#GMM_tv_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 ปีที่แล้ว

    Wey Tesfish Antem Altechalkim Ye 1000 Ametun Tinitane Teyayizehal Betam Dess Yilal my God bless you

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 ปีที่แล้ว

    “ይኸውም በጨለማ ለሚኖሩት፣ በሞት ጥላ ውስጥም ላሉት እንዲያበራና፣ እግሮቻችንንም ወደ ሰላም መንገድ እንዲመራ ነው።””
    - ሉቃስ 1፥79 (አዲሱ መ.ት)
    ይህ ሃሳብ እንኮን ስለ ዬሃንስ ከገለፀ የጌታን መወለድ ምን ያህል ትልቅ ሰላም እንደሚያመጣ እንገምት ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 ปีที่แล้ว

    ህግ ከፅዬን የሚለው ሃሳብ ወንጌሉ ከእነርሱ እንደጀመረና አለምን ይህ የጌታ ወንጌል እንዳካለለ የሚገልፅ ሃሳብ ነው እላለሁ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 ปีที่แล้ว

    ወደ እግዚአብሔር ተራራ ይህ ሃሳብ መሲሁ ከመጣ በኃላ የተፈፀመ ነው ።ኡትዬጵያዊው ጃንደረባ ወደ ኢየሩሳላም መጓዝ ይህንን ያመለክታል ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 ปีที่แล้ว

    በጎዳናው እንሄዳለን ከጌታ መምጣት ጋር የሚሆነውን ነው የሚገልፀው ። እንጂ በሽህ አመት ደህንነት መኖሩን ለመጠቆም የተፃፈ አይደለም ።

  • @dugdabora1491
    @dugdabora1491 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ተስፉ።ከሚነጠቁት ውስጥ ያልተዘጋጁት (ሁለቱ ይፈጫሉ አንዷ ትነጠቃለች)ይላል እነዚህ ከታላቁ መከራ ከዳኑ ሺው ዓመት ከገቡ ንሰሀ ገብተው ሊድኑ ይችላሉ ።ያቺ ቀን ስለተመረጡት ታጥራለች ስለዚህ የዳኑ ስለሚኖሩ ንጉሡን ያዩታል የሚል ሀሣብ አለኝ እንዳላምታታው።ግን የሚድኑ አሉ።

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 2 ปีที่แล้ว

    በ ፓስተር ትኩ በ 7 አመቱ የመከራ ዘመን በ ሺዉ አመት መንግስት ወንጌል ተሰብኮ ብዙዎች ይድናሉ የሚለዉ ሀሳብ…. መፀሀፉ ቅዱሳዊ እዉነት ነዉ, እስማማለሁ::)

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ተኩ የሚለዉ በ 7 አመት መከራ የሚያልፉና ሺዉን አመት ከ ክርስቶስ ጋር የሚነግሱ ቅዱሳን ላዉሬዉ የማይሰግዱ አሉ የሚለዉ መፀሀፉ ቅዱሳዊ እዉነት ነዉ::)

  • @mihretermias7044
    @mihretermias7044 2 ปีที่แล้ว

    እኔ የፓስተር ተኩ ሀሳብ እስማማለው።

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 2 ปีที่แล้ว

    Kahin Wengel Ayisebkim Yalew Mannew Wengel Mesbek Ye Hulum Giddeta Newu Enkuwan Kahin Be Geta Amino Yedane hullu Wengeln Mesbek Gideta Newu. Be Tallaku Mekera(GreatTrebletion) Yemidinu Nefsat Allu.

  • @ketselaworku3745
    @ketselaworku3745 2 ปีที่แล้ว

    Better to start from the purpose of 1,000 yr reign . It is to fulfill various promises God gave to His ppl,Israel and to whole world and creatures. Pastor Teku has explained it well. Ppl will get salvation . Creatures will restore specially man who created in God’s image.otherwise why God implement 1k yr?
    The interviewer has confused I think he need to be prepare

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 ปีที่แล้ว

    ቀድሞ አስቷቸዋል ጌታ ሲመጣ አስረው ፣እንዳያስት በሽህ አመቱ ከቁጣ የተረፉት አውሬውን የተቀበሉ በምድር ኖሩ ,አባታቸው ሲፈታ በሙሉ እየሩሳላምን ሲከቡ እሳት ከሰማይ ወርዶ በላቸው ይላል ። ስለዚህ የሽሁን አመት እንዳይበጠብጡ እንጁ የታሰረው ሲፈታ ከእልቂት አልዳኑም

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 ปีที่แล้ว +1

    የሽህ አመት መንግስት ከጌታ ዳግም ምፅአት በኋላ ስለሆነ ጌታ ስለ ዳግም ምፅአት ፣ስለ አስሩ ሙሽሮች አምስቱ የቀሩት እኮ ስላልተዘጋጁ ነው በሩ ተዘጋ ይላል ። እንዴት ነው በሩ እንደገና የሚከፈተው ? ። ይህ የሚጋጭ ሃሳብ አይሆንም ? መፅሃፍ ስንተረጉም መጋጨት አለበትን ?

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 ปีที่แล้ว

    የጦር መሳርያን ወደ እርሻ መሳርያ መለወጥ ሰላም መሆኑን ለማሳየት እንጂ ፣ዛሬ ኢትዬጵያ እንኮን ኮምባይነር ገብቷል ። ምን ይሁን ተብሎ ነው ወደ ጋርዬሽ ስርአት የምንመለሰው ? ጥያቄ ይፈጥራል