለን እያለ ለመጸለይ ሲሞክር አለኮ ሚጣዬ😂

  • @RahelRicho-x5n
    @RahelRicho-x5n 7 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ ሀዋዝ ይመጣል ብለህ ትጠብቃለህ አንተ ትመጣለህ አትናደድ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 6 วันที่ผ่านมา +8

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየሱስ ክርስቶስን ከቅዶሴ ጀምሮ እስከ ቁርባን ስብከት ዝማሬ ሁሉ ም የክርስቶስ ከዛም እንደየክብራቸው ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያምና ለመላእክቱ ለቅዱሳን ያመሰግናል ማን ቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምሮ❤❤❤

  • @ElsabetDenkuKiya
    @ElsabetDenkuKiya 7 วันที่ผ่านมา +6

    ልቦና ይስጥህ ላንተም የመመለስ ዘመን ይሁንልህ

  • @abibeshah
    @abibeshah 7 วันที่ผ่านมา +7

    የቀሩትን ይመልስልን

  • @ngsti277
    @ngsti277 7 วันที่ผ่านมา +3

    በተደጋጋሚ ፈተና የበዛኝ ጌዜ ነበረ ና እየሱስ ከጴንጠ ጋር ያለ መሰለኝ ና እነሱ መከታተል ጀምሬ ነበረ ጴንጠ እሆናለው ብየ ኣሰብኩ ና እመቤቴ እመ ኣምላክ ልጆች ኣላት ስሉ ሰማሁ በትክታክ ደነገጥኩ ለእምየ ማርያም ያላቸው ክብር ስያስተውል በጣም ኣፈርኩ😢😢 ደሞ ፆም ኣያውቁም እረ ስንት ስህተት ኣለ ኣስተዋልኩ ና ለጌታየ ይቅርታ ጠየኩ ግን ጌታ መውለድ ነው የምከብደው ማማለድ ነው?? ጥያቄ ለጴንጠ ነው፡ ሰነፍ ኦርቶዶክስ ስቶሆን ሴጣን ደሞ ጴንጠ ጋር ሄድ ይላሀል የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ! እምየ ማርያም ኣይናችን ናት ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @dagnachewtarekegn3036
    @dagnachewtarekegn3036 7 วันที่ผ่านมา +4

    Tize it is your choice, but handoff from Orthodox.,!!!

  • @BefekaduArgaw-ko1kf
    @BefekaduArgaw-ko1kf 7 วันที่ผ่านมา +2

    Jesus is the way.truth and life....whether like it or not

  • @zerayakobgedamu2901
    @zerayakobgedamu2901 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም ሌላ ስያሜ አጥተህ ነው ሶስት ማዕዘን ያልከው? ወይስ በአላማ ነው?

  • @abibeshah
    @abibeshah 7 วันที่ผ่านมา +5

    ትዜ ጨለለለ😂😂😂😂😂

    • @BeminetTeklu
      @BeminetTeklu 7 วันที่ผ่านมา +1

      ቀላል ማበጃ አገኙ ፓስተሮቹ

  • @ZewdituHailu-l8f
    @ZewdituHailu-l8f 7 วันที่ผ่านมา +5

    መጀመሪያም አልዳነም የቀድሞው ማንነቱ አለቀቀውም ምን ያበሳጫል ፣ወንጌል ብዙ ፈተና አለው ፣

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 6 วันที่ผ่านมา

      Ewinet new mech Dane kirstosn begilu yawekew wedehuwala ayilim

    • @ayalk2905
      @ayalk2905 6 วันที่ผ่านมา +1

      Anchima ney temari Dagni❤❤

  • @jamujamuu8676
    @jamujamuu8676 4 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ትዝታው አንደበትህን ግታ አንደበትህ ላይ ሳይጣን የተገጠመ ይመስላል አማኑኤል ይማርህ!!!

