🛑 ድንቅ ምስክርነት እሼ ከኪንታሮት ተፈወስኩ!! ድንቅ ተአምር | Terbinos Media |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 หลายเดือนก่อน +10

    የፃድቁ አቡነሐራ በረከት እና ፈውሳቸው ለሁላችንም ይድረሰን

  • @novelethio9891
    @novelethio9891 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔም በአቡነ ሀብተማርያም ስለት ተስዬ እምነት ተቀብቼ ከኪንተሮት በሽታ ተፈውሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @Meron913
      @Meron913 2 หลายเดือนก่อน +1

      er betam tecegereku besew hager😢😢😢yet lagegne😢😢😢

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔም የዚ በሽታ ተጠቂ ነኝ ግን በሽታውን ሙሉ በሙሉ በሽ ታው አስታግሶልኛል ወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል

  • @HANALove-oq4fe
    @HANALove-oq4fe 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን መታደላችን ኦርቶዶክሶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiwetAdal
    @HiwetAdal 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይክቡር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ
    አሜንን አሜንን አሜንን
    እኔም እግሬ ላይ ነበረብኝ የወንቅሼት ገብርኤልን እምነት ቀብቼው ድራሹ ጠፍቷል ምስጋና ለቅዱስ ገብርኤል ❤❤

  • @rotes3106
    @rotes3106 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስሙ ይክበር የኣምላካችን❤😢

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @Kidist-vo1sd
    @Kidist-vo1sd 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ በረከታቸው ይደርብን

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን. እግዚአብሔር ፈወሰህ

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልል👏👏👏👏👏

  • @tsnatፅንዓት
    @tsnatፅንዓት 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ እሼ የብዙሀን መምህር

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo 2 หลายเดือนก่อน +1

    አምላከ አቡነ ሀራ ድንግል የተመሰገነ ይሁን

  • @ameenaameena8321
    @ameenaameena8321 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለቤተ የደረሰ አቡነ ተራ እኔንም ከጨጓራ በሽታ ይፈውሰኝ

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 2 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ የአቡነሃራድንግል እምነት ያላችሁ ክርስቲያኖች ተባበሩኝ።

  • @yosiefangesom4149
    @yosiefangesom4149 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሸቱ ማር እካን እግዚአብሔር ማረህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 2 หลายเดือนก่อน

      ውሸት ነው ቢዝነስ 😁

  • @emu477
    @emu477 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @HaykiTeferi
    @HaykiTeferi หลายเดือนก่อน

    እኔም በእምነት ተፈውሻለው ከኪንታሮት አሼ

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጸልዬ ጸልዬ ጸልዬ 😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት😢😢😢😢😢

  • @betyteklay3298
    @betyteklay3298 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sosinaeshete1577
    @sosinaeshete1577 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abebawbelay2584
    @abebawbelay2584 2 หลายเดือนก่อน

    ቦታውን አሳውቁን

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 หลายเดือนก่อน

    Gaalata waaqayoo Gaalataa waaqaayoo Gaalataa waaqayoo ❤❤❤❤❤❤❤

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 2 หลายเดือนก่อน

    Abate kalehubet eserat fetugn abate ke fatariye asetarkugn yene yebte wusbesb yeftulegn ena taaratwa seletwo lemnager yabkugn be fatriwo sel elmnwotalo 😢

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እባካችሁ አርእስታችሁን ላላ አድርጉት አንዴ ተነፈሰ በቃ ማጋነን ብቻ በስመአብ የማያወራ ሚዲያ የለም