በማንኛውም ሀገር ሆነው መዝሙር ማውጣት ይፈልጋሉ??ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙር አቀናባሪከሆነው ከአዲስ መሥፍን ጋ ር አጭር ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 282

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246  3 ปีที่แล้ว +45

    ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher Tsegawina bereketun Yabzalachu Berto

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro หลายเดือนก่อน +1

    ኖሮልን ውንደሙ ቻችን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @የድንግልባርያ
    @የድንግልባርያ หลายเดือนก่อน +1

    ብሩኬ በርታልን በእውነት

  • @brukmidla2246
    @brukmidla2246  3 ปีที่แล้ว +16

    th-cam.com/video/LvHm7Xstdxo/w-d-xo.html ይችን የልጆችናት እህቶቼ ወንድሞቼ በምትወዱታቦት ልለምናችሁ ባትረዷትም እግዚአብሄር ይርዳሽ በሉልኝ

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ስፈልገዉ የነበረ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን አሁንም በርቱልን ❤️❤️🙇‍♀️

  • @EuUeu3-w1i
    @EuUeu3-w1i 6 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሀን ከዚህምበላይ ጸጋውንትሥጥህ የሀገሬልጅወድሜ መዝሙርህበጣም ብዙነፍሥን የሚያድንነው ትለያለህ❤❤❤

  • @ቤቲየድንግልማሪያምል-መ5ጸ
    @ቤቲየድንግልማሪያምል-መ5ጸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜ በገንዘብ ባንረዳህ አንኳን ሰብስክራይብ ሸር ላይክ እናደርግሀለን በርታልን አባቴ ዝማሬሄን በጣም ነው የምወድልህ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ እደምስራ አምናለሁ እመብርሀን ከነልጇ ትደግፈህ ወድሜ

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ አይለያችሁ በርቱልን ❤️

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam amsgenalew kale heyiwetw yasemalen wendmochachin

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 3 ปีที่แล้ว +13

    አሪፍ ቆይታ ነው ወድማችን በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ባለን አቅም ላይክ ሼር በማድረግ ከጎንህ ነን 👍

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችሁ ወንድማችን ብሩክ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን እኔ መዘመር እፈልጋለሁ እንግዲህ ያስተማራችሁን በጣም ጠቃሚነዉ በርቱልን እግዚአብሔር ከጎናችሁ ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳኝ❤

  • @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም
    @ኤፍታህትበልጭወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በጣም ነው መዝሙህን የምወድልህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ፋናYouTube-l6y
    @ፋናYouTube-l6y 3 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን እኔንም ለዚህ ክብር አብቂኝ አገሬ ስገባ ባካል ማግኘት እፈልጋለሁ ብዙ ግጥም አለኝ ኢትዮጵያ ።አሁን ለጊዜዉ ነጠላ መዝሙር አለኝ

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብርኩየ ከጎንህ ነን የኛ እቁ አደራ መዝሙር እዳታቋርጥብን የነብስ ስቅ ነውኮ ሙዝሙርህ ብሩኬ

  • @bazonshkk4095
    @bazonshkk4095 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ያላችሁ ቆይታ ወድሞቼ በርታ አይዞክ ተስፋ ይኑርክ

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በጣም ነው መዝሙርህን የምወድልህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ዛምዝምዝምዝም
    @ዛምዝምዝምዝም 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ በጣም አረፍ ነው መልእክቱ እኔም ምፍልገው ነው ፍላጎት አለኝ ግን በመጀመርያ ፍቃድ እግዚ አብ ሔር መጠየቅ ስላለብኝ ነኝ አምላክ እንዲርዳኝ በፀሎታቹ አስቡኝ በርቱልኝ እኛ የተዋህዶ ልጆች ሁሌም ከጎናቹ ነን የእናንተ መጠንከር ለእኛ ለስደተኞት ብርታት ነው

  • @betelhemayalew7016
    @betelhemayalew7016 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ በርታ ቡሩኬ መልካም ሰው ነህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ

  • @እግዚአብሔርጓሳይናእዩ
    @እግዚአብሔርጓሳይናእዩ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት እንደዚህ አብራርታችው ስለምትነግሩን እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን አዲስየ ብርክየ ወንድሞቼ እመቤቴ ታክብርልን✝️👏

  • @atseatsede2962
    @atseatsede2962 3 ปีที่แล้ว

    ብሩኬ በጣም ጎበዝ ነህ እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zinashneyn7160
    @zinashneyn7160 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አናመሰግናለው ጥያቄዬ ነው የተመለሰልኝ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @ABYouTube1221
    @ABYouTube1221 3 ปีที่แล้ว +1

    ብሩኬ እንዲሁም ሐዲሴ እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @ገንዚነኝየተዋህዶልጅ
    @ገንዚነኝየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሒወት ያሠማልን ወድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ
    በረታ

