ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሄሉዬ ሳናስብልሽ ቀርተን አደለም ምን እናድርግ እሺ😢🥺🥺🥺
ተዋት ሰፈልግ ገደል ትግባ ብታፈፈቅረው እኳን ከአጎቷ ከማንም ታሰበልጠው ነበር
ተዋት ትሂድ እናተ የቻላችሁት ያህል ለምናችኋታል
ኧረ ሄሉ ሁሉም አዝነዉብሽ እዛብትሄጂ አይቀናሽም ሰዉ መንገድ ሲያስብ ሰዉ መርቆ ተደስቶ ሲሸኙሽነዉ የሚቀናሽ
ፍቅረ አገር ለቆ እየሄዱ ምኑን ፍቅር ነውግን እደማሪክ እሚወድሽ የለም አሪፈሽ ተቀመጭ እኛ ሀገራችን መቸ በገባን እንላለን ?"ዋ". ልዳማና ጅራት በስተሆላነው አስቢበት 😢😢😢
ሲጀመር ቡርኬ ይች ልጅ ብትቀርም በተጣሉ ቁጥር ላተ ብየ እያለች ስትጨቀጭቀው ነው እምኖረው ምኑም አላማረኝ ስሜት ያላት አትመስልም እፍፍ ልጁ አሳዘነኝ😢
አጎቴ አጎቴ አትበይ ስጀማር ፍቅር የምባል ነገር አታውቅም አከበድሽ እኮ ኢትዮጵያ መማር ትችይሌሽ እኮ ድሮም እኛ ሴቶች ምወደውን ትተን ምንወደው ነው ምንፈልገው ፈጠር ልብ ይስጥሽ በእንደዚህ ሁኔተ ብቴጂም አይሰከልሽም
ደምሪኚ
በጣም የምር
አበዛች ሲጀመር አታፈቅረውም እኮ መውደድና ማፍቀር ይለያል
ትክክል ነዉ
ወዴ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤
ከሄድሽ እንኳን ማርክ እኔም አላምንሽም ማርክ የልብ አፍቃሪ ነው በጣም ተሰቃየ ወላሂ ከሱ ይበልጥ እናቱ አሳዘነችኝ😢 የኔ እናት😢😢😢
እኔም እናቴ በዎንድሜ ምክናት ነው በሸታኝ የሆናች በጣም ከበድናው
@@HN-rs9fv አላህ አፍያ ያርጋት ውድ ከባድ ነው
ሚነው። አረናገ ሩንአራገ ግው። ምነዎ። ማርክን። ትዎጂዋለሽድ። በኑሱመሃል። ምንገበሾ። ለችመንአላማመን። መንሙ።ቧተአይሰጠውም።ከቸልሽ።አሲተርቅ። ወላሂ።ብለሾ።አትመይ። ላትንሹም። ለቲልቁም። ወላሂ።አይበሊም። ገባሾ። እሄት። ነው. መኖሬ። ኢደለሁሉ። ማላየትምአለ።። አድለሚ።።ሷሲትአመት።።።ከስርአማት። በለይተልቷየምኖሪአል። እሱ። ይፈረል።።ፍቅርበቸሰሇን። መተማን። ሚበለውናገሪ።ይለዎም። ሚንእይሾለጥላጠል።።ሁለም።ነገር።ባማመካከሪነው።የምሇነው።።ፍቅር።በሱቢት።ብርቅነውድ። ሁለችንም። አፊቂረንም።ተፋረንም። እየኖሪናነው። የሰወልጅ። በዚችምድር።ስኖር። በትደሬመል።።ቡዙወጠዎራዲ። አል። ስለዚህ።አድሰወ።ትደር።ስመሰሪት። ለሚማጠው።ናጋር። ረሱን። መዘጋጀት። አለበት።።አተማርክ። አትዜረከራክብን።።ወድልጅ። ቆፊን።ስሊነው። ስመ።።ወዳውድ።ሁን።የምን።መለፈፋጥነው
😢😢😢😢😢 በጣም እናቱ እኔንም አስለቅሳኛለች ማርያም
@@ZufanAyanaw እኮ ውዴ
እህቴ አጎት የሚባል ነገር የለም ዘመኑ የት እንደደረሰ አላውቅሽም ወንድም ለእህት የማይታመንበት ዘመን ነውኮ ብቻዬን ካጎት ጋር ከመኖር በኢትዮጵያ ላይ ቢትኖ ይሻላል የሰው አገር ኑሮ በኢትዮጵያ ላይ ሆናችሁ እንደሚሰሙና እንደሚታዩ አይደለም ብዙ ወጣ ወረዳ አለ ስለዚህ ከፍቅር የሚበልጥ ነገር የለም ፍቅር እግዚአብሔር ስለሆነ ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ነገር ይኖራል ?ብር ወርቅ ሃብት ሁሉም ያልፋል ፍቅር ግን ጸንተን ትኖራለች ይህንን ኮሜንት የፃፍኩት ማርቆስ ስላሳዘነኝ ነው በጣም ይወድሻል አሁን አንቺ እምቢ ብለሽ ቢሄጂም ብዙ ሰው ያዝናል ምን አልባት መንገድሽ መልካም ላይሆን ይችላል ስለዚህ እስቲ አስብ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፍቅራችሁ የፀናይውን ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹
በትክክክክ እውናት ነው
እውነት ነው ሲጀመር አጎቷ ከፍቅሯ አይበልጥም ግን እሷ ልጁን አታፈቅረውም ስለዚህ ጥርግ ትበል የናት ልጅ በማይታመንበት ዘመን ጭራሽ አጎቴ ትላለይ ዋ ሄደሽም አይቀናሽም የማርክን ልቡን ሰብረሽ ጠብቂ የጅሽን ታገኛለሽ ። በጣም የሆነች ደደብ ናት
አዉነት ነዉ
ውጪ ሀገር ያለውን በአንቺ ሀሳብ ብስማም ፍቅር እግዚአብሔር ነው ያልሽው አልሰማም እግዚአብሔር ያፈቀረን እኛ ለፆታዊ ፍቅር በምንለው አይደለም ወንዶች የሚያብዱትና ፍቅር የሚኖራቸው ለመጀመሪያ ነው ማርያምን ከኢትዮጵያ ወንድ ፍቅር የአጎቷ ፍቅር እጅግ ይበልጣል እኔ በመሄዷ የማልስማማው የስደት ጥቅሙ ስለማይታየኝ እንጂ ለፍቅር ብላ ትቅር አልልም ወንድ ሁሉን ክደሽለት የሚክድ አስመሳይ ፍጡር ነው
All right
ከፍቅር በላይ ምንም የለም ማርያምን የውሽት ነዉ እሰካሁን የነበርሽው ከባድ ነዉ ለማርክ 😢😢😢😢
አዎ ማርያምን ስያሳዝን
ደምሪኝ ወዴ አድ ነኝ
@@AyatMensurደመርኩሽ ለእኔም ደምሪኝ
ይመስለኛል
ማርያምን ልጅቷ ሲጀመር ፍቅር አልያዛትም ሲቀጥል ብታፍቅር ኑሮ ጥለው አትሄድም ገንዘብ ሀይምሮዋን ሞልትታል ቢንሰ አጎቴ አጎቴ ከምትይ ለፍቅርኛሸና ለወንድምሸ ታዝኝ ነበር ገባሸ ደነዝ ነሸ ፍቅር ይበልጣል እሸ😢😢😢😢
እኮ አፍቃሪ ብሆን ከማንም በላይ ታሰበልጠውነበር
ሳህ😂😂
አወ የኔም ሸክሏ እደዛ ነው አጎቴሥ ትላለች ስት አሣልፋ
Maryam betam lek neshi atafekerm yhonechi duze nate
Awo 😂😂😂fkr aygebatim 😮
ሲጀመር አትወጂዩም ዝብለሽ ነው ፍቅር ማለት የሩታ ነው ለፍቅር ብላ ከሚሳሱላት ቤተሰቧ ተለይታ ስትመጣ
የኢሩታንማ እሩብን አትሆንም ጌታን አጎቴን ማጣት አልፈልግም ማርክን ቻው ብዬው ልሂድ እያለች ሲጀመር ከሄደች ተለያይተው ነው እዚህም ሆና ትበጣጠሳለች
የሩታን። እሩቧንም። አታገኝ። እሩታ ማለትየፍቅር። ተምሳሌትናት። ይቺ እራሥወዳድናት ጥቅመኛ
Awo ruta ye fikir sew nat😊
በትክክል
ሳህ
ከፍቅር በላይ ምንም በላይ የለም የእውነት ፍቅር የለሽም 😢😢😢😊 ወንድምሽ አሰተዋይ ነው አክብር ❤❤❤❤
አታፈቅርም ብተፈቅር አትሄድም ወንድሜ ማርክዬ ፈጣሪ ይርዳክ😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጅቷ ሲጀመር ፍቅር የሚባል የለባትም ፍቅርን የሚያቀው ያቀዋል 😢ፍቅርን መግፋት መጥፎ ላይ ይጥልሻል ጠብቂ። ፍቅርን በገዘብ አይለካም😮😮😮 ዊና በጣም አሰቃየሺው ያቺ ግፍሽ በዛ አላቅልሽም😮
እያሥመሠለች ነው አትወደውም
@@Kamila-tm2rd በጣም ወዴ
በጣም ትክክክክል💯✅🥺
የቡታጀራ ሴቶቹ ፍቅር አየቁም ተክክለኛ አፍቃረ ወንዶቹ በቻ በቻ
