እንዴት ክላሲ // ፀዴ ሴት እንደሚያደርግሽ ‼️| EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 285

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  8 หลายเดือนก่อน +37

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    🇮🇹 +39 3808966138
    🇪🇹 +251913287952
    🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @eskedarmolla6492
      @eskedarmolla6492 8 หลายเดือนก่อน +4

      Hi Elsa, What’s hair perfume name?

    • @betelhemnegash8033
      @betelhemnegash8033 8 หลายเดือนก่อน

      Caster oilu ethiopia maggnet yichalal?

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 8 หลายเดือนก่อน +5

      ኤልሲ ፅህፈቱ ተገልብጦ አልታየንም እባክሽ ፃፌልን 💕 🙏💕 🤔😳 🙏💕

    • @mihretyamaru9111
      @mihretyamaru9111 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሺያ በተር እፈልጋለሁ ደባይ ትመጣላችሁ?

    • @ellenigirma9421
      @ellenigirma9421 8 หลายเดือนก่อน

      @@mihretyamaru9111yes

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 8 หลายเดือนก่อน +55

    ኡ... የኔ እመቤት አቤት ንግግር 😳 … ደሞ ጥንቅቅ ያልሽ በእውነት እግዚአብሔር እንደ አንቺ ያለውን ያብዛልን :: እወድሻለሁ 🙏👌 የሚሰሙሽ ይጠቀማሉ you are amazing 👌👌👌🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  8 หลายเดือนก่อน +4

      ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 8 หลายเดือนก่อน

      እንዴት እንደምወድሽ ፅድት ያልሽ ሴት
      ስለምታካፍይን ምክር እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 8 หลายเดือนก่อน +36

    😂😂😂😂😂ዛሬ አሳቅሽኝ የህዮማን ሄሩ ነገር 😂😂🥰🥰🥰

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 8 หลายเดือนก่อน +13

    ኤልሲ ቤላ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም አስተማሪና አዝናኝ ጠቃሚ የሆኑ ቢዲዮ ሸር ስለምታደርጊን ዘመንሽ ይባረክ❤❤

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔማር የኔጣፋጭ. ባይሽ በየቀኑ. አልጠግብሽም. ኤልሲ. ለኔ አትጠገብ ብያሻለዉ ከነቤተሰብሸ ፈጣሪ. ይባርክሸ።

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 8 หลายเดือนก่อน +33

    ክክክ ኤልሲ ሰው ተደብቆ ይመስላቸዋል ፓርት ሞትኩ በሳቅ ፅድት ያልሽ ጥንቁቅ

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 8 หลายเดือนก่อน +5

    Right now I’m in Mexico 🇲🇽 for my Niece’s wedding. I’m having a blessed time 🙏♥️

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 3 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ ጎበዝ ቫኬሽን ሲወጣ አስበን ለመደሰት ነዉ እናም ከአለባበሳችን ጀምሮ ራሳችንን ለማስደሰት መሆን አለበት I was Mexico in Cancun oh my God I had a good time every moment I enjoyed day night in the morning I walk long walk next to water feeling very good ,እንዳልሽው እምወደዉ ሽቶ መያዝ ትዝታዋችን ያመጣል እኔን ስለገጠመኝ በተረፈ ሁሌም ቁምነገርሽና ምክርሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን የኔ ወርቅ😍❤🙏

  • @hermalagebremedhin2407
    @hermalagebremedhin2407 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌም አክባሪሽና ወዳጅሽ ነኝ ስው ካንቺ ብዙ ይማራል ❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 8 หลายเดือนก่อน

    ውይ ሄልሲ በሳቅ ገደልሽን ባልነ ልጆቻችሁ ምን መጣ ይላሉ በጣም የገጠመን ነገር ነበር ኡፍፍፍ ሄልሲ ከነቤተስቦችሽ ተባረኪ ምክርሽ በጣም ይመቻል👍❤️👍❤️👍❤️🥰🥰🥰

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኤልሰዬ ቆንጃ የኔ ውድ ሰወድሺ ግን ሁሉ ሰው እንዳንቺ ቢሆን ጥሩ ነው ግን ገንዘቡ ከየት ይመጣል የኔ ውድ

  • @ONEDAY0152
    @ONEDAY0152 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኤሊሲዬ ግን ተይ የፀጉርሽን ሚስጥር ንገሪኝ...ሁሌም እንደ ነጮቹ እንዳማረበት ነዉ ብትን ብሎ....ፐርም ተቀብተሽ ነዉ ወይም ሌላ ሚስጥላ ካለሽ ንገሪኝ please 🙏 ❤

