የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 1 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 91

  • @babulobekele3439
    @babulobekele3439 3 ปีที่แล้ว +14

    የዮሐንስ ራዕይ መጽሐፍ ለመማር ዕድል በማግኘቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ዶክተር እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ይመስገን ❤❤❤❤ አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @bekelebejigo6941
    @bekelebejigo6941 ปีที่แล้ว +3

    ትምህርቱን በጣም ወድጄዋልሁ ብቻል በመጽሃፍ ብታተም የተሻለ ይመስለኛል፡፡

  • @exploreethiopia7685
    @exploreethiopia7685 ปีที่แล้ว +4

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 ปีที่แล้ว +1

      ጌታ ይባርኮት እማማ ጌታ የልባችንን ሹሉዳ ይንክ አሜን

    • @bezabhabebe8067
      @bezabhabebe8067 6 หลายเดือนก่อน

      Mp😊

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 2 ปีที่แล้ว +6

    እንደናንተ አባት የሰጠን አምላክ ዬባረክ፡፡

  • @solomonmola9865
    @solomonmola9865 ปีที่แล้ว +3

    I am blessed from your teaching Rev elation wideas

  • @LaphisoLewaro
    @LaphisoLewaro ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን

  • @MeskeluAdamsu
    @MeskeluAdamsu หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት የሚሰብኩት አምላክ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ፊቱ ያብራላቹሁ

  • @Happinessismine
    @Happinessismine ปีที่แล้ว +7

    I wish there were more teachers like you. I will be sitting with. a note book and a pen. God bless you!

  • @mahletgetu625
    @mahletgetu625 2 ปีที่แล้ว +4

    ጋሽ ተስፋዬ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርጎት ደስ የሚል ትንታኔ ነው

  • @solomonmola9865
    @solomonmola9865 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ተባርክለሁ ተባረኩ ዕድሜ ይስጥህ ፩ዘና 4:9-10

  • @tarikubanda1094
    @tarikubanda1094 2 หลายเดือนก่อน

    ታላቅ አባታችን ተባርክ

  • @burateburate8509
    @burateburate8509 2 ปีที่แล้ว +1

    raiy tintanewu betam tiru hono aginchewalewu geta yibarkot tsegawun yabzalot ine tebarikewalew inam leelochin lemastemar iyetegahugn negn

  • @kelekedaneasu1047
    @kelekedaneasu1047 4 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረኮት አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MM-rt7wz
    @MM-rt7wz 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ God bless yuo

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዎ በጣም የምገርም ነዉ እኔ በጣም የምፈልገው ትምህርት ነዉ የዮሐንስ ራይ ጌታ ይባርካችሁ

  • @ethiopiannetflix1452
    @ethiopiannetflix1452 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርኮት ቆንጆ ትንታኔ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @williebotha2163
    @williebotha2163 4 ปีที่แล้ว +3

    ሠለም ለእርሶ ይሁን ት ዳንኤልንም ትንታኔ እንፋልገሌን

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 5 ปีที่แล้ว +4

    ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።
    ራዕይ 1፡3

  • @kurfalagar840
    @kurfalagar840 ปีที่แล้ว +2

    I thank God's to heard this amazing message

  • @enjiguoluma5954
    @enjiguoluma5954 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት የተባረኩ
    ፖስተር ።

  • @Dani_habeshawi_27
    @Dani_habeshawi_27 ปีที่แล้ว

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn egzeabher ymesgen GBU more and more

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie5135 3 ปีที่แล้ว +3

    I'm in Love with Ye Abatachin teaching. God bless you pastor.

    • @novabraylen3606
      @novabraylen3606 3 ปีที่แล้ว

      i guess I'm pretty randomly asking but do anyone know of a good website to watch newly released tv shows online?