እረ ሂሉ በማርክ እናት እንባ ይሁንብሽ አንች ለአጎትሽ ብለሽ ፍቅርሽን ገፍተሽ መሂዱ ጥሩ አደለም እንደዝህ ከሆነማ አጎትሽ እዛ አንድ ባል ወይም ፍቅረኛ ቢያመጣልሽ ልትስማሚ ነው ማለት ነው አይ ፍቅር 😢😢😢😢😢😢 እስኪ በዝህ የምትስማሙ ኑ እንያችሁ ✌✌✌✌ እረ ለወንድምሽም ቦታ ይኑርሽ አትጨማለቂ እሽ
እዉነትሽን ነው😮😮😮
ወላሂእዉነትሺንነዉ
በትክክል ብለሻል አጎቷ ባል ይሆናት ይመሰል አጎቴ ትላለች😢😢😢
ትክክል አጎቴ አጎቴ አላለቺም እራስ ወዳድናት የምሪ
ከማርክ ይልቅ ለአጎቷ ነው ቦታ የሰጠችው ያሳዝናል ከምር😢😢😢
በጣም 😢
በጣም ስታስመስል ደግሞ ታናድዳለች
ዉጭ ሀገር ሲባል ሁሉም ነገር ተመቻችቶ የሚገኝ መሠላት ለትምህርት ከሆነ የምትሄጂዉ ለምን ከሀገርሺ አትማሪም ዉጭ ሄዲሺ ማለት ሁሉም ነገር የሚሳ አይምሰልሺ ከፍቅር የበለጠ ነገር የለም አባትሺ እራሡ አትሂጂ እያለሺ ነዉ ከአንች ይልቅ አባትሺና ወንድምሺ ተረዲተዉታል ማርክን አንች ግን በጣም ከባድ ሰዉ ነሺ ስዴትን ስትቀምሻት ምነዉ በቀረብኝ ትያለሺ ማርክን የምታፈቅሪዉ ከሆነ ልንገርሺ እዛ ሀገር ሂደሺ መቀመጥ አትችይም ትምህርትሺንም በሰላም መከታተል አትችይም ምነዉ በቀረብኝ ነዉ የምትይዉ ለማንኛዉም ማሥተዋሉን ይስጥሺ
@@destamelese3244 አሁን መቸ ጎሎባት እህቴ ሰወጣ ስገባ የእማዬ እንጀራ እያስተናገደች እሷ ሲጀመር መቸ አፈቀረችው ከማርክ እኮ አጎቷን ነው ያስበለጠችው ስለዚህ አሰመሳይ ናት
በጣም ቀልደሽበትክምር
ሲጀመር አታፈቅረውም የምታፈቅረው ቢሆን ኑሮ ቀድማ ባማከረችው ነበር የሆነች ሰገጤ ናት ፍቅር የማይገባት በሰው ህይወት የምትጫወት ቲሺ😢😢
በጣም የመጨረሻ ሰገጤ ናት ገገማ ሴት😎🙃😋
ልጂቱ ቺግር አለባት አጎቴ ትላለይ እወደዊለሁ የምትለዉ ልጂ ሂወቱን እያጣ😢😢😢😢አይይ
ትክክል
ትክክል😢😢😢
እራስ ወዳድ ናት ወላሂ እንደት እንደተጎዳ አታዉቅም 😢😢😢😢
ትክክል😢😢😢😢
በዛሬው ስአት አደለም አጎት አባት ልጁን እየደፈረ ጭራሽ አምና ሔዳ ልኖር ከባነው ግዜው
እች ደረቅ ነች አይዞህ ማርክ እልፍ ስሉ እልፍ ይገኛል ድሃ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል ነው እና ያብርሽ ደስታ የመለሰ ፈጣሪ ያተንም ደስታ ይስጥህ ማርክ😢😢😢
ደረቅ ደርቅ የራሶን ብቻ ነው
በቃ ኣታፍቅሮውም እጭ ከፍቅር ገንዘብ ይበልጣል እንዴየ ራስ ወዳድ ናት😢😢 ኣይዞ ማርክ
ውሸቷን ነው አትወደውምምም
አሜንንን
ፈጣሪ ከልቧ የምታፈቅር ልዩ የሆነች ሴት ይስጥህ ልጅቱ ለማስመሰል ነዉ ይቺ አትወደዉም
አረቶዉ ማረከ በጣም ተገድቶዋል ወላህ በጣም ነዉ የምስዝ ነዉ ማረከ የልቤ አፍቃሪ 😢😢ሄሎ እህት አለህ አፊያ የራጊልሽ
ውዴ ደምሪኝ
@yefkrነይ እንደማመርነbiteseb5534
እው እንደማምር
@@ShemsyiaJemal88 እሺ ነይ ኮመት አስቀምጪ እኔጋ
ጥርግ በይ ሲጀመር አታፈቅሬውም ቢንሰ የትቢ ያለችሸን ነገር ዙር ብለሸ አሰቤ የሰጠችሸ ክብር የጣቶን ቀለበት አወጥታ አሰተሳስራችሁ ነበር እራሰ ወዳድ ነሸ ማረክየ አብሸር😢😢😢😢
የናቱ ቀለበትስ
@@r7vvg997😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጭራሽ ይረዳኛል ምናምን ትላለች እንዴ እማታፍር አንቺ ለፍቅር ቦታ የለሽም ደረቅ ደሞ አጎቴ አጎቴ ትላለች እንዴ ማርክ የኔ አባት አይዞህ ጠንከር በል ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!❤❤🙏🙏❤❤
አጎትሽ የከፈለዉ ማርክ ይክስሻል ፍቅር በገንዘብ አይገኝም ከሁሉም ፍቅርን አስቀድሚ ሄሉ ቅሪ ቅሪ እሲ እንድቀር የሚፈልግ ለይኩ
ማርክ ተየትያመጣል አች ከቤተሰብና ተፍቅር ገለመሌ ማንን ታስበልጫለሽ
ልጅቱ እኮ ማርክ ጋ ፍቅር የሚባል ነገር የላትም ከድሮው ጀምሮ ፍቅር ቢኖርባት እኮ ሂጅ ተብላ ብትገደድም አትሄድም እንኮን ከሀገር ውጭ ሀገር ውስጥም ራቅ ያለ ቦታ ትሄድም ነበር ለሶ ብሎ እደዚያ እየተሰቃየ ምንም አልመሰላትም እኮ ተጎዳ ልጁ 😢
በጣምሰውለሡነበርመሆንያለባትፍቅርከባድነውቀረሁብለሽአሰደስቺው
ምድነው ምረዳሽ ትቶሽ እየሆድሹ ሃገርሽን ሰርተሽ ብይ ፍቅሪ ይበልጣል ከገዘብ 😎🤛
እኮ ደሞ ይረዳኛል ትላለይ የሠዉ ልብ እያደማይ
እኮ አሰማም ነገርንሽ አትሂጅ😂
አረ እንታይ ስራሕ ኣሎ ኣብ ዓድካ ምጥፋእ እዩ ዘድሊ ሕጂ ሳዓት 💛💚💎
@@Jkeesum ልጅትዋ ጤናኛ ኣይመስለኝም መሄደ ደርሰዋል ላገኘው ትላለች ለስዋ እድመቻ እጂ ለልጁ ምንም ነገር የላትም ብእውነት ከፍቅረኛዋ ኣጎትዋ ኣስቀደመች ገገማ የሆነች ልጅ ፍቅሪ ፍዴል እጂ ትርጉሙ ኣታውቆም 😎😹
@@KdsanKdsan-w6c እደዐላ ቆላዕ ፀልአያ ክሞት 🤛😹
ሄሉ ብትሄጂም አይቀናሽ የስት ሠዉ ቀልብ አለብሽ ከቤተሠብ እስከ ጓደኛ ከጓደኛ እስከ ተመልካች ድረስ ምንም አልጣመንም በእዉነት😢ማርክ ደሞ በጣም እግዚአብሔር አለህ አዉዞህ ሄለንማ በአጓቷ ልቀይርህ ነዉ ኡፍፍ😢💔
ከፋቅር በላይ ምንም የለም😢
ዛሬ ደድብ መሆኑን ተናገራች ከፍቅር አጎት ይበልጣል ወይ ????? እሰኪ መልሸ እደማትወጅው እደማታሰቤለት ዛሬ ተናገራሸ ከፍቅር አጎት ይበልጥል ወይ ያልጨረሽው መድሀኒት አለ ጨረሽ 😢😢😢😢😢😢😢
ከፍቅር በላይ ምንም የለም
ድሮም ፍቅር የለብሽም ታስታውቂያለሽ ማርክየ ህይወት ይቀጥላል ከአብርሽ ተማር እሽ ለእናትህ ኑርላት
ትክክል አንዱ ቢጠረግ ሌላው ተወልውሎ ይመጣል ልክ እንደ አብርሽ
Awo wolay😢
እረ አይባልም ባትወደው ነው ከባታ የተጣላችው
ውነትነው
በጣም❤
ትሄዱ ትቀበጣለች ማርክ ተረጋጋ አብረሺን አታይም ሌላ በትሄድ የበለጠአግኛ መታግ ክሰ ዊጋ አለዉ ወንድም ሰለዚህ እናትህንም አታሰጨንቅ ወብ የሆነች እናት አለችህና ታምር ክአክሰትህ ልጅ ❤❤❤
እድለኛ ነች እንደንተ ያለ ወንድም ስላላት የምር የሰው ችግር የምትረዳ ምርጥ ሰው ነህዊናዬ❤❤❤❤❤
ኣንቺ ፍቅር ሲይዝሽ ህመሙ ይገቢሻል እንጂ ለማርክ ምንም ስሜት የለሽም ሲበዛ ደረቅ ነሽ😢
እኮ😂😂😂
በጣም ከደረቅም ደረቅ የማይሰበረው
💯
በመጀመሪያም አትወደውም አጎቴ አጎቴ አላለችም ከፍቅር ይበልጣል ይሄምስኪን በመሃል እንዴት ከሳ ❤አትስማም ልጆችም ተንከራተቱ አስቢ አትድረቂ❤ ብቴጅም አይቀናሽም
ወላሂ ፍቅርሺ ውሽትነው መስል 😢😢😢 ማርክየ ህይወት ይቀጥላል አይዞህ😢😢
