ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የቪዲዩው ፍሬ መልክት!ማንኛውም ሰው እራሱን እና ክብሩን ለመጠበቅ ሚስጥሩ ሊያረጋቸው የሚገቡ ነገሮች 1// የህይወት ግብሽን አለማውራት የህይወት አረዳድሽን መንገድሽን አለመናገር!2// የቤተሰብ ሚስጥር የባል ጉዳይ ወደ ውጭ አለማውጣት ሀሳብሽን በምታካፍይው ሰው መፍትሄ እንደሚሰጥሽ እና መንገድ እንደሚያመላክትሽ እርግጠኛ ካልሆንሽ በስተቀር3// መልካም ስራሽን ለማንም አለማሳወቅ ነገር ግን ያረኩትን አውቆ እሱም ሊሰራ ይችላል ብለሽ ካሰብሽ እንጅ ለደካማ እና አቅም ለላቸው ሰዎች አታውሪ4// የራስሽን ጀግንነት ደግነት አታውሪ ድክመት ጥንካሬሽን አታውሪ ሁሉም ሊቀየር ስለሚችል 5// የገንዘብ የንብረት መጠን አታውሩ ሰዎች ወደ ቅናት ምቀኝነት መንፈስ እንዳይገቡ በራስሽ እጅ ጠላት አታብዥ… ………6//የግል ህይወትሽ ካንች ጋር ብቻ ይቅር ሌሎች መልክቶች ለማግኝት በቅንነት #ለሌሎችም ወዳጆ ሼር #SHARE ያድርጉየቴሌግራም ቻናላችን በሊንኩ ይቀላቀሉt.me/rahatul_qelbt.me/rahatul_qelBበዋትስ አፕ chat.whatsapp.com/CNq5LV29Ceg0vK7hCrnzxuፌስቡክ facebook.com/profile.php?id=100031826613791
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሽ ጠክሪ
_የዋትስ አፑ ሊንክ ሞልቷል ሰሙ ሌላ ካለ ልቀቂልን ስወድሽ_
Gezakumulah
ኋትሳብእቢአለኝ አያስገባም
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበርካትሁ አላሀምዱሊላ ሠላምነን ሠሙየ አችስ እደትነሺልኝ የኔቁነገርኛ እውነት የምትናገሪያቸው መልካምንግግርሺ ሁሉ በአእምሮየ እቁርቁርነው የሚለው የኔመልካም እህት አላህይጨምርልሺ አላህ ይጠብቅሺ ዉደ ጀዛኪላኽ ኽይር እሙየ
ትክክል ውዴ ይህችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ ውዶቸ ሰብስክራይብ ሳታረጉ አትለፉኝ
አሚን እሺ
ወደኔኔም ይምጡ
አሚንን እሹ
አሜን እሽ ወንድም
አረ ሠሞየ ትክክል ነሺለማንም አታዉሯ ዉድ እህቶቸእኔ ሠላትል ፈጂራ አንድም ቀን አልፎኝ አያዉቅም አድ ጓደኝየ አራ ሠላት እያለፈኝ ነው አለቺ እኔ ደሞ አረኔ አልፎኝ አያቅም አልኮትከዛን ቀን ጀምሮ የምን የምን ሠላት ጮራሺ አልሠማም 4 ወሬ አር እህቶቸ ዱአ አድረጉልኝ
ለኪ እሃዉልሽ እኔ ለይክ ስለደረግሽ አለልፍም ምክነቱም ምክርሽ ሁሉ ደስ ስለሚለኝ ብርቺ አላህ ያበረተሽ እኝም በስማነዉ አላህ ተጠቅሚ ያድረግን💕💕💕💕
አላህ ይጨምርልሽ ሰምተን የምንጠቀምበት ያርገን ያረብ
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ምክርት ነው የሠጠሽ አላህ ጀዛሽ ይክፈልሽ
