ሁለት ቤት አዲስ ተከታታይ ድራማ ክፍል 8 Hulet Bet new comedy series

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 142

  • @shewaferawdesalegn
    @shewaferawdesalegn  2 ปีที่แล้ว +56

    🌻🌻🌻ሳምንት በልዩ የበአል የትውስታ ፕሮግራም ይጠብቁን መልካም አዲስ አመት🌻🌻🌻

    • @jemalahmed4913
      @jemalahmed4913 2 ปีที่แล้ว +1

      ሸዋፈራው አንታኮ አባቴ ነህጰእመን😭😁😁

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว

      ❤💝❤

    • @astergashaw3046
      @astergashaw3046 2 ปีที่แล้ว

      💞💞💞

    • @teduadaayal2841
      @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว +21

    ክክክክ ማነው የባሻንመጨረሻለማየት የቸኮለው ወይኔ ቶሎልቀቁት 🤣🤣🤣😁

    • @blackhabeshawit5954
      @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว

      Me 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @ema1409
    @ema1409 2 ปีที่แล้ว +41

    ማነዉ እንደኔ የቸኮለ🤓🙈🥰

  • @getanie6591
    @getanie6591 2 ปีที่แล้ว +4

    ጎሽ አረ ሽፌ ልጆችህ ልሞሽሩ ነው እረ ቶሎ ንገሮቸው ጉድ🙄😀🥰🥰

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢየሱስ ክርስቶስ በታላቅ ክብር ተመልሶ ይመጣል አሜን አሜን አሜን

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 የምርሽን ነዉ 😏

    • @ሀዩቲሀበሻዊ
      @ሀዩቲሀበሻዊ 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂በሳቅ

    • @addulistube5244
      @addulistube5244 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ተመልሶ ይመጣል በመጨረሻው ዘመን ደጃልንም የሚግድለው እየሱስ ነው ተመልሶ ሲመጣ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚታየው በመስጂል አቅሳ ነው እየሱስ የአላህ ነብይ ነው !!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ሽፍራው አልማዜን አይቼ አልማዝዝን ሳያት ሁለተኛዋ አልማዝ ብትመጣ ድንገት አላለም መቼም በሳቅ ንው የጨርስኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @super12star
    @super12star 2 ปีที่แล้ว +17

    ክፍል 8ን ለማየት የቸኮለ👍 የሸዋፈራው አድናቂ እስኪ ማን ነው👍

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +1

    የምጣድ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ አለች ወይ ቅኔ በርቱልን በጣም ደስስ ይላልል

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሀገራችን መጭውን አዲስ አመት የሰላም የፍቅረ የደስታ ያረግልን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @melkamtadle2957
    @melkamtadle2957 2 ปีที่แล้ว +1

    ባሻየ በሳምት 2ቀን አድርጉት በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ።ሰንየ ባሻ ትርጎየ ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @tesfuteshoma6649
    @tesfuteshoma6649 2 ปีที่แล้ว +3

    yemwdachu enkuan bedna mtachu arfi new enamsegn alen bertu ❤❤❤❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ-ወ8ቸ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ-ወ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +11

    አሁንስ ባሻ አባቱ መሆኑን የማቅበተ ቀን እንደነፍስጡር እራቀኝ 😁

    • @mesi5970
      @mesi5970 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም

    • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

      kkkkkkk አንድቀንትወልጃለሽ

    • @mesi5970
      @mesi5970 2 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      ሳላገባ መውለድ አለ 🤣🤣🤣

    • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 ปีที่แล้ว

      @@mesi5970 የኔውድ ልጅእድሰጥሽ ዱአ አርጊጅ ለሞላባል ከቸገርሽ ሃሳብም ከልጅ ማርገዝ ይበልጣል ብየነው

    • @mesi5970
      @mesi5970 2 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      እሺ ማማዬ እሱማ አላገባውም እንጂ ሰውዬማ አለኝ ግን ስደት ክፉ ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +2

    እነዚህን ልጆች ቶሎ ንገሩና ግላግሏቸው 😄😄😄

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 ปีที่แล้ว +5

    እና ልጆቹ እስከ ምጋቡ ነው እንዴ የሚጠብቋቸው ባሻና ወ/ሮ ትርንጎ መች ልናጉሩ ነው ጉዳቸውን 😂😂

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አንደተዋጣላቺሁ ቃል የለዉም በርቱ በጣም አውነት 🌹🌹🌹