  • @sebleseble724
    @sebleseble724 6 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪዬ ሆይ ፍፃሜን አሳምርልኝ የጠፉትን ልቦና ስጣቸው እንና ወደቤትህ መልሳቸው እማምላክ ሆይ ያኔ ብልጅነትቸው ሲያገለግሉሽ የነበሩትን ልጆችሽን ልቦና መልሽላቸው ስለስደትሽ ብለሽ😢

  • @KiyaTesfaye-dp2sp
    @KiyaTesfaye-dp2sp 5 วันที่ผ่านมา

    ትዝታው ሳሙኤል ተቃጥሏል ብቻ ሳይሆን አመድ ወደመሆን ከፊቱ መረዳት ይቻላል። ወንድም ትዝታው መንገድህ የጥቅም ማጣትን ከሚዛን አስቀምጠህ ከተዋህዶ እንደተለየህ ግልጽ ነው። ለዚህ ነዋዮ ፍቅር ከባዱን ውሳኔ ወስነህ ምስኪኑን ይዘህ ጠፍተሃል ለዚህ ደግሞ ጊዜው ሲደርስ እናየዋለን።

  • @alemtsehayyihune9467
    @alemtsehayyihune9467 5 วันที่ผ่านมา +1

    “አቤቱ፥ የእስራኤል ተስፋ ሆይ፥ የሚተዉህ ሁሉ ያፍራሉ፤ ከአንተም የሚለዩ የሕይወትን ውኃ ምንጭ እግዚአብሔርን ትተዋልና በምድር ላይ ይጻፋሉ።”
    - ኤርምያስ 17፥13

  • @genetetay2191
    @genetetay2191 4 วันที่ผ่านมา +1

    እንካዕ ናብ ሓቀኛ ገዛካ ተመለስካ:: ውይ ትዝታው ግን ኣሕዚኑኒ እተ ዓብይ ጋኔን ኣብርእሱ ደይቡ ከዕብዶ እዩ ሃዋዝ ናብታ ቀጥተኛ ሃይማነቱ ስለዝተመለሰ እዩ በር ከዚ ወይ ተዘስልም ባሓፂሩ ካብ ኦርቶዶክስ ወፃኢ ናብ ገደል እካ ተዝፀድፍ ትዝታው ከምዚሉ ኣይምሓረረን ነይሩ ግን ንምንታይ ሃዋዘ ዳሓነ ኢልካዶ ከምዚ ኢልካ ይዕበድ እዩ ክዳኑ ምድርባይ ከአዩ ተሪፍዎ ውይ ኣሕዋተይ ንኣካትኩምለ እመብርሃን ልቦናኩም ትከፈተልኩም ኣሜን

  • @dottube74
    @dottube74 7 วันที่ผ่านมา +5

    ልቦና ይስጥህ ትዝታው

  • @AlemayehuAbera-we1sy
    @AlemayehuAbera-we1sy 2 วันที่ผ่านมา

    ገና አለም ትበዘበዛለች አለም ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ለቅዱሳን አምላክ ለእግዚአብሔር ይሰግዳል::ወንድሞቻችንን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ መጣችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ

  • @retibeta
    @retibeta วันที่ผ่านมา

    ትዝታው እግዛቤር ማስተዋል ይስጥህ ተው ተመለስ እንጸልያለን ትመጣለክ❤❤❤❤

  • @baru4079
    @baru4079 7 วันที่ผ่านมา +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ግን ቡዝዎች ይመጣል ትእዛዝ ከላይ 🥰ከ ሰማይ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️ ተዋይዶ ገና ትበዛለች 🫶♥️🫶🌹🌹🌹

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 7 วันที่ผ่านมา +4

    ወደ ቀድሞ እምነታችሁ ተመለሱ ልክ እኮ አይደላችሁም ጊታየ እባክህ መልሳቸው እውነት ልክ አይደሉም

  • @Meseret-iv1wv
    @Meseret-iv1wv 5 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ወንድሜ እንዴት እንደምታሳዝነኝ ታውቃለህ ያሁሉ ግርማ ሞገስህና ፀጋህ ተገፎ እንደዚህ በስድብ የተሞላህ መሆንህ ልብ ይሰብራል እግዚአብህር ልቦና ይስጥህ ሌላ ምን እላለው

  • @solomonworkneh4632
    @solomonworkneh4632 2 วันที่ผ่านมา

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @GalaxyJane-ec6yy
    @GalaxyJane-ec6yy 5 วันที่ผ่านมา

    ገና ድግል ማርያም ታምር ትሠራለች ኦርቶዶክስ የሆናቹ እህቶቼ ወንድሞቼ በደልብ እንፀልይ እባካቹ ከነ እንደሚመለሡ ያሳየናል ❤❤❤ታድዬ ኦርቶዶክስ መሆኔ እናተስ??????