ወላሂ አችልጂ አላህ ጨምሮ እውቀት ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዷ የኸራ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ደስ ይላል ምክሮችሽ
ማሻአላአህ በጣም ጥሩ ጥሩ ትምርትነው ምታቀርቢው በዚው ቀጥይበት
ትክክል እህት በእኔ ላይ ያለ ነገር ነው ሁሉም
ሳህ የኔ አስተዋይ አሏህ ይጨምርልሽ ሁሌም ያችን ትምህርት በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ዉዴ
ትክክል የኔ ዉዴ ነግግርሺ መሪት አይወድቅም እኮ❤
ማሻአላህእህትአላህይጨምርልሽእናመሰግናለን ለምክርሽ በርችልን
ሰሞ ጀዛ ኪላሕ ሕይረን ጀዛ ወል አፊያ ፊ እዱኒያ ወል አሕራ የማማ ሰሞ በኔስ በኩል ሰው ሑሉ ኸሊቁ ረሕማን ያዘነለት ሲቀር በብዛት በሗዳቸው ጥርስ አላቸው ያረብብብብብብብብብብብብብብብብብብ
ትክክል እዉነት ነዉ ያልሽዉ ሁሉ ሲጀመሮ ብትንትን ነዉ የሚልብሽ ሀሳብሽ ባወራሽ ቁጥር
አትጠግብ ብየሻለሁ ምክንያት ስላለኝ ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛኪ ውዴ
ማሸአላ
ሳህ ከለይኪ እህቴ
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱ ላሂወበረካህቱ አህለን ፊክ እህታችን ♥♥
ወአለይኩም ሰላም ሰሙ የኔ ውድ እደትነሽ ሁቢ አስለን ችግራችሁን ለአላህ ንገሩት ቁጭ ብላችሁ ለሰው የምታወሩትን ሁሉ ለአላህ ንገሩት ከአላህ ውጭ መፍተሄ ሰጭም ሆነ ችግርን የሚፈታ የለም የውስጣችሁን አውርታችሁ ረፍት ማግጭኘት ከፈለጋችሁ እናታችሁጋ የናታችሁ ልጅ እህታችሁጋ አውሩ
ትክክል እህት እኔ እናትም የለኝ እህትም የለኝ አላህ አለኝ ካላህጋ ሳወራ ይሰማኛል እማወራው እደለለኝ ስለማያቅ ሁሉን ችግሬን ይፈታልኛል አልሀምዱሊላህ። ወደአላህ አማክሩ በተወኩልለአላህ ስጡት
አይዞሽ እህቴ እናትሽንም አላህ ይርሀማት ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት ወላሂ ለሰው ማውራት የሚትፈልጊውን ሁሉ ክፍልሽን ዘግተሽ ከአላህጋ አውሪ አላህ እናት ለልጇ ከምታዝነው በላይ አዛኝ ነው ቢዛቲ ሱዱር ነው የውስጥ አዋቂነው በአላህ ያለንን ተወኩል ይጨምርልን
አብሽሪ ሀቢበቲ
@@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ አሚንን
ማሻ አላህ ተባርከላህ
ጀዛካላህ ኸይራን ሰሙቲ የኔ አሰተዋይ እዃ ነሺበምክንያት እዃ ነዉ የምዉድሺ
በርቸ
መሻአላህውድእህቴአላህይጨምርልሺ
ጀዛክ አላህ ኸይር እህቴI love you ወላህበጣም ነው ማመሰግንሽ ሁቢ
Samuutii walahi Tikikil bataleye bahuun saatii jezak alla keyrr habibit alla yichamirlishii walahi malketochishii wasag wasag yehona naschawuu
صح حبيبتي 👍👍👍🌹
የኔ ጣፍች እህቴ ብሰማሽ አልጠግብሽም ጀዛኪሏህኸይር
سبحن اللهسبحن اللهብዙ ትምህራት አለዉ ሀባያቢ