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 3 ปีที่แล้ว

    ውድሜ ድምፅህ ስወደው እመቤቴ ማርያም ዘመነህ ትባርከው ተባርክ

  • @Zhiwat21
    @Zhiwat21 3 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላቹህ ወንድሞቼ አዲስዬ ተባረክልን ወንድማችን ወንድማችን ዘማሪ ብሩክ ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን ወንድማችን

  • @እግዚያብሄርመልካምነው
    @እግዚያብሄርመልካምነው 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ በእውነት ደሥሥ ይላል ወድሞቼ

  • @selamashagry2374
    @selamashagry2374 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ

  • @MekdesArsema-tp8in
    @MekdesArsema-tp8in 6 หลายเดือนก่อน +1

    በቤቱ ያፅናልን

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን ወድሞቻችን ሠላማቹሁ ይብዛ አይዞቹሁ በርቱልን እመቤቴ የአምላክ እናት አደበቴን ፍችልኝ ላመስግንሽ

  • @tigisttigist4570
    @tigisttigist4570 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጡሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቼ አይዞአችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያኑራችሁ

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት በጣም ቆጆ ትምሕረትነዉ ቀጥሉበት

  • @shabeshawi6170
    @shabeshawi6170 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንድሞች ጸጋውን ያብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ፐሮግራም ነው በርቱልን

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን ሁሌም ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏

  • @MaryMary-pf7nb
    @MaryMary-pf7nb 3 ปีที่แล้ว

    Eshi tebarekulen yagelgelot zemenachun egzehaber yibarkelen

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 ปีที่แล้ว

    ወድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካቹህ ፀገዉን ያብዛላቹህ እመብረሀን ትጠብቃቹህ ወድሜ ብሩክ በርታልን መዝሙሮችህ ሥሠማ ዉሥጤ በደሥታ ይሞላል ሢከፋኝም ያፅናኑኛል በርታልን ወድማችን ከአንተ ገና ብዙ እጠብቃለን በቤቱ ያፅናሁ በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @dubaidubai7224
    @dubaidubai7224 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen 💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fentaye8406
    @fentaye8406 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ኣዲስ ጥሩ ኣድርጎ ነው የሚሰራው::እናመሰግናለን::

  • @ታድላወለተወንቅእሸትሰላም
    @ታድላወለተወንቅእሸትሰላም 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን መርጌታ ቡሩክ በርታልን እኛንም አበርታን እናመሰግናለን

  • @ሰናይትወለተሰንበት-ቀ2ገ
    @ሰናይትወለተሰንበት-ቀ2ገ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ ወንድሞቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እስክ ስልካችሁ አስቅምጥልን

  • @ቋንቋየነሽድንግል
    @ቋንቋየነሽድንግል 3 ปีที่แล้ว +6

    ስወድህ በርታ አይዞህ ሁልየም እመኛለዉ አምላክ ያሳካልይ ለዝማሬ ታብቃይ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማርያም አደራሽን ድግል

    • @godolyastube
      @godolyastube 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ
      ለኔ ለዝማሬ ያበቃችኝ ላንችም ታበቃሻለች እመብርሃን በርቺ ተስፋ ሳቶቆርጪ ወደፊት መሄድ ነው ዋናው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው

    • @ቋንቋየነሽድንግል
      @ቋንቋየነሽድንግል 3 ปีที่แล้ว +1

      @@godolyastube እሽ እህቴ አሳባችን እግዚአብሔር ይፈፅምልን ፍቃድ የእግዚአብሔር ነዉ እማ አይዞሽ አችም በርች

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 3 ปีที่แล้ว

    Egiziber yimasagan wadamachin
    Salamah yibazi Adis salamachu yirasa 💐💐💐💐💐💐

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዉድ የእግዚአቤሄር ልጆች የድንግል ማርያም የአሥራት በኩራት ልጆች በያላችሁበት የምድር ዳርቻ እመብረሀን ትጠብቃችሁ በሥደትም ያላችሁ በሰላም ለናት አገራችሁ ያብቃችሁ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏ከምናየዉ ከምሠማዉ ይሠዉራችሁ ይሠዉርን😢😢😢🙏🙏🙏

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
    @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችኹ ይብዛልን ወንድሞቻችንበዕዉነት ጸጋዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችኹ ባገልግሎታችኹ ዕመብርሃን በቤቱ ታጽናችኹ በእዉነት እኔ የወድማችን መዝሙሮችኹሉ በጣምነዉየምጽናናዉ በሱ ዝማሬነዉ በርታልን ወድማችን አምላካችን በቤቱ ያፅናህ አይ ድምጽ መታደልእኮነዉ
    መዝሙር ስወድ ሁልየ ምኞቴነዉ ድምጽ የለ አይ መጎጎት
    በማርያም የቴሌግራም ቴጃችኹን ለማናቅ አስተዋዉቁን🌾

