ሶስት አይነት አይስክሬም| ሙዝን በመጠቀም | ያለ ክሬም

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 167

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  4 ปีที่แล้ว +40

    ሰላም እንዴት አላቹ ።
    ለዚህ አይስክሬም አሰራር ለ በለጠ ጣዕም ወተት ብትጠቀሚ እላለው።ከዛ በተጨማሪ ድርቅ እንዲልላቹ ሀያ አራት ሰአት ቢቀመጥ እላለው።ከተለመደው አይስ ክሬም ይሄ ቶሎ የመቅለጥ ባህሪም አለው ። የግዴታ ብስኩቱን መጠቀም አይኖርብንም በ ካፕ ልናቀርብ እንችላለን ሰላም ዋሉ በያላችሁበት

    • @yenasera4842
      @yenasera4842 4 ปีที่แล้ว +2

      እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว +3

      Omg melatye የሚገርምሽ ነገር last 5 days ስርቼው ነበር የልጄ Favors ነው . በተለይ ስመር ላይ ሁሌ ከቤቴ ባይጠፋ ደስ ይለኛል 😍😋

    • @user-mp6fz7fl8c
      @user-mp6fz7fl8c 4 ปีที่แล้ว

      Iscremun yaregshbet bskut kehone aserarun asayn tenx

    • @sophia-kn4rz
      @sophia-kn4rz 4 ปีที่แล้ว +1

      ሜሊዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ አይስኪሬሙን ሞከርኩት እና ኢዴን ከልጆቼጋር ተደሳሰትንበት ዋው በጣም ነው የወደድኩት ፍሩት ብቻ ስለሆነ ለጤናም በጣም ጥሩ ስለሆነ ተመችቶኛል ።። እጅሽ ይባረክ

    • @nuhamindawit6528
      @nuhamindawit6528 4 ปีที่แล้ว

      WEdijelishalehu😘

  • @meselumengsha8440
    @meselumengsha8440 4 ปีที่แล้ว +1

    ለዚ ለሰመራ በጣም ቀለል ያለ አስራራ ነው ያሳየሺን ደግሞም ጤናማ ነው እንስራዋለን ከልጃቼ ጋራ ተባረኪ የሞያ ባለቤት ❤️👍

  • @kiduhabesha
    @kiduhabesha 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በጣም ያምራ እሞክረዋለሁ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እማደንቅሽ ከፈጠራሽም ባለፈ ጤናማ ጉዳት የሌለው አሰራር ነው። በርች ተባረኪ

  • @misrakjenbere2118
    @misrakjenbere2118 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ሜሉ ስራዎችን ሁሉ ታቀያቸዋለሽ እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @genetlamago
    @genetlamago 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ቀላል አሰራር ነው! ሜሉ ተባረኪ እሞክረዋለሁ

  • @kamaradame4380
    @kamaradame4380 4 ปีที่แล้ว +1

    በቅርቡ ነው ያወኩሽ በጣም በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ የምታስተምርያቸውን ሁሉ በጣም ነው የተመቹኝእናመሰግናለን

  • @frebarchtube6187
    @frebarchtube6187 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ሜሉ ክረምት ሲያልፍ እሞክረዋለው

  • @meseretberihun8357
    @meseretberihun8357 4 ปีที่แล้ว

    የምትሰሪውን ሁሌ ተከታትየ እሰራዋለሁ በጣም ነው የምወደው !!!!!!!!!!!ጌታ ይባርክሽ

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂሽ ነኘ ስንት ሞያ አስተማርሽን የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 4 ปีที่แล้ว

    Thanks Melat, So happy I found your recipe. my child loved this. Because we have diary and gluten allergy , i used coconut milk. It was very tasty. Now I don't need to search for gluten and diary free ice creams allover the shops , thanks ;)

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ኣሪፍ እና ጤነኛ ተባረኪ👍👍

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ስፈልገው ነበር አመሠግናለዉ ሜሉ

  • @messayttsion5549
    @messayttsion5549 4 ปีที่แล้ว

    Woww lijoche hule mech new bet icecream mitiserilign yilugn neber .betam kelal ena mimarik aserar neber .thank you a lot .God bless you.