  • @YETMWORK-yw5il
    @YETMWORK-yw5il 8 หลายเดือนก่อน +6

    እኔኮ ያቺን ቢዲዪ ከጅምሩ እስከመጨረሻዉ ሀ😂ብዪ ማየዉ ነገርስ❤❤❤😂😂😂

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልስ ሻ ቤተር ባንች ማስታወቅያ ነው ቤትን ያወኳት ።ተባረክ ቅን ልብ ነሽ ❤❤❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኤልስዬ የኔውድ ስወድሽ ሳከብርሽ ብታውቂ በስማም ❤❤ደሞ ፈታ አደረግሽኝ የሂማንሄሩ ነገርስ እውነትሽን ነውኮ ወንዶችና ሂማንሄር እንዴት አይፈሩት😂😂😂🎉

  • @bezawitworku7419
    @bezawitworku7419 5 หลายเดือนก่อน

    Such a feminine soft, wholesome and interesting content!!! Keep it up Elsy!

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 8 หลายเดือนก่อน +7

    ኤልሲዬ ስወድሽ የኔ ጥንቁቅ ጀግኒት ብዬሻለሁ ❤ ግን ያሳየሽን ዴዬዶራንት፣ ሰንስክሬን ፅህፈቱ ተገልብጦ አልታየም ጥርትም ብሎ አልታየም ባንቺ ግልፀኝነት ፅፈሽው ይሆናል ብዬ ባየውም የለ ከቻልሽ ብታስተካክዬው አለዛም ለወደፊቱ አስቤበት እኔ ዴዮዶራንትና ሰንስክሪን ልገዛ ሄጄ ብዛቱ ገዝቼ ስሞክረው ዴዮዶራንቱ ያሳክከኛል እተወዋለሁ ሰንስክሪኑ እንደ ኖራ 🤡 ፊቴ ላይ በጣም ያስጠላኛል ያንቺን ልሞክረው ነበር አልታየኝም 😢🤭💕✌️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  8 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ነሽ ማሬ ሰንስክሪኑን አልመክርሽም ግርጥት ስለሚያረግ ዲዬድራንቱ ግን ለኔ ተስማምቶኛል it.caudalie.com/p/330? ይቨው 🙏❤️🙏

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 8 หลายเดือนก่อน +2

    34:30 This year vacation would be Colorado, and Atlanta! Thank you for this video!

  • @fermimaenamoaanbessa1301
    @fermimaenamoaanbessa1301 8 หลายเดือนก่อน +7

    ሰው ባለው ነው ልጆቼን ይዤ እንጦጦ ነው ብቻል ቢቻል ጣናን ነበር ግን እንጦጦን ብያለሁ

  • @mettik1562
    @mettik1562 8 หลายเดือนก่อน +3

    Elsy, as Armani himself said onetime, you fit or you measure his judgments:- " Elsy, you, yourself are a legend, master of elegant, and sophisticated! Such a beauty person you are Elsy."

  • @nigistthilaun5935
    @nigistthilaun5935 8 หลายเดือนก่อน

    የምትጠቀሚውን ካሰተር ሆነ ማንኛውንም ብራንድአትናቨሪም። አታሳዮም
    እኛማወቅና መጠቀም እንፈልጋለንና አሳውቂን
    በተሪፈ ሁሉም። ምርጥ ነው

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 8 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ ቆንጆ የፀጉሩን ሽቶ ስም በግልፅ ብታስቀምጭልን ፕሊስ ኤልሲ

  • @HanamaryamEndalkachew
    @HanamaryamEndalkachew 3 วันที่ผ่านมา

    Elseye hair perfumu gen ፀጉር ayashbetm??

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyau god palsyou ❤

  • @mimigeneti5967
    @mimigeneti5967 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልስዬ ልክ ነሽ ፅድት ማለት ነዉ ሴቶችዬ ባለን ነገር😅😅 እኔም ኦገስት ላይ ከልጆቼ ጋርና ከባሌ ጋር ቫኬሽናችን እየተዘጋጀዉ ነዉ 😊😊😊

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  8 หลายเดือนก่อน +1

      ጎበዝ መልካም ግዜ ተመኘሁላ 🙏❤️🙏

  • @azebretta8310
    @azebretta8310 7 หลายเดือนก่อน

    I have delina perfume but I do not have the hair spray.thx I will try it elsiye.

