ያለብን ችግር ከግብጽ አይከብድም … ጀግናው አሰልጣኝ ውበቱ … (ኢትዮጽያዊዉ ኔማር )አቡበከር ናስር ይቅርታ ጠየቀ …. | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 มิ.ย. 2022
  • ብሄራዊ ቡድን አጥቂ አንበሳው bit.ly/3tstPhl አቡበከር ናስር
    ጌታነህን ለማግኘት ብዙ ሞክሬአለሁ… አሰልጣኝ ውበቱ አባተ … አቡበከር ናስር ... ይቅርታ ጠየቀ …. | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @adonaymesfin3570
    @adonaymesfin3570 2 ปีที่แล้ว +1203

    እስኪ የአቡበከር ናስር አድናቂዮች የት ናችሁ like

    • @nesredintube227
      @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว +3

      አለን አቡኪን ብለን

    • @user-ks9vn2km1n
      @user-ks9vn2km1n 2 ปีที่แล้ว +2

      አለን አቡኪ ቃላት ያጥረኘል ብቻ

    • @So-ul5hh
      @So-ul5hh 2 ปีที่แล้ว +4

      አለን አለን መቶ ሺጊዜ ነዉ የማደንቀዉ ከዛም በላይ የኛ አለኝታችን

    • @user-nt5tg6hl5k
      @user-nt5tg6hl5k 2 ปีที่แล้ว +2

      አለንን

    • @user-fm7ob7rn8f
      @user-fm7ob7rn8f 2 ปีที่แล้ว +3

      አለንንንን አቡኪየ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 ปีที่แล้ว +76

    አቡኪዬ የኢትዮጵያ ንግሥ በጣም ነው ምንወድህ😘 ማነው አቡኪን የሚወድ👍

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 ปีที่แล้ว +46

    እኔ መስጂድ መግሪብ ሰግጄ ቁርኣን ልቀራ ሲል ስልኬን ስመለከት አንድ ጎል ማስቆጠሩን ስሰማ እዛው ሱጁድ አርጌ አላህዬ ዛሬስ ታሪክ ቀይርልን ብዬ ዱኣ አደረኩኝ ዱኣችንም አላህ ሰማን
    ጌታዬ አልሀምዱሊላህ ከማለት ሌላ ምን እላለሁ አልሀምዱሊላህህህህህህህህህ

  • @user-ep6rt4xr1l
    @user-ep6rt4xr1l 2 ปีที่แล้ว +69

    እኛ ሳኡዲ ያለነው ነን ከሁሉም በላይ ደስ ያለን በመስሪወች የተነሳ ብዙ ግፍ አሳልፈናል አሁን ወንድሞቻችን ደማችንን አፍሰውታል።

    • @user-ep6rt4xr1l
      @user-ep6rt4xr1l 2 ปีที่แล้ว

      @@mohammedseid5664 ማሻአላህ እደት ነህ ወድሜ

  • @asfawestifanos3603
    @asfawestifanos3603 2 ปีที่แล้ว +72

    ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tedaskwwdas6958
    @tedaskwwdas6958 2 ปีที่แล้ว +274

    ወላሂ በጣም ነው የኮራሁት ኢትዮጵያ በልጆቹዋ ተከብራ ትኖራለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zinetyimrr1998
    @zinetyimrr1998 2 ปีที่แล้ว +239

    በደስታ. ማነው ያለቀሰው አላህ ይጠብቅልኝ ምርጥ ያሀገሬ ልጆች

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 ปีที่แล้ว +3

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @rahelalamu6210
      @rahelalamu6210 2 ปีที่แล้ว +1

      Akorachun 💚💛❤🙏🏼

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว

      😻😻

    • @user-st3ew8fy7q
      @user-st3ew8fy7q 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

    • @hayatmohammed2622
      @hayatmohammed2622 2 ปีที่แล้ว +2

      በደስታ ፈነጠዝን እዲሜ ለጀግኖቻችን አቡኬ ኑርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 2 ปีที่แล้ว +58

    ጌታ እኮ መልካም ነው እነሱ ሲንቁን ጌታ ደግሞ ከፍ አደረገን🤲🤲

    • @goofygoofy3968
      @goofygoofy3968 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @db18022
      @db18022 2 ปีที่แล้ว

