የእንግሊዘኛ ዜና አንባቢው ሽመልስ ለማ "በኮሮና ቤት መሆኔ በ30ቀን ህይወትን የሚቀይር መጽሀፍ እንድተረጉም አድርጎኛል" | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 439

  • @abdulazizthehabesha4855
    @abdulazizthehabesha4855 3 ปีที่แล้ว +177

    ዋው ከዚህ ሰውየ የታዘብኩት ነገር ይህንን ያክል አመት እንግሊዘኛ ጋዜጠኛ ሆኖ ምንም እንግሊዘኛ ሳይቀላቅል ጥርት ያለች አማረኛ ብቻእነ ዱቄት ተነስተው ምንም ሳያቁ ግማሹ ኢንተርቪው በእንግሊዘኛ ውስጥ ሲዋኙ ነበር አዋቂ አያወራም እሚባለውን ዛሬ አየሁ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 3 ปีที่แล้ว +85

    ድምፅህ በአማርኛው ለዛ በጣም ያምራል ታላቅ ፊልምን እያየ ያደገ ማንም አይረሳህም ሽሜ😍

    • @sofifamily
      @sofifamily 3 ปีที่แล้ว +5

      ልክነሽ ዜናዉ እስክያልቅ የምንችኩለው 😁😁

    • @tidbin6905
      @tidbin6905 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደስ ይላል

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@sofifamily ደምሪኝ

    • @ያሰባችሁትይሙላላችሁ
      @ያሰባችሁትይሙላላችሁ 3 ปีที่แล้ว

      ዜናዉ እስቂያልቅ እቸኩል ነበር ለፊልሙ

  • @meseretmokonen1868
    @meseretmokonen1868 3 ปีที่แล้ว +51

    አማርኛ ማውራት ብቻ ሳይሆን በጣም ጎበዝ አማርኛ አስተማሪ ነበር ነፃነት ብርሀን የሚባል ትምህርት ቤት የ7ኛ ና8ኛ ክፍል የአማርኛ መምህር ነበር

    • @hilinaendale403
      @hilinaendale403 3 ปีที่แล้ว

      35 ቀበሌ ኳስ ሜዳው ጋር ያለው ትምህርት ቤት?

    • @ermiassamuel6492
      @ermiassamuel6492 3 ปีที่แล้ว

      Awo enenm astemrognanal

    • @alexyona4043
      @alexyona4043 3 ปีที่แล้ว

      That i didn't know....good to know

    • @shimeleslemma2163
      @shimeleslemma2163 3 ปีที่แล้ว

      Ere Messiye. Lela sew temesasilobish yihonal.

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 ปีที่แล้ว +37

    ድምፅህ እኮ የሞተ ይቀሰቅሳል ምርጤ አቦ ይመችህ ስወድህ ከልቤ ነው

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 ปีที่แล้ว +49

    ወይኔ እመቤቴን ላ1 ወር ከኢትዬ ወጣ ሲሉ አማርኛ ለማውራት ክክክክክክክ ይሞላፈጣሉ እኔ የተማረ እደዚህ ነው አቦ ይመችህ ምርጤ ስወድህ

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የተማረ እኮ እንዲ ነው በተለይ እንዳንዱማ ምንም አያቅም ትርጉሙን እንኳን

    • @blenbalager
      @blenbalager 3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ ትክክል ሳይችሉ ይኮላተፍብናል

    • @beganyesahaddad5134
      @beganyesahaddad5134 3 ปีที่แล้ว +1

      ተበርክ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ይላል ከወዲሁ እኔም ገዝቼ አነበዋለሁ በእንግሊዘኛው ደግሞ ለልጆቼ ገዝቼላቸው ያነቡታል እስኪ በነካ እጅህ the secret ለሀገራችን አንባቢዎች ብትተረጉመው በጣም ምርጥ መጸሀፍ ነው በተለይ ሞቲቬሽን ይሰጣል ከተለያዩ ሰዎች ጋር እንዴት እራሳችንን አስማምተን እንደምንኖር ቡዙ ቡዙ ነገሮች አሉት

    • @yagerlege
      @yagerlege 3 ปีที่แล้ว

      i think the secret is already translated....