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa ปีที่แล้ว

    ሸዋፈራው ደሳለኝ አንደኛ ተዋናይ ነው:: 100/100

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    መጣችሁልኝ የምወዳችሁ
    አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን
    እንኳን ለጳጉሜ ወር በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት ሰላም ያድርግልን ወገኖቼ ሰቆቃ መረረን

  • @yayahala615
    @yayahala615 2 ปีที่แล้ว +3

    መጨረሻው ናፈቀኝ አለ ተሰፍ ተበጀ 😁😁😁 ሰላም ለሀገራችን

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ 2 ปีที่แล้ว +4

    ምሳየን ስበላ የጀመረ. ኢሻ አዛን አለ ከቀልን ያወጣህ ስጠብቅ
    😳😄

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +4

    መጣችሁ ውዶች እድህ ሥትዋደዱ ነው እሚያምርባችሁ አገራችንንም እግዝአብር አምላክ ሠላም ያርግልን አገር ሠላም ሲሆን ነው ሁሉም እሚአምርው

  • @Hayat-ft5il
    @Hayat-ft5il 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰወደቸዉ ❤❤❤❤😘

  • @teke2809
    @teke2809 2 ปีที่แล้ว +1

    Aye bashaye dese selu 🤣🤣🤣🤣

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 ปีที่แล้ว

    ውይ አሁንስ ሳልሞት አፍጥኑት በጣም አጐጐችሁን ያላወቁ አለቁ ነው ነገሩ

  • @ermiasermias3898
    @ermiasermias3898 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ሀሪፍ

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 2 ปีที่แล้ว +1

    የምትደነቁ ናቸው በጣም ነው መታስደስቱን

  • @ሂክማነኝሙስሊሟፀረቢዳአየ
    @ሂክማነኝሙስሊሟፀረቢዳአየ 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ ወይ አታሳዩን እስክትለቁት አለበለዛ ልቀቁልን እደ እርጉዝ ሰአትና ቀን አታስቆጡሩን ልብስ እየተኮስኩ አያለው ስል አልተለቀቀም

  • @tamkinaman
    @tamkinaman 2 ปีที่แล้ว +3

    በጉጉት እየተጠበቀ ነው

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸዋ 💝ተጨነክ አይደል ምፅ አይ ትርንጎ አፈንሽው እኮ

  • @fireamsalu7177
    @fireamsalu7177 2 ปีที่แล้ว

    ባሻ እና ሰኒ አብረው መስራታቸው ብቻ ይህ ድራማ እንድወደው አድርጎኛል።

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች አዲሱ አመት ዬሰላም ዬመተሳሰብ ያድርግልን

  • @fredesa246
    @fredesa246 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክ እንደዛሬ ስቄ አላቅም በስማም

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 2 ปีที่แล้ว

    Selam lehegerachn Aidss Aemt yeselam yefakar yadaragalan

  • @BoomBoom-op7hj
    @BoomBoom-op7hj 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣፍቃሪው ልጅ ቶሎ እንዳያመልጥሽ🤣😂🤣😂

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +2

    ባሻ እንደኔ ውሃ ልበላዎት ነው እውነቱን ተናገሩ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 ปีที่แล้ว +5

    እንጠብቃለን 🥰እንቁዎቻችን

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 2 ปีที่แล้ว +1

    Enkuwan dena metahe wudoche yelekek 👍❤❤❤❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤲🤲🤲

  • @elizabethkimeme7138
    @elizabethkimeme7138 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የሚቀጥለው ክፍል ናፈቀኝ አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው❤️❤️❤️

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 2 ปีที่แล้ว

    ሸዋፈራው በሳቅ ጨረሰን

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 2 ปีที่แล้ว

    Wey shewaferw....andegna eko neh, yemir. Appreciate!