ያጎትሽን ብር አዋተን እንከፍላለን ልጁን አታሳምምብን በዛ ላይ ምስኪን እናቱ ለሱ ስትል ትዳር እንኳን ሳትዝ የቀረች እናት ናት በናትሽ ከልጁ በላይ እናቱ ትጎዳለች በዝህ ሁኔታ ከቀጠለ 😭😭
እነ ም ያጎተቡድይውን500ይሮ እከፍላለሁ።መርክክያሳዝናል።አጅቶ እእጦፍነዉ።ያለው ።ከእጅቱ ነው።የሚያፈቅራት።
😭😭😭
ልጁቶ አታፈቅረውም ለዚህ ቀላል ነገር ብላ ፍቅሮን ለመተው ወሰነች ወይ ጉድ
አጎትሽ ጋር ተገልበጭ😂😂😂😂 ምትመስላለች ዊና ምርጥ ሰው❤❤
Kkkkkk አረ ግፍ እሷ ሲጀመር አጎቷ እያስበለጠች ነው የልጁ ህይወት መች አሳሰባት ስለማታፈቅረው ነው ደግሞ ይረዳኛል ትላለች ሀገሯ መማር እየቻለች! ማርክ አብሽር ይህ ቀን ያልፋል
እኮ
ስታስጠላ ሰገጤናት ወላሂ ግግም አለችኮ😳🤔
@@hshsghddhhs7241😂😂😂ቀላል 😊
የሄንን ቀን ላሳየን ለድንግል ልጅ ክብር ምስገና የሁን🙏🙏🙏❤
ኣሜን 😢❤👏😊
Amen Amen Amen ♥️♥️♥️🙏🙏
ዊና የውነት ሢያሣዝን ወላሂ😢😢😢😢 ምርጥ ሠው አረ አታናዱት
ፍቅር በገንዘብ አይገኝም ሄሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ማርክ አብሽር ወንድሜ
እውነት የፍቅር ልብ የለሽም ደረቅ
ችግራችን ከፍቅር ይልቅ ጥቅም እናስቀድማለን
አውነት😢😢😢😢
😢😢የምር ይሱ በጣም ነው የሚያሳዝነው ከልቡ ነው የሚወዳት ማሪያምን😢😢 እዴት ልቤ እደተሰበር ትላንት የለቀቀውን አይቼ ልጁቱ ሲጀምር አወደውም ፈጣሪ የሱ የምሆነውን አፍቃሪ ፈጣሪ ይስጠው አዳድ ሴቶች የሚወዱነን ወንዶች እንጎዳለን እኔ ሲጀመር አልወደድኳትም ለሱ ፍቅር የላትም ኤጭ😢😢😢
አስተውይ እህቴ አጎቴ አጎቴ አትበይ እሱ ላች ሽጉጥ ተመዞበት ወደኋላ አላለም ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ስለወደደሽ ነው የሚገላታው ሴት አጥቶ አይደለም አገናኚኚ ግን እሄዳለሁ ሆ ጥርግ በያ ታዳ ሌላ እድረዋለን እልልል ብለን ተለመሽኮ ወድልጂ ከልቡ ካወጣሽ መልሶ አያስገባሽም ተጠቀሚ በግዜሽ ወድምሽ አባትሽ ተይው እያሉሽ አታስቢም ለነሱኳ ቢከጂም አይቀናሽም አስተውይ
ወላሂ ጨካኝ ሠዉ ነሽ 😢😢😢😢ሂጂ ተብለሽ የተገደዲሽ ትመስያለሽ አጎቴ አላለችምደ😢😢😢😢😢😢አረ ኡኡኡ ብቀሪም አጠቅሚ በነገራችላይ ላተብየ ቀርቸ እያልሽ ሌላ ብሶት ታመጣለች😢😢😢😢😢
በዛላይ ሢጀመር ልጂቱ ለማርክ አመጥነውም ኩንታል የምር ይበልጥሻል
ኧረ ቅሪ ፍቅር ይበልጣል እደዚህ እይሆነ አይቀናሽም ሰዉም አዝኖብሻል የሰዉ አፍ ጡሩ አደለም😢😢😢😢😢
ኧረ ሰላም አዉርዱ በፈጣሪ መስተካከል ያለበትን ነገር አስተካክሉ ከዛም በፍቅር ኑሩ 😢
ተዋት ትሂዲ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል 😢😢😢
ሰው ሁሉ ቀልብ አርጎብሽ ማንጋዱም አይቃነሽም በታለይ የእናቱ እንቧ ማፍሰስ 😢ወለሂ እኔ በፊትም ጀምሬ እከተታለታለው ለመርክ የለት ፍቅር የዋራዳ ነው ፍቅርን ከሩታ ተማራ ቤታሰቦቻን ትምህርት ቤት የፍራቻቻውን ገደኞቻን ትታ ነው ጉታዠራ የተሰደዳችው
የቡታጅራ ሴቶች ገዘብእጅ ፍቅር አያቁም ወዶቹብቻ ምርጥ አፍቃሪ👌
ኬት አይሽ
@@rahmalomero6210 ከይቱብ😏
እውነት ለማርክ ፍቅር የለሽም ቢኖረሽ እሱን ጠለሽ መሂድ አታስቢም ነበር
ሄለን እባክሽ መሔዱን ትተሽ እዛው በሀገርሽ ተማሪ ማርክም እየተጎዳ ነው😢
እኛየመዳምቅመሞች የተቸገገርደራሽነን የአጎትሽንብር ምስትምአስርምብለን እከፈላለን ልዱን አትጉጂ
አጎቴ አጎቴ አትበይ ከፍቅር ምበልጥ ነገር የለም ስጀምር ለማርክ ሳይሆን ለፍቅር ቦታ የለሽም ዊና ልክ ነው
ያለ ቦታችሁ አታፍቅሩ ልጂቱ ብትወደው አኪድም ነበር ስናፈቅር የሚመጥነንን ነው ማፍቀር አለበለዚያ እንጎዳል😢
ሰጀምር ሄሌን ለማረክ ፍቅር የላትም በቃ።ማረክ ጠካራ ሁኑ ህወቴ ተቀጥላልች😢
በጣም አስመሳይ ናት
ልጆች ተሰቃዩ እኮ እውነት ከልብ ፍቅር ካለሽ አደለም ካናዳ ቀርቶ ምንም ቢሆን መተው ትችያለሽ እውነተኛ ለሱ ስሜት መስዋዕት መክፈል ካለብሽ መቅረት ነው
አረ ሄኑ እባክሽን ይቅርብሽ መሄዱ😢😢😢😢
እረ አታስጠሊኝ. 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 እጭ አስመሳይነሽ አች 🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕
አጎቴ አጎቴ አትበይ ፍቅር ይበልጠል ጎደኞቸቹኑም አተስጨንቁ ፍቅር ይሸለል
እህ ዊናየ እዳንተ እሚያስብ የለምኮ ❤ልዩ ወድምነህ. ሌላው ቢቀር ከወድምሽ ተለይተሽ እደት ትኖሪ ያለሽ ❤
ደምሪኝ ውዴ አድስ ነኝ አበረታቱኝ❤❤❤
በጣም
ወድሜ ተዋት እሣ ውነት ትክክል ፍቅር የላትም😢😢
እረ ድርቅ አትበይ ለዊና እካን እሺ በይው የሚልሽ ነገር አድምጪው 2ተኛው ቢድዮ ላይ አባትሽ ያሉት ነገር አለ ፍቅር ከባድ ነው አትሂጂ ተባልሽ አትሂጂ ደረቅ
ድርቅ ያለች ጉድ ታሳፍሪያለሽ ከፍቅር ብር አስበልጠሽ ነው ብትወጅው አኬጅም ነበር ድሮም አትወጅውም አሞኛል ያልሽውም አውቀሽነው አስመሳይ😊😊😊
አትወደውም እኮ ለፍቅር ብዙ መሰዋትንት ይከፈላል
የኔ እናት እንኳንም ተሻለሽ ዊናየ ምርጥ ልጅ ነህ
ሄሉ እኮን እናታ ፍቅረኛሞች ቃርቶ እኛም በላ ትዳሮች ታላያይታናል ያሩቅ ፍቅር ለማንም አይባጅም ስለዚ አርፋሽ አጋርሽ ለይ ታማሪ ወሊሂ ያዘድሬ ፍቅር ወሂ መልስ ወሂ ቅዳ ነው 😢
እኮ የልጆቸን አባት ፈትቻለሁ በመራራቅምክንያት ከሱከተለየሁ ጨለማ ሞት የሚመሥለኝነበር ያው ተለየሁ አልሞትኩም ግን አለሁ በስቃይ አድቀን ሳልስቅ
አብሽሪ ውድ ወላሂ እኔም እረሱ በስቃይ ነው ያለውት ወይ አልትፋታን ወይ አብረን እምልኖርን ብቺ አልሀምዱሊላህ😢😢@@amaamm741
አላህ ይመልስሺ ከባልሺ
ኡፈፈፈፈፈ ሂወት ከባድነዉ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢
እህቴ ትዳራቺሁን አላህ ይመልሰላቺሁ ❤❤❤❤
ተይ ሄለን ስደትን አትምረጭ ለትምህርትም ቢሆን እኔ እንደ አንችና እንደ ዊና ለቤተሰቦቻችን ሁለት ነን እኔ ወንድሜን ትቸ ስደት መጣሁ ግን ወንድሜን እንደናፈቅኩት ላላገኘው አጣሁት 😢😢😢 ብቻየን ቀረሁ ይህንን ስልሽ ግን ለዊና መጥፎ ነገር እየተመኘሁ አይደለም ቢያንስ ለዊና ስትይ ሁሉንም ተይው ማርክንስ ትተሽዋል ከመጀመርሽ በፊት ትነግሪው ነበር ......