    • @elazeshegeru6249
      @elazeshegeru6249 3 ปีที่แล้ว

      The secreat ተተርጉሟል እህት

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
    @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 3 ปีที่แล้ว +11

    ድምፁ ደስ ይላል ይገርማል ሰዉ ትዳርን ባጋጣሚ ያገኛል ለኛስ መቼ ነው ይሄ አጋጣሚ ሚመጣው

    • @blenbalager
      @blenbalager 3 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ የፆፋት ቀን ስደርስ ይሆናል እህቴ ♥♥

    • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
      @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 3 ปีที่แล้ว

      @@blenbalager በተስፈ እንጠብቃለን ፈጣሪ እኛንም እስኪመለከተን ድረስ

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 3 ปีที่แล้ว +1

    ድምፅህ በጣም ያምራል! በናትህ ለእግዛብሄር ክብር ዘምርበት👏👏👏

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 3 ปีที่แล้ว +39

    የ90ወቹ ምርጥ ጋዜጤኛ

  • @ethiopiaforever4161
    @ethiopiaforever4161 3 ปีที่แล้ว +17

    ሄርሜላንም አቅርብልን በጣም ነው የማደንቃት specially when she said pardon me.
    B/c i was learned the words from her.

  • @mahletadugna3543
    @mahletadugna3543 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነው ጥዋት መነሳት ቀንን ነው የሚያበራው የሚገርም ደስ የሚል ስሜት አለው እሺ እናነበዋለን እናመሰግናለን👏👏👏

  • @rmesfen
    @rmesfen 3 ปีที่แล้ว +4

    ሽሜ በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው በርታ

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 3 ปีที่แล้ว +10

    ምንም የሚለውን ዜና ሳላቅ እንዲሁ አዳምጠው ነበር ድምፀ እና አስተማሪ ንግግር ዋው በርታ

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ስወደው እርጋታው እራሱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 3 ปีที่แล้ว +10

    የዩኒቲ አስተማሪያችን ነበር... ሰላም ብያለሁ ባለህበት።

  • @marthagetachew4618
    @marthagetachew4618 3 ปีที่แล้ว +10

    He was my IELTS interviewer in British council. Great man

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 3 ปีที่แล้ว +21

    ሰይፉ እሰኪ የፊልም ደራሲዋን ቅድስት ይልማን ጋብዝልን ይቺን ውለታ ዋልልን !!!!!!

    • @abirayakobo4723
      @abirayakobo4723 3 ปีที่แล้ว

      ውይ በጣም እንዴት እንደማከብራትና እንደምወዳት ስራወቿም ይበልና ደስ የሚያሰኙ ናቸው

    • @ምህረትየተዋህዶልጅ
      @ምህረትየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

      ,,am agri with u ,ልክ ነሽ በጣም ነው የምወዳታለሁ አከብራታለሁ

  • @tsigeredabratu7094
    @tsigeredabratu7094 3 ปีที่แล้ว

    ሽሜ ምርጥ ሰው!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!! ስላየሁክ ደስ ብሎኛል!

  • @tsigehanaasfaw759
    @tsigehanaasfaw759 3 ปีที่แล้ว +8

    ጋዜጠኛ ሽመልስ ምርጥ ጋዜጠኛ እና ወደ ዉጭ ለመዉጣት እንግሊዝኛ ፈትኖኛል እናም አጋጣሚ አለፉኩ እና አረሳውም አድናቂዉ ነኝ።

    • @blenbalager
      @blenbalager 3 ปีที่แล้ว +1

      ይገርማል እኔንም የፈተነኝ እሱ ነው እድለኛ ነበርኩ ባንዴ ነበር ያለፍኩት አያጨናንቅም ፈታ ያለ ሰው ነው

  • @blenbalager
    @blenbalager 3 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ሺመልስ እውነት ከልቤ ነው የምወደው ነበር እንዳጋጣሚ ደሞ ወደውጭ ለመውጣት ፈተና ስፈተን እሱ ነበር የፈተነኝ እንዳንጨናነቅ ፈታ ብሎ በርጋታ ነበር ሲጠይቀን የነበረው ሰላምህ ይብዛልን♥♥

