Arteta is the problem and I finally admitted he can not win major trophies for Arsenal. It is not even clear why he is putting players out of their best position. Playing with versatile players doesn't mean chaoting players position now and then. Players have always one best position.
Yes yes 🙌👏😍❤
መኳንንት ትክክለኛ የሆነ በማስረጃ ላይ የተመረኮዘ ትንተና ነው ይህን ቀጥታ ለቡድኑ ማድረስ የሚቻል ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር /ለነገሩ መቼ አጡትና/አንዳንዴኮ በግራ በኩል ያሉ ተጨዋቾች ነጻ ሆነው ሁሉ ኩዋስ አይሰጣቸውም
Arteta is the problem and I finally admitted he can not win major trophies for Arsenal. It is not even clear why he is putting players out of their best position. Playing with versatile players doesn't mean chaoting players position now and then. Players have always one best position.
መኩ እኔ እንደ አርሰናል ደጋፊነቴ በፉሉሃሙ ጨዋታ ተጠያቂው አርቴታ ነው ምክንያቱም ኳሱን በሙሉ ወደ ቀኝ ክንፍ በመውሰድ እና በግራ በኩል ያሉት ተጫዋቾች ጥራት አነስተኛ በመሆኑ ይህን በተቃራኒ ቡድን ተገማች ሚያደርገው ኘውና ይህን የአጨዋወት ዘይቤ ግግም ብሎ መቀጠሉ ችግር የአርቴታ ነው እላለሁ።
ስማይኝ ወንድሜ መኳንንት ፤ አርሴናልን ብያንስ ለ20አመት ገደማ ስደግፍ ኖርርያለው። አሁን ግን በቃኝ ሰለቸኝ ይሄ ቲም ከዚህ ግም አስልጣኝ ጋር ሆኖ መቼም አይበለኝ በፉልሀም ጫወታ ያረጋገጥኩት ነገር ቢኖር ይህ ነው በቃ መራር ቢሆንም እውነታው ይህ ነው። ሰለቸኝ እናንተም እንጀራ ሆኖባችሁ ነው እንጂ እውነታው ታውቅታላችሁ።