ወድሟ ከምር ምርጥ ወድም ነው መልካም ሰው ተሰቃየ ሲያሳዝን 😥😥😥🥺🥺እደዚህ አይነት ወድም ያብዛልን 🙏🙏🙏
ዊና እዉነቱን ነው ቅሪ 😢😢😢ለማርክም እዘኝለት😢😢😢😢
ሰላምህ ይብዛ ዋን😢😢😢❤❤❤❤አስታርቃቸው የምትሉ በላይክ ፍቅር ይሻላል👍
ፍቅር ማለት ከሁሉ በላይ ነው እውነተኛ ፍቅር ያየሁት ሩታ ላይ ነው ፍቅር ዋጋ ይከፈልለታል ለፍቅር ብላ ከምትወዳቸው በተስቦቻ ተለይታ ባልኖረችበት ስፈር በአድስ ትምህርት ቤት ለመማር የከፈለችው ዋጋ እውነተኛ ፍቅርን እኔ ተምሪበታለሁ እኅት አስታውይ ፍቅር እራስ ወዳድ አይደለም
ሄሉ ለፍቅር ብዙ መስዋትነት ይከፈላል የምር አንቺም ከልብሽ አስቢበት ❤❤❤
እባክሽ ጉዞሽን ካልሰረሽ ማግኘት አይጠበቅብሽም 😢😢😢😢😢
ማርክ እኮ ያበቃሽ ጌታን እሄዳለው ያልሽ ቀን ነው ታውቂያለሽ ተራርቆ ፍቅር ከባድ ነው ይረዳኛል ብቻ ሳይሆን ተረጂው ከፍቅር ሚበልጥ ነገር የለም
ለማርክ ፍቅር የላትም ዉሽታም ትሄድ ማርኬ ደሞ ኣይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው ❤
❤ዴምሪኝ
ኧረ ተስማሙ ኡፍፍፍ ፍቅርኮ ከባድነው😢😢
ባክሽ ጥርግ በይ ምነው ሸዋ አበዛችው ድሮም ቆጆ ሴት ለፍቅር አይሆንም አትበጣጠሺ ማርክ አልገፋሀትም ገፋችህ እጂ ለበጎነው😢😢
ኧረ ሄሉየ ተይ ግን በፈጠረሺ አትሂጂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አረ ተዉ እኛም አታስጨኑቁን ከምር የማርክ እናት አሳዘነችኝ ሄሎየዋ😢😢
በጣም ወላሂ
አትወጅውም ለመኤድኳን ስትንግሪው ደስተኛኡንሽነበር ቦታም አሰጭውም ፍቅርምየለሽም😢😢😢😢
እኮፍቅር ያለበትኮ ያሥታውቃል እሱነው የሚያፈቅራት ስሜቱንካአልተረዳችውም አይታችሁከሆነ ሁሌቢድዮ ስሰሩሲያቅፋት እጁንነው የምገፋው አድምቀን የኔፍቅርብላ አቅፋዎአታቅ ፍቀር የለባትም ያፈቀረማ ካለበት እየከነፈ ይመጣል ደስተኛነበረችኮ የነገሩት ለታ
ከእሱ እናቱ አሳዘነችኝ😢😢😢ፍቅር ቢኖርብሽ ትቀሪ ነበር
አጎትሸን አግቢው😂😂😂 እሺ አጎቴ አላለችም እች ቅጥራም
አንች ደረቅ ምነው 10ግዜ አጎቴ አጎቴ ስጀማር ፍቅር የምባል ነገር አታውቅም ከፍቅር በላይ ምንም የለም እና ማርክስ ወንድሜ አዘህለኛ😢😢😢😢💔💔
ሲጀመረ አታፈቅረዉም ፍቅር እንደዚህ ነዉ ደ
አይባልም
@@EthioEthio-q6l እና ለሚወዱት ሰዉ ሄወትን እሰከመሰጠት ድረሰ መሰዋት ይከፈላል ሲያዩት ያላመረ ሲበሉት ያቅራል
ፍቅር አይሻልሽም እንዳይቆጭሽ ቦሀለ ላይ አጎትሽ ታስበጣለሽ ምን የጋናኝል የአንድ ቃን ዉለታህክን አትስብም አንቻ ቦሎ ስንት ዋጋ ከፈለ ማርክ አባትሽ ሹጉጥ እስከ ምዳቅን ድረስ ለፍቅር ብሎ😢😢😢
አትጉድት ወድሜችንን 😢ተያያዙ እጅ ለጅ 👫ደምሩኝ ደስ ካላችሁ❤👍
ነይ እንደማመር🎉🎉🎉🎉
ደምሩኚ
Hulachunim subscribe adrigiyalewu Tolo bilachu TH-cam kifetulign Lene degmo 😂😂 ekru zed semtachiwal
❤❤❤❤
ልክ ነህ
ኧረ በጣም ትገርሚያለሽ ቢያንስ አባትሽ አትሂጂ ብሎሻል አጎቴ ማለት ለፍቅር ነው ቅድሚያ ማሰብ እሺ ማርቆስስ ልቡ ይሰበር ኤጭ ትደብሪያለሽ ቱ ማርክ ወንድማችን አይዞህ ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
ህልምሽን ኑሪ ከወደድካት የስዋንም ሀሳብ አክብርላት ይህ እድል ማምለጥ የለባት ትሂድ ትማር ትዳር ነገ ትደርስበታለች በፍቅር ስንት አመት ይኖር የለም እንዴ?
ፍቅር ማለት እኮ አንዱ ላንዱ ሲኖር ነው ሀገርሽ አትማሪም እንደ እሱንም ተምትጎጅው 😏
ሄለን ንስኪ ናይ ሓውቦኪ እዩ ተጨንቂኪ ማርክ ክዓ ንዓካ እዩ ተጨኒቁ ግን ማርክ ወንድሜ ሂወት ቀፃሊት እያ እም ሓዱሽ ሂወት ጀሚርካ ሂወት ምራሕ ምክንያቱም ብስራሕካ ጠንኪርካ ስራሕ ለናትህ ኑሩላት የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤
ያ ናይ ብሓቂ ሰበይ እዚአ ምስኡ ጭራሽ ፍቅሪ ዝብሃል የብላን
ቅጭ ተምፀአልካ ለለዎ ህወት ዘየረአየት ስ ናዓይ ይርደአኒ እዩ ትብል አጎቴ አጎቴ ካዓ ትብል መምስልት
ደምካ ተፍልሕ ብስሩ
በቤተሰብ ቃልበት ታሳሰረዉ በፍቅሪ በእምነት ትሂድ የምትሉ like ❤
ቀለበት ጣትንነው እሚስረው
ቀለበት ልብን አያስርም እናቱን እያለቀሰች እሷ ፍቅር ቢኖርባት አጎቴ አጎቴ ባላለች ወንድሟንም በሰማችው ነበር
እረ ወዳ ምነዉ እቦጣዉ እሷን ሦሥት አመት የሚጠብቅ
የልብ ቀለበት ይበልጣል ሲጀመር አታፈቅረዉም እንጅ ስደት ለማንም አይጠቅምም ሲቀጥል እዉነት ለትምህርት ከሆነ ደሞ አገሯዋ መማር ትችላለች በኋላ ግን ይቆጭሻል እመኝኝ ምንም የጎደለብሽ ነገር የለም ደሞ አንድ ወንድምሽን ትትሽ ለምን ትሄጃለሽ እራስ ወዳድ ነሽ በጣም ሄሉ
😢😢😢እሷ ለሱ ምንም ቦታ የላትም
ሄሉ ትሂድ ❤❤❤ግን ቃል ትግባለት ምክናቱም ለትምህርት እስከሆነ እዳውም እሱን ትወስደዋለይይ❤
ካልቀርሽ ከካናዳ ሄዴሽ ቁስል አቀስቅሺ ሆይ
ፍቅር በልመና የሚሆን የለም😢😢
ወላሂ ሄለንየ አትሃጅ ቡሀላ ይፀፅትሻል❤
ሄሉ ለማርክ ብለሺ ሁሉንም ነገር ተይው ግን አድነገር ልገርሺ ማርክን እምታፈቅሪው ከሆነ አርፈሺ ተቀመጭ ትተሺው አትሂጅ
ሲጀመር ፍቅር የለባትም ወደ ገንዘብ ነው ማርክ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ አለ😢😢
Bitami😢😢😢
ሥደት አይኑ ይጥፉ አትሂጅ😢😢😢😢
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ😢😢😢 ማነው ሄሉ፣ማርክ ልክ እንደ መጀመሪያው አንድ ላይ ማየት የናፈቀው😢ሄሉየ ሂጅ ማርክ ጋርዊና ውሰዳት 😢😢😢ዊና አሳዘነኝ ወላሂ በጣም ሄሉየ ትቅር አትሂድ የሚል በላይክ አሳዩኝ
እንዳይገናኙ ልጁ ይባስ እዳይጎዳብን እሷ ለመሄድ ስለወሰነች ባይገናኙ ይመረጣል ዊና ምርጥ ሰው
ሄሉዬ ሳናስብልሽ ቀርተን አደለም ምን እናድርግ እሺ😢🥺🥺🥺
ተዋት ሰፈልግ ገደል ትግባ ብታፈፈቅረው እኳን ከአጎቷ ከማንም ታሰበልጠው ነበር
ተዋት ትሂድ እናተ የቻላችሁት ያህል ለምናችኋታል
ኧረ ሄሉ ሁሉም አዝነዉብሽ እዛብትሄጂ አይቀናሽም ሰዉ መንገድ ሲያስብ ሰዉ መርቆ ተደስቶ ሲሸኙሽነዉ የሚቀናሽ
ፍቅረ አገር ለቆ እየሄዱ ምኑን ፍቅር ነው
ግን እደማሪክ እሚወድሽ የለም አሪፈሽ ተቀመጭ እኛ ሀገራችን መቸ በገባን እንላለን ?
