Tamirat Haile Lyrics Videoእየሱስ ክርስቶስ ከሌለው Ethiopian protestant mezmur 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @TekalignTafese-lx9ss
    @TekalignTafese-lx9ss 6 หลายเดือนก่อน +21

    ኢየሱስ የለሌበት ሁሉ ከንቱ ድካም ነው!!

  • @kiyalov9338
    @kiyalov9338 8 หลายเดือนก่อน +62

    እባካችሁ እርዱኝ እና ወደ ኢየሱስ ኡሰዱኝ😢😢😢😢

    • @fasicatube9733
      @fasicatube9733 7 หลายเดือนก่อน +11

      አካባቢዮ ያለ ቤተክርስትያን መሄድና መገናኘት ይችላሉ ኢየሱስ አዳኝ አምላክ ነው,ኢየሱስ ይወድዎታል።

    • @TekalignTafese-lx9ss
      @TekalignTafese-lx9ss 6 หลายเดือนก่อน +3

      እናንተ ሸክም የከበደባችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችዋለው ይላል ኢየሱስ ኑ ወደ ሚያሳርፍ ጌታ!! ኢየሱስ /ይወዳሃል/ይወድሻል!!❤

    • @desalegntademe
      @desalegntademe 6 หลายเดือนก่อน +1

      Akababi laye wedale kale hiote or mulwengele cherche ehude 4 sat layhid getan yemtekebelu sibal weta

    • @adamuminalebezabih3678
      @adamuminalebezabih3678 6 หลายเดือนก่อน +4

      በዚህ @adamuminale ቴሌግራም ላይ እንገናኝ።

    • @Lily-vd5rb
      @Lily-vd5rb 5 หลายเดือนก่อน +3

      ወደ አንዱ የድሮ ቤተክርስቲያን ሂድና የመጨረሻ ፀሎት ሲፀለይ(ጌታን የሚቀበል ሲባል) ወተህ እጅህን አንስህ አገልጋዩ የሚልህን በል ።ያኔ የሚሰማህ ደስታ እና እረፍት ታየዋለህ ወንድሜ ኢየሱስ ፍፁም ሰላም የስጋ እና ነፍስህ አዳኝ ነው ፍጠን ወደ እዚህ ጌታ ።🎉🎉

  • @kibinsh
    @kibinsh ปีที่แล้ว +13

    አሜን እንዴት እንዴ ምወድ ይህንን ዝማሬ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለ ሃይማኖት እረሱ ገዳይ ነው እውነት ነው ፓስተር ተባረኩ❤

  • @Backwelt2876
    @Backwelt2876 10 หลายเดือนก่อน +13

    እውነት ነው ኢየሱስ ከሌለ ሁሉ ባዶ ነው

  • @ElsaWado
    @ElsaWado 7 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው እየሱስ ክርስቶስን ክለለ ሀይማኖት እራሱ ገዳይ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍይ 😢😢😢😢😢ተባርክ አባታችን ፀጋ ይጨምርልህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @teddy6862
    @teddy6862 7 หลายเดือนก่อน +4

    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6

  • @NathanBirhan
    @NathanBirhan 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ዘላለማዊ እዉነት ነዉ❤❤❤❤

  • @mabratturbo6355
    @mabratturbo6355 9 หลายเดือนก่อน +3

    Zemenh hulu ye agelgilot yihun😍😍🥰🥰🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @eyasunatan
    @eyasunatan ปีที่แล้ว +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ከለለው ተድላና ደስታ ገዳይ ነው!

  • @kisufish
    @kisufish 11 หลายเดือนก่อน +3

    Eyesu krstos kelelew haymanot erasu geday nw...🥰🥰🥰👍

  • @bizuworkshiferaw6016
    @bizuworkshiferaw6016 2 ปีที่แล้ว +11

    Thank you JESUS ! YOU ARE ENOUGH !