      Wanaw srachn nw sinsera fetarim yredanal

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 2 ปีที่แล้ว

      እነሱ በኛ ላይ ንቀት አለባቸው መጥፎዎች ናቸዉ

  • @user-ef9gu9fy3w
    @user-ef9gu9fy3w 2 ปีที่แล้ว +307

    እድግ በልልኝ አቡኬ አሰልጣኝ ውበቱ ጀግናኖቻችን ናቹ አቡኬ ብዙ እንጠብቃለን❤️❤️

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 2 ปีที่แล้ว +78

    የደስታ እንባ 😢አስነብታችሁናል🇪🇹👏 እናመሰግናለን የኛ ጀግኖች ክፋ አይንካችሁ ኢትዮጲያዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️ ከፍፍፍ በይልን

  • @tube-ph7gw
    @tube-ph7gw 2 ปีที่แล้ว +73

    የእኛ ህዝብ ግን አጨብጫቢ መሆኑን ያየሁት አንድ ሽንፈት ሲሸነፉ ሁሉም ይጮህባቸዋል ሲያሸንፉ ደግሞ ጀግናችን ይላል ገራሚ ነው ይህ ደግሞ ለኳሱ እድገት አይበጅም ሁሌም መደገፍና ማበረታታት ያስፈልጋል ❗

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +2

      ለተጨማሪ ድሎች አሸናፊነት ይበረታታል ። ሽንፈትን መቀበል ለተደጋጋሚ ውድቀት ይዳርጋል ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@tenalehulum ደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatmeka3271 ደምሪኝውዴዋ

  • @hayteedrise9631
    @hayteedrise9631 2 ปีที่แล้ว +96

    አቡኪ አተን የወለደች እናት እዲሚያዋን ያርዝምልን በተለይ ለእኛ አረብ አገር ለምንኖርዉ ነፃ እዳወጣችሁን እንቆጥርዋለን በርቱ

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 2 ปีที่แล้ว +2

      ማን አስሮሽ ነበር 😂

    • @user-ho7be4cx1t
      @user-ho7be4cx1t 2 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪኪኪ

    • @user-nb3xi7yp5x
      @user-nb3xi7yp5x 2 ปีที่แล้ว

      ያሳቀኚ ኮመንት ከከ

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ እረዳሻለሁ ሀያቲ

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 2 ปีที่แล้ว +6

      @@user-tc7ct5xq8y በአካል መታሠር ሳይሆን በስነልቦና መታሰር በጣም ይከብዳል

  • @hiwe569
    @hiwe569 2 ปีที่แล้ว +144

    በሀገርም በውጭም ላላችሁ ለመላው ኢትጵያውያን 🇪🇹💚 እንኳን ደስስስ ያለን🇪🇹💛 ኳስ ጨዋታ ብቻ አልነበረም አንድነትም ጭምር እንጂ ገና ደግሞ ግድቡን ጨርሰን🇪🇹❤ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለችም አፍሪካም ትደምቃለች በድጋሚ ኢትዮጵያ ትድመቅ ታሸንፍ 🤟🇪🇹💚💛❤

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 2 ปีที่แล้ว +166

    ነገም በቁርአን በአዛን እድናሰንፍ ዱአ አድርጉ🤲

    • @user-dd9dl6ye1r
      @user-dd9dl6ye1r 2 ปีที่แล้ว +3

      ኢንሻአላህ ዱአ እያረግን ነው

    • @sadanuru7191
      @sadanuru7191 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻ አላህ

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 2 ปีที่แล้ว +3

      እናሸንፋለን 👏

    • @user-jg4op1uw6o
      @user-jg4op1uw6o 2 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻአላህ ያረብ🤲

    • @naeemanaeema4840
      @naeemanaeema4840 2 ปีที่แล้ว +1

      እንሻልላህ ❤🤲

  • @asfawestifanos3603
    @asfawestifanos3603 2 ปีที่แล้ว +106

    ተጉዤ ባንዲራዬን ይዤ
    ልጠብቅ የ ህዝቤን አደራ
    ወደፊት ወደኋላ የለም ማሸነፍ
    ማሸነፍ ነው የጀግና ስራ 💪.
    we proud of you Antelopes

