የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 2 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • July 7, 2019

ความคิดเห็น • 56

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 ปีที่แล้ว +16

    ዶክተር ተስፋ ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥህ።በእድሜ እኩያህ እሆናለሁ ፣ጌታ ለእኔም ይህንን ያንተን የመጨረሻውን የረዕይ ዮሐንስን ትምህርት ለመማር እድል ስለሰጠኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው። ተባረክልኝ የኔ ወንድም።

  • @mikiyasa5342
    @mikiyasa5342 4 ปีที่แล้ว +9

    I love this man!

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 3 หลายเดือนก่อน

    Docter Tesfa Geta Yibarkh Tsega Yebezalih Astemari Neh Thank You.

  • @mappo.Christ
    @mappo.Christ ปีที่แล้ว +2

    How blessed you are!! ❤❤

  • @danielmelese325
    @danielmelese325 2 ปีที่แล้ว +3

    ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክህ

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 10 หลายเดือนก่อน

    geta Hoy Amesegnhalew❤

  • @haregmulat1gmail
    @haregmulat1gmail 8 หลายเดือนก่อน

    ለቤተክርስቲያን እንደስጦታ ከተሰጡት መሀል አንዱ ነው ልጅም ሆኜ ትምህርቱን ለመስማት በጉጉት ነበር አንባቢው ወንድም አለማየሁንም እንዲሁ ተባረኩ ደግሜ ራዕይን ስሰማው ሁሌ አዲስ ነው ያፅናናኛል ያፀናኛልም

  • @sintu24
    @sintu24 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋ ይብዛሎት

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 3 ปีที่แล้ว +1

    Eny tetkmbetalu Jesus Christus andu yulu geta Jesus Christus yegzhber leje yemaryam amen

  • @abelo6917
    @abelo6917 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks to God

  • @pastordanielmekonnensisay4535
    @pastordanielmekonnensisay4535 11 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 7 หลายเดือนก่อน

    ጳስተረ ዘመንህ ይባረክ በጣም የምፈልገው ትምህረት ነበረ ስላገኘሁት በጣም ደስ በሎኛል የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ሶሻል ሚድያን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @SelomonZenbaba
    @SelomonZenbaba 15 วันที่ผ่านมา

    ፓስተር ዶ/ር ተስፋ ጌታ እየሱስ ይባርኮት ሶሻል ምድያን የአወቁት ተጠቀሙ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 7 หลายเดือนก่อน

    የሚገረም ትምህረት ነው ከዮሀንስ እራይ ባለፈ እራሱ ስለክረስተና የነካካሀቸው ምክረ አዘል ነገሮች በጣም ተምረንበታል ደኩተረ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @slew749
    @slew749 ปีที่แล้ว +2

    You are one of very few Preachers who are approaching people in highly blessing message. Thank you my brother God bless you!

  • @fitsummahari5662
    @fitsummahari5662 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ ተባረክ አስተምህሮትህ በጣም ጥሩ ነው ጌታ ይባረክ ። ሆኖም ግን ጌታ የሱስ ከማርያም ስጋ ነስቶ የሚል አልተጻፈም መንፈስ ቅዱስ እንደሚጸልላት እና ስጋን አዘጋጀልኝ የሚልም ተጽፏል እና በተጻፈው ብቻ እንማማር ተባረክ

    • @user-wl6zn3hk9q
      @user-wl6zn3hk9q 3 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ ስጋ ባይነሳ ጌታ እየሱስ እኮ እንደ ሰው አይበላም አይጠጣም ነበር እስኪ ትንሽ አንብብ እና መልሱን ታገኘዋለህ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል የሚለው የጌታ ቃል እኮ አለማንበባችን ነው :: አንብቡ እናንብብ

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 3 ปีที่แล้ว

      @@user-wl6zn3hk9q TIKSUN MELAK NEWA ENDANEB SIGA NESTEWAL YEMILEWN DIROM YE LUCI LIJ

    • @mountcarmel7116
      @mountcarmel7116 2 ปีที่แล้ว

      Why the word of God talks about St.Marry saying, “ The mother of Jesus ?” If he was not related with his mother?
      The teaching is correct.

    • @tirezaamanuel9769
      @tirezaamanuel9769 ปีที่แล้ว

      ተዳ ከማርየም ስጋ ከለናሳ ሰዉ ለምን ተበል??????????????

    • @natnaelsime4677
      @natnaelsime4677 8 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ነስቷል የምትሉ ዮሐ 1:14 ቃል ስጋ ሆነ ማለት ምን ማለት ነው

  • @KidistGirma-j7w
    @KidistGirma-j7w 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ ቀለለኝ አሁን እየተረዳሁ ነው ተባረኩ

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
    @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว +3

    GBU pastr 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amennnnnn

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 4 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Haleluyyyyyyyy Kiber le Geta le Eyesus Yihune Wudi ye Eg r D T W Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarki zamanik Hulu Yetabarka yelamalem Yihune 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @solomonguta9596
    @solomonguta9596 11 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ረ ተሰፋዬ ፣የምሰብኩት ስብከት መሠረታዊ የሰው ልጅ ሕይወት የምለውጥ ትምህርት ነው ፣ተጨማሪ የማለዳ ፀሎት ፣በምቀጥለው የትምህርት ግዜ አስተምሩን አመሰግናለሁ ።