  • @zinabudebebe3794
    @zinabudebebe3794 7 วันที่ผ่านมา +18

    ትዝታው ሲጀመር ፀጉሩን መፈረዝ ከጀመረ ወዲህ ጨልሏል

    • @seblet148
      @seblet148 7 วันที่ผ่านมา

      😄😄😄

    • @Meskerem-oz5oh
      @Meskerem-oz5oh 6 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @yomsey2011
    @yomsey2011 7 วันที่ผ่านมา +13

    የቀሩትንም ይመልስልን ❤❤

    • @dfcgfrr
      @dfcgfrr 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን ❤❤❤

    • @MahletMulat-h6h
      @MahletMulat-h6h 7 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @AbebeReda-q3t
    @AbebeReda-q3t 7 วันที่ผ่านมา +2

    እኔኮ ግርም የሚለኝ ኦርቶዶክስ የግል ድርጅት የምታስመስሉት ሰዎች አንድ ግለሰብ መጣ አልመጣ ምንድነው የምታጨቀጭቡት ኦርትዶክስ ኦኮ በደም የተመሠረተች ሃይማኖት ናት መሠረት ያላት ናት ስለዚህ አንድ ግለሰብ መጣ አልመጣ ለራሱ ነው ኘታካብዱት እንደ ጀማሪ ሃይማኖት እን

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 7 วันที่ผ่านมา +7

    ምነው ትዝታው ፀጋህ ተገፈፈ ተርጋጋ ምነው ተዋህዶ አገልጋይ በነበርክበት ጊዜ እንዲህ አልነበርክም አቤቱ የጠፍውን በግ መልስ ወደ ፀጋው መልስ የናተቤት አስተምሮ እንዲህ ከሆነ ጥሩ አይደለም ተመለስ

    • @SebleAbera-m2g
      @SebleAbera-m2g 7 วันที่ผ่านมา

      በክፋት በጥላቻ በጎሪጥ በተንኮል መንፈስ ሲታይ አዎ የተገፈፈ ነው የሚያሳየው
      የፀጋን ስራ ግን ከክፋት በጥላቻ በተንኮል ማየት አይቻልም አያሳይምም
      ለነገሩ የምትማሩት ጥላቻ መለያየት ክፋት ተንኮል.....ከየት ታመጡት ያልተማራችሁትን?

  • @jembia7857
    @jembia7857 7 วันที่ผ่านมา +23

    እግዚአብሔር ወደ ኦርቶዶክስ እውነተኛው ሀይማኖት ይመልሳቹሁ

    • @HareguaGeremew
      @HareguaGeremew 6 วันที่ผ่านมา

      Yes of course 👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾yemelsachuu💕💕💕

  • @YordiTilahun-g5j
    @YordiTilahun-g5j 5 วันที่ผ่านมา

    እውነት እጅግ በጣም ትገርማላችሁ እየሱስን አናንተ አሁን ነው ያወቃችሁት ኦርቶዶክስን እምነትን ወይም ቤተመቅደስን የመሰረታት እየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @zinnnbayyy7612
    @zinnnbayyy7612 2 วันที่ผ่านมา

    ሁሌም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሰበካል። እርሱን የሚያምኑ ፈፅሞ አይናወጡም!!!

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 6 วันที่ผ่านมา +1

    ማንም ቢሄድ ቢመጣ አይደንቀንም ኢየሱስ በቂ ነው🎉🎉🎉🎉🎉 ለኛ

  • @TilayeMekonnen-y9x
    @TilayeMekonnen-y9x 6 วันที่ผ่านมา +1

    የይሁዳ ክርስቶስን በገንዘብ መካዱ የጌታን ዓላማ ወደ ግቡ አደረሰው እንጂ አላጎደለበትም።በሐዋርያትም ዘንድ ብዙወች ይህንን ዓለም ወደው ከክርስቶስ ፍቅር ፈቀቅ ማለታቸውን መጽሐፍ አስገንዝቦናል ይሁን እንጂ የወንጌልን መቀጣጠል አላስቆመውም።

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 6 วันที่ผ่านมา

    ተጨርጨር ትዝታው አይገኙም ልጆቻችን ተመልሰዋል 🙏 አመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን 🙏🙏 ገና ይዘምሩልናል ገና ቤተክርስቲያንን ኦርቶዶክስን ያገለግላሉ ።አለቀ