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you.የኔ ፍልቅልቅ ስውድሽ የፀጉር ሽትዋን ስም ብታስቀምጭልኝና የባህል ልብዶቹን እንዴትና በማን እንደምንገዛ ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር እኔ Austria ነው ምኖርው ያለሺው Italy ከሆነና ልብሶቹን መላክ ከቻልሽ place አሳውቂኝ

  • @tsigehanaasfaw759
    @tsigehanaasfaw759 8 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Elsi konjo video betam yameral ,gn sneaker 👟 cham ayemokem?🥰

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 8 หลายเดือนก่อน +2

    Elsyee summer meta demo .... weche atabeziben ... Bello❤ thank you ❤

  • @Alemye777
    @Alemye777 4 หลายเดือนก่อน

    አንች ራስሽ ጥንቅቅ ያልሽ 👏ሙሉ ሴት ብይሻለሁ🥰

  • @firdousharun9403
    @firdousharun9403 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲዬ ቢጫው መነፅር ስታረጊ እንዴት እንደሳቅኩ

    • @Sada-i7l
      @Sada-i7l 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 8 หลายเดือนก่อน

    እናቴ አንች ሁሉም ነገር ያምርብሻል😍😘

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 8 หลายเดือนก่อน +2

    The castor oil ኢትዮጵያ ውስጥ አለ?

  • @semyteddy2260
    @semyteddy2260 4 หลายเดือนก่อน

    Hi Konjit,
    I always watch your videos and really appreciate and admire you. Thank you for sharing, sis. I just wanted to ask you a question. I live in Toronto, Canada, and would like to know how to get Gena Tibeb Castor Oil.

    • @semyteddy2260
      @semyteddy2260 4 หลายเดือนก่อน

      I believe just found out 😊

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እህቴ ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @serklma4551
    @serklma4551 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዋዉዉዉምክርሽ ተመችቶኛል❤ ኤልሲ

  • @סלםלגסה
    @סלםלגסה 7 หลายเดือนก่อน

    Elsiye ethiopia k wer b huala hedalew beyalew ena gizeyen lemexeqem keremet selehon segure bezu new ena doelen legeza neber bezat yalew segur lay endet new mexeqem yechelew please tebaberigh

  • @helenaki18
    @helenaki18 8 หลายเดือนก่อน

    Beautiful video. Can you please put the name and the color of the foundation. Thank you.

  • @brkhtinaadkeme6043
    @brkhtinaadkeme6043 8 หลายเดือนก่อน

    Betam new wdddddddd yemiyadergsh❤❤❤❤ elsyie lijoche savner new yemiwedush amarigna ayaqumgn bene mknyat betam ywedushal i love you so much bechi god bless you.

  • @pearlredsea8057
    @pearlredsea8057 8 หลายเดือนก่อน

    Can you pls do a video on ,what we need to go on vacation with babies and toddlers.a new mom needs help here

  • @ethiopawit3448
    @ethiopawit3448 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው እምታምሪው❤❤❤❤

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 8 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅ወይ ሌልሣዬ እዴትነሁ እምታሽ መለሙኞት ዶሌዬ አሻት 😅😅

  • @LemlemTsehay
    @LemlemTsehay 8 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ በጣም እናመሰግናለን ጠንቃቃነትሽን አደንቃለው

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your ideas elsiye, normally for the past few years we were just going to Greece, but last time we went to Dubai and my goodness we really enjoyed it, next will be Portugal ❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 8 หลายเดือนก่อน

    Please can you attach links for all the products or at least write their name under the description please elsiiii ❤❤❤❤❤❤

  • @BirhanGaromsa-gl6jw
    @BirhanGaromsa-gl6jw 8 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ የኔ ጎበዝ፣ ጥያቄ አለኝ ኪሎ ሲበዛ ያልሽው ወደተጣጣፊው ሻንጣ ስትቀንሺ ለቀነሽው ሻንጣ አያስከፍሉም ምክንያቱም ኪሎ ስለሚበዛ????