    • @bint4181
      @bint4181 2 ปีที่แล้ว

      እውነት

    • @abesema4572
      @abesema4572 2 ปีที่แล้ว

      ምርጥ ኮሜንት

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 2 ปีที่แล้ว +31

    የፈርኦኖቹን ካባ ለገፈፈው ብሄራዊ ቡድናችን ቆመን ማጨብጨብ ይገባናል!፩
    እናመሰግናለን

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 ปีที่แล้ว +26

    በኳሳችን ብቻ አይደለም በ አስተሳሰብ እና በጥሩም ንግግር አሸንፈናል እና በርቱልን።

  • @user-jg9bo4xf7f
    @user-jg9bo4xf7f 2 ปีที่แล้ว +27

    ወላሂ የመደምን ቤት በጭሀት ቅውጥ ነው የደረኩት አልሂሚዲሊለ. ሀገሬ ሁሌም ከፍ በይልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥👈

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 ปีที่แล้ว

      Ena ersu betaye men honshe alchgn medam sengerate mebruk alchgn 👍gen kelbwa ayedelem miser betam New yentewade be abiy zuriya lensu tekerakrgnalch asemisaye nate

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +105

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ!

  • @miftahhassen4073
    @miftahhassen4073 2 ปีที่แล้ว +50

    አቡኬ አላህ ይጠብቅህ በሰቀሉህ ልክ እንዳትሰቀል ሊያጠፉህ ነው በአደብ በኢማን በተጓዝክ ለአገርህም ለራስም በጣም ጠቃሚ ልጀ ነህ አላህ ይጠብቅ

  • @hiwe569
    @hiwe569 2 ปีที่แล้ว +67

    እኔ ሀይማኖት ብሔር የምትሉት ነገር አይገባኝም ኢትዮጵያንውያን 💚🇪🇹 ናችው ለኢትዮጵያ ተጫወታቹ ኢትዮጵያ አሸነፈች ይሄ ነው የሆነው 🇪🇹💛 ይሄ ነገር ስናወራው እየሰፋ እየተካበደ ሄደ ኢትዮጵያ የተለያዩ ሀይማኖቶች እና ብሔረሰቦች የሚኖሩባት ሀገር ናት🇪🇹❤። ዛሬ አዲስ አይደለም የነበረ የሚኖር ወደ ፊትም የሚቀጥል ነው Ethiopia 🇪🇹💚💛❤🤟

  • @sawasawa345
    @sawasawa345 2 ปีที่แล้ว +13

    I am an Eritrean 🇪🇷who won the Ethiopian national team. I'm very happy.abubker nasri You are a good player. I love you Ethiopians🇪🇹

    • @loveyoutube2
      @loveyoutube2 ปีที่แล้ว

      No Eritreans won the Ethiopian national team, the team was Ethiopians four of them were from Eritrea province.

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +12

    አስተዋይ እድግ ምንድግ በል አላህ በውጤት ላይ ውጤት ይጨምርልህ ለሀገርህ ኩራት ነህ ማሻ አላህ

  • @ahmedaminu2060
    @ahmedaminu2060 2 ปีที่แล้ว +42

    ዛሬ አቡበክር በሰይፉ ሾው እርግጠኛ ነበርኩ አቡኪ እንኳን አኮራህን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @blatob8799
      @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +4

      እውነትነው እደእዝርት የሚሽከረክር ምርጥ ተጫዋች አለን ህዝብ ሊጠብቀው ይገባል ብዙ ተስፋ አለን በአቡኪ እግዛብሔር ይጠብቀው ወድሞቻችን አኩርተውናል

    • @user-jg4op1uw6o
      @user-jg4op1uw6o 2 ปีที่แล้ว +1

      @@blatob8799 በትክክል

  • @medicaldiagnosis2911
    @medicaldiagnosis2911 2 ปีที่แล้ว +27

    ሰይፉ በዕዉነት ዛሬ ትልልቅ እንግዳዎች አቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @rutygetu7119
    @rutygetu7119 2 ปีที่แล้ว +126

    እኔ እስከዛሬ በግብፇች እብደት በጣም እየተዝናናዉ ነዉ እናተስ 😂😂 ከዚ በሃላ ተሸነፋቹ አልተሸነፋቹ እኛን አስደስታችሁናል ተባረኩ 😘

    • @abesema4572
      @abesema4572 2 ปีที่แล้ว +3

      እያላገጥንባቸው ነው የታባታቸው እነዚ ፈሪኦኖች

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +1

      🤣🤣😂😂😂💃🏿💃🏿💃🏿💃🏿💪🏿💪🏿😎

    • @ethopiakwt1697
      @ethopiakwt1697 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም

    • @user-ke2lt6ql5m
      @user-ke2lt6ql5m 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አንደኛ ቲክቶክ አልነበረኝም ለሱ ብዬ አወረድኩ🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-dt6bk6ob9v
      @user-dt6bk6ob9v 2 ปีที่แล้ว +1

      🥰🥰🥰🥰😀😀😀😀😀

  • @jiregnadinkisasport
    @jiregnadinkisasport 2 ปีที่แล้ว +83

    ለኔ ያቺ ቀን አመት በዓል ነበረች😍😍❤

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 2 ปีที่แล้ว +15

    ወንድሜ ውበቱ አንተ የ ኢትጵያ ውበት ነህ ደስታችንን መለስክልን እናመሰግንሀለን እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልን የኛ ምርጦች ሁሌ አሸንፉልን እኖዳችሁዋለን

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 ปีที่แล้ว +9

    ካሁን በኋላ ባሸንፉ እራሱ አይቆጨኝም እንዲህ ተጨርጭረው ካየሁ ይበቃኛል በእውነት ጀግኖች ናችሁ

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 2 ปีที่แล้ว +21

    አልሀምድሊላ ላላህ ምስጋና ይገባዉ ላላህ ባለም ከፍ ብለሽ እንይሽ እምየ ኢትዮጵያ ዙሮ መግቢያየ ሠላምሽ ይብዛ 👍 👍 በጣም ነው ደስ እሚል መሻላህ አቡኪ ካተ ብዙ እጠብቃለን ጀግናችን አሠልጣኝ ጋሽ ወበቱ እና መሠግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @halema9095
    @halema9095 2 ปีที่แล้ว +27

    ወላሂ በደሥታ አልቅሻለሁ አላህ ይ ብቃቸዉ ሁሌም ሀገሬ ከፍፍፍ በይ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +51

    እኔ ግን በደስታ አሁንም እንባ እንባ እያለኝ ነው ማርያምን 😭😭😭💪🏿ግብፅን ስላሸነፍን ዋንጫ እንደበላን አድርጌ ቆጠርኩት 😘🤲🏿🤲🏿ክብር ለጀግኖቻችን 💪🏿💪🏿💪🏿☝🏼️☝🏼️☝🏼️☝🏼️

    • @itisme1909
      @itisme1909 2 ปีที่แล้ว

      ዋንጫ ብቻ ትያለሽ እንዴ ለዛውም ዳብል ነው እንጂ

  • @user-jj2nx2jv2b
    @user-jj2nx2jv2b 2 ปีที่แล้ว +37

    አቡኪዬ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ🇪🇹🇪🇹🏆💪💪💪ወላሂ ኮርተንባችዃል ወንድሞቻችን በርቱልን

  • @yidne_Ethio
    @yidne_Ethio 2 ปีที่แล้ว +58

    "ኢትዮጵያዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሸናፊነት"
    We are proud of you all, #Team_Walia!!!

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 2 ปีที่แล้ว

      ቀጣይ አመት የሌላ ንብረት ነኝ አልክ ቱ ሀይሌ እዳያይ ይሄን ተርቪ መጀመሪያ በደብ ሀገርግን አስጠራ

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 2 ปีที่แล้ว +30

    እውነት በጣም ደስ ብሎናል ደስታችን ስለመለሳችሁ እናመሰግናለን አገሬ ውሌም ከፍ በይልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yotodsmommy6189
    @yotodsmommy6189 2 ปีที่แล้ว +23

    አቡኪዬ❤❤💪💪ኢትዮጲያ ቡና ውስጥ አንተን የመሰለ ተጫዋች በማጣታችን ብንከፋም ደስታህ ደስታችን ነው መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ የኔ ወርቅ❤💪

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +10

    ግብፅ እግዚአብሔር ነው የፈጠፈጣት እርጉም የረዳን ያገዘን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 ปีที่แล้ว +21

    አብኬ አኩርታችሁናል የ ኢትዮጵያ ጂግኖች ደስታችን ከልክ በላይ ነው🇪🇹❤

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 2 ปีที่แล้ว +76

    ኢቶጵያዊያን በሙሉ እንኳን ዴስ አላችሁ ካሰልጣኙ እስከ ተጫዋቾቹ አላህ ይጠብቃችሁ ።

  • @tewodroszeleke1346
    @tewodroszeleke1346 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ ብሎናል! ጊዜው የኢትዮጵያ ነው።