  • @tadiyosmulugeta7195
    @tadiyosmulugeta7195 3 วันที่ผ่านมา

    አለም ሁሉ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ይመለሳል ክብር ለእናትና ይመለሳልክብርለእናትናልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temubogale8
    @temubogale8 5 วันที่ผ่านมา

    አሰግድ ግን ባንተ ተስፋ አልቆርጥም ! እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 🙏

  • @emubirhanu-k3v
    @emubirhanu-k3v 6 วันที่ผ่านมา +6

    ትዝታው ልቦና ይስጥህ ክርስቶስ እየሱስ እኮ ከኛ ወስደህ ለኛ ማስተማር አይከብድም እውነቱን ተቀበል

  • @BalL-y2p
    @BalL-y2p 6 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አቃጠላችሁ እናንተም አላችሁ እንደ በሬ ሽንት ዝገዛግ የምትሄዱ የመሰገናችሁ (ያወቃችሁ)እየመሰላችሁ የበላችሁበትን አደበትህን የከፍተህበትን የእምነት ተቋም ልጓም የሌላት በቅሎ ይመስል ልትጋልቡ ፈልጋችሁ ስትያዙ ከኦርቶዶክስ የተባረራችሁት አሁን እናንተን አይተው የጠፉትን እግዚአብሔር በግዜው ልቦናቸውን መለሰላቸው እናንተ ደግሞ የቃሉ ፍፃሜ በናንተ ሊገለጥ ይሆናል ።አርቶዶክስ ለዘላለም እስከፍፃሜ ትኖራለች።

  • @የሴንደሬላ
    @የሴንደሬላ 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ሲፈቅድ ትመጣላችሁ እናንተም❤❤❤❤❤❤

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 7 วันที่ผ่านมา +2

    ተቃጠሉ ቆጭቶቷል ትዝታው ውስጡ ተቃጥሏል ያስታውቃል ማሊያ መቀየር ለሐይማኖት አይሰራም 'አይዞህ ለራስህ' ለራስህ አስብ እንዳታብድ ማንም ስላንተ ግድ ባይሰጠውም ክርስትና ግን ለጠፋው በግ ግድ ይላታል

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 5 วันที่ผ่านมา

    ንቁ ትዝታዉ እዉነት መጀመሪያም ወደዛ የወሰዳቹ የቤተሰብ ዛር ነዉ መናፍቅ የሚያረግ ፁም ፀልይ ስገድ መቼም ስግደት አታቁም እዛ ፆም የለ ልቦናቹ ይመለስ እመብርሃን ታስባቹ ነገም ዛሬም ኦርቶዶክስ ይሆናል አለም በሙሉ ጠብቅ እግዚአብሔር ቀን አለዉ 9:29

  • @amaamm-yr6wh
    @amaamm-yr6wh 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳህ ትዝታው ሌላ እምልህ የለም 😢😢😢

  • @nigusekebede4186
    @nigusekebede4186 4 วันที่ผ่านมา

    ትዝታው አንተ ራስህ የምትመለስ ነው የሚመስለኝ ባይሆንማ ኖሮ ይህንን ያህል ጊዜ ስትሳደብ እየሱስ ያለፈህ መጨረሻህን ስለሚያውቀው ነው ብዬ ነው ማስበው!!! ፈጣሪ ይመስገን ስለዛች ቀን!!!

  • @EmayYeHata
    @EmayYeHata 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ስለነዝህ ዘማሪያን ሁለም አዝን ነበር እሱ መድሀኒ አለም በቤቱ ያጽናቸው 🙏