  • @iyasutanto
    @iyasutanto ปีที่แล้ว +14

    አሁን አዳዲስ ቃላት ቆፍረህ በመዉጣት እስከ ዕለተ ሞትህ ዝማሬ ሰማይ ከላ ይፍሰስልህ።

    • @selmons
      @selmons 9 หลายเดือนก่อน

      The

    • @HaregeSeyide
      @HaregeSeyide 6 หลายเดือนก่อน

      ኪሂጀነይቸ 3:03

  • @KakuIsrael
    @KakuIsrael 11 วันที่ผ่านมา

    ማድረግ የምገባሽ ።እጅሽን አንስተሽ ጌታ ሆይ ዓለምንና ሰይጣንን ክጃለዉ አንቴን የሕይወቴ ጌታ እድርጌ ተቀብያለዉ ብለሽ ቃል ጊቢ ያኔ ወደ ሕይወትሽ ይመጣል ተባረኪ

  • @faiali3151
    @faiali3151 3 หลายเดือนก่อน +6

    እረ እኔ የጨቀኝ ነገር አለ መላ በሉኝ😢ያለሁት ሳኡዲ ነው ጌታን መቀበል ፈልጋለሁ ምድን ነዉ ሚጠበቅብኝ እባካች እርዱኝ😢😢

    • @YishakErmias
      @YishakErmias 2 หลายเดือนก่อน +1

      Just pray you will find the answer

    • @Jesusisking4everH7
      @Jesusisking4everH7 2 หลายเดือนก่อน +4

      ጌታ እየሱስ ለሀጥሀት እንደሞተልህ ብታምን ግታም እንደሆነ በአፍህም ብትመስክር ትድናለህና። መጽሃፍ እንደምል ሰዉ በልቡ አምኖ በአፋም መስክሮ ይድናልና።ሮሜ 10:9-11

    • @AdisuBantygegn
      @AdisuBantygegn 18 วันที่ผ่านมา +1

      Yemotelishin Eyesusin emegn .
      Nisha gini keza anchi ye Egiziyabiher lij nesh.❤

    • @bethlehemg8614
      @bethlehemg8614 13 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው እንዴት ለግኝሽ?

    • @faiali3151
      @faiali3151 13 วันที่ผ่านมา

      @@bethlehemg8614 አመሠግናለዉ ከቻልክ /ሽ የቴሌግራም ሊክ አስቀምጥልኝ

  • @bimbesabirhanu3651
    @bimbesabirhanu3651 11 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመንህ ይባረክ!!

  • @tesgayetewelde4047
    @tesgayetewelde4047 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው ከሱ ውጭ ህይወት የለም።
    ሁሉም ከቱ ነው ።🙏

  • @ziongirma7701
    @ziongirma7701 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ህይወት መንገድ! ... ኢየሱስ

  • @جنىمطربي
    @جنىمطربي หลายเดือนก่อน +1

    እየሱሱ ተብርክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamibatuBulante
    @SamibatuBulante 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቀሪው የአጋልግሎት ዘማኖት ይባራክ

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay7732 11 หลายเดือนก่อน +9

    የድሮ ጴጤ ይለያል

  • @HenokAzmeraw24
    @HenokAzmeraw24 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሔር ይበርክህ

  • @danielgetachew6968
    @danielgetachew6968 11 หลายเดือนก่อน +6

    በቃ ኡሉም ነገር ኢየሱስ ጋር ሲደርስ ለካ ትንሽ ነው :: ኢየሱስዬ እወድካለው አንተን ስላገኘው ዕድለኛ ነኝ

    • @chichigodana2902
      @chichigodana2902 25 วันที่ผ่านมา

      እየሱስ ክርስቶስ ለኔ ነው የተሰቀልከው ብቤን ሀጢያተችንን ብንናዝ መዳን እንችላለን። ይሆውነው ከዛን እሱን ስንመርጥ እራሱ ይለውጣል።

  • @BanderaMatula
    @BanderaMatula 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ለሁሉም መልስነው

  • @tarikumune3442
    @tarikumune3442 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ ፓሰተር

  • @danielgetachew6968
    @danielgetachew6968 11 หลายเดือนก่อน +2

    ታምዬ ተባረክ

  • @MintuWoriku
    @MintuWoriku 5 หลายเดือนก่อน +3

    እየሱስ እየሱስ አየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየሱስ

  • @EyasuesheneElala-fh1em
    @EyasuesheneElala-fh1em 8 หลายเดือนก่อน

    awu nuro ke iyesus gar bicha.zemenhina agelhgilotih yibark paster

  • @yisakmekonenyisakmekonen3385
    @yisakmekonenyisakmekonen3385 2 ปีที่แล้ว

    Betam yetenekawebet mezmur abatachn egzihabher yibarkh

  • @Mimi-e3w5b
    @Mimi-e3w5b หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰ኤግዚያብሔር ይባረክ አሜንንን አሜንንን

  • @elsabetpahulis6935
    @elsabetpahulis6935 ปีที่แล้ว +2

    Pastor God bless you more and more!!!

  • @HayatAhmed-dd4rb
    @HayatAhmed-dd4rb 6 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ክርስቶስ ከሌለው ሀይማኖት እራሱ ገዳይ ነው

  • @lemelemmekete5350
    @lemelemmekete5350 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ኢየሱስ መልስ ነው

  • @eyobeshetu2981
    @eyobeshetu2981 2 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ ጌታ ነው ስሙ ይባረክ

  • @Silas-u9v
    @Silas-u9v 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለሁሉም ኢየሱስ መልስ ነው።ይህንን እውነት ቀምሳችሁ አረጋግጡ

    • @UfayeseAlebo
      @UfayeseAlebo 5 หลายเดือนก่อน

      2:16 2:17 2:19 .

  • @NathanJoshua-h5j
    @NathanJoshua-h5j วันที่ผ่านมา

    ጌታ ያመስገን😢😢😢😢😢😢

  • @MesfinEgu
    @MesfinEgu 7 วันที่ผ่านมา

    uuuffeeee kaa ebbiffami

  • @DiroDiro-t9g
    @DiroDiro-t9g 6 หลายเดือนก่อน

    Iwnet new God bless you

  • @demissiedameman9030
    @demissiedameman9030 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing mezmur

  • @MesfinEgu
    @MesfinEgu 7 วันที่ผ่านมา

    God bless you

  • @DanielMekonnen-kz1ke
    @DanielMekonnen-kz1ke 4 หลายเดือนก่อน +1

    አመን ❤

  • @እስራኤልተሻገር
    @እስራኤልተሻገር 3 หลายเดือนก่อน

    ስሙ እራሱ ሲጣፍጥ

  • @elroegirma7690
    @elroegirma7690 ปีที่แล้ว

    Eysus geta new geta ybarek

  • @AdanechYohaness
    @AdanechYohaness 2 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesus gata new

  • @ttyy5840
    @ttyy5840 ปีที่แล้ว +1

    Amen.amen.amen like 👍 👌 😍 ♥

  • @mercy-yk9uy
    @mercy-yk9uy 8 หลายเดือนก่อน

    uffeee yesus gahaadha! eebbifami abbaakoo

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው

    • @ChalaIdae-iv9yi
      @ChalaIdae-iv9yi 3 หลายเดือนก่อน

      Tebarek yeigzahaber saw

  • @JisusJisus-qv2mq
    @JisusJisus-qv2mq 7 หลายเดือนก่อน +3

    የሰሰሰሰ

  • @MeskiMeski-x2k
    @MeskiMeski-x2k หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @kuw6095
    @kuw6095 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @DiribaTefera-pf3gx
    @DiribaTefera-pf3gx 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebrk

  • @mesertyohanis7242
    @mesertyohanis7242 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amennnnnnnn amennnnnnnn 😥😥♥️♥️❣️

  • @anaZabura
    @anaZabura 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yessss haloloya

  • @bedadaregasa3348
    @bedadaregasa3348 2 ปีที่แล้ว +1

    Interesting music/ mezmur

  • @AbiDes-m4u
    @AbiDes-m4u 8 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ዝማሬ ያለበት የትኛው አልበም ነው አጥቼው ነው

  • @FekaduTesfaye-s8m
    @FekaduTesfaye-s8m 11 วันที่ผ่านมา

    Man.lebelh.wondme

  • @TinurAlemayehu
    @TinurAlemayehu 3 หลายเดือนก่อน

    Thank. You. God🎉

  • @እስራኤልተሻገር
    @እስራኤልተሻገር 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ያለሱ አይሆንም ምንም

  • @maryeshimels2531
    @maryeshimels2531 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen.haleluya.

  • @adonifeka4981
    @adonifeka4981 2 ปีที่แล้ว +1

    You are so 👍😊

  • @kidus6560
    @kidus6560 2 ปีที่แล้ว +2

    P/s how can I download it??

