ብዙዎችን ያስቆጣው የተዋናይ ናታይ ድርጊት | Seifu ON EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 139

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ልጅ ትመቸኛለህ ርጋ ብለህ ንው የምትናገርው ልጄንም ትመስለኛለህ ባየውህ ቁጥር የምታቀርበውን አላይም ግን ስፕስክራይፕ አርጌ እወጣለሁያንተንብቻ አይደለም ብዙ ቲክቶክ ስለማይመቸኝ አይዞህ እንግዲህ🙏🏻👍👌በርታ

  • @Josik_k
    @Josik_k 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bro 🙏🙏🙏

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 5 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣህ ብራዘር

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣ ♥️

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 5 หลายเดือนก่อน +9

    የልቤን ነው የተናገረችው! የኔ ቆንጆ ተፎጋግረን አለቅን እኮ!!

  • @matyasbelhu5900
    @matyasbelhu5900 4 หลายเดือนก่อน

    ከተለያዩ ተለያዩ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያ ናታይ ጌታቸውን እንደኔ ታፈቅሪው ነበር እንዴ በጣም ተንጨረጨርሽ 😂😂😂😂😂

  • @Kalebalemu_h
    @Kalebalemu_h 4 หลายเดือนก่อน

    Staweriko asmach nesh bro ayzosh abate🎉

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 4 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ ለአርቲስቶች በጣም ነው ሚያሽቃብጠው ለነሱ ሀሌም ያደላል

  • @alemDemisse-k4c
    @alemDemisse-k4c 5 หลายเดือนก่อน +5

    ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @TsehayKinde
    @TsehayKinde 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ሪችየ እዎነትነው that's way i like you be onset❤❤❤❤

  • @nahom-cx7wr
    @nahom-cx7wr 5 หลายเดือนก่อน +3

    ac what happened today mesaq amaregn eko although don't give up brother we love you more keep up the good work💪👏👏

  • @Josik_k
    @Josik_k 4 หลายเดือนก่อน +1

    ህፃን መስለሀቸው ነው ብሮ ትልቅ ሰው መስለህ ስራ😁 ብየ አስባለሁ

  • @yemiserachwondimu9576
    @yemiserachwondimu9576 5 หลายเดือนก่อน

    እስኪ መልካሙን ያድርግላቸው እንበል!!!!!

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 5 หลายเดือนก่อน +5

    ሴትዮዋ ምነው ሠበር ዜናውን እኔ ብቻ ካላወራሁት አለች?
    😂😂😂
    እሷ "ዱባይ አብሮኝ ነበረ አሁን እሱን ትቼ ግን ወደ መጀመሪያዬ ተመልሻለሁ..." ያለችው ሴለብሪቲ ሆኖ በአደባባይ ቀለበት ቢያደርግ "ለምን በአደባባይ አደረገ ይከፋኛልኮ?" ልትል ነው? ማንም ሆነ ማ ከተለያዩ በኋላ የየራሱን ስሜት እና ህይወት ቢያራምድ ማን ምን ያገባዋል?
    🤔🤔🤔

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 5 หลายเดือนก่อน +12

    ስይፉ መርማሪ ጋዜጠኛ አይደለም ሚስት ካለው መካስስ ይችላሉ እጅሽን ከስይፉ አንሺ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 5 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ያልበላትን ታካለች ምን አገባት በሰው ፍቅር መልካም ጋብቻ ያልግላቹ እንደማቱሳላ ይሁንፎ❤️❤️❤️❤️

  • @FrewFentahun
    @FrewFentahun 5 หลายเดือนก่อน +6

    ኧረ ፈጣሪ ከነቀሉ ሰወች ገላግለን።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሕ ተዋቸው ሢሠለቻቸው ይተውሐል ጌታ አለ❤❤❤