  • @so608
    @so608 3 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ተሞክሮ ነዉ አባቴም ከቁርስ በፊት ስራ መስራት ጥሩ ነዉ ይለኛል

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +81

    አቤት ድምፅ አቤት ግርማሞገስ አቤት እርጋታ

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 3 ปีที่แล้ว +2

      Ye Oromo lij hono dros ከውካዋ endhon tebkeshal. Enkwanem Oromo honking. Lenegeru Ke Amara wechi hulum chewa naw

    • @dfrofdro9635
      @dfrofdro9635 3 ปีที่แล้ว

      @@teklaybayre1220 kkkkkkkkk ante negeregna

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 3 ปีที่แล้ว +2

      @@dfrofdro9635 lol እውነት እኮ ነው። ye Naway Debeben mist ayhe? Chewa konjo! ኦረሞ ጨዋ ነው።

    • @abeyeedawit3474
      @abeyeedawit3474 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/LpLPfXebKE8/w-d-xo.html

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      ሰሚራ እንደማመር

  • @mekdeswerku8675
    @mekdeswerku8675 3 ปีที่แล้ว +29

    ወይኔ እምወደው ጋዜጠኛ ውውው በስትገዜአየውት እደኔእምትወዱትእስኪ

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፒሮግራም ነዉ ያየዉት ሲናገረ እረጋታዉ እንደበተ ረቱ ነዉ ድምጹም ሲናገረ ያምራል

  • @እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ
    @እማኑኤልሆይመዳኔቴሆይ 3 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ አስተሳሰብ ነው ያለክ ሺሜ 🙏🙏🙏

  • @nazrawithnazrawith3358
    @nazrawithnazrawith3358 3 ปีที่แล้ว +62

    ወይ 14.000 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣መቀለጃ ሆነ ሽሜ ግን ልጅነቴን አስታወስከኝ ታላቅ ፊልም ለማየት በየጎረቤቱ ስንዞር ከወድሞቼ ጋር

    • @Itsyourgirlari15
      @Itsyourgirlari15 3 ปีที่แล้ว +2

      በዛ ሰአት ጎረቤት ቤት 😳😳😳😳😳

    • @nazrawithnazrawith3358
      @nazrawithnazrawith3358 3 ปีที่แล้ว +2

      @@Itsyourgirlari15 አዎ ውዴ TV አልነበረንም የዛን ጊዜ

    • @geneteteshome1372
      @geneteteshome1372 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ሀላችንም አኔህድ ነብር

  • @BABR7826
    @BABR7826 3 ปีที่แล้ว +25

    ልጅ ሆኜ በጣም የምወደው ጋዜጠኛ እግሊዘኛው እኮ 👂😲ነው

  • @genetmulugeta1978
    @genetmulugeta1978 3 ปีที่แล้ว +4

    He was such an amazing journalist that I ever knew from my childhood 😍I like him his accent is perfect

  • @selamgeta1979
    @selamgeta1979 3 ปีที่แล้ว +3

    ሽሜ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩህ እርጋታህ ተመችቶኛል።

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 3 ปีที่แล้ว +9

    አረ ሰይፍሻ ግን ተባበረኝ የምጠይቀው ሰው አጥቸነው ጆሲ ወይም የወሴፍ ገብሬ ግን የት ጠፍቶነው አመትባል በመጣ ቁጥር ሚስግንን የሚረዳው ጀግና ሰው ጠፋ ምነው ???ዝም አላችሁ መቸም ቅን ብትሆን ሰው እንከን ከማውጣት ወደኋላ አይልም ፈጣሬ በሰጠነው መስፈሬያ ፈጣሬ ይሰፍርልናል እናም ሰይፉ የጆሲን ድምፅ አሰማን 😢😢😢😢

  • @haileyesusdegefu9088
    @haileyesusdegefu9088 3 ปีที่แล้ว +11

    What a pleasure to see you at this level! By any chance if you read this comment, I am confident that your best is yet to come! Keep it up Shemie !