  • @adanechadanech9210
    @adanechadanech9210 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Waqaayyoo sagalee bara jireenyaa isiin yaa dhageesisuu
    Dhiifaama walii lakkoofsa keessan barbaada

  • @ድንግልእናቴነይድረሽልኝካ
    @ድንግልእናቴነይድረሽልኝካ 3 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ወንድማችን ልዮስጦታነው ያለህ

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว

    ሰብስክራብ አላደረኩህም ነገር በእውነት በርታለን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አድስ ወድማችን እንወድሃለን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይመስገን ወድሞቻችን እንኳን በሰላም መጣቹልን ፀጋውን ያብዛላቹ በጣም ደስይላል ትምህርታቹ አገላለፃቹ መዝሙር በማንያውም ሰአት ማንኛውንም ለመዘመር ያስተማራቹት በጣም ይጠቅመናል እኔማ መዘመር እፈልግነበር የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን ሁሉንም ካላወኩ ስጠየቅ ካልመለስኩ ምን አደርጋለው ግን ሁሌም በመዝሙር እግዚያብሄርን አመሰግናለው በስደት ስራዬን ስሰራ እየዘመርኩ እሰራለው በጣም ነው ደስ የሚለኝ እግዚያብሄር ከፈቀደ ከስደት ስመለስ እናተጋም ደርሼ ማውጣት ከቻልኩ እዘምራለው

  • @ehitamariyam1761
    @ehitamariyam1761 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Egzibeher yimasigani batami dasi yamili progirami naw

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወድማችን ምግዜም ከጎንህነን

  • @ጥሩየጎንደሪዋቶብ
    @ጥሩየጎንደሪዋቶብ 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Netsanet-jp9kw
    @Netsanet-jp9kw 16 วันที่ผ่านมา

    Bewunet betam dess yemil new egziabher yelibachihun meshat yfetsimlachihu

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ተ9ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ተ9ወ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያግዛችሁ ወንድሞቻችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተምረንበታል

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 ปีที่แล้ว

    ብሩክየ ጠንክር መንፋሳዊ ወድሜ ይኸዉ አርጌሀለሁ ሰብስክራይብ ላይክ በርታልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 5 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ይስጠን 😢😢እኔ ዘማሪ መሆን ምኞቴ ነው ግን ደካማ ነኝ😢ተባረኩልን ወድሞቻችን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ3ደ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጐ3ደ 3 ปีที่แล้ว +2

    እድሉን ስለተሰጠን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችው ዘመናችውም ይባርክ

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.1475 3 ปีที่แล้ว

    አሜን(3) ወንድሞቼ እድሜያችሁን እግዚአብሔር ያርዝምልን እንደዋችሃለን
    በእድመረ በፀጋ ያቆይልን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ በጣም ስፈልገዉ ነበር ዩቱቭህ እግዚሐብሔር ፀጋዉ ያብዛላቹ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ233
    @እጠበኝቆሽሻለሁ233 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ በርቱልን

  • @kongoet9717
    @kongoet9717 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ቆያት ነው በርታ ወንደማችን

  • @ዘማሪትብርቱካንይችላልጌታ
    @ዘማሪትብርቱካንይችላልጌታ 3 ปีที่แล้ว

    ሀዴስየ መልካም ስው ትሁት ስው የሁሉ ወንድም .እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛላህ ወንድሜ. ወንድማችንንም እንደዚሁ.

  • @shewaalemu8663
    @shewaalemu8663 3 ปีที่แล้ว

    ሐዲስ በጣም መልካም ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወንድሞቼ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቱልኝ በጣም እናመሰግናለን

  • @buzay.a8229
    @buzay.a8229 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @ehiteamanuelsleshi6921
    @ehiteamanuelsleshi6921 2 ปีที่แล้ว

    Kalehywet yasemaln wendmochachin ene ejig betam efelgalehu gn bagegnachihu des ylegnal

  • @hiwet252
    @hiwet252 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞቼ እናመሰግናለን

  • @SelomonTsegaw
    @SelomonTsegaw 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwo yasemalen

  • @ayenatadsie1227
    @ayenatadsie1227 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zemaretigenettashome
    @zemaretigenettashome 3 ปีที่แล้ว

    Betam Amsgenalew Eyflkachu Nber Mareyamin Le Merget Berukim Egzabher Amlk Tsegawin Ybzoleti Selkachun Sel Setachun Engan Lmredat Ke Adis Gha Onachu sel Hulum Nger Sel Asredachuni Egzabher Sew Sewin Kmereda Belay Ymereda Amlk Yerdachu Be Emntachu tsegawin Yabzalachuu😍😍😍

