Ethiopia: ሰበር ዜና - የኢትዮታይምስ የዕለቱ ዜና |የጎንደር ፋኖ የመጨረሻ መግለጫ|አሜሪካ ምላሽ ሰጠች|"አላማችን ኦሮምያን አገር ማድረግ ነዉ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 12

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 9 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖ❤ , ሞት ለሀገር አፍራሹ መንግስት!💪💪💪

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 9 วันที่ผ่านมา +2

    እስክንድር ይወገድ!🤔

  • @dawitg25
    @dawitg25 9 วันที่ผ่านมา +2

    አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል ይላሉ። በኔ ገንዘብና ግዜ አንተ እንዴት አድርገህ ነው አስገድደህ ማስታወቂያ ልታስደምጠኝ የደፈርከው። በርግጥ ይሄ ከድፍረትም በላይ ንቀት ነው። ምንም አያመጡም ከሚል የመነጨ ንቀት። ማስታወቂያህን ከዜናው በኋላ አንብብ። የሚፈልግ ያየዋል እማይፈልግ አይሰማም። ከዜና በፊት ማስታወቂያ ማንበብህ አድማጮችህን በግድ አፋቸውን ከፍተህ እንደ መጋት ነው።
    ትንሽ አስብ እንጁ የናንተ መጫወቻ ያደረገን እኮ ለሀገር ያለን ፍቅር ነው።

  • @leul5353
    @leul5353 9 วันที่ผ่านมา

    🎉ሰለመኪና ቀረጥ ያቀረብከዉ ዜናነዉ ማስታወቂያ ነዉ ሀተታ ነዉ ጀሯችን አደነቆርከዉ እኛ ምን አገባን እዛዉ ገቢዎች ይነጋገር የዳቦ ግብር አስመሠልከዉ

  • @AlexEsuyawkale
    @AlexEsuyawkale 8 วันที่ผ่านมา

    Del le Amhara fano

  • @TesfaMichael-x3t
    @TesfaMichael-x3t 9 วันที่ผ่านมา +2

    ብእዴን እኮ የሚፈልገው እማራው ከምደረ ገፅ እንዲጠፋ ነው የክልሉ ምንግስት ስውበረሀብ እያለቀ
    እሜሪካ 12 ሺህ ኪሎሜትር ስምታ እርዳታ ስትልክ የእማራ ክልል እንድም ቃል እልተንፈስም በስሜን ወሎ
    ቡግና ወረዳ ስው እያለቀ ነው

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 9 วันที่ผ่านมา

      የአማራ ክልልመክሥት የምትይ አማራ መግሥት አለዉዴ?ዋነዉ ባዳ ማንሁለዉና

  • @Melaw-l2h
    @Melaw-l2h 9 วันที่ผ่านมา

    ታዬ ቦጋለ የት ሄደ አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ርሀብ ሲነሳ ዝም ለምን አለ ቦረና ሲራብ ሲጮህ ነበር እነ አብይን ሲያጋልጥ ነበር አሁን ለምን ዝም አለ

    • @mesfinbelayneh7881
      @mesfinbelayneh7881 9 วันที่ผ่านมา

      Why don't you publicize it? Why Taye Bogale? Is Taye duty bound to do this?

  • @ሙሉእመቤት
    @ሙሉእመቤት 9 วันที่ผ่านมา

    አብይ አህመድ ከስልጣን ካልተወገደ በስተቀር ምንም አይነት ቤት ወይም ንብረት አንገዛም።

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 9 วันที่ผ่านมา

    Eskender nega. Alamaw yeamharan Tegel yemegotet new. Bekuteter ser welo lefered yekereb

  • @dawitg25
    @dawitg25 9 วันที่ผ่านมา

    በማ ግዜ ነው ማስታወቂያ የምትሰራው። ዜናውን ከማሰማትህ በፍት አስቀድመህ ማስታወቂያ እምትግተን ከብቶችህ እንመስልሀለን?
    ዜናውን አስቀፍመህ ታነብ እንደሆነ አንብብ አለበለዛ unsubscribe አደርግሀለው። ኃይል ህዝብ ጋር መሆኑን አትዘንጋ። እኛ እየከፈልንህ እኛኑ የሸቀጥ ማራገፊያ ለማድረግ መዋዋህ (አንተ ቢዝነስ ልትለው ትችላለህ ለኔ ግን ሌብነት ነው) ሌብነትን ያስረዳል።
    ማስታወቂያውን ካፈለክ ከዜና ቀጥሎ አንብብ። ግዜ የሌለን ሰዎች አለን። ያገር ጉዳይ ሆኖብን እንጂ የናንተ መጫወቻ እንኳን ልንሆን አንችልም።