  • @Israel-fq5rs
    @Israel-fq5rs 6 หลายเดือนก่อน

    እጅሽ ይባረክ

  • @melatkasa2979
    @melatkasa2979 4 ปีที่แล้ว

    Wow yamiral aserarum kelal nw ijish yibarek thanks

  • @marthayigebru7922
    @marthayigebru7922 4 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን እጂሽ ይባረክ ቆንጆ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 3 ปีที่แล้ว

    በርች አሪፍ ነው

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow yummy and healthy ice cream for this summer 😋👌 Thank you Melye ❤️

  • @MamMam-hb6pu
    @MamMam-hb6pu 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ!!

  • @sabatsherif9264
    @sabatsherif9264 4 ปีที่แล้ว

    i will try for my kids great job thanks for sharing 👌

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 4 ปีที่แล้ว

    Definitely will try it 🍦🍨thanks Melu 👍🏾

  • @helentekalign9773
    @helentekalign9773 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣሽልን ሜሉዬ

  • @halimahalima3149
    @halimahalima3149 4 ปีที่แล้ว

    በርች እህት የውነት ባጣም ጎበዝ ነሽ

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ሜላት

  • @haregwube9808
    @haregwube9808 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ አያወፍርም ከሚገዛውም ባይ ፋር የተሻለ እና ጤነኛ ነው ሙዝ ስለምወድ ሰራሁት በይኛ ከቡና ጋር ያለው ተመችቶኛል

  • @gebregebre7527
    @gebregebre7527 3 ปีที่แล้ว

    Betam kelal aserar. Ybarksh.

  • @myfullhope1272
    @myfullhope1272 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል በጣም ብዙ ማቴሪያል የሚያስፈልገው ይመስለኝ ነበር

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Melu!

  • @tignoba6349
    @tignoba6349 4 ปีที่แล้ว

    Thank you much Melye it really healthy icecream and yami

  • @bizuneshkumalo8954
    @bizuneshkumalo8954 4 ปีที่แล้ว

    I love it thank U my dear I always enjoyed your video thank a lot!

  • @samrawitketema2730
    @samrawitketema2730 4 ปีที่แล้ว

    Thanks melu ejesh yibarek

  • @yohannestesfaslassie442
    @yohannestesfaslassie442 4 ปีที่แล้ว

    i can’t wait to try it . Thank you 🙏

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 😍❤️

  • @keyratmohammed4164
    @keyratmohammed4164 4 ปีที่แล้ว

    ኣንደኛ 👍

  • @messikonjo8443
    @messikonjo8443 4 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful! Love it... my kids will die for this. keep up the good work Melushayea konjo

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 4 ปีที่แล้ว

    Balemoya nesh thank you for sharing Melat.

  • @netsiabate3479
    @netsiabate3479 4 ปีที่แล้ว

    Wow እንዲህ ነው እንዴ እሞክረዋለሁ

  • @zitaabdu7780
    @zitaabdu7780 4 ปีที่แล้ว

    So easy thank you mely

  • @hiwettube3006
    @hiwettube3006 4 ปีที่แล้ว +2

    What a great Icecream at Home! Wow😗

  • @serketufa5375
    @serketufa5375 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነሽ ጎበዝ ታድለዋል ቤተሰቦችሽ

  • @Semhar607
    @Semhar607 4 ปีที่แล้ว

    Thank you konijo yiamiral emekiroalew 👌👌👌🙏🙏god bless you 💛

  • @arsematesfaye3942
    @arsematesfaye3942 4 ปีที่แล้ว

    I can't wait to try it
    all of my family loves u

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 4 ปีที่แล้ว

    Betam arif

  • @melattenagashaw1729
    @melattenagashaw1729 4 ปีที่แล้ว

    ሞክሼ በጣም አሪፍ ነው ባርቺ

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 ปีที่แล้ว

    thank you Melu i'll make it tomorrow.

  • @mulualemadugna7444
    @mulualemadugna7444 4 ปีที่แล้ว

    Wow I like it

  • @melkamsolomon1141
    @melkamsolomon1141 4 ปีที่แล้ว

    Ljioche yemiwedut new yasayeshg yenekonjo tebareki🙏👌👏👍😘🥰

  • @madinamadina2976
    @madinamadina2976 3 ปีที่แล้ว

    የኔውድእናመሰግናለን

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 4 ปีที่แล้ว

    May God bless your hands yene balemuya

  • @umdode7879
    @umdode7879 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በረካ ሁኚ

  • @selometefera9224
    @selometefera9224 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ስፈልገው ነበር ተባረኪ

  • @gy8086
    @gy8086 4 ปีที่แล้ว

    Wow 👍

  • @kidisttesema7804
    @kidisttesema7804 4 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ መሃልዬ ur always u doing amazing 😉 jobs!! I love ❤️ it thank you again!!