    • @triangel07
      @triangel07  4 วันที่ผ่านมา

      🥰🥰🙏

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 5 วันที่ผ่านมา

    የጠፍትን እግዚአብሔር ወደ ቤታቸው ይመልስ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች

  • @MekdesMekdes-y3f
    @MekdesMekdes-y3f 7 วันที่ผ่านมา +4

    ትዝዬ አንተም በቅርቡ ትመጣለህ

  • @dfcgfrr
    @dfcgfrr 7 วันที่ผ่านมา +11

    መልካም የመቃጠል ዘመን😂😂😂

  • @RichRahle
    @RichRahle 6 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶድክስ ለዘላለም ፅንታ ትኑር ቤተ ክርስቲያን የጠፋት በጎቿን ገና ወደ ቤተ መቅደሷ ትመልሳለች !ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃላት አትናገሩ ስለ ኦርቶዶክስ አለም ሙሉ ታውቃለች ትዝታው ሳሙኤል አድም ቀን ስም ጠርቼ አላውቅም ስለ ክርስቶስ ፍቅር ቢገባክ ዛሬ ባሳደገችክ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አትወጣም ነበር ባውን ሰአት ያነጋገር ስርሃ ጠፍቶብካል ስለ ክርስቶስ እደዚ አይሰበክም ለሰው ክብር ሳይዎን ለራስክ ክብር ይኑርክ የክርስቶስ ልጅ ነኝ ስትል ቤተ መቅደሱ ራሱ እዲናፍቅ የሚያደርግ ቃላት ተናገር እግዚአብሔርን እያሳዘንክ ነው ሰውን ህያሳዘክ ነው ለራስ ስትል በመልካም ኑር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መዎን መታደል ነው ኦርቶዶክስ ውሌም ትናፍቃለች ሀዋዝ በእውነት ስለተመለስክ ብቻ ሳይዎን እናት ቤተ ክርስቲያን በናፍቆት ቤቶ ስለገባክ እንኳን ድርስ አለክ እግዚአብሔር አድያ ልጁን ይወዳል ይህም ስላደረገልክ ክብር ምስጋና ይገባዋል የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም ካፅናፍ አለም እስከ አጽናፍ ዳርቻ የተመሰገነ ይውን አሜን የኔ እናት አቺን የከዳ ክርስቶስን እደከዳ ነው መጨረሽስችንን አሳምሪልን አሜን ❤❤❤

  • @yididyagirma
    @yididyagirma 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስህ ትዝታው ድንግል ትርዳህ

  • @tenagnealemu1184
    @tenagnealemu1184 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ ሁልጊዜ ለትዝታው አዝናለሁ ፣ምክንያቱም አይኑ እያየ ወደ ሲኦል መሄዱ ለግዜያዊ ጥቅም መገዛትህ ቆጭቶህ እንስትመለስ ድንግል ማርያም ትርዳህ፣

  • @prophetalemayhujenber6429
    @prophetalemayhujenber6429 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ አንድ ሰው እውነተኛ የሆንውን መንገድ እየሱስ ክርስቶስን ከተቀበሉ በሐላ ሰይጣን ተዋግቶቸው ሲማርካቸው ተማረኩ እንጂ ተመልሱ አይባልም ለወድሚ ሐውስ እግ/ር ይራራለታል ደግሞ እኛም እንፀልይለታለን ለሁላችሁም እንፀልያለን ሲኦልማ እግ/ር ይምራችሆል ብርሐን ይብራላችሁ

  • @chuchudaso5439
    @chuchudaso5439 7 วันที่ผ่านมา +3

    ትዝታው ጫርቁን ጥሎታ😂😂😂😂😂😂😂

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 4 วันที่ผ่านมา

    ትዝታው የምታምረው በኦርቶዶክስ ውስጥ በነበርክበት ሰአት ነው ብቻ ፈጣሪ ልቦናቹሁን ዮመልስ መገድ የከፈተችላቹ ቅድስት ቤተክርስታን ናት

  • @WubnatWubewn
    @WubnatWubewn 2 วันที่ผ่านมา

    እሱ ከእሳት ተመልሷል ወንድማችን ትዝተዉ አንተ ከእሳት ውስጥ ነህ ልቦናህን ፈጣሪ ይመልሰዉ የእናትክን ጡት ነከስክ ይታረቅህ አምላክ አሜን ሲኦል ዉስጥ ነህ

  • @Betewubet-r5s
    @Betewubet-r5s 7 วันที่ผ่านมา +2

    ትዝየ ጴጥሮስ አባባሉ ራሱ ጠፍቶብሻል አቤት እመብርሀን ይቅር ትበልህ ህልክ እኮ ከባድ ነው አሰግድ ደግሞ ምንጅርጅር ብለሀል ድምፅህ ተበላሽቷል ጂም የምትሰራ በጉሮሮህ ነው እንዴ ለስለስ በል እንጂ ሊፍት የምታነሳ ነው ምትመስለው 😅

  • @lidyakesete
    @lidyakesete 2 วันที่ผ่านมา

    እያጠመዱ ሳይሆን ተጠምዳችሁ የወጣችሁ እውነታውን ማሳየት ነው ወንድማችን።ተዋህዶ ስህተት የላትም ልጆችዋ ሊበድሉ ይችላሉ ነገር ግን በበደሉት ልጆችዋ ኣትመዝናት እውነታዋን ያየሀውን እውነት ልቦናህ ያውቀዋል።

