ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነትና ዕውነት ነው። ትዝ ካለን የአርባ ምንጩ የጤና መምህሩ በሀሳብ clarity እንደተባለው በአጭር ቋንቋ ተናግረውታል።
God bless you pastor. Bless your heart. Well said, this is the only way.❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ሰው በላውን ኦነግ ያንሳልን በቃችሁ ይበለን🙏😭
And fano 🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢ewnt new
አዎን ቄስ ዶ/ር ቶሎሣ በእጅጉ በሚገባ መክረውናል።ዞሮ ዞሮ በኦርቶዶክስም ሆነ በፔንጤ መሠረቱ ዓለም አቀፋዊ መጽሀፍ ቅዱስ ነው። ያሁኑም ሆነ ቀጣይ የዓለም አቀፍ መንግሥት ከእግዚአብሔር (ከፈጣሪ) ውጭ የሆነ ሁሉ የከንቱ ከንቱ ነው።ቀደም ብየ ደጋግሜ እንደጻፍሁት በዓለም ላይ መንግሥትን የሚሾመው እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ ነው። የእግዚአብሔርም ሹመት አንድም ለበረከት አለያም በአግባቡ እግዚአብሔርን የማያመልኩትን ህዝብ ለመቅጣት እንደሆነ ይታወቃል።መንግሥት ሲባል ከቤቸሰብ እስከ ርዕሠ ብሄር (ሙሉ ትዕዛ ሠጭ) ኃላፊነት ላይ ያለነውን ሁሉ ማለት ነው።
Manew yafenegetea kegeday gar kumu silu alnber zergninet huluen atiftobtal yahulu yefesese deam aytew endalaye alfew ahun min tegegn
እውነት የለዋትም ለምን ሀቁን አይናገሩም ማነው ጦረኛ ማነው ገዳይ ማነው አፋኘ መልሲ ያጠፋውን በእውነት እከሌ ነው ይበሉ አያድበስብሱ ለሐይማኖትዎ ገዳዬች ሽፋን አይስጡ
እውነትና ዕውነት ነው። ትዝ ካለን የአርባ ምንጩ የጤና መምህሩ በሀሳብ clarity እንደተባለው በአጭር ቋንቋ ተናግረውታል።
God bless you pastor. Bless your heart. Well said, this is the only way.❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ሰው በላውን ኦነግ ያንሳልን በቃችሁ ይበለን🙏😭
And fano 🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢ewnt new
አዎን ቄስ ዶ/ር ቶሎሣ በእጅጉ በሚገባ መክረውናል።
ዞሮ ዞሮ በኦርቶዶክስም ሆነ በፔንጤ መሠረቱ ዓለም አቀፋዊ መጽሀፍ ቅዱስ ነው። ያሁኑም ሆነ ቀጣይ የዓለም አቀፍ መንግሥት ከእግዚአብሔር (ከፈጣሪ) ውጭ የሆነ ሁሉ የከንቱ ከንቱ ነው።
ቀደም ብየ ደጋግሜ እንደጻፍሁት በዓለም ላይ መንግሥትን የሚሾመው እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ ነው። የእግዚአብሔርም ሹመት
አንድም ለበረከት አለያም በአግባቡ እግዚአብሔርን የማያመልኩትን ህዝብ ለመቅጣት እንደሆነ ይታወቃል።
መንግሥት ሲባል ከቤቸሰብ እስከ ርዕሠ ብሄር (ሙሉ ትዕዛ ሠጭ) ኃላፊነት ላይ ያለነውን ሁሉ ማለት ነው።