🔴አቡነ አብርሃም መግለጫ ሰጡ |🚩 የዘመድኩን በቀለ ማብራርያ ያስማማናል❓

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመድኩን ይሄ ትክክል ነው የተናገረው ፈስ ያለበት ዝላይ አይችለም ቀጥል ዘመዴ👍
    ስታጠፋ ደግሞ አይ ይሄ ትክክል አይደለም እላለሁ የአቡነ ሉቋስን ነገር በርታ በርታ አንድ አባት ተገኙ🙏

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመድኩን አምላክ ብርታቱን ጥንካሬና ማስተዋል ይስጥህ በክፉ ቀን ከተጎዱት ጋር ቁመሀል

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 8 หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ብለሀል አክሊለ ገብርኤል በርታ እግዚአብሔር ይበቀላቸው ምን ይስራሉ እውነት ሲጀመረ እነዚህ አስደቢዎች በረታ እግዚአብሔር ሀይልይሆንህ

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርዱን ለእግዚአብሔር ተውት መምህር እዮብ ቃለህይወት ያሰማልን

    • @genetkebede9564
      @genetkebede9564 8 หลายเดือนก่อน

      ዘመዴ ልክ ነው በየአብያተ ክርስቲያኑ ከወንጌል ይልቅ በገንዘብ መሰብሰብ ነው ግዜው የሚያልቀው በጣም በጣም መስተካከል አለበት ታረሙ መመላለስ ትርጉም የለውም እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው ያውቃል

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 8 หลายเดือนก่อน +2

    አንበሳ ጀግና አርበኛ ኦርቶዶክስ ወንድማችን ተባረክ 🙏❤

  • @zinagizat5269
    @zinagizat5269 8 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ማንንም ደግፌ አላውቅም የሆነው ነገር በሃገራችን ልቤ ቢሰበርም ዝምም ነው እምል የነበረ ግን አሁን ዘመድኩን ያለው ያለው ትክክል ነው ኦፉፉፉ ልባችን ተሰበረ እኮ ወገኖቻችን አጡ ሃይ ባይ አጡ😔💔

  • @wasamba1
    @wasamba1 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ ።

  • @endaleberega1420
    @endaleberega1420 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሀይማኖትን አጥፍቶ ያልተባረከ መበልጸግን በሌሎች አይምሮላይ ለመጫን በቁሙ የሚቃዠ ምሁርነኝ ባይ ግለሰብ ነው ያሳዝናል

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመድኩን ጉራጌን ለቀቅ አድርግ
    አታስመታን ምክንያቱም አንድ ጉዳት ቢደርስብን ለእኛ ምንም አትደርሱልንም ከዚህ በፊት ለአማራ ህዝብ ያለ ስም ነው እየተሰጠ ያለው ብለው ለአማራ ሲከራከሩ መንግሥት በጉራጌ ልጆች ላይ እርምጃ ሲወስድ አንድም የአማራ ባለስልጣን የተናገረ የለም ስለዚህ የአማራ ህዝብን ለመርዳት ችግር ነው ።

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 8 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ክፉ መንፈስ የያዛቸዉ አጋንትቶች ናቸዉ ከነስማቸዉ አጋልጧቸዉ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mekedessenbete5967
    @mekedessenbete5967 8 หลายเดือนก่อน +2

    100%ትክክል

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 8 หลายเดือนก่อน +3

    አቡነ አብርሀም ስለገንዘብ ያወሩበት ምክንያት በአስተዳደር ውስጥ በየቀኑ የሚያዩትና እሳቸውንም በእነዚህ ምክንያቶች አላሰራ ስላሏቸው ይመስለኛል አንተ በምታየው ብቻ ነው የምታየው

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ የማላየው እንዴት አያለሁኝ የሚታየኝን ነገር ከመናገር ውጪ

    • @salemdesta5248
      @salemdesta5248 8 หลายเดือนก่อน +3

      ማለቴ only on your Prospective ብቻ ስለምታየው ነው ማለቴ ነው አማርኛው ያሻማል መሰልኝ

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድም. እንኩዋን አደረስህ
    የክብር ንጉስ በልባችን. ይንገስ
    መሳሳም ፣መጨባበጥ ፣ መሳቅም. አስፈላጊ. አደሉም. ቢቻል ጥቁር ለብሶ. የክብር ንጉስ ሕያው. አምላክን መማፀን ነው