"ዋ". ልዳማና ጅራት በስተሆላነው አስቢበት 😢😢😢
ሲጀመር ቡርኬ ይች ልጅ ብትቀርም በተጣሉ ቁጥር ላተ ብየ እያለች ስትጨቀጭቀው ነው እምኖረው ምኑም አላማረኝ ስሜት ያላት አትመስልም እፍፍ ልጁ አሳዘነኝ😢
አጎቴ አጎቴ አትበይ ስጀማር ፍቅር የምባል ነገር አታውቅም አከበድሽ እኮ ኢትዮጵያ መማር ትችይሌሽ እኮ ድሮም እኛ ሴቶች ምወደውን ትተን ምንወደው ነው ምንፈልገው ፈጠር ልብ ይስጥሽ በእንደዚህ ሁኔተ ብቴጂም አይሰከልሽም
ደምሪኚ
በጣም የምር
አበዛች ሲጀመር አታፈቅረውም እኮ መውደድና ማፍቀር ይለያል
ትክክል ነዉ
ወዴ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤
ከሄድሽ እንኳን ማርክ እኔም አላምንሽም ማርክ የልብ አፍቃሪ ነው በጣም ተሰቃየ ወላሂ ከሱ ይበልጥ እናቱ አሳዘነችኝ😢 የኔ እናት😢😢😢
እኔም እናቴ በዎንድሜ ምክናት ነው በሸታኝ የሆናች በጣም ከበድናው
@@HN-rs9fv አላህ አፍያ ያርጋት ውድ ከባድ ነው
ሚነው። አረናገ ሩንአራገ ግው። ምነዎ። ማርክን። ትዎጂዋለሽድ። በኑሱመሃል። ምንገበሾ። ለችመንአላማመን። መንሙ።ቧተአይሰጠውም።ከቸልሽ።አሲተርቅ። ወላሂ።ብለሾ።አትመይ። ላትንሹም። ለቲልቁም። ወላሂ።አይበሊም። ገባሾ። እሄት። ነው. መኖሬ። ኢደለሁሉ። ማላየትምአለ።። አድለሚ።።ሷሲትአመት።።።ከስርአማት። በለይተልቷየምኖሪአል። እሱ። ይፈረል።።ፍቅርበቸሰሇን። መተማን። ሚበለውናገሪ።ይለዎም። ሚንእይሾለጥላጠል።።ሁለም።ነገር።ባማመካከሪነው።የምሇነው።።ፍቅር።በሱቢት።ብርቅነውድ። ሁለችንም። አፊቂረንም።ተፋረንም። እየኖሪናነው። የሰወልጅ። በዚችምድር።ስኖር። በትደሬመል።።ቡዙወጠዎራዲ። አል። ስለዚህ።አድሰወ።ትደር።ስመሰሪት። ለሚማጠው።ናጋር። ረሱን። መዘጋጀት። አለበት።።አተማርክ። አትዜረከራክብን።።ወድልጅ። ቆፊን።ስሊነው። ስመ።።ወዳውድ።ሁን።የምን።መለፈፋጥነው
😢😢😢😢😢 በጣም እናቱ እኔንም አስለቅሳኛለች ማርያም
@@ZufanAyanaw እኮ ውዴ
እህቴ አጎት የሚባል ነገር የለም ዘመኑ የት እንደደረሰ አላውቅሽም ወንድም ለእህት የማይታመንበት ዘመን ነውኮ ብቻዬን ካጎት ጋር ከመኖር በኢትዮጵያ ላይ ቢትኖ ይሻላል የሰው አገር ኑሮ በኢትዮጵያ ላይ ሆናችሁ እንደሚሰሙና እንደሚታዩ አይደለም ብዙ ወጣ ወረዳ አለ ስለዚህ ከፍቅር የሚበልጥ ነገር የለም ፍቅር እግዚአብሔር ስለሆነ ከእግዚአብሔር የሚበልጥ ነገር ይኖራል ?ብር ወርቅ ሃብት ሁሉም ያልፋል ፍቅር ግን ጸንተን ትኖራለች ይህንን ኮሜንት የፃፍኩት ማርቆስ ስላሳዘነኝ ነው በጣም ይወድሻል አሁን አንቺ እምቢ ብለሽ ቢሄጂም ብዙ ሰው ያዝናል ምን አልባት መንገድሽ መልካም ላይሆን ይችላል ስለዚህ እስቲ አስብ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፍቅራችሁ የፀናይውን ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹
በትክክክክ እውናት ነው
እውነት ነው ሲጀመር አጎቷ ከፍቅሯ አይበልጥም ግን እሷ ልጁን አታፈቅረውም ስለዚህ ጥርግ ትበል የናት ልጅ በማይታመንበት ዘመን ጭራሽ አጎቴ ትላለይ ዋ ሄደሽም አይቀናሽም የማርክን ልቡን ሰብረሽ ጠብቂ የጅሽን ታገኛለሽ ። በጣም የሆነች ደደብ ናት
አዉነት ነዉ
ውጪ ሀገር ያለውን በአንቺ ሀሳብ ብስማም ፍቅር እግዚአብሔር ነው ያልሽው አልሰማም እግዚአብሔር ያፈቀረን እኛ ለፆታዊ ፍቅር በምንለው አይደለም ወንዶች የሚያብዱትና ፍቅር የሚኖራቸው ለመጀመሪያ ነው ማርያምን ከኢትዮጵያ ወንድ ፍቅር የአጎቷ ፍቅር እጅግ ይበልጣል እኔ በመሄዷ የማልስማማው የስደት ጥቅሙ ስለማይታየኝ እንጂ ለፍቅር ብላ ትቅር አልልም ወንድ ሁሉን ክደሽለት የሚክድ አስመሳይ ፍጡር ነው
All right
ከፍቅር በላይ ምንም የለም ማርያምን የውሽት ነዉ እሰካሁን የነበርሽው ከባድ ነዉ ለማርክ 😢😢😢😢
አዎ ማርያምን ስያሳዝን
ደምሪኝ ወዴ አድ ነኝ
@@AyatMensurደመርኩሽ ለእኔም ደምሪኝ
ይመስለኛል
ማርያምን ልጅቷ ሲጀመር ፍቅር አልያዛትም ሲቀጥል ብታፍቅር ኑሮ ጥለው አትሄድም ገንዘብ ሀይምሮዋን ሞልትታል ቢንሰ አጎቴ አጎቴ ከምትይ ለፍቅርኛሸና ለወንድምሸ ታዝኝ ነበር ገባሸ ደነዝ ነሸ ፍቅር ይበልጣል እሸ😢😢😢😢
እኮ አፍቃሪ ብሆን ከማንም በላይ ታሰበልጠውነበር
ሳህ😂😂
አወ የኔም ሸክሏ እደዛ ነው አጎቴሥ ትላለች ስት አሣልፋ
Maryam betam lek neshi atafekerm yhonechi duze nate
Awo 😂😂😂fkr aygebatim 😮
ሲጀመር አትወጂዩም ዝብለሽ ነው ፍቅር ማለት የሩታ ነው ለፍቅር ብላ ከሚሳሱላት ቤተሰቧ ተለይታ ስትመጣ
የኢሩታንማ እሩብን አትሆንም ጌታን አጎቴን ማጣት አልፈልግም ማርክን ቻው ብዬው ልሂድ እያለች ሲጀመር ከሄደች ተለያይተው ነው እዚህም ሆና ትበጣጠሳለች
የሩታን። እሩቧንም። አታገኝ። እሩታ ማለትየፍቅር። ተም
ሳሌትናት።
ይቺ እራሥወዳድናት ጥቅመኛ
Awo ruta ye fikir sew nat😊
በትክክል
ሳህ
ከፍቅር በላይ ምንም በላይ የለም የእውነት ፍቅር የለሽም 😢😢😢😊 ወንድምሽ አሰተዋይ ነው አክብር ❤❤❤❤
አታፈቅርም ብተፈቅር አትሄድም ወንድሜ ማርክዬ ፈጣሪ ይርዳክ😢😢😢😢😢😢😢😢
ልጅቷ ሲጀመር ፍቅር የሚባል የለባትም ፍቅርን የሚያቀው ያቀዋል 😢ፍቅርን መግፋት መጥፎ ላይ ይጥልሻል ጠብቂ። ፍቅርን በገዘብ አይለካም😮😮😮 ዊና በጣም አሰቃየሺው ያቺ ግፍሽ በዛ አላቅልሽም😮
እያሥመሠለች ነው አትወደውም
@@Kamila-tm2rd በጣም ወዴ
በጣም ትክክክክል💯✅🥺
የቡታጀራ ሴቶቹ ፍቅር አየቁም ተክክለኛ አፍቃረ ወንዶቹ በቻ በቻ
እረ ሂሉ በማርክ እናት እንባ ይሁንብሽ አንች ለአጎትሽ ብለሽ ፍቅርሽን ገፍተሽ መሂዱ ጥሩ አደለም እንደዝህ ከሆነማ አጎትሽ እዛ አንድ ባል ወይም ፍቅረኛ ቢያመጣልሽ ልትስማሚ ነው ማለት ነው አይ ፍቅር 😢😢😢😢😢😢 እስኪ በዝህ የምትስማሙ ኑ እንያችሁ ✌✌✌✌ እረ ለወንድምሽም ቦታ ይኑርሽ አትጨማለቂ እሽ
ደምሪኚ
እዉነትሽን ነው😮😮😮
ወላሂእዉነትሺንነዉ
በትክክል ብለሻል አጎቷ ባል ይሆናት ይመሰል አጎቴ ትላለች😢😢😢