    • @5minuteprojectideas
      @5minuteprojectideas 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
      th-cam.com/channels/fa9hkgsTHfK8bpDoiQZI5g.html

  • @bettyethiopianfood463
    @bettyethiopianfood463 4 ปีที่แล้ว

    Nice work meli

  • @elssaabebe4821
    @elssaabebe4821 4 ปีที่แล้ว

    Wow 👌👌👌

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @lemlemgebremeskel2746
    @lemlemgebremeskel2746 4 ปีที่แล้ว

    U r AMAZING thank you very much 🙏

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 ปีที่แล้ว

    I love it thanks

  • @nunute9617
    @nunute9617 4 ปีที่แล้ว

    አንደኛ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ልዩ አሰራር ነው እኔ የኮፊውን አይስክሪም ነው የምዎደው አሰራሩን ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ

    • @5minuteprojectideas
      @5minuteprojectideas 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
      th-cam.com/channels/fa9hkgsTHfK8bpDoiQZI5g.html

  • @hafizamohammed345
    @hafizamohammed345 3 ปีที่แล้ว

    betam toro now sellaksh enamsegnaln gen yemotho tensh ykbdal estrobery aykebdem👌👌👌

  • @meazabahiru8593
    @meazabahiru8593 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ምን እንደምልሽ አላቅም!!! እጅሽ ይባረክ ባለሙያ አርገሽኛል ኪችንሽ ደሞ በጣም ያምራል የኔ አክባሪ ሳቅሽን ደሞ ስወዳት ሰላም ሁኚልኝ።

    • @5minuteprojectideas
      @5minuteprojectideas 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
      th-cam.com/channels/fa9hkgsTHfK8bpDoiQZI5g.html

  • @tmtradingplcgeneralmanager4455
    @tmtradingplcgeneralmanager4455 4 ปีที่แล้ว

    Good to Cool down. 🤩

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 11 หลายเดือนก่อน

    ❤ thanks it is my first time to your channel

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 ปีที่แล้ว +4

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ቆንጆ ስትሮበሪ አለኝ እሰራለሁ ። አሁን የቀረን ቤትሽ መምጣት ነው ምግብሽን አብረን እየበላን ነው ክክክክክክ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሜሉዬዬዬ
    አመሰግናለሁ

    • @5minuteprojectideas
      @5minuteprojectideas 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
      th-cam.com/channels/fa9hkgsTHfK8bpDoiQZI5g.html

  • @shegak5217
    @shegak5217 4 ปีที่แล้ว

    Thankyou Melu, it like it.

  • @rachelgedefaw5123
    @rachelgedefaw5123 4 ปีที่แล้ว

    wow! betam nw yemameseginew bizu ye ice cream recipie ayichalew gin yihe betam kelal nw som sifeta bergitegninet eserawalew

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 4 ปีที่แล้ว

    Wow❤️❤️

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 4 ปีที่แล้ว

    Melatye Konjo u r always amazing!! I love 💘 all ur work. U got everything. God bless you 🙏 ❤

    • @5minuteprojectideas
      @5minuteprojectideas 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
      th-cam.com/channels/fa9hkgsTHfK8bpDoiQZI5g.html

  • @qmartagerma1440
    @qmartagerma1440 4 ปีที่แล้ว

    wow

  • @fekerteabebe8347
    @fekerteabebe8347 4 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ😘😘😘

    • @5minuteprojectideas
      @5minuteprojectideas 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
      th-cam.com/channels/fa9hkgsTHfK8bpDoiQZI5g.html

  • @ferewyinmekonen2018
    @ferewyinmekonen2018 4 ปีที่แล้ว

    ጐበዝ ከባድ ይመስለኛ ነበር ።የፆም ስላለም ደስ ብሎኛል በርች sis

    • @tgfoodandhealth3779
      @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/aHg78gizv1s/w-d-xo.html ፍርዬ ዉደኔም ብቅ በይ

