ሄለንን ሸኘናት ተሰናበተችን 😔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 2 หลายเดือนก่อน +422

    በሰላም እደምትመለሺ ተሰፈአ አረጋለዉ እህቴ ጠንካራ ሁኚ🙏❤️🫶🏻

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +313

    ሄሉዬ በኩፉም በዳጉም ከፋጣሪ በታች ከጎንሽ ነን ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😊

    • @MakiyaMa-k2s
      @MakiyaMa-k2s 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @Ikram-r7wtub
      @Ikram-r7wtub 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ❤

    • @حليمة-د2د
      @حليمة-د2د 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኣላን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@حليمة-د2دደምረኛ

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 2 หลายเดือนก่อน +1

      አለን❤😢

  • @rabia-eb9yp
    @rabia-eb9yp 2 หลายเดือนก่อน +249

    እስኪ የሂሉ ውዳጁች ላይክ በሉኝ

    • @Ikram-r7wtub
      @Ikram-r7wtub 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @Ikram-r7wtub
      @Ikram-r7wtub 2 หลายเดือนก่อน

      @@rabia-eb9yp መልሻለሁእሽውደ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Ikram-r7wtubደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ikram-r7wtubደምረኛ

    • @Ikram-r7wtub
      @Ikram-r7wtub 2 หลายเดือนก่อน

      @@fatumawase ደምሪኝአችምደምሬሻለሁ

  • @hhgu1459
    @hhgu1459 2 หลายเดือนก่อน +54

    ሄሉግን እድለኛነሽ የማገናዝብ ወድምአለሽ❤❤❤

  • @Sariy177
    @Sariy177 2 หลายเดือนก่อน +216

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

    • @fevenmeliro9374
      @fevenmeliro9374 2 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤

    • @KubraMohammed-jv8zx
      @KubraMohammed-jv8zx 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንንንን

    • @BraktMulti
      @BraktMulti 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ሳሪቲ🎉

    • @HbHb234-sj1yw
      @HbHb234-sj1yw 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ደምሩኝ በቅነነት

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 2 หลายเดือนก่อน +111

    የማደም ቅማሞች የመታ እንጄረ ይስጠቹ ሄሉዬ አለህ ይጠብቅሽ❤

  • @endriyasmethiwos2539
    @endriyasmethiwos2539 2 หลายเดือนก่อน +67

    ሄሉዬ ጌታ ከአንች ገር ይሁን ሁሌም እንዎድሸለን

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 2 หลายเดือนก่อน +59

    ሄሉ ሄድሽበት ቦታ ሁሉን ነገር ትተሽ ትመለሻለሽ ኢንሻአላህ❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน

      ዋናው,ጠንካራ,መሆን,ነው🎉🎉

  • @FafeSeid
    @FafeSeid 2 หลายเดือนก่อน +57

    ሄሉዬን የምወዱ ላይክ ሄሉነት የኔ ፋፋጭ እዴት እደምወድሽ የኔ ስስት ሁሊም ፍክት በይልኝ የኔ ጨረቃ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 2 หลายเดือนก่อน +40

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ፀበል ተጠመቅ ፀሎት አድርጊ ከፈጣሪ ጋር አውሪ ፈጣሪሽ ደጅ ተመላለሺ እመቤቴ ትርዳሽ ሄሉዬ ትናፍቂናለሽ

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 2 หลายเดือนก่อน +19

    ሄሉ የኔ ውድ እመብሀን ካንቼጋር ትሁን የኔ ውድ ጥንካራ ሁኚ ውድነገሮች ሁሉ ለቡጎነው የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት አይቀርም አሪፍ ነው 16ኪዳነምህረት ሱባዬ ጊቢ ኪዳኗ ትከትለሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 2 หลายเดือนก่อน +25

    እፍፍፍ ሄሉየ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ አቦ ፈጣሪ ይርዳሸ❤😢😢

  • @5glayanSudan
    @5glayanSudan 2 หลายเดือนก่อน +21

    የኔናት ክስትብላለች አይዞሽ እኛምበሰው ሀገር የተቃጠልንነው

  • @melNe-gb5sj
    @melNe-gb5sj 2 หลายเดือนก่อน +21

    ሄሉዬ እግዚአብሔር ካንጋ ይሁን የኔ ዉድ አይዞሽ ጠክሪ በሠላም ተመለሺልን ኡፍፍፍፍፍ እንዴት እኮ እንደምታሳዝኝ የኔ እናት ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @wubegetachew835
    @wubegetachew835 2 หลายเดือนก่อน +45

    ሄሉዬ የኔ ጀግና በሳቂ በፈገገታ እንዴ ምተማለሺ ተስፋ እናሬጋለን ፈጣሪ የጠብቀሺ 😢❤😢

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉዬ በሄድሽበት ቦታ ሁሉ ፈጣሬ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ በሰላም ተመለሽ❤❤❤❤❤

  • @Abeni_Tube_15
    @Abeni_Tube_15 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሄሉዬ ትናፍቂናለሽ 😥

