EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ | ብሔርን መሠረት ያደረገ ሢመት አይደረግም | ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 166

  • @lem1595
    @lem1595 ปีที่แล้ว +51

    የእኔ አባት ሀዘናቸው እና ስብራታቸው እንዲሁ ያስታውቃል የእኛ ብርታት እድሜ ይስጥልን✝️🥺😭

  • @Berea_tube
    @Berea_tube ปีที่แล้ว +15

    *አባታችን በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ሁሌም እንወዶታለን አንድ ቅዱስ ሲኖዶስ*

  • @yaredkebede5575
    @yaredkebede5575 ปีที่แล้ว +10

    በእንዴ ያለ ዘመን ጠንክረው የሚጠነክሩ አባቶችን ያስነሳህ እግዚአብሔር ስምህ ካጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሠገነ ይሁን!!!

  • @weeklyenter2116
    @weeklyenter2116 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ፡፡ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎ ብፁዕ አባታችን

  • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
    @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።እግዛብሄርበቤተክርስቲያንላይየተነሱትንአመፀኞችእግዛብሄርይደምስሳቸውአሜንንንአሜንንንአሜንንን🙏🙏🙏😭❤❤❤💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @meye1988
    @meye1988 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን አቡነ ኤርሚያስ በተለይ በጦርነቱ ወቅት ያደረጉልትን መልካም ተጋድሎ እናመሰግነዎታለን,እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @በላይነሺወለተማርያም
    @በላይነሺወለተማርያም ปีที่แล้ว

    ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን የእስራኤል አምላክ በምህረቱ ያስበን

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ ปีที่แล้ว +11

    አባታችን ቡራኬዎት ትድረሰኝ የእርሶዎን አይነት አባቶች ያብዛልን አሜን።

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว +10

    ኦ ጌታዬ ሆይ ይቅር በለን😭 አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 ปีที่แล้ว +15

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ እስከ ህይወት መስዋእትነት እወድሻለሁ ብጹእ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    ለሀገራችን አንድነቷን ይመልስልን።

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ እናተን ይጠብቅልን አባቱቻችን💒💒♥💒♥💒♥💒♥💒♥💒

  • @SolomonVA
    @SolomonVA ปีที่แล้ว

    አባታችን ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ቡራኬዎ ይድረሰን።

  • @arctube1621
    @arctube1621 ปีที่แล้ว +21

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!
    ቅዱስ ፓትርያሪኩን እና ሁሉንም አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ ปีที่แล้ว +6

    አባታችን ቡራኬወ ይደርብን ተዋህዶን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏✝️💒🇪🇹💒

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን እውነቱን እውነት ማለት እንዴት ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን❤❤❤

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 ปีที่แล้ว

    ቡራኬዎት ይድረሰን ብጹዕ አባታችን

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 ปีที่แล้ว

    አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ፥ ቸሩ መድሃኒአለም በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን::

  • @betihailu7395
    @betihailu7395 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎት ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አንድነቷን ይመልስልን

  • @MG-st9kd
    @MG-st9kd ปีที่แล้ว

    አባታችን ቦራኬዋት ይድረሰን መድሀኒያለም እናታችን እመብርሀን ወላዴት አምላክ የመጣውን እሳት ታጥፋልን:: በፀሉት እንበርታ::

  • @aekuattube
    @aekuattube ปีที่แล้ว +1

    አፌ ቁርጥ ይበልልዎ ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @betty8479
    @betty8479 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች⛪🙏

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤እደርስዎ ያሉ አባቶች ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት አሜን አሜን አሜን👏👏

  • @addismedirek2498
    @addismedirek2498 ปีที่แล้ว +2

    እኒህ አባታችን በተለይ ላለፉት ሶስት ዓመት በጦርነት አውድ ውስጥ ብዙ ፈተና ያሳለፉና ወገናቸውን ሳይከዱ በችግርና ፈተና ውስጥ የነበረውን ኅዝብ ሐይመኖትና ዘር ሳይለዩ እየለመኑ ያን ክፉ ጊዜ እንዲያሳልፍ ብዙ የጣሩ ደግ አባት ናቸው‼️ ልሳናቸውን መስማት ብቻ ያጠግባል‼️

