የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | ወደ ቲቶ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • ጳውሎስ ከመጀመሪያ እስራቱ ከተፈታ በኋላ አራተኛ የወንጌል ጉዞ እንዳደረገ ይታመነናል፤ በዚህ ጉዞ ወደ ቀርጤስ ደሴት ከቲቶ ጋር ተጉዞ ነበር። በቀርጤስ ቲቶ ትቶ ጉዞውን ቀጠለ። ቀርጤስ የምትታወቀው በውሸታምነት ነበር። ቤ/ክ በቀርጤስ ምን ትመስል ነበር? ጳውሎስ ለቤ/ክኒቱ ችግር መፍቻ የሚሆኑ ምክሮችን አጠር አድርጎ በመልዕክቱ ይናገራል። አብረን እንመልከት

ความคิดเห็น • 32

  • @kebedmasa1150
    @kebedmasa1150 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @upright4363
    @upright4363 8 หลายเดือนก่อน

    pastorey geta ken family geta abztu yebark 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmamirkana8288
    @girmamirkana8288 ปีที่แล้ว

    Pastor thanks to God for Your comittemment Let God Bless you

  • @mebrisam951
    @mebrisam951 10 หลายเดือนก่อน

    God bless you , pastor 🙏

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባረክ ስለ ትምህርትህ እናመሰግናለን የሚገርም አስተምህሮት ክብሩ ለጌታ ይሁን አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና።

  • @hiruterchafo1769
    @hiruterchafo1769 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክ ፓስተር

  • @petergabure8385
    @petergabure8385 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ድንቅ ትምህርት ግዜ ክብረ ለጌታ ይሁን ቅዱሳ የእስራኤል አምላክ በብዙ እድሜ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ታበረክ/ፓ/ር አሜንንንንንንንንንንንንንንን ቀረ ዘመን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንድንኖር ጌታ ኢየሱስ ይራዳን

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 2 ปีที่แล้ว +2

    GOD BLESS YOU more and more pastor 🙏 🙏

  • @abebechasfaw227
    @abebechasfaw227 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @mellroberts3648
    @mellroberts3648 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen hallelujah hallelujah amen amen hallelujah hallelujah amen hallelujah praise the Lord. Pastor May Lord bless you more 🙏🏻

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 2 หลายเดือนก่อน

    wowow geta yibarki tebarekilignn abatachinnee❤❤🎉🎉🎉

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተር አስፋው ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @user-pj3jq3zv5h
    @user-pj3jq3zv5h 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንን

  • @ritarita5091
    @ritarita5091 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌተ ዘመንን ይባርክ ፓስተርዬ

  • @yetnayetgizaw3722
    @yetnayetgizaw3722 2 ปีที่แล้ว +2

    Amenn🙏🏻🙏🏻

  • @fikirtedemlew3440
    @fikirtedemlew3440 2 ปีที่แล้ว

    👐🙏

  • @tigabuwubetuadane4919
    @tigabuwubetuadane4919 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @destachekol8664
    @destachekol8664 2 ปีที่แล้ว

    ፓስተር፡ ዕድሜ ዘመን ይባረክ ፡ ለምልም፡
    የጌታ አብሮነት ካንተ አይለይ፡ ዘመንህ በጌታ ያማረ ይሁን። በርታ በርታ በርታ...

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንን የእግዚአብሔር ሰው ተባረቡልን
    ፓስተርዬ የሆነ ወሳኝ ነገር ልጠይቆት እፈልጋለሁ
    እርሱም እርሶ ካስተማሩን ውስጥ የተወሰኑ ቨድዮች ማለትም በጣም ምፈልጋቸው ትህምርቶች አልመጣ ብሎኛል ቦታ አስቀርቸ ለማለፍ ምን ያህል እንደማስቀራው አላወቅም
    ርእሳቸውን ይዤዋለሁ ግን ማገኘት አልቻልሁም
    እነ የጻፍኋቸው አነዝ ናቸው
    👉 ስነ መጽሐፍ ቅዱስ
    👉 ስነ በ/ክርስቲያን
    👉 ስነ መዳን
    👉 ስነ ሃጥያት
    👉 ስነ ሰብ
    👉 ስነ ቅዱሳን መላእክት.....
    ናቸው
    እነ ያላገኛቸውና የፈለኋቸው ደሞ እነዝ ናቸው
    🙏 ስነ መለኮት
    🙏 ስነ ክርስቶስ
    🙏 ስነ ዳግም መምጣት
    🙏 ስነ መንፈስ ቅዲስ
    🙏 ስነ ሰይጤን ( የወደቁ መላዕክት)......
    ናቸው እናም please እነደት ላገኘሁ እችላለሁ? 😥😍
    የርሶ ትመህርት ብቻ ስለምፈልግኮ ነው በጠም ነው ምወዶት ተባረኩልኝ 🙌🙌🙌🙌🙌🌹🌹🌹🌹📖📖📖

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 2 ปีที่แล้ว

    P/asfaw Bekel Yesemaye Amelk Tsegaw Yabezalh geta Yebarek

  • @miherettuke1200
    @miherettuke1200 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ በጣም ነው የምውድህ እድሜና ጤና ይብዛልህ

  • @addisbalemo
    @addisbalemo 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen 🙏 tebareki yegzaber saw

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen 🙏
    God bless you more Pastor ❤️

  • @user-em7sz6xe5f
    @user-em7sz6xe5f 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረክ ፓስተር

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ።I love you pastor

  • @kebedmasa1150
    @kebedmasa1150 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek bebzu pastor 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek paster tsega ybzalih

  • @ritarita5091
    @ritarita5091 2 ปีที่แล้ว

    ትምህርቱ በጣም አርፍ ናው

  • @bereket5319
    @bereket5319 11 หลายเดือนก่อน

    arogewun sew gefachutal