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 5 หลายเดือนก่อน +6

    ሊያ ትክክል ነው የተናገርሽው የምር

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዴ ጎበዝ ነሽ ሳላደንቅ አላለፍም

  • @gaga320
    @gaga320 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ!!!! ተረጋጋ ነገሩ ቢያበሳጭም ተረጋጋ bro💜💜💜

  • @Abecryptobit
    @Abecryptobit 4 หลายเดือนก่อน

    Ayzon😢

  • @Merint-s7e
    @Merint-s7e 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ትክክል አወራሽ

  • @yohan7782
    @yohan7782 5 หลายเดือนก่อน +2

    ደሞ ግሸን ያሰረችውን ማንም አይፈታው ም ብሎ ድአቆን ድአቆን ልጫወት ይላል 😂😂😂

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 5 หลายเดือนก่อน

      Ewnetun new

  • @AbebeKiros-x1n
    @AbebeKiros-x1n 5 หลายเดือนก่อน

    ሚስት የአብራክ ልጅ ______ ሚስት የእንጀራ ልጅ ሀ < ለ = ሐ >

  • @GenetSisay-l3q
    @GenetSisay-l3q 5 หลายเดือนก่อน

    ልክ ብለሻል

  • @TegeKatama
    @TegeKatama 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው የተናገርሽው

  • @AbebeKiros-x1n
    @AbebeKiros-x1n 5 หลายเดือนก่อน

    ሚስት ልጅ ______ ሚስት የእንጀራ ልጅ ሀ < ለ = ሐ >

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 5 หลายเดือนก่อน

    ሊያ ወሬ አትችልምኮ የሚዲያ ሰዉም አይደለችም ዝም ብላ ነዉ ምታወራዉ

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያ ዛሬ ገና እውነት ተናገረች ውይ አንጀቴን ነው ያራሰችኝ ይሄ ናታን የሚባል ጀልጋጋ በየሄደበት ታገቢኛለሽ የሚል አህያ እንደሚያስጠላኝ ሁሉ ነገር ደበቅበቅ አድርግ እስቲ ነገ እንዳትዋረድ ናታይ ተብዬ

  • @DejeneTeferaUrg
    @DejeneTeferaUrg 5 หลายเดือนก่อน

    ሊያን አላዉቃትም ያወኴት ከዳግማዊት ጉዳይ በኳላ ነዉ ብዙም አትመቸኝም በዝ ጉዳይ ግን ልክ ነች የንብረት ገላዉን ወይም እከን ጉዳይ ማስታወስ በቂ ነዉ

  • @TigistMekonnen-e6q
    @TigistMekonnen-e6q 5 หลายเดือนก่อน +2

    Selam newe tefah

  • @RasCHUchuዘቄራ
    @RasCHUchuዘቄራ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞና ዛሬ እንክሳለን💛💛💛💛💛

  • @AklilWagnor
    @AklilWagnor 5 หลายเดือนก่อน

    Betam lek nesh ehete yemer ewnetesh new

  • @AkramMohammed-m1k
    @AkramMohammed-m1k 5 หลายเดือนก่อน

    But where is babi i miss him too much

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @hiwi9
    @hiwi9 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ይቅርታ አድርጉልኝና አግብቶ የፈታ ወንድ ምርጫዬ አደለም እዉነት

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 5 หลายเดือนก่อน

    ለምን ሰይፉ የፈታትን ይጠይቃል። ከበፊቷ ከተፋታ ላይፍ ይቀጥላል ናታይም ያግባ የዱሮ ሚስቱም የሚሆናትን ታግባ ወይም እንደኔ ሁለተኛ ማግባት ካልፈለገች ልጇን ታሳድግ።