  • @ZenuAbebe
    @ZenuAbebe 8 หลายเดือนก่อน

    እንደዚያ ዓይነቱን ባይቀርብ ጥሩ ነው ግን ማንኛውንም ኃይማኖት ለማጥፋት ስለሆነ የሰይጣን መልዕክት ነው ።

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 8 หลายเดือนก่อน

    ኮሜንት መስጠት ፈልጌ አደለም ግን እባካችሁ ከተጎዳ ሰው ጋ ቁሙ ከተገፋው ወገን ሁኑ ማንም እናት አታልቅስ ሃቁን ስለተናገረ ዘመድኩንን አትኮንኑት በርታ ዘመደ አወ አማራ ማለት ኦርቶዶክስ ነው ያሉት እኮ ብልፀግና ነው

  • @Tigist-z5t
    @Tigist-z5t 8 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አየነው ሁሉን አሁን በቃን ብለን መነሳትብቻ ነው

  • @belachewshiferaw1326
    @belachewshiferaw1326 8 หลายเดือนก่อน

    በሰሜን ኢትዮጵያ በሀይማኖት በአላት ላይ ጥይት ይተኮሳል። ህግ ከሆነ ለሁሉም እኩል ተግባራዊ ሊደረግ ይገባል

  • @DesbeleTsegazeab
    @DesbeleTsegazeab 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ተስፋየ እኮ የግርማ ልጅ ነው፣ በሥላሴ ከማመን ርቀው በመተት በሰይጣን የታመኑ ናቸው።

  • @YewibdarSetarge
    @YewibdarSetarge 8 หลายเดือนก่อน +1

    አፋሮች ንግሰ በአል ሲያከብሩ ለታቦቱ ክብር በክላሽ እሩምታ እየተኮሱ ነው ታቦት የሚያነግሱት።

  • @AbaweldegebralBishaw-re2qd
    @AbaweldegebralBishaw-re2qd 8 หลายเดือนก่อน

    እረተዉ እንወቅበት እንደው አድ ስላጠፋ ማንም እየተነሳ አባቶችን መዝለፍ ቤተክርስቲያንን እዘጋን ያለን እኛብቻ እትጠራጠሩ

  • @Abelkiros-jd3gw
    @Abelkiros-jd3gw 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመደ፣እውነትነው፣ዋጋህብዙይሁን!!!

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 8 หลายเดือนก่อน

    “የማይተማመኑ ባለንጀሮች በየወንዙ ይማማላሉ።” ዻዻሳቱ ምነው እንደካድሬ የመግለጫ ጋጋታ አበዙ።

  • @yonashailu6325
    @yonashailu6325 8 หลายเดือนก่อน

    Tsegur sinteka tegebi Aymeslignm . Abune abrhamn lemenager

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 หลายเดือนก่อน

      ጸጉር ስንጠቃ?

  • @DesbeleTsegazeab
    @DesbeleTsegazeab 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ዘመድኩን የሚባል ሰው ከሃይማኖት ርቆ ወደ ፖለቲካ ዓለም ከዘነበለ እኮ ሰንብተዋል።

    • @worh8586
      @worh8586 8 หลายเดือนก่อน

      ታዲያ ምን እናድርግ እኛ ለሚመለከተው መንገር ነው ።

    • @tersite858
      @tersite858 8 หลายเดือนก่อน

      መሚሰሩት እኮ ያሳብዳል ውጪ ካለሽ ያውራው እውነት ነው!

  • @dplgelkvv7894
    @dplgelkvv7894 8 หลายเดือนก่อน

    ማስታወቂያው መልካም ማስታወቂያ ነው ግማሽ በግማሽ ሆኖ ከመወዛገብ ቢተው ይሻላል ባይ ነኝ ምንም አቃቂ አይወጣላቸውም

  • @ዘውዴሀይሉሀይሉ
    @ዘውዴሀይሉሀይሉ 8 หลายเดือนก่อน

    ሀያማኖቱ ምንደን ነው በሁሉም ሀይማኖት ለገስነትን ያስተምራል፣

  • @almenalmen2660
    @almenalmen2660 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማማተምም ክልክል ነው አንተ ካላወክ የምናስበው አመተ ፍዳን አመተ ኩነኔን ሰለሆነ መስቀል የተባረከው ክርስቶስ ከተሰቀለ በኋላ ሰለሆነ ያንን ሰለምናሰብ ብናማትም ግን ሀጢያት አይደለም