  • @saraymer2584
    @saraymer2584 2 ปีที่แล้ว +27

    ጀግኖቸ እውነት አኩርታችሁናል አቡኪዬ ሀሳብህን ሁሉ እግዛብሄር ያሳካልህ ምርጦቸ ያገሬ ልጆች❤

  • @user-kp2cw7ly3s
    @user-kp2cw7ly3s 2 ปีที่แล้ว +11

    ሀገሬ ሁሌም ድመቂ 💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @endegsimachew6847
    @endegsimachew6847 2 ปีที่แล้ว +15

    አቡኪ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ 👏👏👏

  • @zadebuna590
    @zadebuna590 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አቡኪ ልክ እንደ ሜሴ በአለም ስለ አንተ ሲነገር ያሳየኝ❤👆 አሰልጣኝ ውበቱ እድሜ ይስጥ🙏

  • @bint4181
    @bint4181 2 ปีที่แล้ว +10

    አብኬ አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይመቻችሁ

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud 2 ปีที่แล้ว +17

    ተመስጨ ነበር ያዳመጥኳችሁ ኢትዮጽያ ሀገራችን ሁሌም ከፍ በይልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ብሔራዊ ቡድኑ በጣም ምርጦች ነበሩ አሰልጣኙና ኮች ስታፎች በሙሉ ጋር በደንብ ሰርተዋል እናመሰግናለን።

  • @dreamsmedia4424
    @dreamsmedia4424 2 ปีที่แล้ว +16

    አቡኬ ሁላችሁም አኩርታችሁናል ኑሩልን

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r 2 ปีที่แล้ว +203

    ማን ነው እንደኔ በደስታ በመዳም ቤት የላቀሳ?
    ኢትዮጵያዊነታችን ኮራታችን ሁሌም ጀግኖች ሁናችሁ ኑርልን
    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች።።።።

    • @muntihabeshaethiopianfooda2859
      @muntihabeshaethiopianfooda2859 2 ปีที่แล้ว +7

      ማሻአላህ ደስ ይላል ሁላችንም አላህ ከመዳም ቤት ይገላግልሽ ተርፎሽ ከብረሽ በአገርሽ ኑሪ አሚን

    • @heyatyosef2792
      @heyatyosef2792 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ😭😭

    • @user-qi2wf3te9z
      @user-qi2wf3te9z 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔሳ ስቆራጠጥ

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በመስሪወች ተከብቤ ነዉ ያየሁት

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 2 ปีที่แล้ว +3

      አልሀምዱሊላህ እኔም በመዳም ቤት ሁኘ ነው በጣም ከመደስቴ የተነሳ ለሰወቸ ልጆች መስርን አሸነፍን እያልኩ ቪድኦ ሳሳይ ነበር

  • @matiasfikera2322
    @matiasfikera2322 2 ปีที่แล้ว +7

    አቡ ካንተ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዙ ይጠብቃል ሙገሳውን ሳትሰማ በርትተክ ስራ እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ.

  • @user-dj1hx9ov6n
    @user-dj1hx9ov6n 2 ปีที่แล้ว +15

    ልዩ ቀን ነበር💜🇪🇹💜

  • @toybatoyba9022
    @toybatoyba9022 2 ปีที่แล้ว +5

    አቡኬ በሄድክበት ሁሉ አሏህ አሸናፊ ያዲርግህ ያረብ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 ปีที่แล้ว +10

    በህይወት ዘመኔ ሀገራዊ ጉዳይ ያስደሰተኝ ዘንድሮ ነው። በእውነት ጀግኖች ናችሀ ግብፅ ማሸነፍ ቀላል ነገር አይደለም

  • @saedomar5143
    @saedomar5143 2 ปีที่แล้ว +35

    በዚህን ጊዜ ስሜታችን በተጎዳበት እና በጣም ደስ እማይሉ ነገሮችን በምንሰማበት ጊዜ ደርሳቹ ደስታችንን ሰለመለሳቹህልን ክብር ይገባቹሀል በርቱልን አቡኬ ገና ታሪክ ትሰራለህ በርታ

    • @davehabsha1800
      @davehabsha1800 2 ปีที่แล้ว

      ሀሀ

    • @omg-cb9qv
      @omg-cb9qv 2 ปีที่แล้ว

      @@davehabsha1800 ምን አባህ ጥርስህ ይርገፍ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀግኖቻችን ከነ አሰልጣኛቹ እግዚአብሔር ይባርካቻ ይጠብቃቹ የኛ እንቁዎች የኢትዮጵያ ኩራቶች