  • @meye1988
    @meye1988 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን,

  • @ezirasutuel439
    @ezirasutuel439 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว

    ብፁዕ አባታችን በረከታችሁ ይደረብን እግዚአብሔር አምላክ በእናንተ በብፁዓን አባቶቻችን ፀሎት እና ሊመና ይማረን ✝️

  • @ወለተስላሴየማርያምልጅነኝ

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @nati9660
    @nati9660 ปีที่แล้ว +2

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!!
    “እግዚአብሔር እንዳይቀየማቸው ከመዓትም ተመልሶ ፍጹም ዕረፍትን ይሰጣቸው ዘንድ ስለ በደሉ አባቶቻችንና ወንድሞቻችን እንማልዳለን።”

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ብፅኦ አቡነ ኤርምያስ ያሎ አባቶቻችን ያብዝልን በረከቱት ይደርብን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰን

  • @ABMOL36
    @ABMOL36 ปีที่แล้ว

    ቡራኬዎ ይደረሰን ብጹዕ አባታችን🙏🙏🙏

  • @darmyelesheayele9321
    @darmyelesheayele9321 ปีที่แล้ว

    ኡፍ የኔ አባት የኔ ቅስም ስብር ይበልሎት እጅግ በጣም ሀዘኑ ተጎድተዋል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናዎት ያፅናኖት🙏

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 ปีที่แล้ว

    አባቴ እግዚአብሔር አድማና ጤና ይስጦት በእዉነት በትክክል ነው የሰዎቹን በሐሪ ያስቀመጡት የሚኖሲታዉን የነበሩት ምንም የሐይማኖት አባት ሞገስ የላቸዉም ሁለቱም አንድ ናቸው የሚገርም አገላለጥ ነው እዉነት ተናግሮ የመሸበት ማደር ብራኬኦ ይድረሰን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ ปีที่แล้ว

    አባታችን በከታቸው ይደርብን አሜን ፫ አቡነ ኤርምያሰ አባታችን እድሜ ይሰጥልን💞💞💞💞💞💞

  • @misesotube
    @misesotube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @eilsabetbelay8363
    @eilsabetbelay8363 ปีที่แล้ว +1

    ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን! እግዚአብሔር ሁላቸሁን ይጠብቃችሁ ሰላሙን ይስጠን

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @sosinabekele4621
    @sosinabekele4621 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን። የኢትዮጵያ ዓምላክ የሳዘኑንን ወንበዴ አባቶች ፍርዱን ሰጥቶ አገራችንን እና የተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ ปีที่แล้ว

    ልቦና ይስጣቸው
    አባታችን በረከታቸው አይለየን

  • @ድልለተዋህዶ
    @ድልለተዋህዶ ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ነገር ያልፋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው. ፍርዱ ለእግዚአብሄር ይሁን.

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደረሠን አባታችን

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን አብረን ለሞመት ዝግጅነን:: እግዚአብሔር ምህረት ያምጣልን ጉልበተኛን ያዝልልን

  • @makimama2783
    @makimama2783 ปีที่แล้ว +1

    የአባቶቻችንን ክፉ አያሳየን ፆማችንን በሰላም በንፁ ልብ እንድንፆም አምላክ ይርዳን እንሳል ለቤተክርስቲያናችን ሰላም ሰፍኖ በአንድነት ለትንሳኤ እንድንደርስ እንፀልያለን ይስማን

  • @alemazalemaz480
    @alemazalemaz480 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ናጤና ይሰጥልን ብራክዮት ይደረሰን ይፉቱን አባታችን

  • @tegistegis5177
    @tegistegis5177 ปีที่แล้ว

    አባታችን ብራኬው ይድረሰን የተዋህዶ ልጆች ሽር ላይክ አድረጉ

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    አባታችን ንግግሮዎት አንጀት ይበላል እድሜ እና ጤና ይሥጠዎት

