አዲስ አበባ ድንግልና ስንት ገባ ? || ደላሎች የሴቶች ፎቶ በአልበም ይዘው ነው የሚዞሩት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • please like and share our video.

ความคิดเห็น • 44

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 2 ปีที่แล้ว +16

    በዛሬ ጊዜ ልጅ ወልዶ ማሳደግ እጅጉን ከባድ ነው በጣም ልጅ ባልወልድም ያልወለድ ማህፀኖች እጅጉን እንዴት የታደሉ ናቸው የሚባልበት ዘመን ይመጣል የተባለው ትንቢት ይህ. ነው መሰለኝ

  • @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
    @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 2 ปีที่แล้ว +9

    ይሄን እያየ ፈጣሪይ እንዴት ምህረት ያውርድ
    ሲያንሰን ነው እኮ ኢትዬ ተበላሸች አጭ እንኮንም ተሰደድኩ ሂወቴ ከመዳም ቤት በክብር መኖር መልካም ነው

  • @zddd5746
    @zddd5746 2 ปีที่แล้ว +8

    አይይ ገናም የድሜየ መርዘም ብዙ ያሰመኛል ባለቀ ዘመን ተወልጄ😥😥😥💔

  • @bibe7822
    @bibe7822 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሚገርመኝ በድህነት ሰበብ ይሄ ስራ መስፋፋቱና እንደ ነውር አለመታየቱ ነው አደለም ሙሉ አካል ኖሯችሁ ይቅርና አካል ጉዳተኞች እንኳን ከራስ አልፈው ቤተሰብ ያስተዳድራሉ ስለዚህ ሴቶች ሙሉ አካል የሰጣችሁን ፈጣሪ እያመሰገናችሁ መስራት ትችላላችሁ ወደዚህ ስራ እንድትገቡ እሚያስገድዳችሁ ነገር የለም ድህነት ምክንያት አይሆንም

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว +11

    እናቶች ሴት ልጆቻችሁን ወንድ ልጆቻችሁንም
    በአይነ ቁራኛ ጠብቁ ከልሆነ አትውለዱ

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 2 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ድህነት ሳይሆን ሱሰኝነት ነው : ድህነት እማ መች አዲስ ሆነ : ይሄ ፖርኖ እና ቅጥ የሌለው ዝሙት የእግዚአብሔር ቁጣን አገሪቱን ያጠፋታል : ኤረ እግዝዮ በሉ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 2 ปีที่แล้ว +7

    ኣልሐምዱሊላህ እስላም በመሆኔ እስላም ድሮ ነው ያስተማረን ለዚህ ነው የኛ ሴቶች ኢቃብ ኣርጎ የሚሆዱ የወንድ ዓይን እንዳይሱቡ ኣሁንም ኣልጨለመም ሃይማኖታቹ ትከትላቹ ሂዱ

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭😭 እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ቸርነትህ መብዛቱ መቅሰፍት አለማውረድህ
    አሁንስ አገሬ አስጠላችኝ።

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ለዚህ ነው ሴት እና ወንደ ጨራሽ መቅረብ ክልክል ይሆነው

  • @hayuhabshawit2386
    @hayuhabshawit2386 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይ የአዲስ አበባ ጉድ

    • @acknowledgment2490
      @acknowledgment2490 2 ปีที่แล้ว

      ካየሽ በድንጋይ መፈርከስ ነዋ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለም ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ምሽት ይሁንልን

    • @yohnnest7233
      @yohnnest7233 2 ปีที่แล้ว

      ቆንጆ እናመስግናለን ነይ

    • @mekdemayu
      @mekdemayu 2 ปีที่แล้ว

      @@yohnnest7233 ደምሪኝ በደስታ እመጣለሁ

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
    @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    በዚህ ተኮላችን ጥፋቱ በዛብን አቤቱ ልቦና ስጠን

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ወንዱም ሴትኛ አዳሪነት እየሰራ ነው

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
    @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም መፈሰ ነው እና አ/ር ይገሰጸው
    የፈጣሪ ያለህ😥😥😥

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ዱባይ ስሄድ አውሮፕላኑ ውስጥ የማላውቃቸው ስዎች ሴቶች ትዳበላለህ አሉኝ ቋንቋው አልገባኝም በውሃላ ስረዳ ግን አብረህ ታድራለህ ሆቴል ሼር ታደርጋለህ ማለታችን ነበር በነበርኩበት 10 ቀን ብዙ የሚያሳዝን ነገር አይቻለው ሰው ማቴርያሊስት ሆኗል በባለ ትዳር ይብሳል ችግሩ ወንዱ ክብረ ንፅህና የሌላትን ሴት ብራምባር እያለ ማስጨፈር ድሮ ታፍር ነበር ወንዱንም ታርቀው ነበር ስሙ እራሱ ክብረ ንፅህና ::ኢትዮ ውስጥ በእምነት ከለላ በመጠቀም የማይሰራ ነገር የለም ይሄ ትንሹ ነው ሴት ልጅ መውለድ እርግማን ሆኗል

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +4

    ሲጀምር አልኩል ነገር ከጫት ጀምሮ መቅረት አለበት

    • @mymamking8293
      @mymamking8293 2 ปีที่แล้ว +2

      ኣልሐምዱሊላህ እስላም ኣርጎ የፈጠረኝ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 ปีที่แล้ว

      @@mymamking8293 benate ayebesem kkk kkk estiy atasekegn..Google layy muslim sex bilehe gebeteh eye gudehen tayewaleh.ke millions belay setochu siseru tayaleh😁😁👈

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 2 ปีที่แล้ว +2

    ሮሔ ምን ማለት ነው???

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
    @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 2 ปีที่แล้ว

    ጌታሆይ
    ሰው
    አርገኝ
    😥😥😥😥😥

  • @kedist1978
    @kedist1978 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ HIV አይፈራም ወይ ? ምን ጉድ ነው

  • @redwave4776
    @redwave4776 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @tsigemelaku6054
    @tsigemelaku6054 2 ปีที่แล้ว

    Igizio alikenal zemedoche!

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 2 ปีที่แล้ว

    ሮሚ

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ፈጣሪ ይድረስልን የተቸገሩትን ወገኖች ፈጣሪ ይስጣቸዉ በሰፊዉ

  • @segenm950
    @segenm950 2 ปีที่แล้ว

    75😪

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 2 ปีที่แล้ว

    አረ ኤች አለ ተጠንቀቁ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 ปีที่แล้ว

    Ere seti gud ale 😂 Enes 300 si adelam 1000 si bisexun le genzeb biye ye mal feligew sew gar Enkwan me tenat libsen Endi nekam AL feqdi letim auzubelah senti te fexro ale