እናቷን ገደለች ተብያለው | የአርቲስት ዘነቡ ገሰሰ የመጨረሻ ሰአታት | ልጆቼ እሷን ካጡ በኋላ ብዙ ነገር ጎሎባቸዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @RahwaYilma
    @RahwaYilma 8 วันที่ผ่านมา +10

    እኔ እናቴን ሳጣት በልጅነቴ ነው ሞት ምን እንደሆነ አላቅም ከሞተች አሁን23አመት ሞላት እኔ ሶስት ልጆች ወልጄ መታረስ አላቅ የናት ጠረን አላቅ እናት ሆኜ ግን ልጆቼን እያሳደኩ ሞትን በጣም እየፈራሁ እንደናቴ ልጆቼንን ትቼ እንዳልሄድ በፍርሀት እኖራለሁ ከዛም በላይ ሁሌም አለቅሳለሁ ሁሌም አስባታለሁ እናትን ማጣት ከባድ ነው ተጽናኚ አንቺ እድለኛ ነሽ ካንቺ አልፋ ልጆችሽን አቅፋለች እንዳታማርሪ እህቴ ሀዘንሽ በዉሰጥሽ መቼም አይጠፋም ለልጆችሽ ብለሽ ተጽናኚ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 8 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞኝ እህቴ እግዛብሄር በአፀደ ገነት ነፍሳን ያኑራት የሚያውቅ ያውቀዋል ጉዳቱን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MafiAdisu
    @MafiAdisu 8 วันที่ผ่านมา +3

    ኤዲየ የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ😭😭

  • @genetmulugeta-jz2qf
    @genetmulugeta-jz2qf 9 วันที่ผ่านมา +2

    አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናናሽ።ነፍሷን በአፀደ ገነት ያሳርፈው።

  • @BiniyamYirga-k3g
    @BiniyamYirga-k3g 8 วันที่ผ่านมา +2

    ዘኒ ነፍስሽ ከደጋጎቹ እናቶች ጎን በአፀደ ገነት ትረፍ ፣ኤዱ አንቺንም እግዚአብሔር ያፅናሽ ከሚገባሽ በላይ ሃላፊነትን ነው የተወጣሽው አሁንም እግዚአብሔር አጥንትሽን ያጠንክረው በርቺ።

  • @mulefrikeshawa9212
    @mulefrikeshawa9212 8 วันที่ผ่านมา +2

    እድዬ እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጥሽ ዘንዬ እግዚያብሄር ነፍስሽን ከቅዱሳን ጋር ከቀኙ ያሳርፈው እህቴ በርትተሽ አሳይን

  • @selame30
    @selame30 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም ከባድ ነው አይዞሽ

  • @HelenAdem-i4f
    @HelenAdem-i4f 8 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ቆንጆ ታሪክሽ የኔም ታሪክ ነው አስለቀሽኝ

  • @nuhamin
    @nuhamin 7 วันที่ผ่านมา +2

    አስተዋይ ርግት ያልሽ ሴት ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ

  • @michotamekuria89
    @michotamekuria89 8 วันที่ผ่านมา +2

    Inatiwan Yemeselech Konjo ❤❤Ayizosh

  • @KiyuKiyu-u8n
    @KiyuKiyu-u8n 5 วันที่ผ่านมา

    ጠያቂው አጠያየቅህ አድማጭ ነህ ደስ ይላል

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 7 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት ዝኑ በጣም ነበር የምወዳት ሞት ክፉ😢 ደሞ ልጁዋ እሱዋን ነው የምትመስለው

  • @SalamSalam-sh4eb
    @SalamSalam-sh4eb 8 วันที่ผ่านมา +1

    Yena fikr ayzoshe ema yena enat 🎉🎉🎉

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 8 วันที่ผ่านมา +1

    Temeseyatalish ❤ nibesua begenet tinur .

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 8 วันที่ผ่านมา +1

    በቃ የወደደውን አደረገ ምንም ማድረግ አትችይም በቃ አሁን ቅርፊቱንም አውጥተሽ ጣይው !ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ አንቺም በርትተሽ ለልጆችሽ ኑሪ ሁሌ በሀዘን መቆዘም መልሶ ሀዘን መጥራት ነው!

  • @NitsuhMakonen-mf3es
    @NitsuhMakonen-mf3es 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @kedesetabeje-ys5ib
    @kedesetabeje-ys5ib 2 วันที่ผ่านมา

    እያለቀሰች እንባዋ አድጎርፍ ሲውርድ ፍጠህ ታያታለህ እድ ሶፍት እንካዋን የለህም ውይሰ ገዝተን እንሰጥህ ምን አይነት ሰው ነህ

  • @martatesfaye9900
    @martatesfaye9900 9 วันที่ผ่านมา

    Ayzoshe eduye berche yeznune nebse yemare

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 8 วันที่ผ่านมา

    Seb new belew kortewet becemio alaketelute. Yeneselegnal ya yehonal yereserachew beye asbalehu😊

  • @ruthm4237
    @ruthm4237 8 วันที่ผ่านมา

    Zenebu nefsuan yimarlin....ende chew hulum filmoch lay matafechachew neberch...esua norabet yemayasik yemayutay yelem...anchi gin tenkrina lelijochish demo nurilachew yehiwot eyemereren yeminwuteq andu kifil ewuneta malef new..bertu hugni

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 3 วันที่ผ่านมา

    Be katikala yetekatelu ye ethiopia arawit artistoch 😂😂😂

  • @SimegnGebissa
    @SimegnGebissa 8 วันที่ผ่านมา +1

    Mot kifu