ልጅ ቢኒ ከባድ ሀዘን ገጠመዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 402

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +36

    ውይ ሙሌና ቢኒ ምነው በፈጣሪ። ነፍስ ይማር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን።እናንተም በሰላም ተመለሱ

  • @ናታኔምዩቲዩብ
    @ናታኔምዩቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +23

    ተዉ እንጂ ወንድሞች ሰውን አተሰደነገጡ እግዚአብሔር የሟች ነፍሳቸውን ይማርልን 😭😭😭

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว +10

    ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናህ የአባታችንንም ነብስ በገነት ያሳርፍልን🙏

  • @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
    @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 ปีที่แล้ว +15

    ❤""ነፍሳቸውን ይማርልን ለቢኒም መፅናናቱን ❤አምላክ❤ ያድልልን❤

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 3 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ሙሌ ርዕሱ ምነው በጣም አስደነገጠኝ
    እግዚአብሔር አምላክ የሞቱትን ነፍስ ይማር ቢኒ እግዚአብሔር ያጽናህ

  • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
    @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 ปีที่แล้ว +10

    በስላሴ ሰም በጣም ነው የደነገጡኩት ኡፍፍፍፍፍ ቢኑ የሆነ ነገረ የሆነ መስሎኝ 😭😭😭

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 3 ปีที่แล้ว +8

    ወንድሞቻችን ስላም ለናተ ይሁን ነብሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን እግዚአብሔር ፅናናቹ በጣም ነበር የደነግጥኩት 😭😭😭😭 በርቱ

  • @merimogas6983
    @merimogas6983 3 ปีที่แล้ว +10

    ቢኒዬ ፈጣሪ ያበርታህ 😢
    ነፍሰ ይማር

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 3 ปีที่แล้ว

    ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ያጽናህ በርታ ሙሌ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ተመኘሁልህ በሰላም ለመመለስ ያብቃችሁ

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 ปีที่แล้ว +11

    ያሞቱትን አበታችን ነፍስ ይማር ግን ቢኒን ችግር ገጥሞታል ስትሉ ያዮቱዮቡን ተማለከቾቹንና ያቢንን ታከተዮች በሙሉ አሰጠንግጠቹናል እግዚአብሔር ይቅር ይበለችሁ አሜን አሜን አሜን

    • @yashigebrahot1259
      @yashigebrahot1259 3 ปีที่แล้ว

      Yeabatacihnn Nfseacihew batede gent yeanrelen

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +6

    አምላክ የፈቀደው አደረገ ነብስ ይማራ እማምላክ በሰላም ታስገባቹ እራሳቹጠብቁ ጌዜአስከፊነው ልጅቢ መፁናናቱ ከመላቤተሰቦችህ ይስጥልን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว +3

    ግን ይቅርታና ሙሉዬ እያደግህ ትልቅ አየሆንህ ነው የኔ ወንድም ስወድህ እኮ💗

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 3 ปีที่แล้ว +2

    ነብስ ይማር ነፍሳቸውን በሀፀደ ገነት ያኑርልን ቢኒ እግዛብኤር ያፅናክ

  • @addisatilaw1873
    @addisatilaw1873 3 ปีที่แล้ว

    ሙሌ እግዚአብሔር ይባርክህ ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው ፀጋውን ያብዛልክ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን ብንሞትም በክርስቶስ ሕያው ነን 🙏

  • @mimimarata9019
    @mimimarata9019 3 ปีที่แล้ว +1

    ያባታችን ነብስ ባፀደ ገነት ያኑርልን አይዞክ ልጅ ቢኒ

    • @hanaberhanu9608
      @hanaberhanu9608 3 ปีที่แล้ว

      በስመ አብ ምን ሆነ ብዬ በጣም ነው የደነገጥኩት ቤተ ክርስቲያንን ደጋፊ ወንድሜ አንተን ክፋ አይንካህ ለአባታችንም ነፍሳቸውን ከፃድቃኖች ጋር ያርግልን

    • @hanaberhanu9608
      @hanaberhanu9608 3 ปีที่แล้ว

      ሙሉቀን አስደነገጥከን እኛ በቋፍ ነው ያለነው እንደዚህ አታድርግ ሁሉንም ይቅርታ ጠይቅ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +1

    ነብሳቸውም ይማርለት አይዞህ በል በለው ልጅ ቢኒን ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ በርታ እናመሰግናለን በሰላም ተመለሱ

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ አያትህ አይቻቸው ነበር አንዴ በቭዲዮ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ሙሌ እናመሰግናለን

  • @jgukbv9265
    @jgukbv9265 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ አይዞህ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ከሞላ ቤተሰቦችህ ጋር ጥናቱን ይስጥህ የአባታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያሳርፍልን አሜን፫