  • @samritame
    @samritame 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow it’s nice to see you. My childhood zena anbabi I like him he is such gentlemen. Bless you and your family🙏

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 3 ปีที่แล้ว

    ስነልቦና መምህር ነው በጣም የተረጋጋ መስመስተማሪ መስመስረደት የምችል መከር የምገርም ነው ተሰጦ ነው

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +10

    ሽሜ ምርጡ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይባርክልህ 😍👌

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 3 ปีที่แล้ว

      I hope she is Oromo just like him, or anyone other than komta Amara

    • @merry3355
      @merry3355 3 ปีที่แล้ว +1

      @@teklaybayre1220 how about junta agame kimalam lol

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 3 ปีที่แล้ว

    ሽሜ የሚወድህ የማደንቅህ ሰዉ ነህ ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @ሮዚነኝዱርዬዋ
    @ሮዚነኝዱርዬዋ 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ጎበዝ ሰዉ ነክ ንግግርህ እራሱ ይጣፍጣል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @meseretworku8125
    @meseretworku8125 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ሰው ነህ በተለይ ስለ ጠዋት የተናገርከው እኔም እንደተዋት የምወደው ቀን የለም በጊዜ መተኛትም በጣም በጣም ህቢ ነው

  • @empowerherqueen
    @empowerherqueen 3 ปีที่แล้ว +2

    What a great person, I use to admire him when I was a child its a pleasure to see him in your show Seffu 🙏🏿 I'm so proud of me am doing everything that he is suggesting already ❤

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 3 ปีที่แล้ว

    ከ ዜናም ጀርባ እጅግ ገራሚ ድምፅ ነው። እኖድሀለን ሽሜ

  • @tigistalemayehuassefa8387
    @tigistalemayehuassefa8387 3 ปีที่แล้ว +7

    ሽመልስ ናዝሬት ዩኒቲ አስተማሪዬ ነበረ ጥሩ ስብዕና ያለው ሰው

  • @kingselemon1001
    @kingselemon1001 3 ปีที่แล้ว

    ሽምዬን በመጀመሪያ ከነቤተሰብህ እንኳን አደረሰህ ሽምዬን በጣም አውቀዋለው በጣም ተጫዋች ሰው አክባሪና ስነስርዓት ያለው ሰው ነው መልካም ሰውና ቅን

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว

    He is very smart & educated person. Big respect ✊🏽 Shimeles !!! God bless you and your beautiful family 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @haimanotemiru7489
    @haimanotemiru7489 ปีที่แล้ว

    Nice conversation Shemeles, I heard the book about 30 days.I wish I read it
    Thanks

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ታድለህ ይህን ያክል በእግሊዘኛ እያቀርብክ ወሬህ ግን ጥረት ያለ አማርኛነው ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @joshdemis7182
    @joshdemis7182 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Shime !... It's one of life-changing books I've read, if anyone needs the original book I've both epub & PDF formats

    • @joshdemis7182
      @joshdemis7182 3 ปีที่แล้ว

      @wake up sorry for being late, check your tg please , or add me @Joosh123

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 ปีที่แล้ว +1

    የማከብርህ ስው ሽመልስ ህይወት አጋጣሚ አይደለችም እግዚአብሔር የህይወት ምእራፍህን ሲገልጥ ባልጠበከው ጊዜ ባላወጣህው እቅድ ሲከነወን ለአንተ አጋጣሚ ይምሰልህ እንጂ እግዚአብሔር በህይወትህ ያለውን አላማ የሚገልጽበት መንገድ ነውና። እግዚአብሔር ሲፈጥረን በአላማ ነው የሚያኖረንም በእሱ እላማ ነው ግን ላልተፈጠርንበት አላማ ህይወታችንን በራስችን መንገድ ብቻ ለማስኬድ ስንሞክር እንደናገራለን አጋጣሚ የምትለውን ቃል በኔ ስይሆን በእግዚአብሔር እቅድ ሆነን ብንለምድ ሁላችን ጥሩ ነው።

  • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
    @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው 3 ปีที่แล้ว

    ባገኝሁት ብየ የተመኝሁት መጠሀፍ
    አቤት እርጋታ
    እናመስግናለን ሽሜ

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የሚለው አማርኛው ራሱ ሲጣፍጥ ደስ የሚል ሰው ማርያምን እንዴት እንደወደድኩት

  • @HappyHappy-zu6eq
    @HappyHappy-zu6eq 3 ปีที่แล้ว

    You remember me my childhood. Your interview is helpful thanks

  • @kidistkassa9814
    @kidistkassa9814 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ዕርጋታ ሽሜ ተባረክልኝ።።። ያንተን ምክር ሰምቼ ከነገ ጀምሮ በጠዋት ልነሳና ሀብታም ልሁን እስኪ

  • @helenadonaitube1032
    @helenadonaitube1032 3 ปีที่แล้ว

    Weyna batam nw yemewadeh shema England embassy interview yaderkge tiz alge u r so wonderful man 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿❤❤❤❤

  • @mahletbekele1967
    @mahletbekele1967 3 ปีที่แล้ว

    sheme betam yemwodew ena yemakebrew gazetegna new thanks sefu.

  • @MrBookkk
    @MrBookkk 3 ปีที่แล้ว +17

    ሽሜ ምርጥ ስብእና ያለው ሰዉ።

  • @yetimworkyoseph5516
    @yetimworkyoseph5516 3 ปีที่แล้ว

    Wow today’s show is very educational and life changing! Thank you Seifu and the legendary Shimelis . Am going to start planning to change my life style for real!

  • @kebronkeya7117
    @kebronkeya7117 3 ปีที่แล้ว

    You are right

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 ปีที่แล้ว +28

    ሰየፉ ይህን የመሰለ ሰው አቅርበህ ሰለመጸሓፉ እየጠየከው ለምን አቋርጠህ ሰለራስህ ታወራለህ ቀልድ እኮ ቦታ አለው አሁንስ አበዛህው

    • @senaitarts5772
      @senaitarts5772 3 ปีที่แล้ว +3

      ጥሩ ታዝበሻል ... ቁምነገር ነገር መሀል ማላገጥ ያበዛል

    • @ሀገሬ-ቸ1በ
      @ሀገሬ-ቸ1በ 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰይፉ እኮ ወረኛ ነው

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ከዚበላይ ያብዛልህ 🌻🌹💐ቤተሰብህም አንተም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መልካም ገና ይሁንል ላይክ ሰብስክራብ አድርጉኝ

  • @samuelyared4734
    @samuelyared4734 3 ปีที่แล้ว +1

    great man
    thank you

  • @eyob.bekele
    @eyob.bekele 3 ปีที่แล้ว

    A Gentle Ethiopian figure proud of you.

  • @hamadala4531
    @hamadala4531 3 ปีที่แล้ว +41

    ሄርሜላ አቅርብልን

    • @daewas1403
      @daewas1403 3 ปีที่แล้ว +3

      yeah harmala gebrekidan ,amare mamo....yet tefu gen ye 90woch tezetawoch i miss that time

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 3 ปีที่แล้ว

      Wyeni leji hugn endet endmewdat nbreku end wend kkkk

    • @Konjo197
      @Konjo197 3 ปีที่แล้ว

      Betikkl arif hasab new tikrebln

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 ปีที่แล้ว

    ስወድህ በማርያም ጎበዝ በርታ

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 3 ปีที่แล้ว +6

    ሽሜ ማኛ:: Can't wait to read your translation

  • @imissumyfamily1807
    @imissumyfamily1807 3 ปีที่แล้ว

    be iwunet iwunet btm nw yemiwedewu kalat yelegnim tnx seifu shimiye wudidddddddd nw margi💕💕💕💕💕💕💕💕💕👍👏👏😍😍😍😍😍

  • @tibebetesfaye1059
    @tibebetesfaye1059 3 ปีที่แล้ว +1

    Shime,the great man,I respect you very much.I wish happy holiday.