ትክክል አጎቴ አጎቴ አላለቺም እራስ ወዳድናት የምሪ
ከማርክ ይልቅ ለአጎቷ ነው ቦታ የሰጠችው ያሳዝናል ከምር😢😢😢
በጣም 😢
በጣም ስታስመስል ደግሞ ታናድዳለች
ዉጭ ሀገር ሲባል ሁሉም ነገር ተመቻችቶ የሚገኝ መሠላት ለትምህርት ከሆነ የምትሄጂዉ ለምን ከሀገርሺ አትማሪም ዉጭ ሄዲሺ ማለት ሁሉም ነገር የሚሳ አይምሰልሺ ከፍቅር የበለጠ ነገር የለም አባትሺ እራሡ አትሂጂ እያለሺ ነዉ ከአንች ይልቅ አባትሺና ወንድምሺ ተረዲተዉታል ማርክን አንች ግን በጣም ከባድ ሰዉ ነሺ ስዴትን ስትቀምሻት ምነዉ በቀረብኝ ትያለሺ ማርክን የምታፈቅሪዉ ከሆነ ልንገርሺ እዛ ሀገር ሂደሺ መቀመጥ አትችይም ትምህርትሺንም በሰላም መከታተል አትችይም ምነዉ በቀረብኝ ነዉ የምትይዉ ለማንኛዉም ማሥተዋሉን ይስጥሺ
@@destamelese3244 አሁን መቸ ጎሎባት እህቴ ሰወጣ ስገባ የእማዬ እንጀራ እያስተናገደች እሷ ሲጀመር መቸ አፈቀረችው ከማርክ እኮ አጎቷን ነው ያስበለጠችው ስለዚህ አሰመሳይ ናት
በጣም ቀልደሽበትክምር
ሲጀመር አታፈቅረውም የምታፈቅረው ቢሆን ኑሮ ቀድማ ባማከረችው ነበር የሆነች ሰገጤ ናት ፍቅር የማይገባት በሰው ህይወት የምትጫወት ቲሺ😢😢
በጣም የመጨረሻ ሰገጤ ናት ገገማ ሴት😎🙃😋
ልጂቱ ቺግር አለባት አጎቴ ትላለይ እወደዊለሁ የምትለዉ ልጂ ሂወቱን እያጣ😢😢😢😢አይይ
ትክክል
ትክክል😢😢😢
እራስ ወዳድ ናት ወላሂ እንደት እንደተጎዳ አታዉቅም 😢😢😢😢
ትክክል😢😢😢😢
በዛሬው ስአት አደለም አጎት አባት ልጁን እየደፈረ ጭራሽ አምና ሔዳ ልኖር ከባነው ግዜው
እች ደረቅ ነች አይዞህ ማርክ እልፍ ስሉ እልፍ ይገኛል ድሃ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል ነው እና ያብርሽ ደስታ የመለሰ ፈጣሪ ያተንም ደስታ ይስጥህ ማርክ😢😢😢
ደረቅ ደርቅ የራሶን ብቻ ነው
በቃ ኣታፍቅሮውም እጭ ከፍቅር ገንዘብ ይበልጣል እንዴየ ራስ ወዳድ ናት😢😢 ኣይዞ ማርክ
ውሸቷን ነው አትወደውምምም
አሜንንን
ፈጣሪ ከልቧ የምታፈቅር ልዩ የሆነች ሴት ይስጥህ ልጅቱ ለማስመሰል ነዉ ይቺ አትወደዉም
አረቶዉ ማረከ በጣም ተገድቶዋል ወላህ በጣም ነዉ የምስዝ ነዉ ማረከ የልቤ አፍቃሪ 😢😢ሄሎ እህት አለህ አፊያ የራጊልሽ
ደምሪኚ
ውዴ ደምሪኝ
@yefkrነይ እንደማመርነbiteseb5534
እው እንደማምር
@@ShemsyiaJemal88 እሺ ነይ ኮመት አስቀምጪ እኔጋ
ጥርግ በይ ሲጀመር አታፈቅሬውም ቢንሰ የትቢ ያለችሸን ነገር ዙር ብለሸ አሰቤ የሰጠችሸ ክብር የጣቶን ቀለበት አወጥታ አሰተሳስራችሁ ነበር እራሰ ወዳድ ነሸ ማረክየ አብሸር😢😢😢😢
የናቱ ቀለበትስ
@@r7vvg997😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጭራሽ ይረዳኛል ምናምን ትላለች እንዴ እማታፍር አንቺ ለፍቅር ቦታ የለሽም ደረቅ ደሞ አጎቴ አጎቴ ትላለች እንዴ ማርክ የኔ አባት አይዞህ ጠንከር በል ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!❤❤🙏🙏❤❤
አጎትሽ የከፈለዉ ማርክ ይክስሻል ፍቅር በገንዘብ አይገኝም ከሁሉም ፍቅርን አስቀድሚ ሄሉ ቅሪ ቅሪ እሲ እንድቀር የሚፈልግ ለይኩ
ማርክ ተየትያመጣል አች ከቤተሰብና ተፍቅር ገለመሌ ማንን ታስበልጫለሽ
ልጅቱ እኮ ማርክ ጋ ፍቅር የሚባል ነገር የላትም ከድሮው ጀምሮ ፍቅር ቢኖርባት እኮ ሂጅ ተብላ ብትገደድም አትሄድም እንኮን ከሀገር ውጭ ሀገር ውስጥም ራቅ ያለ ቦታ ትሄድም ነበር ለሶ ብሎ እደዚያ እየተሰቃየ ምንም አልመሰላትም እኮ ተጎዳ ልጁ 😢
በጣምሰውለሡነበርመሆንያለባትፍቅርከባድነውቀረሁብለሽአሰደስቺው
ምድነው ምረዳሽ ትቶሽ እየሆድሹ ሃገርሽን ሰርተሽ ብይ ፍቅሪ ይበልጣል ከገዘብ 😎🤛
እኮ ደሞ ይረዳኛል ትላለይ የሠዉ ልብ እያደማይ
እኮ አሰማም ነገርንሽ አትሂጅ😂
አረ እንታይ ስራሕ ኣሎ ኣብ ዓድካ ምጥፋእ እዩ ዘድሊ ሕጂ ሳዓት 💛💚💎
@@Jkeesum ልጅትዋ ጤናኛ ኣይመስለኝም መሄደ ደርሰዋል ላገኘው ትላለች ለስዋ እድመቻ እጂ ለልጁ ምንም ነገር የላትም ብእውነት ከፍቅረኛዋ ኣጎትዋ ኣስቀደመች ገገማ የሆነች ልጅ ፍቅሪ ፍዴል እጂ ትርጉሙ ኣታውቆም 😎😹
@@KdsanKdsan-w6c እደዐላ ቆላዕ ፀልአያ ክሞት 🤛😹
ሄሉ ብትሄጂም አይቀናሽ የስት ሠዉ ቀልብ አለብሽ ከቤተሠብ እስከ ጓደኛ ከጓደኛ እስከ ተመልካች ድረስ ምንም አልጣመንም በእዉነት😢
ማርክ ደሞ በጣም እግዚአብሔር አለህ አዉዞህ ሄለንማ በአጓቷ ልቀይርህ ነዉ ኡፍፍ😢💔
ከፋቅር በላይ ምንም የለም😢
ዛሬ ደድብ መሆኑን ተናገራች ከፍቅር አጎት ይበልጣል ወይ ????? እሰኪ መልሸ እደማትወጅው እደማታሰቤለት ዛሬ ተናገራሸ ከፍቅር አጎት ይበልጥል ወይ ያልጨረሽው መድሀኒት አለ ጨረሽ 😢😢😢😢😢😢😢
ከፍቅር በላይ ምንም የለም
ደምሪኚ
ድሮም ፍቅር የለብሽም ታስታውቂያለሽ ማርክየ ህይወት ይቀጥላል ከአብርሽ ተማር እሽ ለእናትህ ኑርላት
ትክክል አንዱ ቢጠረግ ሌላው ተወልውሎ ይመጣል ልክ እንደ አብርሽ
Awo wolay😢
እረ አይባልም ባትወደው ነው ከባታ የተጣላችው
ውነትነው
በጣም❤
ትሄዱ ትቀበጣለች ማርክ ተረጋጋ አብረሺን አታይም ሌላ በትሄድ የበለጠአግኛ መታግ ክሰ ዊጋ አለዉ ወንድም ሰለዚህ እናትህንም አታሰጨንቅ ወብ የሆነች እናት አለችህና ታምር ክአክሰትህ ልጅ ❤❤❤
እድለኛ ነች እንደንተ ያለ ወንድም ስላላት የምር የሰው ችግር የምትረዳ ምርጥ ሰው ነህዊናዬ❤❤❤❤❤
ኣንቺ ፍቅር ሲይዝሽ ህመሙ ይገቢሻል እንጂ ለማርክ ምንም ስሜት የለሽም ሲበዛ ደረቅ ነሽ😢
ደምሪኚ
እኮ😂😂😂
በጣም ከደረቅም ደረቅ የማይሰበረው
💯
በመጀመሪያም አትወደውም አጎቴ አጎቴ አላለችም ከፍቅር ይበልጣል ይሄምስኪን በመሃል እንዴት ከሳ ❤አትስማም ልጆችም ተንከራተቱ አስቢ አትድረቂ❤ ብቴጅም አይቀናሽም
ወላሂ ፍቅርሺ ውሽትነው መስል 😢😢😢 ማርክየ ህይወት ይቀጥላል አይዞህ😢😢
ያጎትሽን ብር አዋተን እንከፍላለን ልጁን አታሳምምብን በዛ ላይ ምስኪን እናቱ ለሱ ስትል ትዳር እንኳን ሳትዝ የቀረች እናት ናት በናትሽ ከልጁ በላይ እናቱ ትጎዳለች በዝህ ሁኔታ ከቀጠለ 😭😭