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻ ናፈቀኝ ትርንጌየ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
    @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 2 ปีที่แล้ว

    አባሻዬ 😂😂😂😂በላሽው አንጀቴን በላሽው አላለም ትንሽ እረዘም ብታደርጉት? 😍😍😍

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ ልጆቹ በፍቅር ከንፈዋል ክክክክክኮክክ ተው ጉዱ ይውጣ ክክክክክ

  • @mesfinbugie8625
    @mesfinbugie8625 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ድራማ ❤❤🙏

  • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
    @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    ባሻ ግን ኧውነቱ ቢናገሩ አለዝያ ኧኔ ኧናገራለው ለወይዘሮ ሰናይት ኪኪኪኪ አለዝያ የሁለቱ ወጣቶች አካሄዳቸው መጥፎ ኧንዳይሆን

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 ปีที่แล้ว

      ነገረኛ ዋ 😁😁

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

      @@rahma-pc1fp ባሻ አፈር በሎ ኧኮ በጭንቀት ኧውነቱን ተናግሬ ባሻዬ ኧፎይ ብለው ይተኞ ብዬ ኧኮ ነው

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 ปีที่แล้ว

    እዬ ነገር ኢትዮጵያና ትግራይ ጦረኝነት የሚሆን የሚሆን የሚመስለኝ ነገርስ ክክክክክ ክክክክክ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወድሕ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣዮን በጉጉት የናፈቀ ማነው እደኔ
    ቶሎ አቅርቡት አለ ተስፍ ተበጀ 🤣🤣🤣🤣

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 2 ปีที่แล้ว

    Wow metachew Des yilal

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክ ስናይት በሳቅ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዌልካም

  • @eyerus2964
    @eyerus2964 2 ปีที่แล้ว

    ቱ የአወቀች ቀን ሰኒዬ ባሻ እኔን አያድርገኝ

  • @loveisthepartoflifegodislo9216
    @loveisthepartoflifegodislo9216 2 ปีที่แล้ว +1

    Sameng alachm kkkk

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +2

    ተስፋ ተበጀ , ግን ማነው ?? 🤣

  • @tigisttigist1354
    @tigisttigist1354 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቤተሰቦች ይመቻችሁ😍😍😍

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ ባሻው፡ቱሩጎን፡ቅደሚ፡በለህ፡ደበል፡በደበል፡ ዘፈኑ፡ተመቸኝ

  • @ssmmiiii7092
    @ssmmiiii7092 2 ปีที่แล้ว +1

    😜😄😄😄😃😃😄😄😄😄😄😜😜🙄🙄🙄🙄ኧረ ባሻ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርመው የአባቴ ታሪክ ነው ግን አያቴ አምኖ ተቀበላት ልጂቱን ዛሬ ሠኡድ ሄደች ገዘብ ለናቷ ሥልክ ሢያይ ልጂ ብሎ አመነ😂😂😂😂 ገዘብ ሥትልክለት ግን እኔ እናደዳለሁ🙄🙄🙄🙄 ትናት የጠላት ዛሬ ምን አገኘ ብየ😭😭😭

    • @ወሎለገሂዳ
      @ወሎለገሂዳ 2 ปีที่แล้ว

      የኔም አባት ታሪክነው ። ወንድሜ ግንየሌላ ሠው ሆኖል አየ አለመታደል።ልጁግን ያበቴ እንደሆነ ያውቃል😥

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ปีที่แล้ว

      @@ወሎለገሂዳ አሥመርምሩት አሁን ዲኤን አለ አደለ

    • @zebibaeshetu492
      @zebibaeshetu492 2 ปีที่แล้ว

      Hhhhhhhh birre eko naw mare

  • @12smart899
    @12smart899 2 ปีที่แล้ว +3

    ሽዋፋራሁ አንተ ጃግነ ሰው ነህ የእውነት ተቱባ ባህሉን ያልተውክ ምርጡ ሀባሻ

  • @abdilhafiz7450
    @abdilhafiz7450 2 ปีที่แล้ว

    ያበሸን መጨረሻ መያት ናፈቀኝ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ የዘፈኑ ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው

  • @sgdufigdjfig8734
    @sgdufigdjfig8734 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ባሽ

  • @aberameshesha941
    @aberameshesha941 2 ปีที่แล้ว +1

    Why not you make it a little longer????