  • @mariyemulatu2548
    @mariyemulatu2548 4 ปีที่แล้ว +2

    Was GOD bless you Paster 🙏🙏

  • @fitsumtsegaye2569
    @fitsumtsegaye2569 ปีที่แล้ว

    The blessed man, the blessed Church

  • @natcop6079
    @natcop6079 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless you

  • @tsehaynegatu8368
    @tsehaynegatu8368 ปีที่แล้ว

    Yess you are one of our county gift🎉

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መስማት በሌበት ጊዜ በመስማቴ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ዶክተር ጌታ ይባርኮት

  • @salamawetsalamawet3874
    @salamawetsalamawet3874 ปีที่แล้ว

    ኢየሰሰ ይባርኮት

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 4 ปีที่แล้ว +2

    Bless you pastor

  • @godisgood1050
    @godisgood1050 4 ปีที่แล้ว +2

    thanks a lot😍😍

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዬባርካት

  • @bettybogale6720
    @bettybogale6720 3 ปีที่แล้ว +1

    May God bless you

  • @yosefamin8102
    @yosefamin8102 ปีที่แล้ว

    Bless you And thank you

  • @meseretmitiku8433
    @meseretmitiku8433 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow interesting Bless u.

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed9050 ปีที่แล้ว

    ፓ/ር ዶ/ር ብሩክ ነዎት !!

  • @bereketfikre2554
    @bereketfikre2554 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow god bless you

  • @georgia8093
    @georgia8093 ปีที่แล้ว

    በጌታ እዉነት ድንቅ ጌታን ሥለሥዎ አመሠገንኩት ተሸፈኑ በደሙ ወንድሜ ግልፀ ሆነልኝ ሁሉ

  • @bizuyetsems171
    @bizuyetsems171 ปีที่แล้ว

    በግሪክይ የአዲስይ ኪዳንይ አቦካልፍይ የምልይ ቃል ነው i iway ፎርም
    Nucovery Unvery 🔥🔥🔥🔥🔥 ታብራኩ አበታች w🙏

  • @abenezerbirhanu3721
    @abenezerbirhanu3721 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመኖትን ይባርክ መጋቢ

  • @bemnetmany3885
    @bemnetmany3885 5 ปีที่แล้ว +1

    💜💜💜💛💛💚💚💚💚 paster good plis you

    • @selebogale329
      @selebogale329 4 ปีที่แล้ว

      God bless you Pastor!!

    • @user-wl6zn3hk9q
      @user-wl6zn3hk9q 4 ปีที่แล้ว

      ብርርርርርርርርርክክክክክክርርርርክክክ አርጎ እስከመቭጨርሻው ይባርኮት ፖስተርዬ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @user-wl6zn3hk9q
      @user-wl6zn3hk9q 4 ปีที่แล้ว

      የእርሶን ትምህርት ሰምቸው ሰምቼው እልጠግበውም ጌታ ብርክ ያርጎት ዘርዎት ይባረክ ዶክተርዬ

  • @danielbeyene5568
    @danielbeyene5568 ปีที่แล้ว +1

    እግ/ሔር ይበረኩት ተበረኩ !!

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር አትረፍርፎ ይባርክህ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 4 ปีที่แล้ว +1

    አየ ኢትዮጵያውያን መአርግ ማብዛት ትወዳላችሁ ፓስተር ዶክተር እዛም ዶክተር ቀሲስ ታድያ ለምንድር ነው ሃዋርያ ነቢ መምህር ጳውሎስ ያላልነዉ እባካችሁ ስራችን እና እውቀታችን ጸባያችን ይናገር ማንነታችንን

    • @user-wl6zn3hk9q
      @user-wl6zn3hk9q 3 ปีที่แล้ว +2

      አተእማ አበሻ ባትሆን ባልፈረድክ ??? ሰው እኮ ከተማረ ማእረግ አለው በምን ይለዩ የተማሩት ካልተማሩት??? አየህ ብትማር መለየት በቻልክ

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 3 ปีที่แล้ว

      @@user-wl6zn3hk9q apostle paul altemarem malet new ?

    • @getachewhabtemariam9841
      @getachewhabtemariam9841 2 ปีที่แล้ว

      አይ ወንድሜ እኛ አበሾች አይደለም በተማረው በተሰጠው ማእረግ መጥራት ብቻ አይደለም ሻይ የምናፈላበትን ማቆርቆሪያ ለእሱ እንኩዋን ማንጠልጠያ አለው ዝም ብለህ አትዘርጥጠው ይሉናል አባቶቻችን ልድገመው ለግኡዙ ማንቆርቁሪያ እንኩዋን ማንጠልጠያ አለው ገለፃዬ ገብቶህ ይሆን ? ለአበሻው ይገባዋል ለፈረንጁ ነው ግራ የሚገባው አንተ እያለ ሲጠራ ላደገው ።

  • @abiyubirahanu6731
    @abiyubirahanu6731 2 ปีที่แล้ว

    Thankyou Please send me yours Adrease or chanal. Thankyou,Blees you,,,,,,,,,,,,