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውን ወደ ዕቃነት የመለወጥ አስተሳሰብ ነው እንደአንተ ሐሳብ ሰው ከኖረ ሕይወት የመከራ መስፈሪያ ትሆናለች

  • @dewelzeorthodox3170
    @dewelzeorthodox3170 8 หลายเดือนก่อน +3

    የሆሳዕና ወይም ተጺዕኖ የገባዉ ትናንት ነዉ ረቡዕ ቅዳሴዉም ጎርጎርዮስ ነዊ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 หลายเดือนก่อน

      እታረማለሁኝ

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፋዬ አበራ ትክክል አሁን በላይን ምን ማን እንበለው??? ከገዳይስ ጋር የወገነን ካህንስ ማን እንበላቸወ????

  • @tekaasheber172
    @tekaasheber172 8 หลายเดือนก่อน

    የፊንሓስን ጉዳይ እንዴት ታዩታላችሁ ?
    ፊንሓስ መቅደሱን ያረከሱትን በጦር ወግቶ ሁለቱንም ገድሏቸዋል ።
    የዲኦቅልጥያኖስ የመሞቻው መንስኤው ምንድነው ?
    እስኪ ስንክሳር ላይ እዩት ።
    መሳደብ ክልክል ነው ?
    ፃድቃናት ከስድብም ውጪ ብዙ ያደርጋሉ

  • @demlewy.yigzaw8008
    @demlewy.yigzaw8008 8 หลายเดือนก่อน

    የቴሌግራም ቻነልህን መከታተል ፈልጌ ነበር። በዩቲዩብ ስምህ ብፈልግ አላገኘው አልሁ።በተለይ ብዙ መጻሕፍትን አስቅምጫለሁ ስላልህ ላነብብ ፈልጌ ነበር።

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 8 หลายเดือนก่อน

    The more one think Holywood, he is your not from our Bible, I am done with him! His Idea is not our religion🙏🙏🙏✝

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ሰው(ሞሀመድ አለቡርሀን) በስልጣኔ ኅይማኖትን ማጥፋት ሀዘኔታን፣መተዛዘንን፣መተሳሰብን ለማጥፈት ወሳኝ ነው ሲል፣ካፒታሊዝም(ስልጣኔ) ፣ሞራልን የሚፍቅ፣ለራስ ብቻ ማሰብን ነው ለማለት የተጠቀመበት አገላለፅ ነው፣፡

  • @محمداديب-ج3د
    @محمداديب-ج3د 8 หลายเดือนก่อน

    ቡርሐን የሚናገገረው ፍልስፍና

  • @dminalu9
    @dminalu9 8 หลายเดือนก่อน

    Shaking hands is not our culture. SO, you need not challenge them!

  • @asnakeahmed8711
    @asnakeahmed8711 8 หลายเดือนก่อน

    እንደ ዘመድኩን አይነት 3 ቢገኝ ቤተክርስቲያን ወሮ በላዎች ጉድጓዳቸው ይገቡልን ነበር

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተሳሳትክ አንተም ገድላት መልከዎች አየደገሙም የዳዊት መዝሙር ቢቻ ነው ሚነበብ የየቀኑ መስቀሉ ይነበባል መሳሳም መጨባበጥ የለም እስከ እስከ ምሽቱ 12 ድረስ ፁሙ ስገዱ ወሬ ቀንሱ!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 หลายเดือนก่อน +2

      እንደዛ የሚል መጽሐፍ ጠቁመኝ እስኪ

    • @GjjYuy
      @GjjYuy 8 หลายเดือนก่อน +3

      ኧረ አይከለከልም የአባቶቻችን የሊቃውቱን ትምህርት አዳምጡ በአሁኑ ጊዜ አስተማሪው ስለ በዛ ደግሞ አብቡ

  • @yonashailu6325
    @yonashailu6325 8 หลายเดือนก่อน

    Aydelm sitl Mereja maskemet Bitakerb tiru Yimesleganl.