  • @جنىاحمد-ر9خ
    @جنىاحمد-ر9خ 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወድማችን ቢኒ መፅናናትን ያድልህ😢😢😢እናንተም በሠላም ተመለሱ የእግዚአብሔር ልጆች😢🙏🙏🙏

  • @addisatilaw1873
    @addisatilaw1873 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፈው ቢኒ አንተንም ቤተሰቦችክንም እግዚአብሔር መፅናናትን ያድላችሁ

  • @mehretmehret6661
    @mehretmehret6661 3 ปีที่แล้ว +2

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
    ለመላው ቤተሰብ እግዚአብሔር መፀናናትን ይስጥልን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጽናህ ወንድማችን ቢኒ የአባታችን ነፍስ ይማር በቅድስን እቅፍ ይስርፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልእነቴእመቤቴ-ቸ5ጰ
    @ድንግልእነቴእመቤቴ-ቸ5ጰ 3 ปีที่แล้ว

    ነብሳቸውን በአፀድገነት ያኑር ረቢንዬ መፀነነትተመኛሁ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 ปีที่แล้ว

    ቢንዬ እግዚአብሔር ያፅናህ በሰላም ወደመጣህበት ይመልስህ

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን አይዞህ ወድማችን ቢኒ

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 ปีที่แล้ว

    ሙልየ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን
    ወንድማችን
    ቢንየ እግዚአብሔር ያጽናህ የሞቱትን ነፍስ ይማር በአጸነ ገነት ያኑርልን

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒ እግዚአብሔርያፅናህ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፈጣሪ እናተም በሰላም ተመልሱ

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ቢኒየ አይዞህ ወንድማችን ለመላው ቤተሰብም መፅናናትን እግዚአብሔር አምላክ ያድልልን

  • @አሰቴርየማሪያምልጅ
    @አሰቴርየማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ እግዚአብሔር ያፅናህ የአባ ታች ነብስ አፀደ ገነት ያኑርልን

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 ปีที่แล้ว

    ውይ. በፈጣሪ እግዚአብሔር ያፅናህ በልልኝ

  • @kf4113
    @kf4113 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ቢኒያችን እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱ ይስጥህ የኔ አባት አይዛችሁ አባታችንም በአብርሃም እቅድ ያኑርልን አሜን፫

  • @ganetwakene587
    @ganetwakene587 3 ปีที่แล้ว

    ለቤተሰብ መጽናናትን ያድልልን ያረፉትን ነብሳቸውን በአጸደገነት ከቅዱሳን አባቶቻችን ጋር ይደምርልን
    ቢኒ መልካም ሰው አይዞህ እግዚአብሔር ያጽናህ

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 3 ปีที่แล้ว

    እዉይ ነፍስ ይማር ቢኒየ ጽናቱን ይስጥህ በሰላም ተመለሱ ጸሎት ቅዲሳን ይራዳችኅ

  • @jeke1244
    @jeke1244 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን አዝናለሀ ብኒዬ እግዚአብሔር መፅናቱን ይስጥህ ላዘነ ሁሉ እመአምላክ መፅናቱን ትስጣችሁ

  • @najat4665
    @najat4665 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያፅናክ የአባታችን ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @amiranaeimi2202
    @amiranaeimi2202 3 ปีที่แล้ว

    ልጅ ቢነየየየ አይዞህ ለሞላ ቤተስቦችህ መፅናናቱን እመኝልህአለሁ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว

    ቢንየ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥህ ለሞቱት ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +1

    Wey Mula Yetsafkew Eresi Yasdenigetal🤦‍♀️Bedinegita😭Seti Kylo Sega Edqenskw🤭
    Besmiabi🙏Yayatun Nef Yemar🙏Egzabihar
    Amlak🙏Yetibiqahyu Mula💐👏Biniya💐👏
    Zira Mot Berkesbet Gyza Tamo Mimot Tsega New🙏

  • @almazmaz999
    @almazmaz999 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሰ ይማር ለመላው ቤተሰብ መፀናናት ይሰጣቹ ቢኒ መልካም ሰው

  • @መቅደስየመቤቴልጅየመቤቴል
    @መቅደስየመቤቴልጅየመቤቴል 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ቢኒ ምንሆነብዬ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን አይዞህ አፈር ነህና ወዳፈር ትመለሣለህ እዳለ ቃሉ ሙልቀን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን። ቢኒ ፅናቱን ይስጥህ።
    እግዚአብሔር ከናንተ ይሁንበሰላም ግቡ።

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 3 ปีที่แล้ว

    ለሙቱት አባት ነፍስ ይማር ቢኒየ እግዚአብሔር ያፅናችሁ 🙏

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ቢኒዬ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @tigiestasafa5410
    @tigiestasafa5410 3 ปีที่แล้ว