  • @ElsiFiker
    @ElsiFiker 6 วันที่ผ่านมา +1

    ትዝታው ግን የዱርዬ ንግግር ነው የሚናገረው

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia 5 วันที่ผ่านมา

    ትዝታው እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ ታሳዝነኛለህ😢😢😢😢

  • @QatarRayyan2022
    @QatarRayyan2022 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ልቦናችሁን ያብራላችሁ

  • @MeseretMeseretfish
    @MeseretMeseretfish 5 วันที่ผ่านมา

    አንድ ሐዋዝ ቢሄድ ሺህ ሐዋዞች አሉት ክርስቶስ ስለዚህ አይድነቃችሁ

  • @eyerusalemdemissie7754
    @eyerusalemdemissie7754 6 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን በጣም የገረመኝ ይህ ወንድም Protestant እንኩዋን አልነበረም እኮ የትዝታው ይሄ ሁሉ ጥላቻ በዚህ ደረጃ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ

  • @KadiJasim-l5l
    @KadiJasim-l5l 2 วันที่ผ่านมา

    አንተንም ልቦናህን ድንግል ማርያም ትመልሰው ትዝታው ኦርቶዶክስ ሀይማኖት የጥንት ነች ቅድምም ዛሬም ወደፊትም ፀንታ ትኖራለች ምንም አታመጡም አደንፍ🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @Heyab-z1s
    @Heyab-z1s 4 วันที่ผ่านมา

    ትዝታውን የማላይበት የትሊሂድ የተዋህዶ ልጆች በማርያም ለበጋሻው እንፀልይለት በጋሻው ወደቤቱ ሲመለስ ለመድሀኒ አለም ስለቴን አስገባለሁ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 7 วันที่ผ่านมา +1

    እናትዘተው የመሰረቱት ሐይማኖት ምን ነበር ???😂😂😂 ክረስቶስን ብለን ሲሉ ግን አያፍሩም ወየውውውው🙈 በክርስቶስ ስም አትነግዱ በእውነት ወጋ ያስከፍላቹሐል
    ነፍሱን ሊያድን የወደደ ሰይመሽ ወደ ቀጥተኘዋ ሐይማኖት ኦርቶዶክስ ይመለስ ❤❤❤ እምየ ኦርቶዶክስ ለዘለለም ትኑር ❤❤❤💐👏

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 6 วันที่ผ่านมา +1

    አታለቃቅሱ ተወዳጅ
    ወንድሞቼ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @jerusalemyibeltal3108
    @jerusalemyibeltal3108 5 วันที่ผ่านมา

    ልቦና ይስጥህ ትዝታው 😢😢😢😢😢

  • @TeachLearnCom
    @TeachLearnCom 6 วันที่ผ่านมา

    ታስፈልገናለህ ና ተመለስ። personal problems are not the part of Jesus. አንተን ለመመለስ አታልፋን ገና የምንመልሳቸው የክርስትና እና የእስልምና ልጆች አሉ መንገዱን አታርዝም። መጥተህ የበኩልህን ተወጣ ሁሌም በሩ ክፍት ነው። ❤❤❤

  • @AsmareTichew
    @AsmareTichew 7 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ሲገባህ ትመጣለህ ትዝታው

  • @samriAddis
    @samriAddis 6 วันที่ผ่านมา +1

    በገንዘብ ነው የሚመለሱት እምትለው ይህም ችሎታ ነው እንደእናንተ ሀሳብ አንተ ተቃዋሚ ከሆንክ ምን አገባህ ስለኦርቶዶክስ ብትመለስ ትጠቀማለህ ባትመለስ ግን ዘመንህን በጨለማ ውስጥ ትኖራለህ እርርርርርርር በል ዲያቢሎስ ከነ ቅራቅንቧችን በቤታችን ውስጥ በደስታ እንኖራለን

  • @EyobEyu-b2j
    @EyobEyu-b2j 6 วันที่ผ่านมา

    weyine tizitaw bariamin yasazinal kerasu ga ayidelemiko wustu terebishual aliteregagam ye iwunet b tselot yeberetachihu wendimoch ihitoch lenezi sewoch tseliyu sew k hilinaw sheshito yetim lihed ayichilim wd libonachew temelisw nisiha gebtew indetemelesut reft indiagegnu initseliyilachew🙏🙏🙏