  • @azebedaneil7
    @azebedaneil7 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚያብኤር ይመስገን ለዚ ደስታዜና ላሰማን ፣መጨረሻችሁንያሳምረው

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 ปีที่แล้ว +13

    ውዷ ኢትዮጵያ ሀገራችን እንኳን ደስ አለሽ እኔ ደስ ብሎኛል ሁሌም ባንድራሽ ከፍ ይበል በልጆችሽ አቡኪና ውበቱ ሁሌም ድል ከናተ ጋር ይሁን በርቱ አላህ ይርዳቹ 🇪🇹💚💛❤

  • @user-qm9tl8wh6c
    @user-qm9tl8wh6c 2 ปีที่แล้ว +13

    ወላሂ በሂወቴ የተደሰኩበት ቀን የዛን ቀን ነው ሴትዩየ እንዳሻነፊን መዳሜፊት ጭፍራየጀመርኩት እንድህ አገርሺን ትወጃለሺ እንደ ስል ለሀገሬ ስል እሞት እደርሳለሁአልኳት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገር ሁሎምከፍበይልኝ

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +19

    እሰይ የኛ ጀግኖች ጀግንነት በበዙ በውትድርና በኳስ በሩጫ በሌላም ይተረጎማል አቡኪ የኛ እዝርት ኑርልን አሁንም በርቱልን ወደፊት

  • @seblewengalereta3978
    @seblewengalereta3978 2 ปีที่แล้ว +5

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪ኮርተንባችኃል ዋሊያዎች እናመሰግናለን 😍

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 ปีที่แล้ว +28

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ሲጀመር ግብፅ ማለት እኮ ከነሱ ሌላ ሰው የማይመስላቸው በጣም ነው ሰው የሚንቁት እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ከዚህ በኋላማ በቃ አባይም ሶስተኛው ሙሌትም ይሞላል የኢትዮጵያም ስም ከፍ ይላል ቃል አለን ከፈጣሪ 💚💛💖💪💚💛💖💪 ዝናብ አይወዱም ግብፆች በጣም ይፈራሉ ሀገራቸው ላይ እንኴን ውይነው የሚሉት ሢዘንብ ያሣሥባቸዋል

    • @muhajeryoutube512
      @muhajeryoutube512 2 ปีที่แล้ว +2

      ቀላልይንቃሎደየ ነጭስለሆኑብቻነውየሚኑቁን እጅ እኛንአያህሎም

    • @tgyednglelij2677
      @tgyednglelij2677 2 ปีที่แล้ว +2

      አቡኪ የኔ አቦሽማኔ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደርጃ ደርስህ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @zeusapollo2403
      @zeusapollo2403 2 ปีที่แล้ว +1

      ግብፀ የምባል ዘር የለም ሁሉም የአረብ ድቃላ የእንግሊዝ ባሪያ የነበረ ነው ግብፀ እኔን ንቆ ? 🤮🤮🤮🤮

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 2 ปีที่แล้ว +1

      እነሱን ብሎ ሰው ናቂ ምአፈን ሱርሷራም በይልኝ

    • @shemseiasultan5854
      @shemseiasultan5854 2 ปีที่แล้ว

      @@tgyednglelij2677 ኢንሻአላህ አላህ ይርዳው

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 2 ปีที่แล้ว +23

    ከልጅነቴ ጀምሮ ግብፅ በጣም ታቃጥለኛለች በተለይም በእነ እርሱ ሜዳ ላይ 6ለ 1 ያሸነፉንን ልቤ ያዘነበትን የልጅነቴን ሙድ ያበላሹብኝን ግብፆቹን አንገታቸውን ስላስደፋችሁልን እናመሰግናለን!!!