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 หลายเดือนก่อน

      ስለ ምኑ መረጃ ልስጥ?

  • @hakiewenet4754
    @hakiewenet4754 8 หลายเดือนก่อน +1

    Israeli developed with religious moral yet they are powerful country the guy mind is screwed.

  • @user-mikias12
    @user-mikias12 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፋዬ ያለው አውነቱን ነው ሰይጣን እሳት ይጭራል ሰው ያፋፍማል አዳምና ሄዋን እንዲወድቁ ሰይጣን አነሳሳቸው በፈቃዳቸው ፈፀሙት ሰይጣን ደግሞ ከአግዚኣብሄር ህግ ስንወጣ የመግባት ሃይል አለው ኣንተ ብዙ ነገር ስታስተምር እንዴት ይሄ ይጠፋሃል መፅሃፈ መቃብያን ሳልስ ምዕራፍ1-3

  • @taitudebebe5256
    @taitudebebe5256 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ለመሆኑ ይህን ሁሉ አድርገህ ብቻህን ያሰብክበት ብልፅግና ብትደርስ ያለሰው ምን ልትሆን ነው? ደስታ አገኝበታለሁ ብለህ አስበህ ከሆነ ተሳስተሀል!!! ደስታ በሀብት ብቻ አይገኝም። ተመለስ!

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 หลายเดือนก่อน

      ምን እያልሽ ነው?

  • @tiruworkmekuria9683
    @tiruworkmekuria9683 8 หลายเดือนก่อน

    ይኸ ስሰውዬ ጤነኛ አይደለም። ዱሮስ እግዚአብሔር ከሌለው ስው ምን ይጠበቃል

  • @KidistKidist-f6i
    @KidistKidist-f6i 8 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ልጁ ቪዲኦ ሰርቶል የክልሉን አስተዳዳሪ አስፈቅጄ ነው የተኮስኩት ብሎል ይቅርታ ሳይሆን ያለው እውነታው የደሰተው ምንጭ ነው የገለጸው

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 8 หลายเดือนก่อน

    Hahahahahaha..... Ye Ethiopian mengist eytetkme yalew ehen new. Amakariwe nberki ende?

  • @محمداديب-ج3د
    @محمداديب-ج3د 8 หลายเดือนก่อน

    የሚለው ነገር ግን በአሁን ነባሪው ሁኔታ ተጨባጭናእውነታ ነው

  • @selamawitworku
    @selamawitworku 8 หลายเดือนก่อน

    ይህ ዳቢሎስ እግዚአብሔር ይገስጸው

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ ትክክል ነው ሞን ትላለህ ? አዎ የሀይማኖት አባቶች ስለ አማራ ሞት መቼም ግድ የላቸውም አዎ አማራ ነው ሙዳዬ ምፅዋት የሚሞላው ስለዚህ ዘዴ ልክ ነው ።

  • @solking9797
    @solking9797 8 หลายเดือนก่อน

    ሀገራችን በሰማይ ነው እያሉን እነሱ የዓለሙን አምሮት ግን አሁን ነው የጀመሩት የኔ ወንድም አባት የሚባል የለም በዚህ ዘመን

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 8 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ስራ እንስራ ጊዜው የስራ ነው

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 8 หลายเดือนก่อน

    I see ahun lezam mesleghe sew semi ato yemyalksew beyefinawe. Sewteftale ko netaki netko alkashe. Kehadi kedew yemyamu hohoho men alke wedaje? Bande Kal gelsekew esa . Yegrmale lekase hezbum seltena eywesde nebere eghama mengude geba eyalen. Nebere. Hohooooo

  • @mtt733
    @mtt733 8 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ልጁ ይሆነ ለአብይ መፅሐፉን የፃፈለት ??????