  • @moon-wc4in
    @moon-wc4in 8 หลายเดือนก่อน

    Where did you buy the castor oil. God bless you Elsu ❤️

  • @wosenhabtamu5404
    @wosenhabtamu5404 8 หลายเดือนก่อน +5

    ቢጫውን መነፅር ወድጄዋለሁ😂😂😂😂

  • @meklitgetachew4216
    @meklitgetachew4216 8 หลายเดือนก่อน +2

    25:13 degree centigrade is a unit to measure temprature

    • @finot8668
      @finot8668 8 หลายเดือนก่อน +3

      😮😮 really you even mentioned the minute ayetesh betalfiwes

    • @meklitgetachew4216
      @meklitgetachew4216 8 หลายเดือนก่อน

      @@finot8668 reply batadergis 🤔

    • @seidamohammed
      @seidamohammed 8 หลายเดือนก่อน +2

      She is human she is not perfect and she is helping us relax

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  8 หลายเดือนก่อน +5

      🤣🤣🤣🤣 የሻንጣው ቴምፕሬተር ለማለት ነው 🤩🤩🤩 thank you dear for your particular attention and polite comment 🙏❤️🙏

  • @selamawitretta4207
    @selamawitretta4207 8 หลายเดือนก่อน

    Elsye komodi nesh eko konjo asakishing i like ur eye glass🎉 yimechish🎉

  • @brurberhanu9991
    @brurberhanu9991 8 หลายเดือนก่อน +1

    Siwedish eko Elsy elegant women❤

  • @tsionabraham7580
    @tsionabraham7580 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you Elsiye, for the tips, this year's vacation is to Cabo Verde!

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 8 หลายเดือนก่อน +14

    እስኪ ደምሩኝ ጠንካራ ሴቶች👍❤❤

  • @asratandarghe2938
    @asratandarghe2938 8 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ ማር እኮ ነሽ!!

  • @toyebaibrahim2384
    @toyebaibrahim2384 8 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen elsy abso ye tsegur shitowun betam efelgewu neber

  • @AldanaKebede
    @AldanaKebede 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቅመም ስታምሪ እኮ 😘😘😘

  • @tsedeniyahiruy6369
    @tsedeniyahiruy6369 8 หลายเดือนก่อน

    Can you please write the name of the perfume? Thanks

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 8 หลายเดือนก่อน

    እኔ እራሱ ደማነስ አለብ እስቲ ምክራችው ለግሱ ቆጅዬ እናመሰግናል❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you! for sharing…❤️

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 8 หลายเดือนก่อน +4

    ኤልልስየ እናመሰግናለን

  • @selomebeshah7175
    @selomebeshah7175 8 หลายเดือนก่อน

    You are amazing lady thank you so much for your good ideas❤❤

  • @PamelaSheferaw
    @PamelaSheferaw 8 หลายเดือนก่อน

    elsiye were we can get z caster oil dear

  • @senaitmehari269
    @senaitmehari269 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much ❤❤❤❤❤❤

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 8 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ሰው 👍

  • @eyosyastariku9858
    @eyosyastariku9858 8 หลายเดือนก่อน

    ኤልሰዬ ውዶ እናመሠግናለን የኔ ውድ ኦርድነሪና ዩሰሪን የሚባለውን እባክሸ ተመራመሪና ለማዴት ቆንጇ ከሆነ ሰሪልን የኔ ውድ እህት መፍትሄ አጣሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ መልካም የረፍት ጊዜ ካሰተር እኔም አለኝ ትክክለኛው ልቀባው እንዴ

  • @peace3791
    @peace3791 8 หลายเดือนก่อน +1

    ካስተር ኦይል ብቻውን እንደማይቀባ ነው እስካሁን የማውቀው!

  • @smeneshasefa3782
    @smeneshasefa3782 8 หลายเดือนก่อน +1

    Elsy konjo betam namsgnal teharki❤

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 8 หลายเดือนก่อน

    ጢል ያሚልቀሚስ የመቼ ዘመን ቅዋንቅዋ ነው 🤗

  • @Eyesuselshaddai
    @Eyesuselshaddai 8 หลายเดือนก่อน

    Elsye 😭😭😭😭 because u show me that perfummmmm remind me ohhh my God... why now elsyee nowwww....

  • @abcdabc6997
    @abcdabc6997 8 หลายเดือนก่อน

    Where do we get the bag yenekonjo?