    • @ignaciobentley8747
      @ignaciobentley8747 3 ปีที่แล้ว

      @Nova Braylen meh try flixportal. you can find it through google =) -ignacio

    • @novabraylen3606
      @novabraylen3606 3 ปีที่แล้ว

      @Ignacio Bentley thank you, I signed up and it seems to work :) I really appreciate it !!

    • @ignaciobentley8747
      @ignaciobentley8747 3 ปีที่แล้ว

      @Nova Braylen Glad I could help :)

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ደባረኮት❤🙏

  • @fitsumtsegaye2569
    @fitsumtsegaye2569 5 ปีที่แล้ว +4

    u are lucky having this pastor in your church

  • @birhanugadebo3664
    @birhanugadebo3664 ปีที่แล้ว +1

    Wow a very interesting preaching of Revelation

  • @bettybogale6720
    @bettybogale6720 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፻℅

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 ปีที่แล้ว

    ታበራኩ

  • @amanuelbultum5096
    @amanuelbultum5096 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረኮት አሜን

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደምወድዎት ለመናገር ቃላት ያጥረኛል !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
    @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር 11 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ተባረክ❤❤❤

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 7 หลายเดือนก่อน

    God bless you Dr. Tesfaye Workineh

  • @fitsumtsegaye2569
    @fitsumtsegaye2569 5 ปีที่แล้ว +6

    God bless you, pastor, you are amazing teacher

  • @abeynere9141
    @abeynere9141 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta ybarkwo .

  • @NoahTilla
    @NoahTilla 7 หลายเดือนก่อน

    thanks a lot

  • @ethiopiannetflix1452
    @ethiopiannetflix1452 2 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 ปีที่แล้ว +3

    Very clear and profoundly explained. God Bless you!!

  • @AdugnaTadesseonline
    @AdugnaTadesseonline ปีที่แล้ว +1

    ሕይወትን እንድመለከት የሚያደርግ ጥያቄ ነው!!!

  • @gaghagfhfh6418
    @gaghagfhfh6418 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @eyobyadetaofficial5072
    @eyobyadetaofficial5072 4 หลายเดือนก่อน

    thank you very much DR

  • @ewuyegeta8071
    @ewuyegeta8071 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርኮት

  • @tesfahunlion3272
    @tesfahunlion3272 ปีที่แล้ว

    Blessed.
    Important teaching.

  • @abushaliyash8116
    @abushaliyash8116 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @endale2533
    @endale2533 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርኮት

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you pastor

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 5 ปีที่แล้ว +2

    Amazing teaching
    God bless you pastor doctor tesfaworkneh

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ብርክ ያድርጎት እንደርሳ ያለ ዬብዛ ዋጋ ከፍለው ለነፍሳት ግድ ብሎት አመሰግናለሁ ፡፡

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @gloriousgospelchristchurch6872
    @gloriousgospelchristchurch6872 3 ปีที่แล้ว

    Wenderfule Teaching

  • @mosesabebe9826
    @mosesabebe9826 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor

  • @mariyemulatu2548
    @mariyemulatu2548 4 ปีที่แล้ว +1

    GOD bless you Paster 🙏🙏🙏

  • @solomonmasresha8896
    @solomonmasresha8896 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen bless you

  • @azebsenayit6263
    @azebsenayit6263 ปีที่แล้ว

    tebaruku abate

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 5 ปีที่แล้ว +1

    Pastor God bless you more and more and more.

  • @seyoumgeberaselas9941
    @seyoumgeberaselas9941 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you!

  • @Abituka
    @Abituka 2 หลายเดือนก่อน

    እድለኛ ነኝ😊

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 5 ปีที่แล้ว

    Geta ybarkh pastor.