  • @dplgelkvv7894
    @dplgelkvv7894 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን አንድም ውሸት አይናገርም ሐቅ ሐቁን ብቻ ነው ያለውም የሆነውንና የሚሆነውን ነገር ነው አንዲትም ተናግሮ ጠብ የምትል ነገር የለችም

  • @almazhailemariam3545
    @almazhailemariam3545 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን የሚወክልና የማይወክል ያቃል እሱ እውነት ነው የሚያወራ እናንተ ግን እሱን መንቆር ብቻ ነው የምታወቁት ዘመዴ ሀይማኖትና ፖለቲካ ጠንቅቆ ያውቃል የናንተ ምክር አይፈልግም አጉል አማኝ አትሁኑ

  • @BlenebrneAklil
    @BlenebrneAklil 8 หลายเดือนก่อน

    Anesemamabeteme

  • @mulukiros9144
    @mulukiros9144 8 หลายเดือนก่อน

    ራሱ ዘመድኩን ዘረኛ ሀይማኖተኛ አይሉት ፖለታከኛ ቅዝታም ነዉ

  • @EliasWubeshet-mz3ek
    @EliasWubeshet-mz3ek 8 หลายเดือนก่อน

    ማነው የላከህ ብልጽግና ትመስላለህ እራስህን ግለጥ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 หลายเดือนก่อน

      ማንን ነው?

  • @solking9797
    @solking9797 8 หลายเดือนก่อน

    100 በመቶ ዘመድኩን ትክክል ነው ይሄን ቆብ የደፋ ቀሚሱን አስረዝሞ ንግዱን ያጧጧፈ ቄስ ተብየ ቄስ አልለውም

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 8 หลายเดือนก่อน

    ግን አንተ ማነክ ከአቡነ አብርአም አንተ ታውቃለክ ከደሞዝ ጋር አገናኝተውታል ምትለው ውልግዜ አባቶችን ለመተቸት ታዘወትራለክ ግን የሚያሰተውል የለም እውነት ኦርቶዶክሰ ከሆንክ ታረም እውነት ነው ተኩላኦች ቤተክርስቲያን ከበውታል ለይተክ ተናገር አቡነ አብርአም ተመተቸት ማነክ??3

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 หลายเดือนก่อน

      ስንት ቪዲዮ አይተሽ ነው ሁልጊዜ አባቶችን ሳወግዝ ያየሺኝ?

  • @kokebassefa396
    @kokebassefa396 8 หลายเดือนก่อน

    ከስይጣን
    አትለይም እሳፉሪ

  • @nikomikael-kz2wh
    @nikomikael-kz2wh 8 หลายเดือนก่อน

    ebakachehun agizugn oromiya kill nw yalhut le fasika wede beteseb lihid digami wedezi kilil almexam pls agizugn yetransport bicha 1000 nw mifelegew

  • @gisilabekele1309
    @gisilabekele1309 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዘመድኩንን ባትነካው ለቤተክርስቲያኑንም ሀገሩን ለማዳን ለሊት ከቀን የሚደክመውን መምህር ለመተቸት እራስህን ምን ነህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 หลายเดือนก่อน

      ደህና ነኽ?

  • @saraamine6538
    @saraamine6538 8 หลายเดือนก่อน

    አንበሳ እንሳ ነው!!!!ሞራል አልባ የሳጥናአኤል ልጅ ይሄን ፍልስፍና ረህራሄን ማጥፋት እንደአንተ አይነቶች ሆድ አምላኩ ናችሁ ህፃን እና ሰላምፈላጊውን የምትጨፈጭፉት ደሞ እውቀት ብለህ መናገርህ አጥፊ!!!

    • @tersite858
      @tersite858 8 หลายเดือนก่อน

      ይህ ልጅ እኮ አካሔዳቸውን ነው ያወራው እንጂ
      አድርጉ አላለም!

  • @YduAmde
    @YduAmde 8 หลายเดือนก่อน

    አንተ ትፍቃለህ ኦርቶዶክስ አትፍቅም ደነዝ የተማረይገደለኝ የተባለዉ እዉነትነዉ ተምረናል እያሉ በጠበጡን ይቅርታ የተማራቹ መማራችን ግን ያናደኛል

  • @solomonweldeyohanes710
    @solomonweldeyohanes710 8 หลายเดือนก่อน

    ሞረል ከሌለህ አንተም የለህ

    • @Tsegayekiflu
      @Tsegayekiflu  8 หลายเดือนก่อน

      የምን ሞራል?

  • @endaleberega1420
    @endaleberega1420 8 หลายเดือนก่อน

    ሀይማኖትን አጥፍቶ ያልተባረከ መበልጸግን በሌሎች አይምሮላይ ለመጫን በቁሙ የሚቃዠ ምሁርነኝ ባይ ግለሰብ ነው ያሳዝናል