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ ปีที่แล้ว +2

    አባቶቸ የእናንተን ጸሎትና ሀዘን ተመልክቶ በምህረቱ ያስበን ✝️

  • @mulutesfaye4220
    @mulutesfaye4220 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የስራቸዉን ይሰጣቸዋል ይሚገርመው በአባቶቻችን አንደበት ትሁት ሲሆኑ በሕገወጥ የተሾሙት ደግሞ ንግግራቸው ራሱ ምን እንደሆኑ ያስረዳል ልቦና ይስጣቸው

  • @gemechubayisa4175
    @gemechubayisa4175 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ነዉ፡፡ ልቦና ይስጠን፡፡ በጎ ነገር ይከሰታል ብዬ ተስፋ ኣደርጋለሁ፡፡

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 ปีที่แล้ว

    የእኛ አባት በረከትዎትን ይደርብን ልባቸው ተሰብሯል እኮ😭 እኛም ልባችን ተሰበረ እግዚአብሔር አምላክ ይህን ጊዜ አሳልፎልን አርዮሶችን ቅዱስ ገብርኤል በነበልባል እሳቱ አጥፍቶልን የተሰበረው ልባቹ ሀዘናቹ ወደ ደስታ ይለውጥልን😭😭😭☝☝☝

  • @zebideredagne2262
    @zebideredagne2262 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አባቶቻችንን ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቅልን አባቶቻችንን🙏🙏💚💛🍎

  • @sababelay
    @sababelay ปีที่แล้ว

    አምላክ ሆይ ስለነዚህ አባቶቻችን ብለክ የይቅርታ እጆችህን ዘርጋልን 😭😭😭

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 ปีที่แล้ว

    ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን ለነሱም ልብ ይስጣቸዉ

  • @simegnewgetahun9929
    @simegnewgetahun9929 ปีที่แล้ว

    በረከተወ ይደርብን አባታችን አወ በፈጣሪ ፊት ያን ጊዜ እንቆማለን .ያን ጊዜ የኦሮሙማው ባለጊዜ መንግስት አያድንም .

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ አምላካችን ይደግፋችሁ ቃላት የለኝም

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከትወ ይድረሰን

  • @dav6960
    @dav6960 ปีที่แล้ว

    አባ ቡራኬዎ ትድረሰኝ🙏

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 ปีที่แล้ว

    ይጥርብቅልን አባታችን🙏😍
    እህ እህ እህ አይ አይ 😢😢!!

  • @alemazalemaz480
    @alemazalemaz480 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስለእናንተ ቢሎፊቱን ይመልሰልን አባቶቻችን

  • @gizachewtadie4966
    @gizachewtadie4966 ปีที่แล้ว

    ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ ታላቅ አባት ነዎት እድሜ ናጠ

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኪያችሁ ይድረሰን 😭

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት በረከቶ ይደርብን❤

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 ปีที่แล้ว

    አባታችን ብሬኬዎ ይድረሰን

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 ปีที่แล้ว

    Abatchen berkato yderbne 🙏🙏🙏🙏

  • @kirubeltamirat198
    @kirubeltamirat198 ปีที่แล้ว

    Bereketo yideribin abatachin

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ሰላሙን ስጠን ። አባቴ አንጀቴን ነው የበሉኝ የሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም ከልቤ አዝኛለሁ ግን እናት ቤተክርስቲያን ምንም አትሆንም እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል እሱ ያሳርፈናል ። ውይ እኔን እንዲህ ያመመኝ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሁላችሁንም 💚💛❤️

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 ปีที่แล้ว

    ብፁአን አባቶቻችን ኮራቶቻችን ናችሁ በረከታችሁ ይደርብን!!!