እነ ም ያጎተቡድይውን500ይሮ እከፍላለሁ።መርክክያሳዝናል።አጅቶ እእጦፍነዉ።ያለው ።ከእጅቱ ነው።የሚያፈቅራት።
😭😭😭
ልጁቶ አታፈቅረውም ለዚህ ቀላል ነገር ብላ ፍቅሮን ለመተው ወሰነች ወይ ጉድ
አጎትሽ ጋር ተገልበጭ😂😂😂😂 ምትመስላለች ዊና ምርጥ ሰው❤❤
Kkkkkk አረ ግፍ
እሷ ሲጀመር አጎቷ እያስበለጠች ነው የልጁ ህይወት መች አሳሰባት ስለማታፈቅረው ነው ደግሞ ይረዳኛል ትላለች ሀገሯ መማር እየቻለች! ማርክ አብሽር ይህ ቀን ያልፋል
እኮ
ስታስጠላ ሰገጤናት ወላሂ ግግም አለችኮ😳🤔
@@hshsghddhhs7241😂😂😂ቀላል 😊
የሄንን ቀን ላሳየን ለድንግል ልጅ ክብር ምስገና የሁን🙏🙏🙏❤
ኣሜን 😢❤👏😊
Amen Amen Amen ♥️♥️♥️🙏🙏
ዊና የውነት ሢያሣዝን ወላሂ😢😢😢😢 ምርጥ ሠው አረ አታናዱት
ደምሪኚ
ፍቅር በገንዘብ አይገኝም ሄሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ማርክ አብሽር ወንድሜ
እውነት የፍቅር ልብ የለሽም ደረቅ
ችግራችን ከፍቅር ይልቅ ጥቅም እናስቀድማለን
አውነት😢😢😢😢
😢😢የምር ይሱ በጣም ነው የሚያሳዝነው ከልቡ ነው የሚወዳት ማሪያምን😢😢 እዴት ልቤ እደተሰበር ትላንት የለቀቀውን አይቼ ልጁቱ ሲጀምር አወደውም ፈጣሪ የሱ የምሆነውን አፍቃሪ ፈጣሪ ይስጠው አዳድ ሴቶች የሚወዱነን ወንዶች እንጎዳለን እኔ ሲጀመር አልወደድኳትም ለሱ ፍቅር የላትም ኤጭ😢😢😢
አስተውይ እህቴ አጎቴ አጎቴ አትበይ እሱ ላች ሽጉጥ ተመዞበት ወደኋላ አላለም ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ስለወደደሽ ነው የሚገላታው ሴት አጥቶ አይደለም አገናኚኚ ግን እሄዳለሁ ሆ ጥርግ በያ ታዳ ሌላ እድረዋለን እልልል ብለን ተለመሽኮ ወድልጂ ከልቡ ካወጣሽ መልሶ አያስገባሽም ተጠቀሚ በግዜሽ ወድምሽ አባትሽ ተይው እያሉሽ አታስቢም ለነሱኳ ቢከጂም አይቀናሽም አስተውይ
ወላሂ ጨካኝ ሠዉ ነሽ 😢😢😢😢ሂጂ ተብለሽ የተገደዲሽ ትመስያለሽ አጎቴ አላለችምደ😢😢😢😢😢😢አረ ኡኡኡ ብቀሪም አጠቅሚ በነገራችላይ ላተብየ ቀርቸ እያልሽ ሌላ ብሶት ታመጣለች😢😢😢😢😢
በዛላይ ሢጀመር ልጂቱ ለማርክ አመጥነውም ኩንታል የምር ይበልጥሻል
ኧረ ቅሪ ፍቅር ይበልጣል እደዚህ እይሆነ አይቀናሽም ሰዉም አዝኖብሻል የሰዉ አፍ ጡሩ አደለም😢😢😢😢😢
ኧረ ሰላም አዉርዱ በፈጣሪ መስተካከል ያለበትን ነገር አስተካክሉ ከዛም በፍቅር ኑሩ 😢
ደምሪኚ
ተዋት ትሂዲ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል 😢😢😢
ሰው ሁሉ ቀልብ አርጎብሽ ማንጋዱም አይቃነሽም በታለይ የእናቱ እንቧ ማፍሰስ 😢ወለሂ እኔ በፊትም ጀምሬ እከተታለታለው ለመርክ የለት ፍቅር የዋራዳ ነው ፍቅርን ከሩታ ተማራ ቤታሰቦቻን ትምህርት ቤት የፍራቻቻውን ገደኞቻን ትታ ነው ጉታዠራ የተሰደዳችው
የቡታጅራ ሴቶች ገዘብእጅ ፍቅር አያቁም ወዶቹብቻ ምርጥ አፍቃሪ👌
ኬት አይሽ
@@rahmalomero6210 ከይቱብ😏
እውነት ለማርክ ፍቅር የለሽም ቢኖረሽ እሱን ጠለሽ መሂድ አታስቢም ነበር
ሄለን እባክሽ መሔዱን ትተሽ እዛው በሀገርሽ ተማሪ ማርክም እየተጎዳ ነው😢
እኛየመዳምቅመሞች የተቸገገርደራሽነን የአጎትሽንብር ምስትምአስርምብለን እከፈላለን ልዱን አትጉጂ
አጎቴ አጎቴ አትበይ ከፍቅር ምበልጥ ነገር የለም ስጀምር ለማርክ ሳይሆን ለፍቅር ቦታ የለሽም ዊና ልክ ነው
ያለ ቦታችሁ አታፍቅሩ ልጂቱ ብትወደው አኪድም ነበር ስናፈቅር የሚመጥነንን ነው ማፍቀር አለበለዚያ እንጎዳል😢
ሰጀምር ሄሌን ለማረክ ፍቅር የላትም በቃ።
ማረክ ጠካራ ሁኑ ህወቴ ተቀጥላልች😢
በጣም አስመሳይ ናት
ልጆች ተሰቃዩ እኮ እውነት ከልብ ፍቅር ካለሽ አደለም ካናዳ ቀርቶ ምንም ቢሆን መተው ትችያለሽ እውነተኛ ለሱ ስሜት መስዋዕት መክፈል ካለብሽ መቅረት ነው
አረ ሄኑ እባክሽን ይቅርብሽ መሄዱ😢😢😢😢
እረ አታስጠሊኝ. 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 እጭ አስመሳይነሽ አች 🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕
አጎቴ አጎቴ አትበይ ፍቅር ይበልጠል ጎደኞቸቹኑም አተስጨንቁ ፍቅር ይሸለል
ደምሪኚ
እህ ዊናየ እዳንተ እሚያስብ የለምኮ ❤ልዩ ወድምነህ. ሌላው ቢቀር ከወድምሽ ተለይተሽ እደት ትኖሪ ያለሽ ❤
ደምሪኚ
ደምሪኝ ውዴ አድስ ነኝ አበረታቱኝ❤❤❤
በጣም
ወድሜ ተዋት እሣ ውነት ትክክል ፍቅር የላትም😢😢
እረ ድርቅ አትበይ ለዊና እካን እሺ በይው የሚልሽ ነገር አድምጪው 2ተኛው ቢድዮ ላይ አባትሽ ያሉት ነገር አለ ፍቅር ከባድ ነው አትሂጂ ተባልሽ አትሂጂ ደረቅ
ድርቅ ያለች ጉድ ታሳፍሪያለሽ ከፍቅር ብር አስበልጠሽ ነው ብትወጅው አኬጅም ነበር ድሮም አትወጅውም አሞኛል ያልሽውም አውቀሽነው አስመሳይ😊😊😊
አትወደውም እኮ ለፍቅር ብዙ መሰዋትንት ይከፈላል
የኔ እናት እንኳንም ተሻለሽ ዊናየ ምርጥ ልጅ ነህ
ሄሉ እኮን እናታ ፍቅረኛሞች ቃርቶ እኛም በላ ትዳሮች ታላያይታናል ያሩቅ ፍቅር ለማንም አይባጅም ስለዚ አርፋሽ አጋርሽ ለይ ታማሪ ወሊሂ ያዘድሬ ፍቅር ወሂ መልስ ወሂ ቅዳ ነው 😢
እኮ የልጆቸን አባት ፈትቻለሁ በመራራቅምክንያት ከሱከተለየሁ ጨለማ ሞት የሚመሥለኝነበር ያው ተለየሁ አልሞትኩም ግን አለሁ በስቃይ አድቀን ሳልስቅ
አብሽሪ ውድ ወላሂ እኔም እረሱ በስቃይ ነው ያለውት ወይ አልትፋታን ወይ አብረን እምልኖርን ብቺ አልሀምዱሊላህ😢😢@@amaamm741
አላህ ይመልስሺ ከባልሺ
ኡፈፈፈፈፈ ሂወት ከባድነዉ አላህ ይጠብቀን😢😢😢😢
እህቴ ትዳራቺሁን አላህ ይመልሰላቺሁ ❤❤❤❤
ተይ ሄለን ስደትን አትምረጭ ለትምህርትም ቢሆን እኔ እንደ አንችና እንደ ዊና ለቤተሰቦቻችን ሁለት ነን እኔ ወንድሜን ትቸ ስደት መጣሁ ግን ወንድሜን እንደናፈቅኩት ላላገኘው አጣሁት 😢😢😢 ብቻየን ቀረሁ ይህንን ስልሽ ግን ለዊና መጥፎ ነገር እየተመኘሁ አይደለም ቢያንስ ለዊና ስትይ ሁሉንም ተይው ማርክንስ ትተሽዋል ከመጀመርሽ በፊት ትነግሪው ነበር ......