  • @biiftuutube5909
    @biiftuutube5909 2 ปีที่แล้ว

    Taw Gen Basha Be Lejih Atcheken

  • @helulove8941
    @helulove8941 2 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 ปีที่แล้ว

    Shewaye ❤️❤️❤️

  • @dubaiuae4724
    @dubaiuae4724 2 ปีที่แล้ว

    WOW WOW 👌👌👌👌👍👍

  • @meron6084
    @meron6084 2 ปีที่แล้ว

    Aye basha haha

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 ปีที่แล้ว +1

    አጎጎቹኝ

  • @mariam2579
    @mariam2579 2 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍😍❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 ปีที่แล้ว +1

    ትርጎ..እረተይ..ባሻን..አሰጨነቅሽዉ

  • @yihunedesalamelak4376
    @yihunedesalamelak4376 2 ปีที่แล้ว

    በሣምንት2ግዜ ብሆንድስይለን ነበር

  • @lemmamekonne6282
    @lemmamekonne6282 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሶብሃል

  • @toptopjo9967
    @toptopjo9967 2 ปีที่แล้ว +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @miruayalwo9311
    @miruayalwo9311 2 ปีที่แล้ว

    🤩🤩🤩🤩🤩😂😂😂😂😂😂🤣

  • @elsaethiopia732
    @elsaethiopia732 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጅነቱ አባትነቱ ማይበት ቀን ናፈቀን

  • @miruayalwo9311
    @miruayalwo9311 2 ปีที่แล้ว

    Ara parti 9 tolo balu

  • @maskarama7281
    @maskarama7281 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ይህኔ ነዉ ጉዱ😂🙄

  • @enatmarabebe2697
    @enatmarabebe2697 2 ปีที่แล้ว

    እንደኔ ያለ አይመስለኝም

  • @barke478
    @barke478 2 ปีที่แล้ว

    😍😂😂😂✅️

  • @kamrekamre4839
    @kamrekamre4839 2 ปีที่แล้ว

    አረ ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅልን በጉጉት ቀረን......

  • @fadilamudser766
    @fadilamudser766 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🤣🤣🙉

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 ปีที่แล้ว

    😀😀😀😀😀

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว

    አይ ባሻዬ 🤣🤣🤣ጭራሽ ጨብሰህ መጣክ 🙄

  • @agaroagaro7434
    @agaroagaro7434 2 ปีที่แล้ว

    ምነዉ 9 የለዉም እንዴ በጥበቃ ጉጉት አለቅን እኮ

  • @ritakobatii3665
    @ritakobatii3665 2 ปีที่แล้ว

    በቃ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ባሻ ቤት ሊጀመርነው

  • @miruayalwo9311
    @miruayalwo9311 2 ปีที่แล้ว

    🍒🍓🍒🍓

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😍

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 2 ปีที่แล้ว

    😄😄😄💚💛❤

  • @sabontuuarsiijjjj7876
    @sabontuuarsiijjjj7876 2 ปีที่แล้ว

    😍😂🙄🤔💯⚘

  • @tayechsolomon7451
    @tayechsolomon7451 2 ปีที่แล้ว +1

    Tasfa.tabajj.gin.min.aynet.gifagna.new.gin.hulatunim.setoch.l.andi.wandi.agabto.gud.falakoo.kkkkkk

  • @እኔነኝደራሽለወገኔ
    @እኔነኝደራሽለወገኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ተስፋ ተፈጀ ባየዉት

    • @Eyou653
      @Eyou653 2 ปีที่แล้ว

      😁😁

  • @ሀያትወሎየዋ-ጰ3ገ
    @ሀያትወሎየዋ-ጰ3ገ 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣይ

  • @tomstomy4191
    @tomstomy4191 2 ปีที่แล้ว

    በሳምንት ሁለቴ ለምን አይሆንም

  • @farfatuumestawotdiribaa7851
    @farfatuumestawotdiribaa7851 2 ปีที่แล้ว +1

    9 kefel peles

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣🤣🤣ገበያ ነሽ

  • @saleenasala8310
    @saleenasala8310 2 ปีที่แล้ว +1

    TIRGO

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 ปีที่แล้ว

    ምን ሁሌ ልቤን ታንጠለጥሉታላችሁ። ይመቻችሁ