  • @ifatube3364
    @ifatube3364 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @እስራኤልተሻገር
    @እስራኤልተሻገር 3 หลายเดือนก่อน

    ስሙ እራሱ ሲጣፍጥ 4:02 4:04 4:05

  • @tadelechnigusse2607
    @tadelechnigusse2607 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewynet new

  • @WasihunLema-i4w
    @WasihunLema-i4w 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @HaOell
    @HaOell 3 หลายเดือนก่อน

    Woww❤❤❤❤❤

  • @michaelweldemichael6431
    @michaelweldemichael6431 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤ amen amen amen

  • @tadashergano1008
    @tadashergano1008 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ

  • @BehailuSime
    @BehailuSime 4 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus Christ

  • @SelamBiruk-n2o
    @SelamBiruk-n2o 2 หลายเดือนก่อน

    Eyesusco ategebh new

  • @ewunetashenaf3843
    @ewunetashenaf3843 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen

  • @EtigeAsafa
    @EtigeAsafa 3 หลายเดือนก่อน

    Ameeeeeeeeeeeeen yes❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asinkechyasin
    @Asinkechyasin 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayegebisa2971
    @tesfayegebisa2971 2 ปีที่แล้ว

    Ammmmmmeeeeeen

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen🙌

  • @NegshHagos
    @NegshHagos 11 หลายเดือนก่อน

    Amen 💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbdiKebeda-mt1li
    @AbdiKebeda-mt1li 2 หลายเดือนก่อน

    Uuuuuuumphaaaaa

  • @FekaduTesfaye-s8m
    @FekaduTesfaye-s8m 11 วันที่ผ่านมา

    Mamen.becha

  • @getachewelias4418
    @getachewelias4418 ปีที่แล้ว

    Best

  • @tadelemulugeta6834
    @tadelemulugeta6834 ปีที่แล้ว +3

    ጭራሽ "ሀይማኖት ገዳይ ነው" ማለት ጀመራችሁ?❗️ይቅር ይበላችሁ 🤔
    👉"የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ ሐይማኖትን ይክዳሉ"....1ኛ.ጢሞ 4፥2

    • @samrawit-e.2385
      @samrawit-e.2385 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 msgin terethn sma

    • @dodi4314
      @dodi4314 ปีที่แล้ว +5

      እየሡስ ከሌለው ሀይማኖት እራሡ ገዳይ ነው!! በደንብ ስማ ተሽቀዳድመህ ለመተቸት ከመቸኮል::
      እስልምናም እኮ ሐይማኖት ነው ግን እየሡስ የለውም:: ስለዚህ ክርስቶስ ከሌለው ኃይማኖት እራሡ ገዳይ ነው!! እየሡስ ይባርክህ ወንድሜ::

    • @tegnishmenamo2581
      @tegnishmenamo2581 ปีที่แล้ว +2

      Eyesuse kalela hayimanoti gadayi new

    • @kidistzewdu2200
      @kidistzewdu2200 ปีที่แล้ว

      Eyesus kirstios kelele haimanot geday nw yalew mejemeriya bedenb smaw😅

    • @DanielTlahun-qc7kt
      @DanielTlahun-qc7kt 6 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ክሌለማ ምኑ ሓይማኖት ሆነ ኢየሱስ እንወዳሃለን

  • @markontime9453
    @markontime9453 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @deressakotu2419
    @deressakotu2419 3 ปีที่แล้ว +1

    ame n

  • @kalkidanmekuria6844
    @kalkidanmekuria6844 3 หลายเดือนก่อน

    .

  • @TessemaMelese
    @TessemaMelese ปีที่แล้ว +1

    𝐴𝑚𝑒𝑛🤲🤲🤲😥

  • @HenokAzmeraw24
    @HenokAzmeraw24 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይበርክህ

  • @እስራኤልተሻገር
    @እስራኤልተሻገር 3 หลายเดือนก่อน

    ስሙ እራሱ ሲጣፍጥ

  • @FikreabgizawAbide
    @FikreabgizawAbide 7 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @MartaTona
    @MartaTona 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @hirpadesta9107
    @hirpadesta9107 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @lemelemmekete5350
    @lemelemmekete5350 ปีที่แล้ว

    Amen hale luya

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን

  • @amanguta637
    @amanguta637 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @እስራኤልተሻገር
    @እስራኤልተሻገር 3 หลายเดือนก่อน

    ስሙ እራሱ ሲጣፍጥ

  • @zerihunbekele8167
    @zerihunbekele8167 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @solomontesema5149
    @solomontesema5149 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @fantayegetachew1051
    @fantayegetachew1051 3 ปีที่แล้ว +1

    amenn

  • @lemelemmekete5350
    @lemelemmekete5350 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @MeleseAshuro-gq7uu
    @MeleseAshuro-gq7uu 8 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @wesenenigusse5207
    @wesenenigusse5207 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @MironLamelme
    @MironLamelme 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Memkeyayetamrat-cv8kr
    @Memkeyayetamrat-cv8kr ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️