  • @LavenderR-i8l
    @LavenderR-i8l 5 หลายเดือนก่อน

    Wefer bileh metehal welcome back

  • @oliyadshure8126
    @oliyadshure8126 5 หลายเดือนก่อน +3

    Video ደረሰ አልደረሰ ሕይወታችን ይቀጥላል ከመጣ እናያለን ካልመጣ ሌላ እናያለን ተጨናንቀህ አታጨናንቀን

  • @ShalomTesfaye-of9cd
    @ShalomTesfaye-of9cd 5 หลายเดือนก่อน +1

    Well Ac ❤✌️

  • @yalem1111
    @yalem1111 5 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ተው ጎበዝ መንግስትን እንገልበጥ እሰከመቼ like ተለምኖ
    አላንድ ካሬ ለውጥ አለ እንዴ😢

  • @marsalobalsa9537
    @marsalobalsa9537 5 หลายเดือนก่อน +1

    ባቢ የት ጠፍቶ ነው ብሮ

  • @beBold2023
    @beBold2023 5 หลายเดือนก่อน

    በዚ ከቐጠልክ የትም ኣትደርስም። ወደ ኮሜዲያን እሸቱ ሂደህ ትምህርት ( ስልጠና ) ዉሰድ። ምናልባት ካለህበት የ 110 እድሜ ያለዉ እርጅና ወደ ወጣትነት ይመልስሃል ይሆን።

  • @zayedabdi5042
    @zayedabdi5042 5 หลายเดือนก่อน

    Berta

  • @togethertube9655
    @togethertube9655 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝም ብለሽ ያልበላሽን አትከኪ ! ለልጅሽ ወተት ስጪው እያለቀስ ነው::

  • @MaleteMalete-oy4xp
    @MaleteMalete-oy4xp 5 หลายเดือนก่อน

    Liyaye betam lk nesh

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰይፉ አጋቢና አፋች ሊሆን ነው

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 5 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት አንቺ ሁሉም ቦታ ካልገባሁ የምትይዉ ነገርስ ሰይፉ አንቺ የጠየቅሽዉን ጥያቄ ጠይቆ ቢሆንስ ዝም ብለሽ😮ትያለሽ

  • @DAGIFX1
    @DAGIFX1 5 หลายเดือนก่อน +1

    we need vlogs of you and babi

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም አርፈህ ስራ ብሳትህን አታዉራ ፋህዳ ላታገኝ

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน

    Well come Ac ayzone yagatemale ❤❤

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 5 หลายเดือนก่อน

    kembatoch sayihonu ayikerim

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሆይ 😏😏ወደ ገደለዉ

  • @naomigetachew7214
    @naomigetachew7214 5 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አገባሽ ሊያ ደሞ ከአንዷ ከተለያየ ሌላዋ ጋር ህወት አይቀጥል ከሷ ከተለየ ያችኛዋን ይከፋታል ተብሎ እቺ አትደሰት ወሬኛ

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚህ በፊትም ሰይፉ ይሳያስን ንብረትን ኢንተርቪው አድርጎ ሚስቶቻቸው ቅሬታ አቅርበዋል

  • @Ermiramsey4
    @Ermiramsey4 5 หลายเดือนก่อน

    መካሻ ግን የት ነዉ

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab9020 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድሮ ወንድ ልጅ በጦርነት ጠላት ያንበረክክ ነበር በአሁን ግዜ በየሜዳው ለሴት ይንበረከካል ደሞ ከልብ አይደለም የውሸት ነው

  • @ozrobiVLOGS
    @ozrobiVLOGS 5 หลายเดือนก่อน

    ewnet lemenager ac yhe video zare nw yemetalgn

  • @yordanostesfagabir-b7y
    @yordanostesfagabir-b7y 5 หลายเดือนก่อน

    Seyfu!!!! he did always like thise

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴ ምን ያድርግ ሰይፉ ማድረግ ከፈለጉስ የዚህ ስርአት ባለቤቶች። ሴቷም በድላዉ ሊሆን ይችላል እሱም በድሏት ሊሆን ይችላል ለምንስ የተወችዉን ሰዉ ምን ቅር አስባላት አብረዉ እስካልቀጠሉ ድረስ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 5 หลายเดือนก่อน