ወድሟ ከምር ምርጥ ወድም ነው መልካም ሰው ተሰቃየ ሲያሳዝን 😥😥😥🥺🥺እደዚህ አይነት ወድም ያብዛልን 🙏🙏🙏
ዊና እዉነቱን ነው ቅሪ 😢😢😢ለማርክም እዘኝለት😢😢😢😢
ሰላምህ ይብዛ ዋን😢😢😢❤❤❤❤አስታርቃቸው የምትሉ በላይክ ፍቅር ይሻላል👍
ፍቅር ማለት ከሁሉ በላይ ነው እውነተኛ ፍቅር ያየሁት ሩታ ላይ ነው ፍቅር ዋጋ ይከፈልለታል ለፍቅር ብላ ከምትወዳቸው በተስቦቻ ተለይታ ባልኖረችበት ስፈር በአድስ ትምህርት ቤት ለመማር የከፈለችው ዋጋ እውነተኛ ፍቅርን እኔ ተምሪበታለሁ እኅት አስታውይ ፍቅር እራስ ወዳድ አይደለም
ሄሉ ለፍቅር ብዙ መስዋትነት ይከፈላል የምር አንቺም ከልብሽ አስቢበት ❤❤❤
እባክሽ ጉዞሽን ካልሰረሽ ማግኘት አይጠበቅብሽም 😢😢😢😢😢
ማርክ እኮ ያበቃሽ ጌታን እሄዳለው ያልሽ ቀን ነው ታውቂያለሽ ተራርቆ ፍቅር ከባድ ነው ይረዳኛል ብቻ ሳይሆን ተረጂው ከፍቅር ሚበልጥ ነገር የለም
ለማርክ ፍቅር የላትም ዉሽታም ትሄድ ማርኬ ደሞ ኣይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው ❤
❤ዴምሪኝ
ኧረ ተስማሙ ኡፍፍፍ ፍቅርኮ ከባድነው😢😢
ደምሪኚ
ባክሽ ጥርግ በይ ምነው ሸዋ አበዛችው ድሮም ቆጆ ሴት ለፍቅር አይሆንም አትበጣጠሺ ማርክ አልገፋሀትም ገፋችህ እጂ ለበጎነው😢😢
ኧረ ሄሉየ ተይ ግን በፈጠረሺ አትሂጂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አረ ተዉ እኛም አታስጨኑቁን ከምር የማርክ እናት አሳዘነችኝ ሄሎየዋ😢😢
በጣም ወላሂ
አትወጅውም ለመኤድኳን ስትንግሪው ደስተኛኡንሽነበር ቦታም አሰጭውም ፍቅርምየለሽም😢😢😢😢
እኮፍቅር ያለበትኮ ያሥታውቃል እሱነው የሚያፈቅራት ስሜቱንካአልተረዳችውም አይታችሁከሆነ ሁሌቢድዮ ስሰሩሲያቅፋት እጁንነው የምገፋው አድምቀን የኔፍቅርብላ አቅፋዎአታቅ ፍቀር የለባትም ያፈቀረማ ካለበት እየከነፈ ይመጣል ደስተኛነበረችኮ የነገሩት ለታ
ከእሱ እናቱ አሳዘነችኝ😢😢😢ፍቅር ቢኖርብሽ ትቀሪ ነበር
አጎትሸን አግቢው😂😂😂 እሺ አጎቴ አላለችም እች ቅጥራም
አንች ደረቅ ምነው 10ግዜ አጎቴ አጎቴ ስጀማር ፍቅር የምባል ነገር አታውቅም ከፍቅር በላይ ምንም የለም እና ማርክስ ወንድሜ አዘህለኛ😢😢😢😢💔💔
ሲጀመረ አታፈቅረዉም ፍቅር እንደዚህ ነዉ ደ
አይባልም
@@EthioEthio-q6l እና ለሚወዱት ሰዉ ሄወትን እሰከመሰጠት ድረሰ መሰዋት ይከፈላል ሲያዩት ያላመረ ሲበሉት ያቅራል
ፍቅር አይሻልሽም እንዳይቆጭሽ ቦሀለ ላይ አጎትሽ ታስበጣለሽ ምን የጋናኝል የአንድ ቃን ዉለታህክን አትስብም አንቻ ቦሎ ስንት ዋጋ ከፈለ ማርክ አባትሽ ሹጉጥ እስከ ምዳቅን ድረስ ለፍቅር ብሎ😢😢😢
አትጉድት ወድሜችንን 😢ተያያዙ እጅ ለጅ 👫ደምሩኝ ደስ ካላችሁ❤👍
ነይ እንደማመር🎉🎉🎉🎉
ደምሩኚ
Hulachunim subscribe adrigiyalewu
Tolo bilachu TH-cam kifetulign Lene degmo 😂😂 ekru zed semtachiwal
❤❤❤❤
ልክ ነህ
ኧረ በጣም ትገርሚያለሽ ቢያንስ አባትሽ አትሂጂ ብሎሻል አጎቴ ማለት ለፍቅር ነው ቅድሚያ ማሰብ እሺ ማርቆስስ ልቡ ይሰበር ኤጭ ትደብሪያለሽ ቱ ማርክ ወንድማችን አይዞህ ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
ህልምሽን ኑሪ ከወደድካት የስዋንም ሀሳብ አክብርላት ይህ እድል ማምለጥ የለባት ትሂድ ትማር ትዳር ነገ ትደርስበታለች በፍቅር ስንት አመት ይኖር የለም እንዴ?
ፍቅር ማለት እኮ አንዱ ላንዱ ሲኖር ነው ሀገርሽ አትማሪም እንደ እሱንም ተምትጎጅው 😏
ሄለን ንስኪ ናይ ሓውቦኪ እዩ ተጨንቂኪ ማርክ ክዓ ንዓካ እዩ ተጨኒቁ ግን ማርክ ወንድሜ ሂወት ቀፃሊት እያ እም ሓዱሽ ሂወት ጀሚርካ ሂወት ምራሕ ምክንያቱም ብስራሕካ ጠንኪርካ ስራሕ ለናትህ ኑሩላት የኔ ወንድም ❤❤❤❤❤
ያ ናይ ብሓቂ ሰበይ እዚአ ምስኡ ጭራሽ ፍቅሪ ዝብሃል የብላን
ቅጭ ተምፀአልካ ለለዎ ህወት ዘየረአየት ስ ናዓይ ይርደአኒ እዩ ትብል አጎቴ አጎቴ ካዓ ትብል መምስልት
ደምካ ተፍልሕ ብስሩ
በቤተሰብ ቃልበት ታሳሰረዉ በፍቅሪ በእምነት ትሂድ የምትሉ like ❤
ቀለበት ጣትንነው እሚስረው
ቀለበት ልብን አያስርም እናቱን እያለቀሰች እሷ ፍቅር ቢኖርባት አጎቴ አጎቴ ባላለች ወንድሟንም በሰማችው ነበር
እረ ወዳ ምነዉ እቦጣዉ እሷን ሦሥት አመት የሚጠብቅ
የልብ ቀለበት ይበልጣል ሲጀመር አታፈቅረዉም እንጅ ስደት ለማንም አይጠቅምም ሲቀጥል እዉነት ለትምህርት ከሆነ ደሞ አገሯዋ መማር ትችላለች በኋላ ግን ይቆጭሻል እመኝኝ ምንም የጎደለብሽ ነገር የለም ደሞ አንድ ወንድምሽን ትትሽ ለምን ትሄጃለሽ እራስ ወዳድ ነሽ በጣም ሄሉ
😢😢😢እሷ ለሱ ምንም ቦታ የላትም
ሄሉ ትሂድ ❤❤❤ግን ቃል ትግባለት ምክናቱም ለትምህርት እስከሆነ እዳውም እሱን ትወስደዋለይይ❤
ካልቀርሽ ከካናዳ ሄዴሽ ቁስል አቀስቅሺ ሆይ
ፍቅር በልመና የሚሆን የለም😢😢
ደምሪኚ
ወላሂ ሄለንየ አትሃጅ ቡሀላ ይፀፅትሻል❤
ደምሪኚ
ሄሉ ለማርክ ብለሺ ሁሉንም ነገር ተይው ግን አድነገር ልገርሺ ማርክን እምታፈቅሪው ከሆነ አርፈሺ ተቀመጭ ትተሺው አትሂጅ
ሲጀመር ፍቅር የለባትም ወደ ገንዘብ ነው ማርክ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ አለ😢😢
Bitami😢😢😢
ሥደት አይኑ ይጥፉ አትሂጅ😢😢😢😢
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ😢😢😢 ማነው ሄሉ፣ማርክ ልክ እንደ መጀመሪያው አንድ ላይ ማየት የናፈቀው😢
ሄሉየ ሂጅ ማርክ ጋር
ዊና ውሰዳት 😢😢😢
ዊና አሳዘነኝ ወላሂ በጣም
ሄሉየ ትቅር አትሂድ የሚል በላይክ አሳዩኝ