  • @Kemuch-bw9qn
    @Kemuch-bw9qn 8 หลายเดือนก่อน

    Hi elsi please do video about dolly

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኤልሲ እባክሽ እባክሽ ፊቴ ላይ ሽበት አለብኝ ለጤና ሴፍ ምትይውን የፀጉር ቀለም አሳይን

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሁልግዜም Ammonia Free Hair Dye ግዢ። ወይም ጥቁር ሄና/Black Henna የአገር ቤቱን ብቻ ተጠቀሚ። ያው ምንግዜም፡ ቀለም ከመቀባትሽ በፊት፡ Vaseline ቆዳሽን ብቻ ግንባርሽን ከፀጉርሽ ስር ስሩን፡ ጆሮሽን፡ የአንገትሽን ጀርባውን ተቀቢ፡ ቫዝሊን። ቆዳሽን ቀለም እንዳያተቁረው።

    • @saronabi1387
      @saronabi1387 8 หลายเดือนก่อน

      @@elizabethhailesellasie1946 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ usa ነው አሁን ያለሁት የሂናውን ስም ካወቅሽው ፃፊልኝ። አመሰግናለው።

  • @tinagach3017
    @tinagach3017 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤always love your topic

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 8 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo Hulem andegna enamesegnalen

  • @KalkidanEzra
    @KalkidanEzra 8 หลายเดือนก่อน

    I love it!!!! 😍

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wow amazing ❤ bless you😃😎🤓🤠💐

  • @eskedarabera6863
    @eskedarabera6863 8 หลายเดือนก่อน

    Elsy how are please make about how to be strong women

  • @SelamawitMsganaw
    @SelamawitMsganaw 7 หลายเดือนก่อน

    እረ ኤልሲ ደሊና የት ነው የማገኛው

  • @Hadas2109
    @Hadas2109 8 หลายเดือนก่อน

    የደሊና line ነገርን ወይ ዋብሳይት, አመሰግናለሁ

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks so much!!!

  • @tigist8015
    @tigist8015 8 หลายเดือนก่อน

    Mirtewa Elsiye thank you😊

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 8 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much for sharing ❤

  • @seblebekele2058
    @seblebekele2058 8 หลายเดือนก่อน

    Yene konjo❤❤❤

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 8 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂😂 ባሎች ሰው ተደብቆ የሚያያቸው ነው የሚመስላቸው 😂😂

  • @meazagebreselassie2981
    @meazagebreselassie2981 2 หลายเดือนก่อน

    elsiye endew webe nesh yenie derbaba

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 8 หลายเดือนก่อน

    ፀዴ ነሽ አንች እራሱ ❤❤❤❤❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ንቁ❤❤❤

  • @romantsegaye2332
    @romantsegaye2332 8 หลายเดือนก่อน +1

    No words my love❤❤❤❤

  • @meseretamare-ro5ww
    @meseretamare-ro5ww 7 หลายเดือนก่อน

    Elsuye feker kumnegeregha nesh

  • @meseretkifle8018
    @meseretkifle8018 8 หลายเดือนก่อน

    Bravissima e bellissima❤. Dio ti benedica grandemente

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 8 หลายเดือนก่อน

    Elseye tebarekilen melkam sw 🙏🙏🙏💐

  • @Lidiyua4549
    @Lidiyua4549 6 หลายเดือนก่อน

    Yellow eye glasses 🤓 I like it 😂😂😂❤

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd 8 หลายเดือนก่อน

    Elsi thank you ❤❤❤

  • @tutut7120
    @tutut7120 8 หลายเดือนก่อน

    what happened to the cc

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 8 หลายเดือนก่อน

    ኤልስ ያሳየሽን sunscreen ኢትዮጵያ ይገኛል ወይ

  • @MeronMeri-on5ub
    @MeronMeri-on5ub 8 หลายเดือนก่อน +1

    Swedsh mulu set nesh❤❤

  • @aliceparounakian7273
    @aliceparounakian7273 8 หลายเดือนก่อน

    One question, I wash my face with soap only in the evening before going to bed, tewat gin bewuha bicha new mitatebew; is that ok weyis both times befit samuna mehon alebet? Especially Castor oilun ketekeban....AND....BETAM NEW MITIMECHIGN BERCHI!!!!

  • @eduam2859
    @eduam2859 8 หลายเดือนก่อน

    Ene megzat 1 1nga ayayiz 0
    Thank you Elsi

  • @fast2799
    @fast2799 8 หลายเดือนก่อน

    ባለፈው ያሳየሽንን አገር ልብስ ቀሚስ እንዴት contact ማድረግ እንችላለን

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 7 หลายเดือนก่อน

    I'm coming to Italy❤