      ስይፉ ሥራውን ነው የስራው እሱ ትዳር አስፈፃሚ አይደለም❤❤❤

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 5 หลายเดือนก่อน

    ሰይፉ ሊያን ጋብዘህ ተገላገል ስላልጠራሃት መሰለኝ እንጂ ኢህ ከ አንተ ጋር አይገናኝም

  • @HenokEshetu-b7f
    @HenokEshetu-b7f 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለዉ ይህን ልጅ አቤት የሚለዉ ጠፋ እንዴ

  • @eliyasmuhidin
    @eliyasmuhidin 5 หลายเดือนก่อน

    good luck Ac

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 5 หลายเดือนก่อน

    weynaaaaaaaa sewu sitames birk eyemeselew sifaker sitekakef silalas ypostina lela layf sijemir kumishishi mindnew gin alamaw

  • @MamaTigest
    @MamaTigest 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰታሰጠላ ወርኛ

  • @SarahTarawneh
    @SarahTarawneh 5 หลายเดือนก่อน

    Enaa melew Liya men agebat hulame relation ship yegemeral fetari kalew yektelal kalhon lela hiwot yemokeral menem leg befeter bemehalchew 💔fetari yefkedwe nw yemhon endzi ayent hiwot degemo besu altegemerm sewen lemashemakek atmokeri miss liya😂

  • @sabahabene
    @sabahabene 5 หลายเดือนก่อน +5

    በምን ታውቂያለሸ የበፊት ሚሰቱ አሰናብታው ቢሆንሰ እሷ የደበራት ነገር ቢሆንሰ የበፊት ሚሰቱ በቃ ወንድ በዳየይ ሴት ተበዳይ ብቻ ነው እንዴ ሊያዬ እንዲሁ አታውሪ ቀሸም የድሮ አሰተሳሰብሸን ተይ ሰዎች ሳይሰማሙ አብረው የመሆን ግዴታ የለም

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 5 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው❤❤❤

  • @YonasAsefa-ev4nb
    @YonasAsefa-ev4nb 5 หลายเดือนก่อน

    Well come ac

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይቺ ሊያ የምትባል ሴት በሰው ህይወት ገብታ አለማቡካት ስራ የላትም እንዴ ኧረ በፈጣሪ ምን አገባሽ አማክሮሻል ከዛችኛው ሚስቱ በምን እንደተጣላ ኧረ ወደዛ ስንቱ ጠላሽ ደሞ ወደ ሰይፉ ዞርሽ ወሬኛ

  • @baelove9407
    @baelove9407 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ የከፋው እኮ ጊሸን ለጊሸን እየሮጡ ስራችን ለየቅል ሆኖ ነው

  • @Betre7122
    @Betre7122 5 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺን ነው እንዴ የፈታሺ ተንጨረጨረሽ መፋታት በእሱ አልተጀመረም

  • @tiringotariku6470
    @tiringotariku6470 5 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @zegeyem9722
    @zegeyem9722 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሽቃባጭ ሁሉ ይች ሴት ልክ ነች ሕፃን ልጁ ቴሌቭዥኑን ብታየውስ ወይም ቢያየውስ ሰይፉ በተደጋጋሚ እንዲህ አይነት ስሕተት እየሰራ ነው።

  • @ATRNARO
    @ATRNARO 5 วันที่ผ่านมา

    ayo ac been 4 month

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 5 หลายเดือนก่อน

    Exactly 💯

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 5 หลายเดือนก่อน

    እና እሷን ለማቃጠል መስሎኝ መድከማቸው

  • @frehiwotafework5309
    @frehiwotafework5309 5 หลายเดือนก่อน

    ለላ አካዉንት ክፈት

  • @ModricahAnwar
    @ModricahAnwar 5 หลายเดือนก่อน

    አካውንትህ ሀክ ተደርጓል. Bro please check your account security issue and change your password repeatedly....