    ነብሳቸውነ ይማር የሰማይ ቤታቸውን ያሰምርላቸው ቢኒዬ ከነቤተሰብክ ፈጣሪ መፅናናት ያድልክ

  • @ghhshsmxkjjj4993
    @ghhshsmxkjjj4993 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነብሳቸዉ ይማራቸዉ ፅናት ይስጥህ ቢኒየይ

  • @tesfayedemessie2963
    @tesfayedemessie2963 3 ปีที่แล้ว

    Selam wondim Muluqen. Selamachihu yinafiqenal batasdengitun tiru newu. Beterefe Egziabher kenante gar yihun.

  • @almazteshome8816
    @almazteshome8816 3 ปีที่แล้ว

    ለሞቱት ነፍሰችውን ይማሪ እኛም በምድር ለይ የምንኖረው አጭር ግዜ ነው እና ሁለችንም ሟች ነን ። እግዚአብሔር ነፍሰችውን በገናት የኑራችው እነንተንም በሰላም ይማልሰችው

  • @ሩሐማ-ኈ9ዘ
    @ሩሐማ-ኈ9ዘ 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኒርልን ወንድማችን ቢኒ እግዚብሔር ያፅናህ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞችን ሰላሞችሁ ይብዛልን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳችሁ

  • @21tube20
    @21tube20 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ቢኒየ እግዚአብሔር ያፅናህ ለመላው ቤተሰብህ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሚያውቀው ርዕሱን ሳይ በጣም ነው የደነገጥኩት!!! ነፍስ ይማር ለወንድማችንም መፅናናቱን ያድልልን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 ปีที่แล้ว

    ሙሌ ወንድማችን በጣም ነው ምንወድህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ላረፉት አባታችን ነፍስ ይማርልን

  • @እመቤቴእንዳትለይኝበምልጃ
    @እመቤቴእንዳትለይኝበምልጃ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ቤኒየ አይዞህ እግዚአብሔር ነፍስን ይማርልን

  • @hanafasil5689
    @hanafasil5689 3 ปีที่แล้ว

    ሁለታችንም በጣም ደስ ትላላቹ እግዚሐብሔር እረጅም ዕድሜ ይስጣቹ

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለአባታችን ነብሳቸውን ይማርን ቢንዬ እግዚአብሔር ያበርታክ

  • @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ
    @እናትኢትዮጵያ-ጰ5የ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሙሌ ወንድሜ
    ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር ፅናቱን ይስጥ ቢኒሾዬ

  • @ሣሪየምድረከብዷልጅ
    @ሣሪየምድረከብዷልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁለቱ አንበሶች እንዴት ናቹ ቢኒ አይዞህ. ነብስ ይማር

  • @asnakisht2215
    @asnakisht2215 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ነፍሳቸው በቅዱሳን በፃድቃን ትረፍ ቢኒም ወንድሞች መፅናናቱንይስጣችሁ አምላክ የወደደውንና የፈቀደውን አደረገ

  • @ኢትዩጵያሀገሬኑሪልኝ
    @ኢትዩጵያሀገሬኑሪልኝ 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬፈጣር ያበርታህ ወንድማችንን ለአባታችን ነፍስ ይማረ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ባርእሱ ደንግጬ ነባረ ቢኒ ምን ገጠማው ብዬ ለአረፉት አያቱ ነብስ ይማርልን ቢንዬክፉ አይከህ ወንድሜ

  • @azeblove6949
    @azeblove6949 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችንን ነፍስ ይማር ቢኒ እግዚአብሄር ያፅናህ

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ነብሰቾን ይማር አይዞህ በረቱ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ጤና እና ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @muluzewdu4848
    @muluzewdu4848 3 ปีที่แล้ว +1

    ቢኒየሞትአያትሕነብቸውሀገረገነትመንግስተሰማያውርሰልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 ปีที่แล้ว

    የሞቱትን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ቢኒ ለአንተም ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጥህ

  • @enesyemareyamlijinengam2370
    @enesyemareyamlijinengam2370 3 ปีที่แล้ว

    Lemotut nefs yimar biniye egziabeher stinatun yistik muliye antenim yagelgilot zemenik yibarikilh ayizon bertuln

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ጥላከለላ ሁኖ በሰላም ይመልሳቹህ እማምላክ ትጠብቃቹህ

  • @zabibamisganumisganugurmu1773
    @zabibamisganumisganugurmu1773 3 ปีที่แล้ว

    uuuuufffffff biniye egzabeher tsenatun yistiln muliye Adera Binin Abertataa

  • @ሔመንዩትዩብ
    @ሔመንዩትዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
    ቤተሰብንም እግዚአብሔር መፅናናትን ያድልልን

