ጥሩ ጓደኛ ይስጣችሁ|| ፈኪሀ ሾው በሚለው በራሴ ዩቱብ መጥቻለው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
  • ቤተሰቦች ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ከ ጎኔ መሆናችሁን አሳዩኝ

ความคิดเห็น •

  • @Jossey27
    @Jossey27 6 หลายเดือนก่อน +903

    ፈኪ በጣም ጠንካራ ሴት ናት ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አበረታቷት🫶🙏

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 6 หลายเดือนก่อน +10

      አላህ ያክብርህ❤❤❤❤

    • @munajanuri5973
      @munajanuri5973 6 หลายเดือนก่อน +13

      ጆ የኔ መልካም የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ትለያለክ❤

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 6 หลายเดือนก่อน +8

      አላህ አተንም ያክብርህ 🥰

    • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 6 หลายเดือนก่อน +5

      ሸር አርጉላት

    • @امريان-ب7خ5خ
      @امريان-ب7خ5خ 6 หลายเดือนก่อน +6

      ሸር አርጉላት ጆሲ

  • @Ahmu_diaspora
    @Ahmu_diaspora 6 หลายเดือนก่อน +1187

    ፈኪዬ የኔ ልዩ በርችልኝ ከጎንሽ ነኝ❤

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 6 หลายเดือนก่อน +78

      ገብቶልሀል መሠል ማለቴ ፎቃ ቢጤ🤣👌👌🥰🥰😛

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 6 หลายเดือนก่อน +6

      ❤❤❤❤❤

    • @ethiotube-qw7fp
      @ethiotube-qw7fp 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@sofiyakonju221

    • @munajanuri5973
      @munajanuri5973 6 หลายเดือนก่อน +30

      አሙ የኔ መልካም ሰው የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ትለያለክ❤

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr 6 หลายเดือนก่อน +45

      አይባልም እህቱም ናት ግደታ ማፈቀር አለበት እንደ ሠዉን ለመዉደዲ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 6 หลายเดือนก่อน +76

    ፈኪ ብቸኝነት ሢሠማሽ ዳእዋ ቁርአን ሥሚ ልብሽን ወደአላህ በዚህ መልኩ ከቀጠልሽ ለሸይጧን በርመክፈትነዉ ወደአንች ለመቅረብ ይመቸዋል። ጓደኛሽን ሣላመሠግን አላልፍም። ጀግና ነች እዉነትለመናገር። እንደሧ የተፈተነ የለም ያች ታሪክ ኖርማል ነዉ ከሧ የሂወት ታሪክ አንፃር።

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 6 หลายเดือนก่อน +73

    እት ፋኪያ እዝህ በመድረስሽ ደስስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ግን በዲንሽ ጠካራ ሴት መሆን አለብሽ ከምንም በላይ እስልምናሽን አጥበቀሽ ያዢ እዳትታለዪ ደሞ ሲከፋሽ ሁለት ረካ ሰግደሽ ዶዐ አድርጊ እንጂ እጉርጉሮ ምናምን አትበይ ሙስሊም እደመሆንሽ

  • @eriwood6056
    @eriwood6056 6 หลายเดือนก่อน +174

    Feti እኔ ኤርትራዊ ሙስሊም ነን ሁሌም ያንች ተከታታይ ነን ❤❤❤❤❤❤ ግን አሁን ሕጃብሽ ኣከዳድናንሽ ጥሩ ነን ሓደራሽ እንዳትቀየሪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ 6 หลายเดือนก่อน +46

    ክርስቲያኖ እህቴ እግዚአብሔርን ኮራሁብሸ ዘመንሸ ይባረክ እውነተኛ ክርስቲያን ፀባይ ይህ ነው ሰውን በሰወነቱ መወደድ ማገዝ አቦ ልዩ ነሺ ህልምሸ ሁሉ ይሳካልሸ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አንች ሙስሊም ወገነችን ጠንካራ ልጅ ነሸ በረች ከጎንሸ ነን ❣️❣️❣️👌👌👍👍

  • @semir-jm2ob
    @semir-jm2ob 6 หลายเดือนก่อน +29

    ስከፋሽ ወደአላሀ ተጠጊ ፈኪ ተሳስተሻል ሰላትሽ ላይ ጠንካራ ሁኝ ጓደኛሽ ን አላህ ሂዲያውን ይስጣት ጥሩ ሰው ናት

  • @neimayimam
    @neimayimam 6 หลายเดือนก่อน +237

    ወላሂ በጣም ፈርቻለሁ ይች ልጅ እንደዛች ዋንትያ እምትባል ልጅ እንዳትሆን አላህ በሂጃብሽ ያፅናሽ😢😢😢😢😢😢

    • @selamsol1280
      @selamsol1280 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም

    • @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ
      @EmyሀቢቢየልቤአለቃHነኝአፍ 6 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ እኔም ፈርቻለሁ😢😢😢

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 6 หลายเดือนก่อน +14

      አትሆን እሻአላህ አላህ ይጠብቃት በድኖም አላህ ያፅናት

    • @fffff1230
      @fffff1230 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 6 หลายเดือนก่อน +16

      ካፊርን ከሙስሊምጋር ታወዳድራለሽ❤

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 6 หลายเดือนก่อน +91

    ፈኪ እንኳን ደህና መጣሽ ያፈኪ አድነቂዎች ላይክ

    • @Baida-y9n
      @Baida-y9n 6 หลายเดือนก่อน +4

      አንች ደሞ በሱ ኮሜንት እየገበሽ ፈኪ ነኝ እየልሽ አተሰድበት በረስሽ ተመማኝ ጥሩ አይደለም

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 หลายเดือนก่อน

      ቆይግንበስዉስምዩቱብየምትከፍቱጤነኛናችሁሱባሀንአሏህበራስመተማመንይበልጣል በራስሺተማመኝ!?????????

    • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ
      @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ 6 หลายเดือนก่อน

      በስዋ ስም አትነግጂ

  • @Hayuነኝ
    @Hayuነኝ 6 หลายเดือนก่อน +20

    ፈኪ የኔ ውድ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በዲኒሽ ጠንካራ ሁኚ ከአላህ ጋር ስትሆኚ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል ኢንሻ አላህ ትልቅ ቦታ እንደመደርሺ ተስፋ አለኝ የኔ ጠንካራ ሴት ሁሌም አላህን ተማፀኚ የኔ ብርቱ ሴት❤ ደሞ አለባበስሽ ሲያምር ወላሂ❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሂውይ ትለያለሽ ያንቺን ታሪክ ስሰማ በጣም አሳዝነሽኝ አልቅሸ ነበር ሁሉም ለበጓ ነው ለፈኪ የምታደርጊውን በጣም እናመሰግንሻለን የምር ተባረኪ

  • @Gerageru-Media
    @Gerageru-Media 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ በጣምም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ፈኪዬ አላህ ያግዝሽ 1000ኛ comments❤❤

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 6 หลายเดือนก่อน +24

    ፈኪየ በርች ትችያለሽ የኔዉድ ጠካራነሽ ግን አደራ አለባበስሽን እዳቀይሪ ብዙ ሰወች ፌመስ ሲሆን አገታቸዉን ያሳያሉ ከዛ ፀጉራቸዉን ግማሹ ን ያሳያሉ ከዛ ሱሪ ይለብሳሉ እደዛ እዳታደርጊ አደራ በተርፈ እወድሻለሁ በራስሽ ቻላን ሰለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርችልኝ የኔ ማር❤

  • @MarymBz-w7t
    @MarymBz-w7t 6 หลายเดือนก่อน +9

    ፈኪየ ሁልጊዜም ተከታታይሽ ነኝ ማሻአላህ እህቴ ጠንክሪ አላህ ይገዝሽ የእኔ እህት ...

  • @Abdilqadir515
    @Abdilqadir515 6 หลายเดือนก่อน +7

    ከችግር ቦሀለ ምቾት አለው
    አላህ ይጨምራልሽ በሪች❤

  • @huloode
    @huloode 6 หลายเดือนก่อน +3

    ተረጋግተሺ አዉሪ አትፍጠኝ ካች ታሪክ ይልቅ የሷ ታሪክ ልብ ይነካነበር😢 ሁለታችሁም በርቱ

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 6 หลายเดือนก่อน +3

    አብሺሪ የኔቆጁ ፈኪየ እናም ሠዉ ብዞም አትመኔ ሁሉም ሠዉ ጡሩያስብልሻል ማለት አይደለም ለሁም ንገር እረጋብልሺ ቀጥበት ❤❤❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፊኪየ በርቺ ሂውይ በጣም ሂሪፍ ጓደኛሽ ብዙ ነገርሽ ነች እና ሲከፋሽ ቁርዓን ስሚ የምን ለቅሶ የምን ግጥም ለቅሶ ወይም ሙሾ በሀይማኖታችን የተከለከለ ነው እየገጠሙ ሰዎችን ማስለቀስ ስለዚህ ከሱ ራቂ ሙስሊም ቁርዓን ከሰማና ካስተነተነ ላለበት መውጣት ይችላል

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 6 หลายเดือนก่อน +7

    ጉደኛሸ ምርጥነች ወላሒ በዚሕ ጊዜ እደዚች አይነት ጉደኛ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 6 หลายเดือนก่อน +4

    አልሃምዱሊላህ የኔቆጆ እኮን ደሰሰ አለሸ ሚድያዉን ባልደግፍዉም ግን ደግሞ ላንች አሰፍላጊ ነበር አይዞሸ በረቺ ጠክሪ

  • @Makkah-r1e
    @Makkah-r1e 6 หลายเดือนก่อน +11

    ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ውዴ ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔ ዉድድድድድ በርቺ

  • @hayatmohammed7313
    @hayatmohammed7313 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ፈኪአለህ ያበረታሽ ድንሽ ላይ ጠንክሪ ድኒያ እንዳያታልልሽ

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 6 หลายเดือนก่อน +18

    ይችን የሁለት እጅ አሻንጉሊት አትጠቀሚ በእስልምናችን አይፈቀድም በተረፈ በርች❤❤

  • @ReidynaEbrahim
    @ReidynaEbrahim 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደናመጣሺእህቴ አብሸሪየመዳም ቅመሞች አለንልሺ
    እናበረታታሻለን አይዞሺ
    ሂጃብ አለባበስሺ በጣም ደስይላል ይህን አቋምሺን ቀጥይበት አሏህ ያበርታሺ

  • @Dinkar-lv5oo
    @Dinkar-lv5oo 6 หลายเดือนก่อน +5

    ፈኪ ያኔ ዉድየለይማኖትሽ ያለሽ ቦታ ደስ ይላል በርችልኝ ጠንከረ ነሽ

  • @serkalem-b2t
    @serkalem-b2t 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ ጥያቄ አደኛ የጎረበጣትን ነገር ምናልባትም ጓደኞቼን አስቀይሜ ከሆነ ብላ ነዉ ጥያቄዉን ያወጣችዉ በርች❤❤❤❤❤

  • @Emabet-z1n
    @Emabet-z1n 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጎበዝ የኔ ጠንካራ ፈጣሪ ደግሞ ይረዳሻል ❤❤❤❤❤❤

  • @Selina6648
    @Selina6648 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ጓደኛ አለሺ ሰው አያሳጣሺ የሰው ፍቅር ይሰጥሺ በርቺ ጓደኝነታችን አጠንክሩ ንፋስ እዳታሰገብ በርቱ ሁለታችሁም ጠንካራ ናችሁ

  • @HadiyaMula
    @HadiyaMula 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኮን ደህናመጣሽ የኔዉድ የኔ አደብተኛ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 🎉🎉

  • @samirasamira-g1o9n
    @samirasamira-g1o9n 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሂዊይ ያቺንም ታሪክ ሰምቸዋለሁ ለዚህ ላበቃሸ ፍጣሪ አልሀምዱሊላህ በርቱ እህቶች

  • @jwhar348
    @jwhar348 6 หลายเดือนก่อน +6

    ማሺአላህ በረች ጠክራ በረች አላህ መልካም ነገረ አላህ ይወፍቅሺ

  • @MnzilaAhmed
    @MnzilaAhmed 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪዬ ጀግናዋ እህቴ እንዴት ነሽልኝ በርቺ ጀግናዋ FF..

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ 6 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ብርቱ እህት በርችልኝ እራሴን ያየሁብሽ ብቸኛ ሴት ነሽ ማርያምን ጓደኛሽም ትባረክ እውነተኛ ሴት 🙏❤️

  • @Mersal-j1g
    @Mersal-j1g 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ፈኪየ በጣም ነው እምወድሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤❤❤❤

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 6 หลายเดือนก่อน +15

    ሀቂቃ በጣም ጥሩ ጓደኛ ነው የለሽ ፈኩዬ❤

  • @لاتحزتإناللةمعن
    @لاتحزتإناللةمعن 6 หลายเดือนก่อน +8

    እኔ እደህዊ ልበ ቀና ስው አለወይ. ለበ ቀና ለመሆን እምነትም የሁን ማንነት አይገልፀውም አላህ ልበሽን ሁሌም ያሳምርልሽ ውዴ ❤❤❤ ይሄ ላች ነው ከምር እንደዚህ አይነት ልብ ያለችው ስወች ያስደስቱኛን

  • @Ruryia
    @Ruryia 6 หลายเดือนก่อน +20

    ፈክየ የኔቅመም በረች ትልቅ ቦታ ደርሰሺ እደማይሺ እርግጠኛነኝ ❤❤❤❤❤

    • @Ruryia
      @Ruryia 6 หลายเดือนก่อน +2

      ፈክየን እምትውዱ በላክ አሳዩ

  • @BaderyaHassan-by9so
    @BaderyaHassan-by9so 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ፈኪ ሰላም ነሽ በቅድሚያ ከዛ ሁሉ ፈተና አውጥቶ ለዚህ ያደረሰሽ አላህ አልሀምዱሊላህ በዲኒሽ በኢማንሽ ጠንክሪ ከምንም በላይ አላህን አትልቀቂ ዱአና ኢስቲክፋር አድርጊ ሸይጣኖችን ያባርራል ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ በአላህ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ይጠብቅሽ የፕሮግራምሽ ተከታታይ ነኝ

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 6 หลายเดือนก่อน +12

    እህትዋ አለባበስሺ ሲያምር❤❤❤

  • @teferayimer7677
    @teferayimer7677 5 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ ያስለቀሽኝን ያክል አሁን በጣም ደስ ብሎኛል በርች

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 6 หลายเดือนก่อน +3

    .ፈኪየ ያገሬልጅ በርች ጠክሪ ውደ ከጎንሽ ነን አብሽሪ ለሠው ብለሽ አትኑሪ ከከተማሰወች እኛ መቶ በመቶ እንበልጣቸዋለን ውደ ብቻ አች ጠክሪ❤❤❤

  • @zurettube638
    @zurettube638 6 หลายเดือนก่อน +11

    ዋው ጓደኛሽ ፋሥት ናት አመለካከቷ ሀሣቦቿ በጣም ደሥ ይላል👍👍

  • @burjburj8271
    @burjburj8271 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዋለይኩም እሰላም አሰላሙአለይኩም ብለሽ ስለምትጀምሪ በጣም አስደሰትሽኝ ወላሂ አላህ ጠካራ ያርግሽ

  • @fatumafatuma739
    @fatumafatuma739 6 หลายเดือนก่อน +5

    ፈኪያ እህቴ በርች ግን አደራ በሂጃብሽ ላይ ማሬ አሁን ሁሉም ነገር ከባድ በድንሽ ላይ ጠንኪር

  • @amanuelbedelu2348
    @amanuelbedelu2348 6 หลายเดือนก่อน +2

    Hiwi is bright and self_motivated🎉

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc 6 หลายเดือนก่อน +11

    ጎበዝ ጠካራ ሴት ነሽ ለወድፊትም ጠካራ ነው መሆን አለብሽ

  • @anwarshemsu8772
    @anwarshemsu8772 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፈኪ በርቺ ከዚ በኋላ አስተማሪ ነገር ትለቂልናለሽ ብዬ አስባለው

  • @SahadHusen-rt5ls
    @SahadHusen-rt5ls 6 หลายเดือนก่อน +5

    ብርቺልኝ የኔ ሴት አላህይጠብቅሺ ደሞ እወድሻለሁ የኔማር ትልቅ ደረጃ አላህያድርስሺ

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv 6 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሂጃብሽ ያፅናሽ ከለባበስሽ ጀምሮ በጣም ነው የምወድሽ በርች ሶፊን መክረን መክረን አቅታናለች አለባሷ ኢስላማውይ አይደለም አላህ ልቦና ይስጣት

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 6 หลายเดือนก่อน +6

    ይችልጅ አባቴ እደልጅአያየኝም ያለይዉ ናት እደዝህስላየሁሽ ደስብሎኛል የኔማር ፈክየም በርች ማሬ ግንተጠቀቁ እዳትበላሹ በተረፈ አላህ የልባችሁን መሻት እሱ ይፈፅምላችሁ

  • @skettube4149
    @skettube4149 6 หลายเดือนก่อน

    አሏህ የልብሽን አይቶ ነው ምርጥ ሰው ጋር ያጋጠመሽ በርችልን

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 6 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ጥሩ ጓደኛ ነች ፍቅር ይስጣቹ ውዴ

  • @Nurit-ed2lw
    @Nurit-ed2lw 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallhe, allhe yerdashe
    Be emanshe tenkra huji,Dunya fetna nat

  • @HabibaAbdulla-r8k
    @HabibaAbdulla-r8k 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፈኪ በጣም ጠንካራሴት ነሽ እህቴ በርችልኝ❤❤

  • @misbahabdala8295
    @misbahabdala8295 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለህ በርች አለህይርዳሽ በቡዙቸግ😢ር ውሰጥ ለማለፍ እንድበረታሽእና እንድጠነከርሸ ሁሉ ለዚሁሉ እንድትበቂ ለረዳሽለአህለህ ምሰጋና እንዳትረሸ እንዲሁም በዲንሽ ላይጠንካራመሆን አለበሸ

  • @احمدللهغ
    @احمدللهغ 6 หลายเดือนก่อน +12

    በርች ያገር ልጅ አላህያግዝሽ

  • @mesifkr-or
    @mesifkr-or 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይመስገን እህት በዚህን ደረጃ ስላየንሺ ደስ ብሎናል ❤❤

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፈኪየ እዳትቀያየሪ ከባህሪሽ እስካለባበስሽ ቀጥይበት ተወዳጂ መሆን ከፈለግሽ እዳትቀያየሪ አደራ ተሳስተሽ የሆነነገረ ብትይ ሠዉ ይሰብረሻል ስለዚህ በረች ካጠፍሁም ይቅረታ የኔዉድ❤❤❤

  • @mekiyaabdo4379
    @mekiyaabdo4379 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mashallah 🥰 👏
    Good luck with everything
    Berchi

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 6 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ቆንጆ አብሺር ጠከር ሁኚ እቺ ዱኒያ ደከሞችን አተስተነግደም አይዛሽ

  • @NaseryaNaseey
    @NaseryaNaseey 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ፈኪ የልፈል ግን በድንሽ ጣንክር አለህ ሁሉንም የሰካልሽል አብሽር ❤❤❤❤❤❤❤እኛም ከጎንሽ ነን

  • @Remlashemsu
    @Remlashemsu 6 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውድ ፈቲ ሂጃብሽ ላይ በርቺ ከጎንሽ ነን የኔ ቅመም😅😅😅❤❤❤

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙአሌኩም ፈኪዬ እኳን ደና መጣሽ በርችልኝ የኔ ጀግና እህት❤❤🎉🎉🎉

  • @FgFgh-eg2oq
    @FgFgh-eg2oq 6 หลายเดือนก่อน +41

    ፈኪየ በርቺ ግን እደው በድንሽ አደራ ሚድያ በጣም ነው ከ አላህ ጋ ያለሽን ትሥር የሚቆጣጠርሽ ሃታ ሶላት እንኩዋን ለመስገድ የምታስቢው ስለምሰሪው ፊዶወ ነው እኔ እሰራ ነበር ግን ተውኩት ቁራን የምቀራበት ኪታቦች የምቀራበት ሶላትም የምሰግደበት ሃሳቤን ሙሉ ለሙሉ ጭቅላቴን ሚድያ ተቆጣጠረኝ ከዛን ተውኩ አቺም ተይው እያልኩሽ አይደለም ግን በትርፍ ግዚሽ ተመላላሽ መርከዝ ግቢ እባክሽ ሴት በድኑዋ ጥንካራ ስትሆን ነው ሰውም አላህም የሚወዱዋት በተረፈ እነዛ ሂጃባቸውን ጥለው ከ ማንኛውም ወንድ ጋ ለሚተሻሽይት ሙስሊም ነኝ ባይ ሲቶች ሽሪኣውን ሳጥሺ እየስራሽ ምሳሌ እንደምትሆኛቸው ተስፋ አለኝ በርቺ ሂጃብሽን አደራ

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho 6 หลายเดือนก่อน

      ሣህ❤❤❤❤❤

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 6 หลายเดือนก่อน

      @@samerasamera-wj9ho የኔም ሀሳብ ነው

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 6 หลายเดือนก่อน

      አረፍ ምክረ ነዉ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክልልልል አሏህላይብቻተስፋሽንእህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እማ-በዱአሽ
    @እማ-በዱአሽ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፈኪየ በርቺልኝ እምወዲሽ ነገርስ

  • @zurettube638
    @zurettube638 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪየ እንኳን ሠላም መጣሽ ሁሉም ያልፋል አብሽፊ❤🎉

  • @nemian2923
    @nemian2923 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ በርች የኔ ቆጆ አንጀግናነሽ❤❤❤ከጎንሸን

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩኬ ሼር አድርጎሺ ነው ያገኘሁሺ ፈኪ የኔ ውድ በርቺ አላህ ከትልቅ ደረጃ ያድርስሺ አብሺሪ ግን ለድንሺ ጠንካራ ሁኚ በቲክታክ ላይ ብዙም አትውጪ በተለይ ላይብ ላይ በተረፈ በርቺልኝ እህት አለሜ አለባበስሺ ደስ ይለኛል ሂዊ ምርጥ ጓደኛ ነሺ ሁለታችሁንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🌹🌷

  • @halima-px2sk
    @halima-px2sk 6 หลายเดือนก่อน +7

    በርችልን እህታችን

  • @ኡሙሂክማ-ጘ8ኈ
    @ኡሙሂክማ-ጘ8ኈ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሺ ያልፋል የኔውድ🎉🎉🎉

  • @mohammedkhair8680
    @mohammedkhair8680 6 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ የኔ ልዩ

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምስኪን አይዞሽ በርቺ❤❤

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

  • @seidabate8547
    @seidabate8547 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ በርቺ ነገር ግን ሲከፋሽ ማለቀስ ሙዚቃ እንጉርጉር መስማት ሳይሆን ሁለት ረከአ ሠግደሽ ዱአ አድርጊ አላህ ጋር ተቃረቢ የኡነት ጭቀትሽ ይተፋል ጀግና ትሆኒያለሽ እሽ እህቴ

  • @AgzegneElahi
    @AgzegneElahi 6 หลายเดือนก่อน +7

    ወሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረከቱ ፈክየ አደራ በድንሺ እንዳትደራደሪ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @user-co9kl7lg6j
    @user-co9kl7lg6j 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪዬ በርቺ

  • @tube5126
    @tube5126 6 หลายเดือนก่อน +5

    በብርክ ቤት ነው የማጠውት ወው ማሻአለህ ጎበዝ ታርክሺን አቀለው ከማጀማር አንስቼ አይዛሺ

  • @Emanethiopian403
    @Emanethiopian403 6 หลายเดือนก่อน

    ጎደኛሽም youtube ይኑራት ፈኪ አበራቻት አንቺም አይዞሽ በርቱ❤

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 6 หลายเดือนก่อน +29

    ዬቱቡን ተጠቀሚበት ነገር ግን እህቴ ሂጃብሽን አደራ አለባበስሽን እዳትቀይሪ ተሰትረሽ በደንብ ስሪ አይዞሽ በርቺ ግን አደራ ቁርአንን ለመቅራት ሞክሪ ሶላትሽን አደራ በወቅቱ ስገጂ ለይል ሶላት አንድ ሶስተኛው ላይ ተነስተሽ ወደ አላህ ተቃረቢ ዱአ አብዢ መጨረሻችንን የሁላችንም አላህ ያሳምርልን

    • @WasilaWasila-ps1mi
      @WasilaWasila-ps1mi 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu 6 หลายเดือนก่อน

    Wwwwwwwww you are always beautiful. Keep going..sis. we love you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 6 หลายเดือนก่อน +7

    ፍኪየ በጣም ብቃት አለሽ ስሪ በደብ የኔ ውድ በድንሽም ጠክሪ ማማየ አለባበስሽም እዳይቀየር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @لمىالقحطاني-ه6ش
    @لمىالقحطاني-ه6ش 6 หลายเดือนก่อน

    ፈኪየ በጠም ነዉ የምወድሽ አሙን የመሠለ ጎደኛ ጆሲየ 27 መቅድን የመሠለቺ ሌሎቹም እድለኛነሽ አላህን አመስኝ አለባበስሽ ስራአትሽ ደስ የምትዪ ልጂ ነሽ ጎብዢ እናእናእከታተልሻለሁ

  • @ፋጡማአባተ-ዐ5ጸ
    @ፋጡማአባተ-ዐ5ጸ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፈኪእህቴማሻአለሁ በርችሁላችንም ተበዳይነን ሚዲያሥለማይወጣነዉ አላህይፈርጀን በድንሽጠንክሪአለባበስሽማሻአላህ በዙሁቀጥይእንዳትቀየሬዉደ🎉❤❤🎉🎉
    ርጀን

  • @nejatmohammedeman1792
    @nejatmohammedeman1792 6 หลายเดือนก่อน

    ፈኪ ምርጥና ጠንካራ ምሳሌ የሆንሽን እህታችን ነሽ በርቺ ምርጥ ጓደኛለም እህትም ጥንካሬሽም ነች አላህ ፍቅራቹን ይጠብቅላቹ በርቱልኝ ለሴት የተለየ ቦታ አለኝ እወዳቹሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nadu-tina
    @Nadu-tina 6 หลายเดือนก่อน +4

    መሸአለ በረቺ ገነ ትሊቅ ቦተ ትደረሰሌሽ❤❤❤

  • @Alihamdulilllhe
    @Alihamdulilllhe 6 หลายเดือนก่อน

    ሂዊ ብዙ ያሳለፍችናት ታሪኳን እደሰማነው ለዛይሆናል ደግ የሆነችቅ ሶፊያና ሂዊ ጓደኞችሽ ከሆኑ ይበቁሻል የሴትጓደኛ አታብዥ በርች ፈኪ አህሙም ጡሩሰውነው

  • @seadayoutube2124
    @seadayoutube2124 6 หลายเดือนก่อน +38

    እኔ 8 ሰው ሺር አርጌልሺ መጣሁ

  • @እሙፍትህያ
    @እሙፍትህያ 6 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ በረቺ እኛ ከጎንሺ ነን ❤❤❤❤

  • @danielfentaw1586
    @danielfentaw1586 6 หลายเดือนก่อน +6

    በርች አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢዴ ቀመርያ ሌም አሌ ኢዴ😂 የኔ ቢቸ ይመስለኝ ነበርአስመልሱልኝ በርቺ የኔ ውድ ጓደኘሺኒም በጠም ነው መደቀት ሲለቅስ አልቂሸለው ሲትደሰትም ደስ ቢሎኘል❤

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 6 หลายเดือนก่อน +8

    ዋለኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    የኔዉዲ እህት ጠንክሪ❤❤❤❤❤❤

  • @ZaInb-bv5sn
    @ZaInb-bv5sn 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪ እህቴ አላህ ይጠብቅሸ በርቺ ከጎንሽ ነን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 หลายเดือนก่อน +16

    መነው እዳኔ በብሩክ ቤት ያማጣ 😮😂ፋኪያ ያኔውድ በርቺ 😊🎉❤

  • @makameko4435
    @makameko4435 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፈኪ ትንሿ እንቁ የአላህ ስም ከአፍሽ አይጥፋ ሲከፋሽ ደግሞ ሰላሽን ስግድ አድርገሽ ወደ ኸለቀሽ መነጋገርን ልመጅ የምን ግጥም❤ ሂዊየ የልጅ አዋቂ ምንሽም ሲጣፍጥ በተለይ ከአወራሽው ሁሉ የሚበልጠው ቃላሽ ስንቴ የፈጣሪን ቃል አወጣሽ 😊😊😊

  • @ፋጡማመሀመድ-ነ9ጨ
    @ፋጡማመሀመድ-ነ9ጨ 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፈኪየ ማሻአላህ❤❤❤👍👍👍

  • @BIZUALEMMEKONNEN-ok1gi
    @BIZUALEMMEKONNEN-ok1gi 6 หลายเดือนก่อน

    ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ ጓደኛሽ ደሞበጣም ጠካራ ናት እደሧ የተፈተነ ያለ አይመሥለኝም እኳን እሧ እኔ እዝህ ትደርሣለች አላልኩም ነበርተሥፋ ይሥቆርጥ ነበር ሂወቷ እግዚአብሔር ይመሥገን ለዝን በቃች

  • @ZynbAndl
    @ZynbAndl 6 หลายเดือนก่อน +3

    14 ከመ ታች ነው እኛም የገባ ነው መግባት መፍታት አደለም. እኔየምወዳትአለባበሷ

  • @GoldenEthi
    @GoldenEthi 6 หลายเดือนก่อน

    የኔልዩ ፈኪየ መሻአላህበርቺልኝ ሴትልጂ ስትሆኝብዙፈተናአለ በተለይብቻሺንስትሆኝ እራስሺንጠብቂ. ለዚህያበቃሺን አላህንአመስግኝ ወላሂ መጀመሪያ ሳይሺበጣምነበርያዘኩትግን ጠንካራነሺብርቺልኝ

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 6 หลายเดือนก่อน +4

    ፈኪየ ማር አደራ ከሀጂነብይ ወዶቸ ጋር አትጠጋጊመሬ ሸሪአችንን እስልምናችንን ራሳች ነን የምናከብረው አላህ ይዘንለነ ያረብ በርቸ አለባበሥሺንም ቀጥይበት🌷🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹💐💐