  • @bisratlakew3901
    @bisratlakew3901 5 หลายเดือนก่อน

    ይቺን ትል ማነው ወንድ አፏን የሚ…ልኝ ግን ይሸታል

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 5 หลายเดือนก่อน

    Ere lijishen ababiyi

  • @geraryoutube1541
    @geraryoutube1541 5 หลายเดือนก่อน

    መኗ ወርኛ ነሽ ባክሽ

  • @yaredyared-u3w
    @yaredyared-u3w 5 หลายเดือนก่อน

    bedatm mn agebsh anches snte kula kayersh alenbr esunme bihon beust maurat techyalsh mn atefa

  • @sisaynigussie2265
    @sisaynigussie2265 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ታገቢኛለሽ ወይ ብሎ መጀመሪያ የተንበረከከው ሰውዬ ይመስለኛል ከልቡ ያደረገው።ሌሎቹ ያው ከማን አንሼ ነው ማለቴ ሰው ስላደረገ ብቻ። ለምሳሌ አንዳንዱ ተንበርክኮ አግብቶ አንበርክኮ በቀበቶ ይጋረፋል።

  • @user-Million-v2h
    @user-Million-v2h 5 หลายเดือนก่อน

    Ayzon man

  • @Allinone-jy3rh
    @Allinone-jy3rh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወሬውን ትተሽ ልጅሽን አባብይ ልጅ ሽ እያለቀሰ ነው

  • @FiikirAbebaw
    @FiikirAbebaw 5 หลายเดือนก่อน

    ተንጣጣሽ በውስጥሽ ተመሳሳይ እሳት አለ መሰል

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 5 หลายเดือนก่อน

    🤔

  • @DNzemikael
    @DNzemikael 4 หลายเดือนก่อน

    endene 45gnwn youtube channel yakeftushal eyezegubsh

  • @kidustadesse6536
    @kidustadesse6536 5 หลายเดือนก่อน

    ere brother mnse new ke 13:27 dekika wst 5:16 dekika mulu taleksaleh ende,ere koften gobez

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 5 หลายเดือนก่อน

      Enkuan negerkegn lasalfew man eroro yisemal ezi nuro lay

  • @biniarada-zq7lc
    @biniarada-zq7lc 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ወረኛ እና በስው ትዳር የምትገባ የራሶዋን ትዳር መያዝ ያቃታት መደሬ ናት

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 5 หลายเดือนก่อน

    Kiya single Mam honech ende

  • @yordanostesfagabir-b7y
    @yordanostesfagabir-b7y 5 หลายเดือนก่อน

    please he must think to other person he did again & again

  • @TadesseNegash-nb7hd
    @TadesseNegash-nb7hd 5 หลายเดือนก่อน

    Kinatejna nachiw

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 5 หลายเดือนก่อน

    ምን አገባውታዳ ሠይፉ ቱልቱላ

  • @mulugetakibur6032
    @mulugetakibur6032 5 หลายเดือนก่อน +4

    ቅናት ነው ምክር ኧረረረረረ ተረጋጊ😂

  • @AhmedSeifu-xc2yp
    @AhmedSeifu-xc2yp 5 หลายเดือนก่อน +1

    ምነዉ ቆጠረብሽ ቶሎ ከለገኘሽ መበድሽ ነዉ በያቦተዉ እንደ ዝብ እያገበሽ አረጉቡልኝ አልሽ ቁሌተም

  • @kalumama-k6x
    @kalumama-k6x 5 หลายเดือนก่อน

    ene rasu getan yanten notify eskiyaderglgn dres etebk neber ere ac beka teregaga 2000000 account btkeft muluwn subscribe enadergalen wendmachn!!!

  • @HikmaAdusemed
    @HikmaAdusemed 5 หลายเดือนก่อน +1

    አች ምን አገባሽ አሽቃባጭ