መሻአላህ እህቴ ትምህርትሽን በጣም ነው የምወደው
ወላሂ ትክክል ነው ያልሺው ሁሉ ማር ነገር
አሪፍ ምክር ነው ማሻ አላህ በረቺ አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አሏህ
ትክክል ኡክቲ አላህ ያግራልን
ማሻአላህ ዉደ ጠክሪይ
ትክክል ሰሙየ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሉሂ ወበረካትሁ ጀዛኪ አላህ ከይር
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ደግየ ነን አልሀምዱሊላህ እንዴትነሽልን እህቴ ስደት ያገኘሁሺ መካሬየ ለአላህ ብየ ውድድድድድድድድድ ነው የማረግሺ ሰሙ ከኔ በበለጠ አላህየ ውድድድድድድድድ ያድርግሺ 📿📿📿🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🛍🛍👑👑👑
ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ የኔ ውድ ጀዛክ አላህ ኽይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካትሁ ማማየ አላህይጠብቅሽ የኔ አሰል
አላህ ይጨምርሌሽ
ጀዛኪላሁ ከይረን የኔቅምም
ትክክል የኔ ዉድ
ሳህ ሀያቲ አላህ የጨምርልሽ
ትክክክልውድጀዛከላሐይር
ዋአለይኩም፡ሰላም፡ወራህመት፡ውላሂ፡ወበረካትሁ፡አህለን፡ሰሙየ፡ያአንች፡ትምህርት፡እደት፡ደስ፡እደሚለኝ፡አላህ፡ይጠብቅሽ፡ዱባይ፡ነውእደ፡ያለሽው፡የቁርአን፡ማቅሪያ፡ጅሀዝ፡ፈልጌ፡ነበር፡ሱቅም፡ብፈልግ፡አጣሁ፡ታወቅሽ፡ዱባይ፡ነው፡ያለሁት፡ብጠቁሚኝ፡
ሳህ ውድ
ትክክልማር👍👍💋💋
ወአለይኩም መሰላም ወራህመቱሏ ለምክሮችሽ እናመሰግናለን
Wayikum wasalm warhmatulhi wabarakatu
ትክክልእህቴ
ሽኩረን ማማየ
ወአላይኩም ሠላም አላህ ይጠብቅሺ
ማሻ አላህ ልክ ነሽ
👍👍👍🌹🌹🌹
ማሻአላህእህቴ
በርች
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱአልሃምዱሊላህ ዴግ ነን አቦ እህት አለም ዴግ ነሽ አንቺዉ
እኔማ ማውራትነው ፈኔ የቀለለኝ እየመሠለኝ አወራሩሁ ውነትሽነው እኪእሞክራለሁ ላለማውራት የኔውድ جزك الله خيرا
🙆♀️🤦♀️🤣🤣🤣🤣
@@Nejat197 ሱሱእውነቴነው
እኔም ነኝ ወላሂ ምንም አያሥችለኝም
@@ደካማባሪያህነኝአይዞን ማማየ እኔእኳ ወላሂ ዉስጤ እያረረ ግን ምንም አላወራም እዉነት ወሬ አልወድም ከጠናብኝ አልቅሸ ይወጣልኛል 🤷♀️🤣
@@Nejat197ታድለሽይ ቀጥይበትእኔግን አወራለሁ
ልጅሽማሸአላሕ አላሕያሣድግልሽእሕቴ
ወአለይኩን ስለም ወረማቱላሂ ወበራካትሁ
Masha Allah
ትክክልማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ከይርን
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁትክክል የኔ ልዩ ኢንሻ አላህ ጀዛኪላሁ ኸይር
ወአ ወራ ወበ ውይ ስወድሽ ምርጥ ምክር ነው
@Fozi tube እኔን ነው እሺ ሁኛለሁ
Jezakillah heyiren..
ትክክክል👍👍👍👍❤
جزاكم الله خير💕👍👍👍👍👍👑👑👑🌷🌷🌷🍓🍓🍓🍒
ጀዛኩም አላህ ኸይር ማር
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. አንች ምርጥ ልጅ ጀዛኪላህኸይር
ማሬ ሰብስክረይብአደረጊኝ
جزاك الله خير حياة
👍👍👍👍👍👌👌
ሳህየኔአሰተዋይ
ሀቢብቲ ጄዛኪ አላሁ ኸየር ምርጥ ምክር ነዉ
👍👍👍👍👍
ws wr wb ahlan hubi
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዋለይኩም ሠላምወራህመቱላሂአህለንሰሞየ
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሠሙቲ
🎉
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሠሙዬ እስከዛሬ አላገኘሁሽም ገና ዛሬ ሰማሁት ምክርሽን ወላሂ ባንዷ ቪደወሽ እራሤን ፈተሽኩት አላህ ይጨምርልሽ አላህ ቀልብ ይስጠን ሠሙቲዬ አላህ ያስደስትሽ ባሁን ሰአት ዝምታ ጥሩ ነው
የኔውድ ግን ስወድሺ ውዴ
وعليكلام السلام ورحمة الله وبركاته حبيبيتي
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላህ ኸይር ሁቢ
ውደደምሬኝ
ጀዛክላህ ኸይር
Hayaki ya uktii
ልእልቴ እንኩዋን ዴህና መጣሽልኝ እኛ እንቁ ሴት
Barch mama
عش صحيح حبيبتي
አህለን ወአለይኪ ሰላም ወረህመቱላህ የኔ ቅመም ጀዛኪላህ
ዋአለይም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡኽቲ
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እዴትነሽልን ዉዴ💐💐💐💐💐💐
صحيح حبيبتي
ወአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@Fozi tube እኔ አድርጌሻለሁ ካላደርግሽኝመልሽልኝ እህቴ
Lakii nafii godhii 👏
ወአለይኩም ሠላም ሰሙየ እንዴት ነሽ ጀዛከላሁ ከይረን ያኡምሪ
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሁቢ
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ጀዛኪ አላህ ኸይረን
ማሬሰብስክረይብአደረጊኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንኳ ን መጣሽ ልን
ጀዛኪ አላህ ኸይር እህት
የቪዲዩው ፍሬ መልክት!
ማንኛውም ሰው እራሱን እና ክብሩን ለመጠበቅ ሚስጥሩ ሊያረጋቸው የሚገቡ ነገሮች
1// የህይወት ግብሽን አለማውራት የህይወት አረዳድሽን መንገድሽን አለመናገር!
2// የቤተሰብ ሚስጥር የባል ጉዳይ ወደ ውጭ አለማውጣት ሀሳብሽን በምታካፍይው ሰው መፍትሄ እንደሚሰጥሽ እና መንገድ እንደሚያመላክትሽ እርግጠኛ ካልሆንሽ በስተቀር
3// መልካም ስራሽን ለማንም አለማሳወቅ ነገር ግን ያረኩትን አውቆ እሱም ሊሰራ ይችላል ብለሽ ካሰብሽ
እንጅ ለደካማ እና አቅም ለላቸው ሰዎች አታውሪ
4// የራስሽን ጀግንነት ደግነት አታውሪ ድክመት ጥንካሬሽን አታውሪ ሁሉም ሊቀየር ስለሚችል
5// የገንዘብ የንብረት መጠን አታውሩ ሰዎች ወደ ቅናት ምቀኝነት መንፈስ እንዳይገቡ በራስሽ እጅ ጠላት አታብዥ… ………
6//የግል ህይወትሽ ካንች ጋር ብቻ ይቅር
ሌሎች መልክቶች ለማግኝት በቅንነት #ለሌሎችም ወዳጆ ሼር #SHARE ያድርጉ
የቴሌግራም ቻናላችን በሊንኩ ይቀላቀሉ
t.me/rahatul_qelb
t.me/rahatul_qelB
በዋትስ አፕ
chat.whatsapp.com/CNq5LV29Ceg0vK7hCrnzxu
ፌስቡክ
facebook.com/profile.php?id=100031826613791