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወደው

  • @butluckily8830
    @butluckily8830 3 ปีที่แล้ว

    Very confident 👌 his sense of humour is lovely 😍 😊

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰፍሻን የመሰለ ምርጥ ፕሮግር ም አቅራቢ ሊያስቀሩብን ነበር?

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሰይፊሻ ጦት እቅልፍ ከማዳም ጋር እያጣላኝ ነው

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስወደዉ በልጅነቴ እሰማው ነበር እንግሊዘኛ ባልችልም ☝️🙄😀

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 3 ปีที่แล้ว +5

    This guy give me speaking lELTS test in British embassy he's very nice man God bless him

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 3 ปีที่แล้ว

      Same here it was serial
      ,meeting him in the interview boot😌

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው የተረጋጋ እንግሊዝኛ ዜና አንባቢ ነው አማርኛ አነጋገሩ ይማርካል ለካእንዲህ ነው እንዴ አድናቂነኝ ሰይፍሻ በመሃል እየገባህ ስለራስህ ስታወራ ተበሳጨሁ የድምፁ ቅላፄ ሌላ ነው

  • @ኮዜትዴቭ
    @ኮዜትዴቭ 3 ปีที่แล้ว +4

    ስይፉ ተመቸህኝ ሽሜን ሰላየሁት

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 3 ปีที่แล้ว

    Wow shemeles adinakih negn silayehuk des bilognal Thank you Seyfisha mirt sew akerebik

  • @ambelgetachew8931
    @ambelgetachew8931 3 ปีที่แล้ว

    I learn well from both of you Mr. Shemelis Lema & Mr. Tefera Gedamu (Meet Etv host)...thank you both of you! i hope so one day i will meet him Mr. Shemelis just like Mr.Tefera Gedamu came to in my office and am so surprised by him at that time b/c i love him when he host Meet Etv program.

  • @hawaahmed9962
    @hawaahmed9962 3 ปีที่แล้ว +3

    አሪፍ ድምፅ አለህ ቀጥልበት

  • @LK-vo7je
    @LK-vo7je 3 ปีที่แล้ว

    ኦ እንግሊዝ ሀገር ለመምጣት የእንግሊዝኛ ፈተና ስፈተን ፈትኖኛል ፎቶ እንነሳ ብዬ ስላልጠየኩት እቆጫለሁ ምክንያቱም እሱ ስለፈተነኝ ደስ ብሎኝ ነበር 🙏

  • @EthioWomenshealthnetwork2022
    @EthioWomenshealthnetwork2022 3 ปีที่แล้ว

    My favourite journalist, I grew up watching him reading English news. As a matter of chance, I have got a chance to met him as one of my examiner in the British Council for my IELTS. Best experience I ever had.
    In case you read it I secure me abroad study successfully.
    You are a role model for most of us.

  • @mes2587
    @mes2587 3 ปีที่แล้ว +22

    This guy gave me speaking IELTS test in British council. He was very nice.

    • @mulukenlanka8266
      @mulukenlanka8266 3 ปีที่แล้ว

      ur result was?

    • @meklitbelas9103
      @meklitbelas9103 3 ปีที่แล้ว

      Same here

    • @mes2587
      @mes2587 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mulukenlanka8266 it was 6.5

    • @mulukenlanka8266
      @mulukenlanka8266 3 ปีที่แล้ว

      @@mes2587 Great.

    • @btin1791
      @btin1791 3 ปีที่แล้ว +2

      Same here, I scored Seven, hoho. I could have never scored that if some ferenji was my examiner because it’s difficult to understand their accent, (not all but some😉)! Currently I live in US. Once I got a chance to meet Shimelis and asked ሽሜ if he remembers me lol, he just laughed, I don’t expect him to remember me though, anyway it was a good experience

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 ปีที่แล้ว +7

    መልካም በአል ብለናል ሽሜ አማዞን ላይ ልቀቀው 🤗

  • @Ethiopiaye-lw2jc
    @Ethiopiaye-lw2jc 3 ปีที่แล้ว

    Oooh my God he is so decent big respect endim aynet Wende ale new miyasbelew rega Yale

  • @hewanthetna9854
    @hewanthetna9854 3 ปีที่แล้ว +13

    ባቡጂን ደቆስ ማረግህ ነው😃 በቃ የመልስ ምት ጠብቅ። ይመችህ ደሞ❤️

  • @YET64
    @YET64 3 ปีที่แล้ว

    Great interview!