  • @oynshte4984
    @oynshte4984 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ወንድማችን ቢኒ እግዝአብሔር ያፅናናችሁ

  • @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ
    @ኢየሱስፋራጂድንግልአማላጅ 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸውን ይማርልን ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናህ

  • @mdadi127
    @mdadi127 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ቢኒ እግዚአብሄር ያፅናክ ነፍስ ይማር

  • @genetdebele6859
    @genetdebele6859 3 ปีที่แล้ว

    በኒ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሕ አሳቸውንም ነፈስ ይማርልን

  • @rthgfg9720
    @rthgfg9720 3 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር በሰላም ግቡ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ቢኒ ወንድማችን እግዚአብሔር ያጽናናችሁ ቤተሰቡን ሁሉ

  • @konjitethiopia310
    @konjitethiopia310 3 ปีที่แล้ว

    Bineyee egzabiher yastnanak wudeee wondimachin❤❤❤❤❤

  • @ghkvkhvhdu5774
    @ghkvkhvhdu5774 3 ปีที่แล้ว

    ነብስ ይማር የአባታችንን
    እግዚአብሔር ያጸናው ቢኒዬ

  • @ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ
    @ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ሙሉቀን

  • @misasayaberihun4350
    @misasayaberihun4350 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ለቤተሠቦቻቸው መፅናናትን ይሥጣችው እግዚአብሔር

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒ እግዚአብሔር ያበርታህ ነብሳቸውን ይማርልን

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 3 ปีที่แล้ว

    ዉይ ነፍስዪማር ባጠድዪ ገነት ያኑ ራቸዉ እናተንም
    የሰላም ጉዞ ዪሁንላችሁ ወድሞቸ እግዚአቢሄር ያጥናህ ወድም ፨

  • @baebeamenamenamenzmaermalk2729
    @baebeamenamenamenzmaermalk2729 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ቢኒዬ እግዝብኤር ያፅናህ ነፍሰይማርልን

  • @ሃይማኖትጽጌማርያም
    @ሃይማኖትጽጌማርያም 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መልካም ነው አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን ይማር አባታችን 👏👏

  • @alemalem8720
    @alemalem8720 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒዬ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒ ፈጣሪ ያፅናህ የአባታችን ነፍስ ይማር

  • @fiqrteehannaa101
    @fiqrteehannaa101 3 ปีที่แล้ว

    ነብሳቸውን ይማርልን ለቢኒዬ ማፅናናት ያድልልን

  • @netsanetnetsanet7120
    @netsanetnetsanet7120 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰቦቹም ለቢኒ መፅናናቱን ይስጣቹ

  • @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶለዘ
    @የተዋህዶልጅነኝተዋህዶለዘ 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቹውን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ወንድማችን ቢኒዬ እግዚአብሔር ያፅናህ 😥😥

  • @beletechabubeltech125
    @beletechabubeltech125 3 ปีที่แล้ว

    የሞቷ ትን ነብስ ይማር አይዞ ቢኒ እግዚአብሔር ያፅናናክህ

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ለአባታችን እናቴንም እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @user-ij3hp5xd8m
    @user-ij3hp5xd8m 3 ปีที่แล้ว

    ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ያጥናህ ቢኒ ወንድማችን😥😥😥

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸን ይማር ቢኒ እግዚአብሔር ያስናክ እግዚአብሔር ያስባችሁ

  • @yergalemyemariyamlege3492
    @yergalemyemariyamlege3492 3 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሰ ይማርልን ለቤተሰቦንም እግዚያብሔር መፀናናትን ያደልልን በሰላም ተመለሱ እናትም እመ አምላክ ከእናትጋር ትሁን

  • @hanit9315
    @hanit9315 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ነፍስ ይማር ልጅ ቢኒ መጥናነቱን ይስጣቸሁ

  • @amengondarewhemo6272
    @amengondarewhemo6272 3 ปีที่แล้ว

    ቢኒ ዮዮ ጠነገጥኩኝ እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማን ለሞቱት አባታችን

  • @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ
    @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ 3 ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸውን በደጋጎቹ ቅዱሳን አባቶቻችንን ጎን ያሳርፍልን ለመላው ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድልልን።

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 3 ปีที่แล้ว

    እርእሱ ያስደነግጣል በጣም ሙሌ ወንድማችን

  • @yanalemtasaw1095
    @yanalemtasaw1095 3 ปีที่แล้ว

    ነብሳችውን ይማር አንተን እግዛብሂር ያበርታህ

  • @signals8462
    @signals8462 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማር እናተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 ปีที่แล้ว

    ውይ እግዚአብሔር ያጽናህ ውድ ወንድማችን