  • @techla4141
    @techla4141 ปีที่แล้ว +2

    የማንንም ፌዘኛ ዩቱብ ከማድለብ ምን አለ የቤተክርስቲያን ሚዲያዎቻችንን ብናበረታ

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 ปีที่แล้ว

    በአቡነ፡ አረጋዊ፡ ቀን፡ ይህን፡ ክፍ፡ ሴራ፡ እንደሰማን፡ በዚሁ፡ በእርሳቸው፡ ቀን፡ በጸሎታቸው፡ ቤተክርስቲያንን፡ ወደ፡ ጸና፡ አለትና፡ ጭንጫ፡ ላይ፡ እግዚአብሄር፡ ያቁሙልን። አሜን።

  • @meseretgetaweday6074
    @meseretgetaweday6074 ปีที่แล้ว

    አባቶች ፈጣሪ ጠብቅልን

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว

    አባታችን ብራኬው ይድረስን

  • @ሰማዕቷበረከቴናት
    @ሰማዕቷበረከቴናት ปีที่แล้ว

    ለከሀዲዎች ተዋህዶ ብለን እውቅና መስጠት የለብንም እኛ የገባን ቢኖር ዘረኞች እና መናፍቃን ናቸው ቤተ ክርስቲያን የወረሩት ሳዊሮስ የመጀመሪያ እምነቱ ፔንጤ ነው

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 ปีที่แล้ว

    Abatachin bereketi yiderbeni😭😭😭😭😭💚💛❤💚💛❤💚💛❤😭😭

  • @yodittesfaye1684
    @yodittesfaye1684 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ልድረቅልሆት አባቴ ያስፈልጉናል😥እኔግን ወዳጆቼ ይሄ ሀዘን ለነሱስ ጥሩነው ወዮላቸው😭😭😭

    • @wienchetgebrie4737
      @wienchetgebrie4737 ปีที่แล้ว +1

      ምን ጥሩነው ይዞቸው ገደል ነው ሚገባው አባቶች በጣም ነው ልባቸው የተሰበረው ያዘኑት😭😭 መእመኑም😭😭😭😭😭

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 ปีที่แล้ว

    መከራው ጥሩ ነው አንድነታችንን ያጠነክራል

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እኔ ልሰበርሎዎት

  • @hmfmare
    @hmfmare ปีที่แล้ว

    አለን ሚሊየኖች

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว

    እመ ብርሀን የመጣብንን ችግር አንች ፍችልን የንጹሀን አባቶችን እንባ መድሀኒ አለም እባክህን ተመልከተን ፍቅር አንድነት ሰላምን አውርድልን ክንድህን ዘርጋልን🙏🙏🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    የኔአባትመልካሚሰዉ

  • @hemenamen8710
    @hemenamen8710 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ።በሰው የሚመካ እርጉም ነው ።እነዚያ እርጉማን ሰውን ተመክተው የራሳቸውን ህገወጥ ሹመትእና መሿሿም የፈጸሙት እግዚአብሔር አምላክ ያጣለቁት ቆብ እሳት ይሁንባቸው የተመኩባቸው ባለስልጣናት ክብራቸው ሞገሳቸው ይገፈፍ ስልጣናቸው ይክዳቸው ።

  • @cdkdk2597
    @cdkdk2597 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን፣ እባካችሁ በየአጥቢያ ቤተክርስቲያን ወርዳችሁ መደረግ ስላለበት ነገር ከምዕመናኑ ጋር እንወያይ። በኦሮሚያ ክልል ያሉ ክርስቲያኖች እንዳይጎዱ ምክር እና መፍትሄ እና መጽናኛ ሀሳብ ቢሰጣቸው ። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንን ይጠብቅ ።

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️🙏🏿Abune Ermias eweneteja abat egzabehair edemena tena yesetelen fiker yehonu abat muslim hulu sayeker be ewenetjanetachen mesekero yemewedachew ye hulu abat nachew . 💚💛❤️🙏🏿

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว +1

    ብፁዓን አበው አባቶች አይዛቹ መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር ነው የናንተ ብርታት ለኛ ባለማህተቦች ብርታት ነው ከእግዚአብሔር ጋር ሲጣሉ ከቤተክርስቲያን ይላተማሉ ከአለፈ ታሪክ አልተማሩም ከቤተክርስቲያን ጋር ታግሎ ያሸነፈ የለም አይዞን ድል የቤተክርስቲያን ነው ትንሽ የሚያመው ኦርቶዶክስ አገር ናት እያሉ በውሰጥ ለመዳን ሲያሴሩ ያማል 😭ቤተክርስቲያን አከብራ ተቀብላ የወርቅ ካባ አልብሳ ሙሴ አሻጋሪ ብሎ ተቀብላ ዛሬ ቤተክርስቲያን ማድማት እንደድብ መሆን አዝነናል ግን አሸናፊ ነን በርቱ እኔ ግን ጥያቄዬ ለአማካሪው ነው ቤተክርስቲን ሰቃይ ምን ይሰማዋል የአባቶች እግልት እውነት እሊና ፈቅዶ ይሆን ዳንኤል ክብረት በቤተክርስቲያን ላይ ተረከዝክን ያነሳከው ለምን ይሆን???

  • @davoosm7087
    @davoosm7087 ปีที่แล้ว

    እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይህ የጥፋት ማዕበል ፅዋ ቢያልፍልን ብዬ እፀልያለሁ ካልሆነ ግን ፦ ቀደምት አባቶቻችን ለቅድስት ቤተክርስቲያን የከፈሉትን ሰማዕትነት እኛም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መስዋዕትነት በመክፈል ለሰማዕትነት ዝግጁ እንሆናለን !!! አንዲት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን | አንድ ቅዱስ ሲኖዶስ | አንድ ፓትርያርክ

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele ปีที่แล้ว

    ስለማንነታቸው ለህዝብ ይነገር ለኦሮሞ ሕዝብም መጠቀሚያ እንዳይሆን

  • @thomaslemma5034
    @thomaslemma5034 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ሁሉ ችግር መነሻው ከላይ እስከታች ተቀድሶ የሚቀድስ የቤተክርስቲያን አገልጋይ መጥፋቱ ነው።
    ብፁህ አቡነ ፋኑዔል የተናገሩትን ልብ ይሏል።

  • @fekadu3653
    @fekadu3653 ปีที่แล้ว

    በቀዳሚ ጉየይ፤ ወበካልዕ ጉየይ፤ ወበሳልስ ተንስእ ወተቃተል።

    • @dokimaseshetie3838
      @dokimaseshetie3838 ปีที่แล้ว

      መኑመ ኢይለክፋ ለቤተ ክርስቲያን እምነ ፤
      እምውስተህፅና ለቤቴል ለእመ ሀለውነ ይህነ::

  • @Tsegansh
    @Tsegansh ปีที่แล้ว

    ምነው አባቴ የወጪ እና ገቢ ከየክልሉ የሚመጣውን በፐርሰንት ሲነግሩን የጳጳሳት ብዛት ከየክልሉ የሚመጡትን በፐርሰንት ቢነግሩን????

  • @esa972
    @esa972 ปีที่แล้ว

    አባታችን እርሶ መንፈሣዊ ኖት እወዶታለሁ
    ነገር ግን ከየትኛውም ክልል መጥቶ ይመደብ አገልጋይ ለወንጌል አገልግሎት ከሆነ ለምን የሚያገለግልበትን አካባቢ ቆንቆ ለማወቅ አይጥርም ቢያንስ

    • @sahle7029
      @sahle7029 ปีที่แล้ว

      መጣር አለበት ቋንቋውን ለመናገር ትክክል ነው ግን በገጠሪቱ ኦሮሚያ ያለው አገልጋይ እኮ አብዛኞቹ ኦሮምኛ ይናገራሉ የከተማው ከተሜነቱ ተፅእኖ አሳድሮበት ይመስለኛል በከተሞች በብዛት አማርኛ በቀላሉ ሁሉም ሰው ስለሚግባባ ግን ቋንቋውን ማወቅና አውቆ በቋንቋው ማስተማር መሰረታዊ ጉዳይ መሆኑን ማንም አይክድም

  • @almazadugna2075
    @almazadugna2075 ปีที่แล้ว

    አቡነሰዊሮስ የአመፃ ጵጵስና ለመሾም አልፈውባት የሄዱት እንዲሁም ንቀዋት ህዝብን በእግዝአብሄር ቀል ያላለመለሙትት ታላቁ አባት በክርስትያን ብቻ ሳይሆን በሙስሊምም. ልብ ውስጥ ፍቅርን. የዘሩት
    ይሪህራሄ ይደግነት የጀግነት ተምሳሌት
    ብፁህ ቅዱስ አቡነ. ኤ ር ሚ ያ ስ ስለ ቱሉቦሎ
    ክርስትያኖች. እረኛ ማጣት ሲነገር ውስጤ የነበረውን ቁጭት የመለሱልኝ ያህል ተሰማኝ
    አቡነ ሰሳዊሪስ ከወለቴ ማለፍ የሚፈልጉ አይመስላኝም።ምክንያቱም
    የወለቴ ክርስትያኖች ሀብታም ናቸው።
    ይህንንም የትረዳሁት አሁን ከውግዘቱ በኋላ ስለ ሀብት ክፍፍል ስያወሩ ስለሰማውኝ ነውና
    ብቻ ተግባራቸው. እሳፋሪ ነው።

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር ปีที่แล้ว

      እህት ብጹዕ ወ ቅዱስ ለ ፓትርያርክ ብቻ ነው ለጳጳስ ብጹዕ የሚለውን ብቻ ነው የምንጠቀመው

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 ปีที่แล้ว +1

    አባቶችን ያስለቀሰ ሁሉ በጊዜው ያለቅሰል

  • @ZinuTub
    @ZinuTub ปีที่แล้ว

    እኔ ምስክር ነኝ ምንም ለቤተክርስቲያን ሆነ ለኦሮምያ የሰሩት ስራ የለም ቆራ ከተማ ላይ ቅድስት ኪዳነምህት ቤተክርስቲያን መሰረት ወጥቶ እስከሁን አልተሰራም በጣም የምያሰዝነው ነገር ወደ ምንፍቅና እየሄዱ ነው ማንም አያስተምራቸውም መከፈፈል ስትሆን ህዝቡን ብያስተምሩ ጥሩ ነው !!!አንድ ቤተክርስቲያን አንድ ስኖዶስ አንድ ቅዱስ ፓትርያርክ የላት ቤተክርስቲያን ስለሌለን ደስ ይበለን። ከቤተርስቲያኔ ጎን ነኝ!!!!!!

    • @sisietho6261
      @sisietho6261 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እኔ ኦሮም አይደለሁም አማራም አይደለሁም ከዘረኝነት ነፃ የሆነ አካባቢ ተወልጄ ያደደኩ ልጅ ነኝ ግን እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እዚ አብረውኝ የሚሰሩ ጓደኞቼ የኦሮሞ ተወላጅ ናቸው የቴሌ ግራም ግሩፕ የዋሳፕ ግሩፕ አድርገው ሀረብ አገር እየሰሩ ነው ቤተ ክርስቴያን እያሰሩ ያሉት ቅዱስ ባለወልድ ቤተ ክርስቴያን እያሰሩ ነው ግን እነዚ የኦሮሞ ጠበቃ ነን የሚሉ ሰዎች ቤተክርስቴያኑ የት እንዳለ እንኳን የሚያውቁት አይመስለኝም ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ቃል አለ

  • @simachewa3207
    @simachewa3207 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን።

  • @zewdemebrahtu
    @zewdemebrahtu ปีที่แล้ว

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Mahebera
    @Mahebera ปีที่แล้ว

    አምላካችን ነፍሱ አጥብቃ የምትጠላው ነገር ቢኖር በወንድማማች መካከል መለያየትን የሚዘራ ነው። ለበጎቹ የማይጨነቅ አባትነታቸው አጸያፊ ነው።

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 ปีที่แล้ว

    💚💛❤