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልሽ ጠክሪ
_የዋትስ አፑ ሊንክ ሞልቷል ሰሙ ሌላ ካለ ልቀቂልን ስወድሽ_
Gezakumulah
ኋትሳብእቢአለኝ አያስገባም
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበርካትሁ አላሀምዱሊላ ሠላምነን ሠሙየ አችስ እደትነሺልኝ የኔቁነገርኛ እውነት የምትናገሪያቸው መልካምንግግርሺ ሁሉ በአእምሮየ እቁርቁርነው የሚለው የኔመልካም እህት አላህይጨምርልሺ አላህ ይጠብቅሺ ዉደ ጀዛኪላኽ ኽይር እሙየ
ትክክል ውዴ ይህችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ ውዶቸ ሰብስክራይብ ሳታረጉ አትለፉኝ
አሚን እሺ
ወደኔኔም ይምጡ
አሚንን እሹ
አሜን እሽ ወንድም
አረ ሠሞየ ትክክል ነሺ
ለማንም አታዉሯ ዉድ እህቶቸ
እኔ ሠላትል ፈጂራ አንድም ቀን አልፎኝ አያዉቅም
አድ ጓደኝየ አራ ሠላት እያለፈኝ ነው አለቺ
እኔ ደሞ አረኔ አልፎኝ አያቅም አልኮት
ከዛን ቀን ጀምሮ የምን የምን ሠላት ጮራሺ አልሠማም 4 ወሬ አር እህቶቸ ዱአ አድረጉልኝ
ለኪ እሃዉልሽ እኔ ለይክ ስለደረግሽ አለልፍም ምክነቱም ምክርሽ ሁሉ ደስ ስለሚለኝ ብርቺ አላህ ያበረተሽ እኝም በስማነዉ አላህ ተጠቅሚ ያድረግን💕💕💕💕
አላህ ይጨምርልሽ ሰምተን የምንጠቀምበት ያርገን ያረብ
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ምክርት ነው የሠጠሽ አላህ ጀዛሽ ይክፈልሽ
ወላሂ አችልጂ አላህ ጨምሮ እውቀት ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዷ የኸራ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ደስ ይላል ምክሮችሽ
ማሻአላአህ በጣም ጥሩ ጥሩ ትምርትነው ምታቀርቢው በዚው ቀጥይበት
ትክክል እህት በእኔ ላይ ያለ ነገር ነው ሁሉም
ሳህ የኔ አስተዋይ አሏህ ይጨምርልሽ ሁሌም ያችን ትምህርት በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ዉዴ
ትክክል የኔ ዉዴ ነግግርሺ መሪት አይወድቅም እኮ❤
ማሻአላህእህትአላህይጨምርልሽእናመሰግናለን ለምክርሽ በርችልን
ሰሞ ጀዛ ኪላሕ ሕይረን ጀዛ ወል አፊያ ፊ እዱኒያ ወል አሕራ የማማ ሰሞ በኔስ በኩል ሰው ሑሉ ኸሊቁ ረሕማን ያዘነለት ሲቀር በብዛት በሗዳቸው ጥርስ አላቸው ያረብብብብብብብብብብብብብብብብብብ
ትክክል እዉነት ነዉ ያልሽዉ ሁሉ ሲጀመሮ ብትንትን ነዉ የሚልብሽ ሀሳብሽ ባወራሽ ቁጥር
አትጠግብ ብየሻለሁ ምክንያት ስላለኝ ነው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛኪ ውዴ
ማሸአላ
ሳህ ከለይኪ እህቴ
ዋለይኩም እሰላም ወረህመቱ ላሂወበረካህቱ
አህለን ፊክ እህታችን ♥♥
ወአለይኩም ሰላም ሰሙ የኔ ውድ እደትነሽ ሁቢ አስለን ችግራችሁን ለአላህ ንገሩት ቁጭ ብላችሁ ለሰው የምታወሩትን ሁሉ ለአላህ ንገሩት ከአላህ ውጭ መፍተሄ ሰጭም ሆነ ችግርን የሚፈታ የለም የውስጣችሁን አውርታችሁ ረፍት ማግጭኘት ከፈለጋችሁ እናታችሁጋ የናታችሁ ልጅ እህታችሁጋ አውሩ
ትክክል እህት እኔ እናትም የለኝ እህትም የለኝ አላህ አለኝ ካላህጋ ሳወራ ይሰማኛል እማወራው እደለለኝ ስለማያቅ ሁሉን ችግሬን ይፈታልኛል አልሀምዱሊላህ። ወደአላህ አማክሩ በተወኩልለአላህ ስጡት
አይዞሽ እህቴ እናትሽንም አላህ ይርሀማት ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት ወላሂ ለሰው ማውራት የሚትፈልጊውን ሁሉ ክፍልሽን ዘግተሽ ከአላህጋ አውሪ አላህ እናት ለልጇ ከምታዝነው በላይ አዛኝ ነው ቢዛቲ ሱዱር ነው የውስጥ አዋቂነው በአላህ ያለንን ተወኩል ይጨምርልን