  • @mehamedahmed1693
    @mehamedahmed1693 4 ปีที่แล้ว

    Wow really stey blessed

  • @natcop6079
    @natcop6079 4 ปีที่แล้ว

    God bless you abatachin inwedihalen pastor

  • @bergeneboshe463
    @bergeneboshe463 10 หลายเดือนก่อน

    Dear Pastor Doctor Tesfa, I have watched all the 55 sessions of your analysis on the Book of Revelation and learnt a lot. I praise God for having you for this world. Your approach and way of teaching is very good. Surely God like it. Is there any easy way to get the book of analysis if you published it? I am at Hawassa, Sidama, Ethiopia. One question I have is "what is the basic difference between 66 and 81 books of Bible? This is just I want to know. My appreciation is for the Church for facilitation of the teaching. I invite all christians and all human being for watching this video till it is about the Saviour "Lord Jesus Christ".

  • @nardosaemiro6088
    @nardosaemiro6088 5 ปีที่แล้ว

    Geta zemenotn yibarek paster endet endakeleluln kezi bhuala beka anebalew tebareku Dr.

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 ปีที่แล้ว +1

    I want talk with pastor Tesfa workeneh ,I have question

  • @babytete8111
    @babytete8111 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለእናንተ ይሁን። ስለዚህ ትምህርት ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ። መጽሃፍ እንዳሎት ሰምቻለሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኝት አልቻልኩም የት ይሄን የሚሽጠ? ለመግዛት ስለምፈልግ ቦታውን ይንገሩኝ። በብዙ ጸጋ ተባረኩ

  • @williebotha2163
    @williebotha2163 5 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር አብዚቶ ይበርከቸው እኔ ት ዳንኤልን እና የዮሐንስ ራዕይ ትምህርት ከእርሶ እንዴት ልአገኝ እችለሎ?

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 10 หลายเดือนก่อน

    አምን

  • @tewodrosmesafint129
    @tewodrosmesafint129 5 ปีที่แล้ว

    ከማሪያም ስጋ ከነሳ እንዴት አምላክ ሊሆን ይችላል?
    የእየሱስ ስጋ ሰማያዊ ስጋ ነው ።ቃል ስጋ ሆነ ይላል ዩሐ.1፥1-14።
    ስጋን አዘጋጀሕልን ይላል ፦አንተ ከዬት አምጥተሕው ነው ስጋ ነሳ ብለሕ የምታወራው ዶክተር ?

    • @tsebex
      @tsebex 5 ปีที่แล้ว

      Eyesus egzihabher new. Eyesus lik endegena besiga yimelales neber Leza new eyesus be seytan yetefetenew. Keziyam kemote Ena ketenesa behuala bemulu kirbru sihon yane yekirbir siga lebese.

    • @maranata893
      @maranata893 5 ปีที่แล้ว

      ለኣምላክነቱ መጀመርያ እና መጨረሻ የልዉም ዘልኣለዊ ነው። ካማርያም ስጋ ካልነሳ ታድያ የት ተፈጠረ ስጋ ነው ተቨጀው፡ ሰማያዊ ስጋ ኣይመስለኝም፡ በትክክል የስው ስጋ ከማርያም የነሳው ነው በዛ ስጋ ደሞ መሎኮት ተዋህዶታል ።መሎክት ደሞ በስጋ ተገለጠ እንላለን ስጋው ገንዘቡ ኣድርጎታል ኣክብሮታል እንላለን።ታድያ የኛ ድህነት እንዴት ይፈጸማል

    • @mekonnenberhane6578
      @mekonnenberhane6578 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ጤና ይስጥህ ፓስተር

    • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
      @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 4 ปีที่แล้ว

      Tewodros Mesafint መንፈስ ሆኖ ነው እንዴ በምድር የተመላለሰው ጌታ እየሱስ አምላክ ሆኖ ሳለ የሰውን በደል ለመሸከም ስጋ መልበስ ነበረበት ስለ ሰው ልጅ ሲል ኢሳያስ 53: 1-- 13 አንብብ የእኛን ደዌ ተሸከመ ይላል

    • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
      @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 4 ปีที่แล้ว

      ሰማያዊ ስጋ የሚባል ያለም ወንድሜ

  • @kefele1589
    @kefele1589 ปีที่แล้ว +1

    God BlessYou!