  • @mekoyateshome9255
    @mekoyateshome9255 3 ปีที่แล้ว

    Getemena zema kelelen endet new emenadergew egziabher kefekede asebalehu lmezemer

  • @kelebtegegne1275
    @kelebtegegne1275 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሠማልንወድሙቻችንበርቱልን

  • @afratatub7981
    @afratatub7981 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን እመቤታችን ታበርታህ አለን

  • @romabrahano607
    @romabrahano607 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ

  • @አርሤማ
    @አርሤማ 3 ปีที่แล้ว

    አዲሡ ቡሩኬ ከልብ እናመሠግናለን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏

  • @መቅደስየማርያምልጅ-ጸ8ፀ
    @መቅደስየማርያምልጅ-ጸ8ፀ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ በጣም እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቴ ያጽናቸው👏

  • @eyeruseyerus3837
    @eyeruseyerus3837 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በርታልን እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ ወንድሞቼ በርቱልን ❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @etsubdnktube6607
    @etsubdnktube6607 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን ፀጋውን ያብዛላችው
    ከናተ ብዙ እንማራለን

  • @ኤዱነኝጎንደሬዋ
    @ኤዱነኝጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንን አሜን በጣም የማክብራችው ውንደሞችቸን እግዚአብሔር ይጠብቃችው ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቃችው እኔ መዝሙር በጣም መሰራት እፈልጋልው ግን የልውት በሰዳት ነው የልውት ለሀገረ ሰባቃ እንደማገኝችው ደሰፋ አልኝ በጣም ተክይህ ነኝ አዲሰ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ወድሞቸ እደት ናችሁ መዝሙሮችህን በጣም ነዉ የምወደዉ አንድ አርገን የሚለዉን በተለይ የሁለት ደቂቃ ጭኛለሁ ስለምወደዉ ይቅርታ በርታ አድስየም እናመሰግናለን እመቤቴ ትጠብቃችሁ

  • @ወርቀይጓልተዋህዶ
    @ወርቀይጓልተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን እመብርሃን ከአንተ ጋር ትሁን✝️👏

  • @ሁሌምበልቤኔሽእናቴ
    @ሁሌምበልቤኔሽእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን

  • @shewaalemu8663
    @shewaalemu8663 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በርታ አንተም ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን መዝሙር የማዉጣት ፍላጎት አለኝ እስካሁን ግን እዉቀቱ የለኝም ደካማም ነኝ ፈጣሪ ሆይ ፍቀድልኝና ላመስግንህ አቤቱ ወደ ቤትህ መልሰኝ

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 2 ปีที่แล้ว

      👆የዛሬ 11 ወር እንዲህ ብዬ ነበር ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስላበቃኝ አምላኬ ልቦና ስጥቶኝ የበለጠ የማገለግል ያድርገኝ በርቱ ብሩክ የኔ ወንድም በቤቱ ያፅናችሁ አፀደ ማርያም ነኝ በፆሎት አስቡኝ

  • @lubabadubai3102
    @lubabadubai3102 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን

  • @starsematube3504
    @starsematube3504 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በመልካም ነገር ያበርታችሁ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @rasheedpathappiriyambinuar6897
    @rasheedpathappiriyambinuar6897 2 ปีที่แล้ว

    ድስስትሉ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርላችሁ ውድሞቼ ግን እምታውጡት እዴትነው

  • @ሰላማዊትወሪቁ
    @ሰላማዊትወሪቁ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @godolyastube
    @godolyastube 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ሰላማቹ ይብዛ እመብርሃኔ ፍቃዷ ሁኖ ለመዘመር በቅቻለሁ ተመስገን መዘመር የምትፈልጉ አይዞቹ እመብርሃን ታግዛቹ በርቱ

    • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
      @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ ያለሽ

    • @godolyastube
      @godolyastube 3 ปีที่แล้ว

      @@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ ኣሜን ፫ አመሰግናለሁ 👏

  • @zebentube9553
    @zebentube9553 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከትን ያድልልን ወንድሞች🙏🙏🙏💒💒💒

  • @mnet3
    @mnet3 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ።🙏 እንዲሁም ወንድማችን አዲስ እጅግ መልካም የሆነ ሰው ነው ።ሰዎችን ለመርዳት ና ሰዎችን ወደ መልካም መንገድ እንዲሄዱ ለማድረግ ያለውን ጥረት ሳላመሰግን አላልፍም🙏 ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታልን 🙏

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yesamelan

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቼ እናመሰግናለን

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሠብ

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ፀገዉን ያብዘለችሁ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛላችው ወንድሞች እነመሰግነለን በርቱ

  • @haregyoutube1988
    @haregyoutube1988 3 ปีที่แล้ว

    በውነትፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች