ፈኪ ያልጠበቅነውን ነገር አደረገች|| አህሙና ጆሲ እንከፍላለን አሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @feker6816
    @feker6816 6 หลายเดือนก่อน +773

    አህሙ ሽንጡን ገትሮ ሲከራከርላን ለፈኪ ማነው ደስ ያለው

    • @GenetMoges-g3t
      @GenetMoges-g3t 6 หลายเดือนก่อน +5

      እኔ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 6 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ የኔ ውዶች ሁለቱም

    • @SonySony-b1w
      @SonySony-b1w 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ✅✅✅

    • @hikma8690
      @hikma8690 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ😂❤

    • @KhariaAls
      @KhariaAls 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ

  • @wesraAbdu
    @wesraAbdu 6 หลายเดือนก่อน +169

    ይሄ ጆ የሚባል ልጅ ትልቅ ሰው ነው ለማስታረቅ የሚያደርገው ጥረት ሲፈርድ እኩል ነው ጎበዝ

    • @Hamezya
      @Hamezya 6 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @asmaaMMM-xc1gz
      @asmaaMMM-xc1gz 5 หลายเดือนก่อน

      አላህ ይምራው❤

    • @bezoork
      @bezoork 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤😢😢 12:57

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 6 หลายเดือนก่อน +462

    ሶፊ ሁሌም አላበስሽ እዳዚ ቃጥይበት በፋኪሃ ታማሪ ያሚያምርብሽም እደዚ ነው ያምትሉ 👍👍👍ማሽ አላህ

    • @alai2771
      @alai2771 6 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤❤❤❤🐅🙏

    • @Ethiopians539
      @Ethiopians539 6 หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል❤❤

    • @NajetNajet-jd4ps
      @NajetNajet-jd4ps 6 หลายเดือนก่อน +4

      አሙ፣አፍቅራታል፣የምታላው።በልክ

    • @Erahmet-qd8ro
      @Erahmet-qd8ro 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህህህህህህ🎉🎉

    • @Anshamohammed-xq2yt
      @Anshamohammed-xq2yt 6 หลายเดือนก่อน +4

      ካለባበሳ ብቻ ሳይሆን ወድ የምሰልመውን ማቆም አለባት

  • @hdd7815
    @hdd7815 6 หลายเดือนก่อน +126

    ማሻአላህ ሶፊያ ሁሌም እደዚህ ትልበስ ያምርባታን የምትሉ ላይክ👌

    • @NawaMaws-sf8rp
      @NawaMaws-sf8rp 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤😂😂😂🎉

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 6 หลายเดือนก่อน +282

    ፈኪን. የማደንቃት. ነገር. ቢኖር. አዳሜ. ሰላም. ሰላም. እያሉ. ነበር. ሚመጡት. አሰላሙአለይኩም. እዲሉ ስላደርግሻቸው. ፈጣሪ. ያክብርሽ❤❤❤❤❤❤

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 5 หลายเดือนก่อน +3

    አህሙአላህይጠብቅህ አላህደግሞ በሁሉምነገርላይ ሶብረኛያድርግህ የሶበረውጤትይደርሳል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs 6 หลายเดือนก่อน +111

    ሶፊ ሂጃቡን ቀጥይበት አምሮብሻል

    • @BeautifulBea-c9m
      @BeautifulBea-c9m 6 หลายเดือนก่อน

      አሙየእናፈኪተገቡ

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 6 หลายเดือนก่อน +14

    የስስስስስ ማነው እደኔ አህሙየን አድናቂ የምር ጀግናነህ ወላሂ ፈኪየ ሰው አለሽ ከጎንሽ ብቻሽን እደሆንሽ አይሰማሽም ከግድህ ውይይይ ማነው እደኔ ደስስስ ያለው❤❤❤

  • @jemila602
    @jemila602 6 หลายเดือนก่อน +334

    ወላሂ አህሙን አለማድነቅ አይቻልም እርግጠኛ ሁኖ ከመከራከሩ በላይ ስልኩን ማሲያዙ የእናት ልጂ ወንድምም አያረገው ከቃል በላይ ነው 👍👍👍👍👍👍👍አህሙ አላህ ይጨምርልህ ወረቢ

    • @TutJrgy6g
      @TutJrgy6g 6 หลายเดือนก่อน +11

      ሁለታቸውም ጎበዝ ናቸው ጆም ጎበዝ ነው ለሁለቱም ክብር አለው

    • @Pnice-vs1fr
      @Pnice-vs1fr 6 หลายเดือนก่อน

      እረረ ከምንም በላይ ይገርማል

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤👍👍👍

    • @HjsHd-v3o
      @HjsHd-v3o 6 หลายเดือนก่อน

      ምርጥወዲምነህአህሚ❤❤❤

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 6 หลายเดือนก่อน

      ለውሸት ይሄን ያክል ማሽቃበጥ

  • @user-jemila
    @user-jemila 6 หลายเดือนก่อน +5

    ምን አይነት ቤተሰብ ውስጥ እዳደጋችሁ ያስታውቃል አህሙ ጆሲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ሰው

  • @EsmailMohamed-n6t
    @EsmailMohamed-n6t 6 หลายเดือนก่อน +569

    ፈኪያ እና አህሙ ይጋቡ የምትሉ ላይክ 💞💞💞

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 6 หลายเดือนก่อน +4

      ምኞቴ ነው

    • @KhariaAls
      @KhariaAls 6 หลายเดือนก่อน +3

      ምኞቴነዉ

    • @adoolmohmed7838
      @adoolmohmed7838 6 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@halimahussenhalimahussen❤❤❤❤❤❤

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ

    • @MySoft-mo7nu
      @MySoft-mo7nu 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ምኞቴ ነው❤❤❤❤

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 6 หลายเดือนก่อน +23

    በህይወትሽ ተስፋ አትቁረጪ
    አልችልም አትበይ ሞክሪ!!
    ወደፊት መጓዝ አለብሽ
    ከአላህ እገዛ ጋር ማይቻል ነገር የለም።
    ጀግና ሴት ተስፋ አትቆርጥም ከተወሰደባት ይልቅ የሚሰጣት ብዙ እንደሆነ ታምናለች ።

  • @sweet-e4s4v
    @sweet-e4s4v 6 หลายเดือนก่อน +50

    ፈኪ ቆንጆ ወንዶችን ላለመንካት በስልክ ችርስ ማለቷ ማሻአሏህ ሲቀጥል አህሙ የጓደኚነት ጥግ ነዉ ያየሁብክ ማሻአላ አላህ ልቦናክን አይቀይር ፈኪ በደንብ ያዢዉ አህሙን ምርጥ ጓደኛነዉ❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 6 หลายเดือนก่อน +21

    አህሙ የሰው ጥግ ነህ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ ወንድማቺን በጣም በጣም ነው የተደሰትኩብህ እንዲህም አይነት ሰው አለ በዚህ ጊዜ? ነው ያልኩት አላህ ይጠብቅህ የዓመቱ ጀግና ብየሃለሁ!!:: የእናት ልጅ እንኩዋን እንዲህ በሙሉ ኮንፊደንስ አይከራከርም ይመቺህ ጭራሽ ያለብሺን እከፍላለሁ ግን ከአሁን ቀጥሎ እንዳላይሽ ያልከው part እራሱ ዋው ነው ምክንያቱም እዳሺን ከፍዬ ጨርሼ እርቃለሁ ማለቱ ጥሩነትህን አጉልቶ ያሳያል ቀጥልበት 👍::የሰው ልጅ አብሮ እስካለ ድረስ ተማምኖና ተደጋግፎ መኖርን የሚያክል ትልቅ ስጦታ የለም ::ካልታሰበ አደጋ አላህ ይጠብላቺሁ የልብህን ሃሳብ አላህና አንተ ታዉቁታላቺሁ እሱ ይሙላልህ 👍::comment ጽፌ አላዉቅም ደስሥሥ ስላለኝ ነው ዛሬ

    • @zobrazbudha
      @zobrazbudha 6 หลายเดือนก่อน

      betam wollahi

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 6 หลายเดือนก่อน +243

    ሙስሊሞች ወላሂ በጣም ደስ የምትሉኝ ነገር
    መጥፎ ስታዩ መከልከልንና
    ጥሩን ስታዩ የምታበራራቱት ነገር በጣም ነው ደስ የሚለኝ ማሻ አላህ❤❤

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 6 หลายเดือนก่อน +2

      👌✅

    • @AsAs-fb9qm
      @AsAs-fb9qm 6 หลายเดือนก่อน +3

      ሰህ

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 6 หลายเดือนก่อน +14

      እኛኮ የነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ነን አልሀምዱሊላህ

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 6 หลายเดือนก่อน +2

    • @شهيرة1
      @شهيرة1 6 หลายเดือนก่อน +3

      እናመሰግናለን

  • @aprime9998
    @aprime9998 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወላሂ ጆሲን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ፍትሀዊ ነክ ማሻአላህ ❤❤አህሙ ለፈኪ ያለው እምነት በጣም ይገርማል ❤ ለማንኛውም ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ

  • @Susufkir
    @Susufkir 6 หลายเดือนก่อน +102

    አህሙ በዚህ ልክ ሲከራከርላት ያሰላም ለፈኪ😊😊 ስልካቸውን አስያዙ ወላህ😢😢

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 6 หลายเดือนก่อน +2

      😢😢😢 ደግናቱ አስለቀሰኚ እዲህ ያለ ሰው አለ ለካ

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 6 หลายเดือนก่อน +6

      ከልቡ ፍቅር ይዞታል አልላህ ያጣምራቸው

  • @Lix-bc5upከሪማ
    @Lix-bc5upከሪማ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂአህሙበጣምነዉያሳዘነኝ.ወስጀዋለሁስትለዉየተሰማዉስሜት.አህሙማአላህ❤❤❤❤

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t 6 หลายเดือนก่อน +72

    አህሙ ለፈኪ በሙሉ ልብህ ስለተከራከርክላት ደስ ብሎኛል ወላሂ አስቀናችሁኝ ❤❤
    ቆይ እኔም አንድ ቀን ፕራክ ነው የማረጋችሁ😅

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 6 หลายเดือนก่อน +9

    ወላሂ ቃል አጣሁልህ አህሙ ጀግናነህ የልብሰዉ እንዳንተአይነቱን ያብዛልን

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 6 หลายเดือนก่อน +237

    የፋኪ አድነቀመዎች ፈኪ እና አህሙ ዬት አላቹ (ሶፊ አለባበስ በፋኪያ) ታማሪ እደዚናው ማያምርብሽ ሚትሉ 👍👍

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ፈኪ ስወዳት

    • @uthg7338
      @uthg7338 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ❤❤ውድ

    • @HaleemahHusin
      @HaleemahHusin 6 หลายเดือนก่อน

      @@ሶፊተ ሶፊ እደፈኪትልበስሶፊከፈኪተማሪእሽዉድ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 6 หลายเดือนก่อน +16

    አው ልጆቹ ሁላቸውም ምርጥ ልጆች ናቸው ፈኪም ሶፊም ጆሲ ምን እንደሚል አደናገረው ምክኗያቱም ሶፊን በንብ ያቃታ እንደማትዋሸ አህሜም ፈኪን እንደማታደርገው ሰለሟቅ ተከራከረላት ሰው ማለት እንደዚህ ታማኝ ሲሆን ነው

  • @ekrammuhammedhgyt3480
    @ekrammuhammedhgyt3480 6 หลายเดือนก่อน +192

    አይገርምም ሰው ውሎውን ይመስላል ሶፊ ለመጀመሪያ ጊዜ አሰላም አለይኩም አለች ❤❤❤❤❤ማሻ አላህ ሁሌም መግቢያ አሰላማለይኩም በሉ ሶፊ እና ቶፊቂ በሀሳቤ የምትስማሙ ላይክ አርጉኝ ያዩታል

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 6 หลายเดือนก่อน +5

      ልብሷስ ብትይ አለህ ይህደና ይህዱሁም

    • @InfinixSmart6-v1p
      @InfinixSmart6-v1p 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
      @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ልብሱዋስ ብትይ ጉዋደኛ ምረጡ የሚባለው እኮ ለዚህ ነው ለውጥ በአንድ ቀን ሶፊ❤

    • @Jemila-xm5tz
      @Jemila-xm5tz 6 หลายเดือนก่อน

      ሂጃቧ ራሱ ሲያምር❤ አለባበሷ

    • @እሙሀሚድን
      @እሙሀሚድን 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ወላሂ

  • @ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
    @ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ 2 หลายเดือนก่อน

    ፖራክ እደሆነ የገባኝ ሶፊ ሙግጥ ስትልነዉ ሶፊኮ እደዚ መከራከርኳ አትችላም አህላቋ ደስ ይላል የኔ ደርባባ❤❤❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 6 หลายเดือนก่อน +37

    ፈኪ እደዚህ ደስታኛ ሆና ስላዬሆት ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ሶፊ ሁሌም ከጎኔ ሁኝላት በዚሁ ቀጥሉበት ሁላችሁንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 6 หลายเดือนก่อน +15

    ሶፊ ዛሬ አለባበስ ማሻ አላህ❤❤❤ ፈኩ የኔ ፍልቅልቅ እወዳቹሁ አለሁ❤ወላህ አህሙ የዋሃ ጆሲም አይለያቹሁሁ

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 6 หลายเดือนก่อน +63

    ሶፊ ማሻአሏ ዛሬ ሂጃብሽ አስደሰተኝ እወድሻለሁ ፈኪየም🎉

  • @hayatMuhamedd
    @hayatMuhamedd 5 หลายเดือนก่อน +4

    ያሠላም ያሠላም የሠው ደስታ የሚያስደስተው ላይክስ አይበድልም አልሀምዱሊላህ

  • @wee2692
    @wee2692 6 หลายเดือนก่อน +64

    ማሻአላህ ይህ ልጅ ግን ለፈኪ የለዉ ከብር ደስ ስል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MarwaGugesa
    @MarwaGugesa 6 หลายเดือนก่อน +11

    ፈኪየ የኔውድ ጠካራ ስለሆንሺ ደስ ብሎኛል ጀግና ሴትነሺ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 6 หลายเดือนก่อน +35

    አቤት ጆ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ለማረጋጋት ሲጥረ ማዳላት የለ አህሙ ግን ለፈኪ እያደላ ነው ጆዬ ምረጥ አስታራቂው

  • @JcjfjfJcjjfjg
    @JcjfjfJcjjfjg 6 หลายเดือนก่อน +9

    ፈኪየ ወላሂ በጣምነውደሥያለኝ አህመድማ እርግጠኛሁኖነው የሚከራከረው የኔወድም አላህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ፈኪየ ጠክሪ

  • @seadatube1857
    @seadatube1857 6 หลายเดือนก่อน +53

    ስታምሩ የኔ ውቦች ❤❤❤❤❤ አህሙ ለፈኪ ጠበቃ ቆመላት እኮ❤❤

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህየኔማር ይገባታል❤

    • @seadatube1857
      @seadatube1857 6 หลายเดือนก่อน

      @@zeynebasnake8391 በጣም

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአሏሕ..ተባረከሏሕ
    ❤❤❤❤❤❤ሰላምታሺ
    ደስ..ይላል❤❤❤❤

  • @SmaksWjaj
    @SmaksWjaj 6 หลายเดือนก่อน +101

    ሰው እዳዋዋሊውና እዳኖኖሪውነው ዛሬ ሶፊ ሰላምታዋም በአላህቃል ሆነ አለባበሶም ተቀየረ ቀጥይበት ሶፊ ከፈኪ ተማሪ ሙስሊም እደዝህነው እሚያምርበት

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 หลายเดือนก่อน +4

      አልሃምዱሊላህ ውሎው የምስላል የሚባለዉ በትግባር አየሁ ዛሬ

    • @Zinat-d6b
      @Zinat-d6b 6 หลายเดือนก่อน

      ያሠላምሦፊአለባበሥሺዛሬይልምድብሺሠላምታሺምማሻአሏህ

    • @sead-w6s
      @sead-w6s 6 หลายเดือนก่อน

      አህያ ጋ የዋለይ ጊደር ፈስ ተስተምራ መጣች ይባላል እኮ ሙስሊም እሚያረገውን አየች

    • @حواءوركوه
      @حواءوركوه 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @zikraebrahim6689
    @zikraebrahim6689 6 หลายเดือนก่อน +10

    ውይ አህሙ ተባረክ ምንምጥርጣሬ ሳይገባህ በሙሉ ኮንፊደስ ስትከራከርላት ደስአለኝ በተረፈ ሶፊይልመድብሽ የዛሬው መግቢያሽ ሂጃብሽ ሙሉበሙሉ ባይስተካከልም ጥሩነው

  • @Sad-x7r4e
    @Sad-x7r4e 6 หลายเดือนก่อน +46

    ማሻአላህ ሶፊ & ፈኪ በጣም ታምራላችሁ ሶፊ የኔ ሴት አለባበስሽን ቀጥይበት የምትሉ ቅመሞች

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 หลายเดือนก่อน +26

    ያሰው ልጅ አዋወሉ ስያምር ስነምግበሩ ያምራል ሶፍያ ከፋኪያ ከወለች ጃምሮ ኢጃብ አራጋች 😮🎉😊😂ማሻአላህ

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 6 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክ ስድብንት ብሱ የተንስ ነው የሲታክክለችሁ

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሱፊ አለባበስሽን ቀጥይበት ድህና ጎደኝ አግተሻል

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 6 หลายเดือนก่อน +48

    ሶፊያ ከፈኪ አለባበስ ተማራች ተመስገን😂😂😂😂😂ፈኪየ የኔ ብርቱ አብሽሪልኝኝኝ አህሙየየየየ

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho 6 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @samerasamera-wj9ho
      @samerasamera-wj9ho 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም እያልኩነበር

    • @mdshahanvaj5956
      @mdshahanvaj5956 6 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ናው 😂😂😂😂

    • @InfinixSmart6-v1p
      @InfinixSmart6-v1p 6 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመርም እንደዚህነውኮ እሚያምርባትም

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊ አልሀምዱሊላህ
    ሂጃብሺ ዛሬ በጣም ተሻሽለሻል
    ቀጥይበት የሂጃብሺን ነገር❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 6 หลายเดือนก่อน +30

    ጆሲ ምርጥ ሰው ፋኪያ የራሳ ትዩብ እድትመጣ ያደረግክ ቅን ሰው!!

  • @zainbqwer6520
    @zainbqwer6520 5 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አህሙየ ተከራከርክላት ጆየ ግራ ተጋበዙት

  • @ሪቾነኝ
    @ሪቾነኝ 6 หลายเดือนก่อน +18

    ሶፊ በአላህ አለባበስሽን በዚሁ ቀጥይበት 😊❤ ፈኪ የኔ ውድ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ

  • @WarkanishNull
    @WarkanishNull 6 หลายเดือนก่อน +27

    የኔወድም በእውነት ከባድሰውነህለሰው ያለህክብር አህምየ ተበቀላት የምትሉ

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 6 หลายเดือนก่อน +18

    አህሙ ማሻአላህ ጎደኛህን ማመን😘😘😘ጆሲ ግን ተጠራጥሮነበር😂😂

  • @SeadaSeadaymam
    @SeadaSeadaymam 5 หลายเดือนก่อน +5

    አህሙየ የምር አላህ ይጨምርልህ ትናንት ለምታውቃትልጂ 1ኛ 100 % ማመንህ 2ኛ ስልክህን ማሲያዝህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 6 หลายเดือนก่อน +33

    አህሙ ጀግና እሰይ የኔ ወንድም ሁሌም ተጎኗ ቁምላት የተጎዳች ነች❤❤

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd 6 หลายเดือนก่อน +4

    አህሙ ዋው ምርጥ ወድም ምርጥ ጓደኛ ነው ወላሂ ከምር አደነኩህ ትለያለህ❤❤❤

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 6 หลายเดือนก่อน +18

    ሶፊየ የዛሬዉ አለባበስሽ ያምራል በዝሁ ቀጥይ ፈኪየ የኔዉድ❤ በርችልኝ

  • @SayedAhmada-p2f
    @SayedAhmada-p2f 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለአሙ የሰጠቹት ስጦተ በጠምነው የሰዘነኝ ጭረሽ መፀፍ ቁዱስ ስጦተ አለህ እቅር ይበለቹ

  • @zarazara4110
    @zarazara4110 6 หลายเดือนก่อน +31

    አህመድ እና ፈክ አብሮ ይምጡልን የምትሉ ለይክ ግጩ 👍👍👍👍ፈክ አላህ ይጠብቅሽ በርችልን ለሶፍም ለህጀብ ሰበበ ሁኝ የኔ ቆንጆ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፊኪ እህቴ አደራሽን አለባበስሽን እንዳታበላሽ እህቴ ስትገቡ ደግሞ በአላህ ሰላምታ ጀምሩ

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 6 หลายเดือนก่อน +31

    ሠው እኮ አብሮት ያለውን ነው የሚመስለው ሶፊያ አንድ ቀን አሰላም አለይኩም ብላ መታ አታቅም ነበር ዛሬ ስሰማት ማሸ አላህ ቀጥሉበት

    • @hayathayatt9226
      @hayathayatt9226 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሒ ❤❤❤❤

    • @QaYu-x5m
      @QaYu-x5m 6 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ እንደት ደስ ይላል አለባበሷስ ብትይ❤❤❤

  • @RoudaRr
    @RoudaRr 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ዛሬ የሶፊ አለባበስ የተመቸዉ ዋዉዉዉዉ ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @ሎጎሀይቅTube1
    @ሎጎሀይቅTube1 6 หลายเดือนก่อน +17

    ፈኪ ቆንጆ ሶፊ አምሮብሻል ዛሬ ጓደኛ እድህ ነው ትለያላችሁ በእውነት

  • @ሀዉይሀበሻዋ
    @ሀዉይሀበሻዋ 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሶፊዬ የኔውድ ሂጃብሽን ስላስተካከልሽ ደስብሎኛ ቀጥይበት

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 6 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤ፈኪ በጣም ታሳዝነኛለች እራስሽን ጠብቄ አህመድ አደራ ልቦን❤❤❤

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 6 หลายเดือนก่อน +3

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ፈኪዬ የኔ ውድ 🌸🌸🌸
    አህሙ ለፈኪ ሽንጡን ከትሮ ሲከራከርላት እንዴት ደስ ይላል
    ጆሲ ትልቅ ሰው ለሁሉም ያለው ሪስፕክት ይለያለ ከማንም ጋ ሳይቀያየም ሁሉንም ለማስማማት የጣረበት መንገድ ሳላደንቅክ አላልፍም
    ሶፊ ዛሬ እንዴት ደስ እንዳልሽኝ አለባበስሽ በአሏህ ስም መጀመርሽ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት 🌸🌸

  • @Rabia-o2x9b
    @Rabia-o2x9b 6 หลายเดือนก่อน +27

    ሶፊ ዛሬ አለባበስሽ ያምራል ማሻ አላህ የፈኪ ተጋባብሽ ክክክክ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሶፊም ሻርፕሽን አስተካክለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 6 หลายเดือนก่อน +33

    የኢጃብሽ አለባበስ ሶፊ እደዚህ አድርጊ ሁሌም የባለፍው አስተሳሰር እንዳታደርጊ በአላህ በዚህ አለባበስ ነው የማምር ቀጥይበት❤ ሶፊ

  • @hayat11-dj8ic
    @hayat11-dj8ic 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆጆ በጣም ደሥ ትያለሽ አለባበሥሽ እራሡ ማሻአላህ የሙሥሊም ፀባይ ነው ጠክሬ ባለባበሥሽ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 6 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ሶፊየ❤❤❤ በአላህ አለባበስሽ ያምራል ቀጥይበት ዛሬ ❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 6 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ ሶፊአለባበስሽን በዚሁ ቀጥይ❤❤❤❤❤

  • @መነሳ
    @መነሳ 6 หลายเดือนก่อน +88

    ፈኪ ተባረኪ የሴቶች ተምሳሌት ሶፊን ያዢልኝ ገና ባንድ ቀን አለባበሳ ተስተካከለ ቀጢበት ኢተቂላ ሶፊ እስልምናችን አታሰድቢ ከሀጅ ነቢ ወንድ አትነካኪ እባክሽ

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 6 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ደሞ ወንድ ማቀፏን ሰላም ማለቷን ታቁምልን

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎደኝነትኮ:የተለየነዉ:ከምንም:በላይ:ከመከራከራቸዉ:በላይ:እዳዉን:ለመክፈል:ስልክ:ማስያዛቸዉ:እዉነተኛ:ጎደኝነት:ማለት:ይህነዉ:በቃ:አላህ:ይጨምርላቺሁ🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 6 หลายเดือนก่อน +8

    እረ ፈኪ እና አህሙ ዋዉ ፈቅረ ጠግረሯል በለ ጀምረት አህሙ ጀግና ነህ ወላሂ ትለያለህ ጆሲም ፈኪ በይ እዳያመልጥ አጥብቂ አህሙ ጥሩ ልጅ ነዉ

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊየ አለባበስሽ ን አስተካክለሻል ማሻ አላህ ቀጥይበት

  • @መነሳ
    @መነሳ 6 หลายเดือนก่อน +48

    ሶፊ በፈኪ ብቻ ሳይሆን በሌላም ቻናል ስትመጪ አለባበስሽ ና መግቢያ ስሰሪ አሰላሙ አለይኩም ብለሽ ግቢ

  • @Hdhj-j7p
    @Hdhj-j7p 6 หลายเดือนก่อน +1

    Masha Allah Ahmu thank you so much my brother wly baxem new des alenyi ❤❤❤❤❤❤faki idelenyash ahmun xabeq argew wly ❤❤❤

  • @EthiopiaSEMIRA-pm4us
    @EthiopiaSEMIRA-pm4us 6 หลายเดือนก่อน +25

    ማሻ አላህ ሶፊ ዛሬ አለባበስሽ አስተካክለሻል

  • @NejatAlemu-q7n
    @NejatAlemu-q7n 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሶፊ ማሻ አላህ አለባበስሽ ያምራል በዝህ ቀጥይበት

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 6 หลายเดือนก่อน +11

    አህሙ ግን ማሻላ ለፈኪ ሲከራከርላት ደስ ነው ያለኝ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 6 หลายเดือนก่อน +5

    እርግጠኛ ነበርኩ አህሙ እደሚከራከርላት👌👌🥰

  • @GenetMoges-g3t
    @GenetMoges-g3t 6 หลายเดือนก่อน +13

    ፕራክ ከሆነ እዲህ ነው እንጂ አህሙ ትለያለህ የምር ምርጥ ጓደኛ 🎉🎉🎉🎉

  • @HaylaMamo
    @HaylaMamo หลายเดือนก่อน

    ወላሂአህሙበጣምየሚገርምልጅነውወላሂ የኔሚስኪን ወላሂእደትቢምናትነው ።

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 6 หลายเดือนก่อน +24

    ወይኔ አሕሙ እንደት ነው የተመቸኝ የፈኪ ሲከራከርላት❤❤❤የመልስ ምት😁😁😁

  • @msnmdmzmnzk3156
    @msnmdmzmnzk3156 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ሶፊ አለባበሳችሁ ደስ ይላል ቀጥይበት

  • @Neena-w4p
    @Neena-w4p 6 หลายเดือนก่อน +30

    ወላሂ እዳህሙ ያለ ጓድኛ የትም አይገኝም ፈኪ አህሙን አጥብቀሽ ያዢ ማነው ያጠፋሽውን ከፍየ ከዛን ጓደኝነታችን እዚህ ላይ ያበቃል የሚል እራስሽ ውጭው ይላልጅ የዛሬ ጓድኛ አህሙየ ሁሌም ከጎኗ ሥለሆንክ እኖድሀለን

  • @algurfah2065
    @algurfah2065 6 หลายเดือนก่อน +1

    አህሙየእደትደስእዳልከኝፈኪንአግባት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Umukawser
    @Umukawser 6 หลายเดือนก่อน +41

    ከወድጋ መዋለሽ ባያስደስተኝ ግን አህመድ እንባየን አመጣው ወላ አሏህ ላቺ ጠቃሚ ከሆነ በኒካህ ያገናኛችሁ ያረብ

  • @GhjHytr
    @GhjHytr 6 หลายเดือนก่อน +1

    አህሙየ በጣም ደስ ይላል ተከራከረላት ወላሂ ምርጥ ወድሟ ሁንላት አህሙየ❤❤

  • @ሱሱነኝየመድናዋ
    @ሱሱነኝየመድናዋ 6 หลายเดือนก่อน +33

    እህትቼ ወድሙቼ የራፈት እጀራ ይስጠን ያርብ

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Sad-x7r4e
      @Sad-x7r4e 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን አሚን

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንያረብ

    • @rehima4840
      @rehima4840 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @እሙዩሱራ-ፀ4ሸ
      @እሙዩሱራ-ፀ4ሸ 6 หลายเดือนก่อน

      አሚንያረብ😢😢😢😢😢ማንነውእደኔ ስደትየመረው😢😢

  • @SayedAhmada-gn6sj
    @SayedAhmada-gn6sj 6 หลายเดือนก่อน

    አህሙየ ይመችህ ምርጥ ሠው❤❤❤❤❤❤❤❤ወላሂ ፈኪ እድለኛ ነሽ አህሙን በማገኘትሽ ❤❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 6 หลายเดือนก่อน +18

    አህሙን አለ መድናቅ ይከብደል😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraidrees-p1u
    @zahraidrees-p1u 6 หลายเดือนก่อน +4

    አህሙና ጆሺ በጣም አስተዋይ የተረጋጉ ልጆች ናቸው።

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 6 หลายเดือนก่อน +9

    ፈኪየ ሰወድሸ ማርያምን ❤❤❤

  • @Emabet-z1n
    @Emabet-z1n 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጠንካራ ከዚህ በኋላ ጥሩ ጥሩ ቪዲዮዎችን ለሼር እናረግልሻለን አብሽር

  • @ትዝብት
    @ትዝብት 6 หลายเดือนก่อน +15

    ጎደኛ ምረጡ የተባለው ለሂ ነው ሶፊ አለባበስዋ❤❤❤❤❤❤

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አህሙ በጣምነው ደሰ የምትለዉ

  • @zየበረ
    @zየበረ 6 หลายเดือนก่อน +7

    ያበደ ፕራክ ነዉ ፈኪ ይመችሽ ሶፊ ደሞ ማሽአላህ አለባበስሽን ቀጥይበት አህሙ ግን ይመችህ የጎደኛ ጥግ

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 6 หลายเดือนก่อน

    አህሙየ ተባረክ ጀግና በሷ መተማመንህ አስደሰትከኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 6 หลายเดือนก่อน +20

    አህሙ ምርጥሰዉ ጆስ ጎበዝ

  • @ጀሚላሱሩር
    @ጀሚላሱሩር 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደጋግሜነዉ,የማየዉ🎉🎉

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 6 หลายเดือนก่อน +11

    ሶፊየ ሁለየ እደዚ. ሊበሽ ወላሂ በጣም ያምርብሻል

  • @Dadimose
    @Dadimose 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፈዬ ና ፈክዬ በጣም ነው የምወዳች ቀጥሉበት የስደት እህታቹ ነኝ ለኔም ድዋ አድረጉልኝ እኔም ልጀምር አስባለው

  • @fjf7535
    @fjf7535 6 หลายเดือนก่อน +16

    ፈኪ ግን ማሻአሏህ ወሏሂ ወድ አሰልምም ማሻአሏህ

  • @erdd7495
    @erdd7495 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤አለባበሣቺሁ ሢያምር በአላህ ሁልግዜም እንደዚሁ ልበሡ ሦፊና ፈቲሀ❤❤❤