  • @henokgirma6545
    @henokgirma6545 3 ปีที่แล้ว +1

    Melat I love it 😍😎☺️😁😀😍😍😍☺️😎😎😘😋

  • @betelhemberhanu92
    @betelhemberhanu92 3 ปีที่แล้ว

    Best icecream thanks melat

  • @amitube.9830
    @amitube.9830 2 ปีที่แล้ว

    እረ የኔ መፍጫው ይሁን ሙዙ አልፈጭ ብሎኛል

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 4 ปีที่แล้ว

    ሜላዬ♥♥♥

  • @semeneshabraham6626
    @semeneshabraham6626 4 ปีที่แล้ว

    የምተሰሪዉ ምግብ በጣም ወደጀዋለሁ እጅሸን ይባርከው

  • @haregwube9808
    @haregwube9808 4 ปีที่แล้ว +1

    ቡናው ተቄልቶ የተፈጨ ነው ወይዝ ኒስካፌ ነው

  • @Sound5650
    @Sound5650 4 ปีที่แล้ว

    ዋው እናመሰግናለን የሰሩ እጆች ይባረኩ

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 4 ปีที่แล้ว +1

      Subscribe enderareg Webt

    • @Sound5650
      @Sound5650 4 ปีที่แล้ว

      @@hiwitube5289 eshi

  • @mebaabem4461
    @mebaabem4461 4 ปีที่แล้ว

    i cant wait to try it thank you for sharing

    • @5minuteprojectideas
      @5minuteprojectideas 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
      th-cam.com/channels/fa9hkgsTHfK8bpDoiQZI5g.html

  • @user-xi1bs9lj9x
    @user-xi1bs9lj9x 2 ปีที่แล้ว

    How do I cook custard powder እንዴት አርጌ ከስተርድ ፓውደርን ልስራው

  • @kalkidanembeza6936
    @kalkidanembeza6936 4 ปีที่แล้ว

    Meluye yene balemuya

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬዬዬ, I am sure my little girl will down it in a minute if i was ok with it. Thank you for sharing

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 4 ปีที่แล้ว

    Thank you melu

  • @birukawithaile6867
    @birukawithaile6867 4 ปีที่แล้ว

    Hi melat
    you always cook nice food.🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiahagere3041
    @ethiopiahagere3041 4 ปีที่แล้ว

    👌😍

  • @taabebe525
    @taabebe525 4 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የሙያ "መድብል" እኮ ነሽ ከልብ አመስግኛለሁ ❤️❤️❤️ሜልዬ 😍

  • @gitu_jt
    @gitu_jt 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ የኣይስክሬም በሰኩት እንዴት ነዉ የምሰራው?

  • @user-lb7vk6gc2p
    @user-lb7vk6gc2p 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ለጤናም ጥሩ ነው ያሠሽን የመጀመሪያ ግዜ ነወው ሣይሽ ቆይ ሠብሥክሪብ ላግሽ ባለሞያ መሆን እፈልጋለሁ 😍

  • @hiritysahle4088
    @hiritysahle4088 4 ปีที่แล้ว

    you are brilliant 👏

  • @enukaye6592
    @enukaye6592 4 ปีที่แล้ว

    Yn mert muyama wordobeshale
    Demtseshe lane bicha nw yetmchegne est nigrugne👌👍

  • @eluwolloyewa3714
    @eluwolloyewa3714 4 ปีที่แล้ว

    Shikuren wude

  • @graceab3934
    @graceab3934 3 ปีที่แล้ว

    Btam btam arif new ymr mokrwalw easy naw sebza 10 sew new ice creamn yblanew esunm endalchach save time and save money

  • @judjud4209
    @judjud4209 4 ปีที่แล้ว

    😋😘😘😘😘😘👍

  • @aben4846
    @aben4846 3 ปีที่แล้ว

    This is simple

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 4 ปีที่แล้ว

    Ufff yene mar mn ladrgsh

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks, God bless 🙏 you ♥️

    • @5minuteprojectideas
      @5minuteprojectideas 4 ปีที่แล้ว

      አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
      th-cam.com/channels/fa9hkgsTHfK8bpDoiQZI5g.html

  • @merryamdlsm4018
    @merryamdlsm4018 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ እንኳን ሰላም መጣሸ እሞክርዎለሁ ለልጆቼ ሜሉዬ ማእርይ ዛሬ የበላነወ ከመ ዘር ጋር የሰራሸወ አንቺ የምትወጂወ ምግባቸወ ድንች በሰጋ አሰታወሰሸወ እሱን ነወ ሰርቼ የበላነወ ኮንክሪት ያልሸወን አሱማ በቃ ቅዳሜ በሳምንት አንዴ ግድ ነወ አልኩሸ ተባርኪልኝ አግዚያብሔር ይሰጥሸ