Gebregziabher Gebremariam Interview Sheger Sport

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @hanaabera3778
    @hanaabera3778 2 หลายเดือนก่อน +7

    ገሬ ድምፅህን ስለሰማሁ እራሱ በጣም ደስ ብሎኛል❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ! የባለቤትህን የወርቄን የ 2012 ሎንዶን ኦሊምፒክ የ10 ሺ የቡድን ስራ እድሜ ልኬን አልረሳውም! ትልክ አክብሮት አለኝ! 🙌
    ሀገራችን በእናንተ ወደ ቦታዋ እንደምትመለስ አምናለሁ! አደራችሁን ሁላችሁም የበኩላችሁን ተወጡ! ጋዜጠኛ አበበ ግደይ ለምታደርገው ጥረት ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ🙌 ! Go on!

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 2 หลายเดือนก่อน

    ገብሬ ድምፅህን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል። በጣም በሳል መሆንህንም ተረድቻለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ። ጋዜጠኞችም ተባረኩ።

  • @plainwazr2102
    @plainwazr2102 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሸገሮች ውስጤ ናችሁ እኮ አቦ ስትመቹ ደሞ የተረሳውን ገ/ብረእግዚሃቤር ገ/ማሪያም የቡድን መሪ አስተዋይ ❤❤❤❤ ከስኬታማ አትሌቶች ጀርባ ያለ ሁሌም ከነ ባለቤቱ ወርቅነሽ ኣዳኔ❤❤

  • @TesfayeAman
    @TesfayeAman 2 หลายเดือนก่อน +11

    I cannot believe my ears are listening to Gebre's insightful professional interview. The Ethiopian Athletics Federation and even the Prime Minister's Cabinets have missed the great minds of the immense Leadership classes, such as Gebrezier Gebremariam. Wow!!! 🙏🙏🙏 Gebre.

  • @GetFit777
    @GetFit777 2 หลายเดือนก่อน

    Glad to hear your voice Gebre

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 2 หลายเดือนก่อน

    Good and professional opinion! Taking into consideration the situation of the country I don’t expect more what the athletes has achieved! Please stop the unprofessional comments and let the athletes to look forward! Concentrate to the committees who have chronic problems.

  • @abelgselassie9015
    @abelgselassie9015 2 หลายเดือนก่อน +3

    Good to hear your voice Gere. Always a pleasure to hear from you.

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 2 หลายเดือนก่อน +3

    መማር ድግሪ መያዝ ካልሆነ በትክክል የተማረ የሚናገረውን የሚያውቅ የማያመቻምች ብስል ንግግሩ እንደ እሸት ተፈልፍሎ የሚበላ ገብሬ ምጡቅ ሰው ስለሰጠህው ማብራርያ ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን

    • @thinkpositive8540
      @thinkpositive8540 2 หลายเดือนก่อน

      የተማረም ነው በማኔጅመንት ማስተርስ አለው

  • @zulalabdo
    @zulalabdo 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you. Very good discussion

  • @sisayli7562
    @sisayli7562 2 หลายเดือนก่อน +1

    What you have done with regard to your wife is amazing! Bravo Gerie!

  • @arifkasa2298
    @arifkasa2298 2 หลายเดือนก่อน

    I wish we had more of Gebre’s in the Ethiopian athletics world.

  • @etsubdink4017
    @etsubdink4017 2 หลายเดือนก่อน

    አቦ "እግዚአብሔር ይመስገን" ስትሉ እንዴት ደስ እንደምትሉ❤❤❤

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt 2 หลายเดือนก่อน +4

    ገብሬ ጀግና

  • @selamawitbalengo3652
    @selamawitbalengo3652 2 หลายเดือนก่อน

    ገ/እግዚአብሔር ሁሌም አንረሳህም ሁሌም ከቀነኒሳ ጀርባ ሁሌም አንተና ስለሺ ትነሳላችሁ ከጥሩዬ ጀርባ ወርቅዬ እንዳለች ሁሉ ያሁኖቹማ ከእርሰ ብሔር የተሰጣቸውን ሽልማት ያውም አንገታችንን አስደፍተው ለተመለሱት አይመጥነንም አሉ ወይ ጉድ ሀገሬ እንኳንም ኖሯችሁ ለመታዘብ አበቃችሁ አንተ እኮ ቀነኒሳን ሲገፉት ዋ ያልክ ደግናችን እኔ መቼም አልረሳህም

  • @yohanadi4469
    @yohanadi4469 2 หลายเดือนก่อน

    Dr Asheber, your leadership quality and approach are huge concerns. It appears that there may be a disconnect between the values of accountability and effective governance.
    I find it troubling to listen and see leadership that resembles more of a dictatorial approach rather than one that fosters collaboration and understanding, especially when discussing matters that have a profound impact on the entire country during a global stage.
    Your approach raises important questions regarding the depth of your knowledge and expertise that is being integrated into the discussions.
    As a leader, it is crucial to not only showcase intelligence but also to demonstrate a genuine commitment to the well-being of the community you serve.
    In light of this, I encourage you to consider stepping down with dignity, as this could pave the way for new leadership that fosters collaboration and inspires others. True leaders cultivate more leaders rather than followers.

  • @AmehaMamo
    @AmehaMamo 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤ ምርጡ ጋዜጠኛ❤

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 2 หลายเดือนก่อน

    Ewenem sereatu des sel

  • @amsaleatraga1929
    @amsaleatraga1929 2 หลายเดือนก่อน

    Gebre you are very true in Ethiopia athletes there is no national pride it’s very sad to see they are running after money.

  • @ras2643
    @ras2643 2 หลายเดือนก่อน +2

    Gebre enkwan Dena metak

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 2 หลายเดือนก่อน

    አበበ ለምንድነው ገብረእግዚአብሔርን እንደአመራር ስለ አጠቃላይ አትሌቲክስ ሁኔታ እንጅ ስለቤተሰቡ የምትጨቀጭቀው ? ትክክል አይመስለኝም ።

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 2 หลายเดือนก่อน

    አሸብር ግን እንዳያፍር ውሸታም ይሉኝታ ቢስ እንዲሆን ያደረገው ፖለቲከኛ መሆኑነው

  • @teslan2009
    @teslan2009 2 หลายเดือนก่อน

    All legend athletes should back off.... Leave the space for educated leaders and young athletes... የቅድሞ አትሌቶች ሙሉ ለሙሉ ገለል ይበሉ..... ስፖርት ምሁራን ብቻ ይመራ :: They have their own ego against each other... ሩጫ በዘር የሚተላለፍ ይመስል ሁሉም የቀደምት athelet ዘመዱን ያስገባል