አብሽሪ ሀቢበቲ
@@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ አሚንን
ማሻ አላህ ተባርከላህ
ጀዛካላህ ኸይራን ሰሙቲ የኔ አሰተዋይ እዃ ነሺ
በምክንያት እዃ ነዉ የምዉድሺ
በርቸ
መሻአላህውድእህቴአላህይጨምርልሺ
ጀዛክ አላህ ኸይር እህቴ
I love you ወላህ
በጣም ነው ማመሰግንሽ ሁቢ
Samuutii walahi Tikikil bataleye bahuun saatii jezak alla keyrr habibit alla yichamirlishii walahi malketochishii wasag wasag yehona naschawuu
صح حبيبتي 👍👍👍🌹
የኔ ጣፍች እህቴ ብሰማሽ አልጠግብሽም ጀዛኪሏህኸይር
سبحن الله
سبحن الله
ብዙ ትምህራት አለዉ ሀባያቢ
መሻአላህ እህቴ ትምህርትሽን በጣም ነው የምወደው
ወላሂ ትክክል ነው ያልሺው ሁሉ ማር ነገር
አሪፍ ምክር ነው ማሻ አላህ በረቺ አላህ ይጨምርልሽ
ማሻ አሏህ
ትክክል ኡክቲ አላህ ያግራልን
ማሻአላህ ዉደ ጠክሪይ
ትክክል ሰሙየ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሉሂ ወበረካትሁ ጀዛኪ አላህ ከይር
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ደግየ ነን አልሀምዱሊላህ እንዴትነሽልን እህቴ ስደት ያገኘሁሺ መካሬየ ለአላህ ብየ ውድድድድድድድድድ ነው የማረግሺ ሰሙ ከኔ በበለጠ አላህየ ውድድድድድድድድ ያድርግሺ 📿📿📿🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🛍🛍👑👑👑
ወለይኩም ስለም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ የኔ ውድ ጀዛክ አላህ ኽይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካትሁ ማማየ አላህይጠብቅሽ የኔ አሰል
አላህ ይጨምርሌሽ
ጀዛኪላሁ ከይረን የኔቅምም
ትክክል የኔ ዉድ
ሳህ ሀያቲ አላህ የጨምርልሽ
ትክክክልውድጀዛከላሐይር
ዋአለይኩም፡ሰላም፡ወራህመት፡ውላሂ፡ወበረካትሁ፡አህለን፡ሰሙየ፡ያአንች፡ትምህርት፡እደት፡ደስ፡እደሚለኝ፡አላህ፡ይጠብቅሽ፡ዱባይ፡ነውእደ፡ያለሽው፡የቁርአን፡ማቅሪያ፡ጅሀዝ፡ፈልጌ፡ነበር፡ሱቅም፡ብፈልግ፡አጣሁ፡ታወቅሽ፡ዱባይ፡ነው፡ያለሁት፡ብጠቁሚኝ፡
ሳህ ውድ
ትክክልማር👍👍💋💋
ወአለይኩም መሰላም ወራህመቱሏ ለምክሮችሽ እናመሰግናለን
Wayikum wasalm warhmatulhi wabarakatu
ትክክልእህቴ
ሽኩረን ማማየ
ወአላይኩም ሠላም አላህ ይጠብቅሺ
ማሻ አላህ ልክ ነሽ
👍👍👍🌹🌹🌹
ማሻአላህእህቴ
በርች
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
አልሃምዱሊላህ ዴግ ነን አቦ እህት አለም ዴግ ነሽ አንቺዉ
እኔማ ማውራትነው ፈኔ የቀለለኝ እየመሠለኝ አወራሩሁ ውነትሽነው እኪእሞክራለሁ ላለማውራት የኔውድ جزك الله خيرا
🙆♀️🤦♀️🤣🤣🤣🤣
@@Nejat197 ሱሱእውነቴነው
እኔም ነኝ ወላሂ ምንም አያሥችለኝም
@@ደካማባሪያህነኝአይዞን ማማየ እኔእኳ ወላሂ ዉስጤ እያረረ ግን ምንም አላወራም እዉነት ወሬ አልወድም ከጠናብኝ አልቅሸ ይወጣልኛል 🤷♀️🤣
@@Nejat197ታድለሽይ ቀጥይበት
እኔግን አወራለሁ
ልጅሽማሸአላሕ አላሕያሣድግልሽእሕቴ
ወአለይኩን ስለም ወረማቱላሂ ወበራካትሁ
Masha Allah
ትክክል
ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ከይርን
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ትክክል የኔ ልዩ ኢንሻ አላህ ጀዛኪላሁ ኸይር