  • @loveisawinner2541
    @loveisawinner2541 2 ปีที่แล้ว +39

    I'm so happy to see you here
    My hero, you deserve it
    You impressed me I can't explain my feelings about you may God bless you more keep shining♥♥ 🇪🇹🇪🇹♥🇪🇷🇪🇷

  • @hassenyoutub4677
    @hassenyoutub4677 2 ปีที่แล้ว +4

    አቡኪየ አልሀምዱሊላህ
    አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
    ሁላችሁንም ኢትዩጵያዉይነት እንወዳችሆለን።

  • @user-ce6cf2in8p
    @user-ce6cf2in8p 2 ปีที่แล้ว +7

    በደስታአ ልሞትነዉ አቡኪ በርታለን ከዚህም በላይ ታሳየናለህ ሰይፍሻ ታኪዉ ስለጋበዝካቸዉ 😍😍😍

  • @BezuayehuBeyene
    @BezuayehuBeyene 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በህድክበት ሁሉ ወንድሞችን የኛ ቸግና❤

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 ปีที่แล้ว +9

    እውነት ለእኛ ሀገር አንድነት የግድ የነቃ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ያስፈልገናል💪

  • @user-bh6bt6cu5x
    @user-bh6bt6cu5x 2 ปีที่แล้ว +10

    የሳንጃው ደጋፊዎች እባካችሁ በፍቅር መልስ ስጡት አቡኪዬ ይቅርታ ብሎአል 🙏❤

  • @user-co3tn8yv7l
    @user-co3tn8yv7l 2 ปีที่แล้ว +25

    እኔ በራሴ ደስታየን መቆጣጠር አቅቶኛል ያረብ አሰላም አለይኩም ወራሕመቱላ ወበረካቱ አላሕ ይጠብቃችሑ ግን አሰልጣኔው አላሕ ይጠብቅሕ እነዚሕን የሚመስሉ ልጆች ስለአበረከክልን

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-bh6bt6cu5x
    @user-bh6bt6cu5x 2 ปีที่แล้ว +16

    የኔ ቅን እግዚአብሔር ይባርክህ አቡኪዬ የቡንዬ ፈርጥ ❤

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡበክር ናስር #አላህ ይጠብቅህ ከፍ ከፍ በል ገና ካንተ ብዙ እጠብቃለን

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ገና ብዙ እናያለን

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 ปีที่แล้ว +7

    ጦቢያዬ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሁላችሁም ድል ነው በርቱ ደስ ብሎናል😊❤

  • @user-br7wh9io3h
    @user-br7wh9io3h 2 ปีที่แล้ว +7

    አቡኪ የኛ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪ሁላችሁም ጀግኖች አኮራችሁን

  • @ferahiwotemengestu5790
    @ferahiwotemengestu5790 2 ปีที่แล้ว +2

    ኮርተንባችኋል ኢትዮጵያችን ሁሌም ከፍ ትበልልን😍😍😍

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks እናመስግናችሗለን የኢትዮጵያ ሕዝብ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ዋልያዎቹ። And then Congratulations Etheiopia. ጀግና የሚገኘው በቦታው ላይ ነው ለኢትዮጽያ።

  • @di6651
    @di6651 2 ปีที่แล้ว +8

    መላው የኢትዮጵያ ህዝብን አንድ አርጋቹ ስላስደሰታቹን እናመሰግናለን!Ethiopia king of masr

  • @user-xz8ym7uy8b
    @user-xz8ym7uy8b 2 ปีที่แล้ว +57

    ኸረ ግብፅች ንቀታቸው ኢትዮጲያ የሚባል ሃገር አናውቅ እስከማለት ደርሷል ድጋሚ ሜዳቸው ላይ አሸንፈን ኢትዮጲያ ይቺ ናት ብለን እናሳያቸዋለን።

    • @abesema4572
      @abesema4572 2 ปีที่แล้ว +2

      ከዚ በላይ

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 2 ปีที่แล้ว +2

      አትፎክሪ

    • @user-qn7wi9nj5l
      @user-qn7wi9nj5l 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል የናቄት ኢትያ ልክ አሥገባቻቸው

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ጋር ስለሆነ እንኳንም በጣጠላቶቻችን እጅ አልጣለን

  • @user-ji2dx9sh6h
    @user-ji2dx9sh6h 2 ปีที่แล้ว +6

    አቡኪዬ ጀግናችን አኮራችሁን 🥰ገና ከዚክም በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ 💚💛❤🥰💪

  • @meremyimer6979
    @meremyimer6979 2 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት የዛሬ የግብፅ ማሸነፍ የአለምን አይን ስባችኋል እንኳን አገራችን አኮራችሁ ጎበዞች ለምንግዜውም እደዛሬዉ ኮፊ ደስ ይኑራችሁ መሸነፍም ማሸነፍም ያለነዉ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 2 ปีที่แล้ว +5