  • @HabtamGebre-r2r
    @HabtamGebre-r2r 6 วันที่ผ่านมา

    አባት ትዝታው ንዴትሃና ብስጭት ህ ሌላ ጥይት እንዳይዳርግህ አለመታደልህ ያሳዝናል የሲኦል ደጆች ተናወጡ አቤት ጫጫታ እግዚኦ መንተክተክ እኛ ግን የናፈቅንህ ደስ ብሎናል የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እልልልልልል❤❤

  • @getachewBirhan-u8o
    @getachewBirhan-u8o 6 วันที่ผ่านมา

    ትዝታው የጽሞና ጊዜ ቢኖርህ ስለ ራስህ መመልከት ብትጀምር አንተም መመለስህ አይቀርም እግዚአብሔር ልቦናህን ያብራልህ ። ተዋሕዶ ሰማያዊት እነ ሙሴ ምሳሌዋን ያይዋት እነ ዮሐንስን ከሰማይ የተመከቷት 12 በር የላት በእነ ጴጥሮስ አለትነት ኢየሱስ ክርስቶስ የመሠረታት

  • @BrukAsfaw-d2v
    @BrukAsfaw-d2v 6 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ትዝታው ሌላ ምልክ የለም

  • @MahletKk
    @MahletKk วันที่ผ่านมา

    አይዞህ ትዝ ታው ኦርቶድክስጋ ብር የሚባል ነገር አይሰራም እግዚአብሄር ልብ ይስትህ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 7 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም ተበሳጩ እናንተንም ያስባችሁ ምን አቃጠላቸዉ ክንፋቸዉ ነበር መሰለኝ። በኢቢኤስ ቃጠሎ ፕሮግራም ይሳተፉ አቃጥሎ ይወጣላቸዋል

  • @alemayalew7654
    @alemayalew7654 7 วันที่ผ่านมา +3

    ትዝታው አወራርህ እንዴት ነው ፍጥን ፍጥን ፍጥንጥንጥን ወይ ኔ አሁንስ ለየለት

    • @NigatuaDesta-p8i
      @NigatuaDesta-p8i 7 วันที่ผ่านมา

      Minew forward yemibal neger ale eko

  • @FanosLeta
    @FanosLeta 7 วันที่ผ่านมา +3

    አይ ትዝቷ አንተ ግን የ አብይ ሐመድ የ ፓራማ አባል መሆን አለብክ 👌እሱ ነው ምያዋጣክ

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum622 6 วันที่ผ่านมา

    ፎርሸናል ጉዳዩን ከእዚህ ወደ እዛ ገባ እያልን መፎካከር መቁጥር እና በጉዳዩ ደረት መንፋት አለማወቅ ነው:: ጥያቄው የት ነን? የሆነ ዲኖምኔሽን አባል ወይስ የእውነተኛው ክርስቶስ አካል? ከእኔ የትም ይሁን በክርስቶስ ደም አማኖ በክርስቶስ በቸኛ አዳኝነት ከልብ ያመኑ እነርሱ የአካሉ ክፍሎች ናቸው::

  • @FetumYemedinawa-xb3jy
    @FetumYemedinawa-xb3jy 7 วันที่ผ่านมา

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ እናተንም ትቀበላችሁ አለች እናት ቤተክርስቲያን❤❤❤

  • @HabibaAssfe
    @HabibaAssfe 5 วันที่ผ่านมา

    Wodek ayidelem 😢Egzabeher yifewusek😢😢😢😢😢

  • @yeshimebetgirma602
    @yeshimebetgirma602 6 วันที่ผ่านมา

    Koy min aregech ortodox😢😢😢 ere wuredu basadegech, bastemarech tinant lemeta haymanot,lezawum ke jermen lemeta Koy mindnew sew yerasun mircha bnor enkuan ledingil Mariam lij bisegid Koy min atachu,enante kehadi, tut nekashoch yabelachachun ejj nekash. Mejemerya kirstosn ewekut yetgnawun kirstos nre mitlut meche, segedachulet, meche tsomachu,meche sigana demun,belachut, yalamene yaltetemeke aydinm sigayen yalbela demen yalteta aydinm blual kirstos aleke😢😢😢