ፍላጎት ፣ ትልቁ የማህበረሰብ ጭንቀት | ጭንቀት | ናብሊስ | ክፍል 1 | ሀገሬ ቴቪ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
- ጭንቀት ምንድነው?
ሰው ለምን ይጨነቃል?
በዚህ ሳምንት በናብሊስ ስለጭንቀት መነሻዎችና መፍትሄው ሰፋ ያለ ትንታኔ ቀርቧል!
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_T...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com
እንደዚህ ያለ ዝግጅት ለሁሉም እንዲደርስ
ሼር እናድርግ ወገን
Thanks! Even if you don't get rewarded like you guys deserved your program healing generations
Thank you very much for your apretiation and support.
በእውነት አመሰግናችሆለሁ ስለምታቀርቡት ነገር ግን ለምን ነው ትንሽ ሰው እሚያየው ይህንን የመሰለ ኘሮግራም
ይህ ዝግጅት ሀገር ውስጥ በሬድዮ እና ቴሌቪዥን
በሰፊው ሊሰራ የሚገባ ዝግጅት ነው ።
እንኳን ደህና ተመለሳችሁ🙏
አገልግሎታችሁ ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ዲያቆን መምህር ብርሃኑ ባስተማሩን ፍላጎቶቻችንን ከቀነስን ጤናማ ደስተኛ እንደምንሆን ያስተማሩን ብዙ ተጠቅሜበታለሁ በርቱልኝ በጣም የማደንቃችሁ ሄኖኬ እና ሽሜ እና ማስቲ ቀጥሉበት እናመሰግናለን❤❤❤
በርቱልን 👍👍👍👍👍👍
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን መፍትሄ ስላረጋችሁ አይለያችሁ ሳሙኤል ንጉሴ
መሰረታዊ የሆነ ትምህርት ነው በሰፊው ቢሆን ጥሩ ነው በርቱ
እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
Wonderful, እግዚእአብሔር ይስጥልን!
መልካም ነው በርቱ
በጣም አሪፍ ነው በርቱ፡፡
እናመሰግናለን በርቱ
ክበሩልነ እጅግ ግሩም ሀሳብ ነው
Please adjust the sound it's too low. Thx.
Would you please release new episodes very week...pls 🙏 🙏 🙏
መምህራኖቻችን በጣም እናመሰግናለን። እንድ ጥያቄ ግን ነበረኝ። ጭንቀት ከራስ ፍላጎት መጨመር በተጨማሪ ስለ ሌላው ሰው፣ ስለ ልች ስለ ቤተሰቦቻችን በማሰብ ሊመጣ አይችልም? ለዚህ ጉዳይ ምን አይነት መፍትሔ አለ?
🥰🥰🥰🥰