    አቡኪ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ሁላችሁ ተጫዋቾች አሰልጣኙም በርቱልን በጣም ኮርተንባችኋል

  • @mobizone4554
    @mobizone4554 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገር ጀግና ለዘላለም ኑሪልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rahelbehailu2012
    @rahelbehailu2012 2 ปีที่แล้ว +8

    ምንም ድርድር የለም ጀግኖች ናቹ💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @sikosilo1086
    @sikosilo1086 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አኮራችሁነ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @messyworld3577
    @messyworld3577 2 ปีที่แล้ว +9

    Abubeker so humbel and brave Ethiopian!!! Great job coach!!!

  • @dammaqi944
    @dammaqi944 2 ปีที่แล้ว +7

    I have big respect for our coach 👑

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖቻችን እናመሰግናለን

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 ปีที่แล้ว +21

    አሠልጣኛችንም ሁሉንም ተቋቁመህ ለዚህ በመብቃትህ እንኮን ደሣለህ ወንድማችን ልዩነት ጥፍት ይበልልን

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 ปีที่แล้ว +12

    You guys make us proud 💚💛❤️ Abuki & Gatoch 👏🏼

  • @saruke2679
    @saruke2679 2 ปีที่แล้ว +3

    የኛ ጀግና አኩርተህናል ግብፅ እብደት ላይነች በህርክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ከፍታሽን ያሳየን እናት ኢትዮጵያ💚💛❤ አይዞን በርቱልን ጀግና ናችሁ!!!!

  • @emmatesfaye2560
    @emmatesfaye2560 2 ปีที่แล้ว +18

    Iam Not Fan Of Foot Ball Now Iam Fan Of Them They Make Us Happy So Proud of them
    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      Two feet are created for walking and running. Playing ball while walking and running is so impressive as well as artistic. That's why football⚽ has the largest fans in the world 🌍 .

  • @antihagb108
    @antihagb108 2 ปีที่แล้ว +17

    ከኮረና ቧኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨበጠ የደስታ ጥግ ማለት ይሄ ነው!!!!!

  • @sofhincomedy405
    @sofhincomedy405 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ትልቅ ደስታ ነው ።ኢትዮጲያዬ በ እግር ኩዋስ አንደኛ ትሆኛለሽ ገና።🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💝💝🥳🥳🥳🥳

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ድል የተማርኩት ብሔራዊ ቡድናችን ሲሸነፍም ሲያሸንፍም ከልባችን እንድንደግፈው ብቻ ነው ያቺ ጥጋበኛ እና ትምክህተኛ ስም አይጠሩ ግብፅን ረመረሙልን አንጀታችን ቂቤ ጠጣ💝

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 2 ปีที่แล้ว +4

    Welcom sefiu 👍👍👍🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Gozhini
    @Gozhini 2 ปีที่แล้ว +15

    ብሄራዊ ቡድናችን አባይን ሄደ መጎብኘት አለበት ከፍተኛ የሞራል ስንቅ ይሆናቸዋል ; አባይ የትልቅነታችን ምሳሌ ነው ።

  • @user-gn2ke2bf2z
    @user-gn2ke2bf2z 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖች ናችሁ አላህ የበለጠ ከፍ ያድርጋችሁ ማሸነፍ ወይም መሸነፍ ያለ ነው ግን አላህ ከብረት በላይ ያጠክራችሁ የአሸናፊ አሸናፊወች ሁኑልን የኛ አንበሶች ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን እሻአላህ በአላህ ፍቃድ በናንተ ጥንካሬ እናሸንፋለን ሁለየም አሸናፊ ሁኑልን ጀግኖቻችን

  • @zedtube2229
    @zedtube2229 2 ปีที่แล้ว +3

    ብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ከምነግራችሁ በላይ እናቴ ልጅ የወለች ያክል ነው ደስ ያለኝ ስለዚህ ፈጣሪ ሰላም አንድነትን ይመልስልን እና አንድነት ይምጣልን የሁሌም ፆለቴ ነው አቡ ማይ ትልቅ ሰው አላህ መጨረህን ያሳምርልህ ከእነ ጎደኞችህ ክብረትን ይስጣችሁ በምንም አልገልፀውም ይሄን ትልቅ ውለታችሁን ሀገሬ ገና ትነግሳለች ከፍ ትላለች ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