  • @aliasadam63
    @aliasadam63 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ፕሮግራም

  • @onelovehabeshal7934
    @onelovehabeshal7934 3 ปีที่แล้ว

    he was my examiner few years ago a british councel.he is really great man

  • @btin1791
    @btin1791 3 ปีที่แล้ว +2

    Hey ሽሜ you were my IELTS examiner at British council several years ago! I got a chance to met you once! Thank you dear, now I have fulfilled my dream and living good life, cheeers. I hope I will meet you one day when I get a chance to visit Ethiopia

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 3 ปีที่แล้ว

      Oromo lemanem anstewawkem

    • @btin1791
      @btin1791 3 ปีที่แล้ว

      @@teklaybayre1220 I don’t understand what you wrote😎

    • @teklaybayre1220
      @teklaybayre1220 3 ปีที่แล้ว

      @@btin1791 we are keeping our own. Oromo to Oromos! Get it now?

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 3 ปีที่แล้ว

    Wow he was my teacher lema I love this teacher

  • @emu1070
    @emu1070 3 ปีที่แล้ว

    90s ምርጥ ጋዜጠኛ we love you Shime

  • @አገሬተነሽ
    @አገሬተነሽ 3 ปีที่แล้ว +2

    አንድ አሳብ አለኝ ለምን አንዳንዴ የ አማርኛ ዜና ወይንም ፕሮግራም አይሰራም ? ይቻላል

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว

    ሽሜ ስወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል🙏❤

  • @fretabelete6949
    @fretabelete6949 3 ปีที่แล้ว

    i like the way he talking!

  • @ysolnet
    @ysolnet 3 ปีที่แล้ว

    ሽሜ:- ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። የአማርኛ ንግግርህ በእንግሊዝኛ ዜና አንባቢነት 17አመት የሰራ ይቅርና 17ወራት የሰራህም አልመስልም። 👑👑👑👑

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว +2

    ሽሜን ማስታውሰው ያኔ ልጅ ሆኜ ጎረቤት ነበር ቲቪ ማየው ትዝ ይለኛል በተለይ ታላቅ ፊልም ለማየት ነበረ ግን እንቅልፍ ይወስደን ነበር የልጅነት ነገር እዛው ጎረቤት ለሽ💜

  • @ketemaassefa8441
    @ketemaassefa8441 3 ปีที่แล้ว

    Amazing journalist shimelis.keep shining.

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 3 ปีที่แล้ว

    ሽሜ ጎበዘ አስተማሪያችን ነበር በነገራችን ላይ መፅሐፍ የት ነው የሚገኙ

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 3 ปีที่แล้ว +5

    ታላቅ ፊልም ለማየት ሳልወድ በግዴ ዜናህን በጉጉት እካታተል ነበር

  • @Mimi-cv6vv
    @Mimi-cv6vv 3 ปีที่แล้ว

    ሽሜ አንደኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊ

  • @netantyohannes6694
    @netantyohannes6694 3 ปีที่แล้ว

    Waw shmya des yemil testwo yalw 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @tigstemengesh7116
    @tigstemengesh7116 3 ปีที่แล้ว

    Wow betame des ylale l wating pat 2

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 3 ปีที่แล้ว

    ካፒቴን ነው ምት መስለው እንዴት ደስ ይላል አሉእማማ ዝናሽዬ እንድ መፃፍ ለዘኪ

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 3 ปีที่แล้ว

    ሽመልስን በጣም ማደንቀውና ሙያውን የሚያከብር ምርጥ ኢትዩጵያዊ ነው