  • @FekrFamily00
    @FekrFamily00 2 หลายเดือนก่อน +22

    የኔስስት ናፍቆቴ የኔሙሉሴት የምወድሽ የኔናት አንቺብቻ ጠንክሪልን ሁሉም ያልፋል የኔሙሉሴት የኔሁሉነገር ሁሌም አለንልሽ ከጎንሽ ነን ሄሉዬ የኔውድ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @FatumaMohammed-t5u
    @FatumaMohammed-t5u 2 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞሽሄሉዬ ዊናንየመሰለ ወድምአለሽ ፈጣሪይጠብቃችሁ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዊናየ የወንድምነት ጥግ ሄሉ እንወድሻለን ሁሌም የኔ ሳቂታ እዛ ሂደሽ ሁሉ ቪድዮ ስሪልን በመንገድሽ ሁሉ ኪዳነ ምህረት ትቅደምልሽ😢❤❤

  • @MeseretHabit
    @MeseretHabit 2 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤
    መልካም መንገድ የለሽ ግን የኔ ቆንጆ ባድሻለሁ

  • @SelmSelem
    @SelmSelem 2 หลายเดือนก่อน +7

    አይዞሽ የኔ ውድ ሄሉየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መልካማ መንገድ ይህንልሽ ❤❤❤

  • @MeccaMohammed-wr6zm
    @MeccaMohammed-wr6zm 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሄሉየ የኔዉድ እህት አይዞሽልኝ የኔማር የኔሁሉነገር የኔትግሥተኛ ዘላለም ኑሪ በደሥታ

  • @سارهخبشيه
    @سارهخبشيه 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉየኣይዞሽየኔዉድ❤❤❤🎉🎉🎉💌💌👏👏👏

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ሄሉዬ ሁሉንም ነገር እርሽው እና አዲስ ህይወት ጀምሪ ክርስቲያን እኮ ተስፋ አይቆርጥም እናቴ ድንግል ማርያም ታፅናናሽ ውዴ አይዞኝ ጠንክሪ😢😢😢

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሄሉዬ አይዞሽ የኔ እናት ጠንካራ ሁኝ እንወድሻለን❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉ ጥሩ ሰአት ነው 16 ፍልሰታን ቆመሽ አሰቀድሰሽ ፀበል ሰትጠመቂ ሁሉ ነገር ተስተካክሎ ወደ ድሮዋ ሄሉ እንደምትመለሽ እርግጠኛ ነኝ እመቤተ ከኔ ልጇ ጥላ ከለላ ትሁንሽ አይዞሽ በርችቺ ።❤❤❤❤❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 หลายเดือนก่อน +8

    እፍ እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ የምር ከባድ ነዉ ከእሷ በላይ ዊናዬ አሳዘነኝ 😢😢ሄሉየ ሁሌም እመብርሃን ትከተይሽ🙏❤️

  • @Eyueleshete8
    @Eyueleshete8 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሄሉ አይዞሽ በርታ ባይ እሺ ሁሉም ለመልካም ነው የኔ እሀት ❤❤❤

  • @Hadiah-e5x
    @Hadiah-e5x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሄልየ ❤ የኔ ጠንካራ አላህ ይጠብቁሽ❤❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ እናት መልካሙን ሁሉ እመኝልሽ አለሁ🎉😢❤❤❤

    • @SosunaKasa
      @SosunaKasa 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ዊነየ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@SosunaKasaደምረኛ

  • @ወባለምነኝተስፈኝው
    @ወባለምነኝተስፈኝው 2 หลายเดือนก่อน +12

    ሄሉዬ ጌታ ከአንች ገር ይሁን ሁሌም እንዎድሽለን ❤

  • @نتنت-ث7ص
    @نتنت-ث7ص 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት አሏህ ካችጋ ይሁን ከምኬጅበት አገር ስትመለሽ አዲሷ ሳቅ በሳቅ ሁነሽ እደምመጭ ተሥፍ አለኝ የኔ እናት አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @onedaytube
    @onedaytube 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሔሉዬ የኔ ውድ አጠገብሽ ሆኜ ሁሉን ነገርሽን ብካፈልሽ ባፅናናሽ ምንኛ በታደልኩ ነበር አይዞሽ የኔ ውድ❤

  • @Fikirita-e3o
    @Fikirita-e3o 2 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይቅደም ከፊትሽ የኔ ውድ🤲🙏ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልን🙏🕊
    ወኔ እንደ ዛሬ ተረብሸ አላቅም እውነት 🤲🙏😢የሰው ልጅ ከቤት ሲወጣ ግን እኔ ብቻ ነኝ የምረበሸው ወይስ 🤲🙏🕊🥰

  • @marimmo8627
    @marimmo8627 2 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ጉዞ እህታችን እንወድሻለን በተቻለሽ አቅም እራስሽን ጠብቂ እሺ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @33-ስአዳይቱብ
    @33-ስአዳይቱብ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉዬየኔው።በሄድሽበት።አላህይጠብቀሽየኔውድ።የኔደርባባ።የምትለይብኝ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @etenutube-e
    @etenutube-e 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉይ የኔ ወርቅ አይዘሺ የኔ ቆንጄ ጌታ ካንችጋር ይሁን እዛ ሆኔሺ ቪደኦ ስረ😢😢😢😢😢😢😢 እወድሻላዉ💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሄሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ሁሉም ያልፍል🙏🙏🙏🙏

  • @mahletFikedu
    @mahletFikedu 2 หลายเดือนก่อน +1

    አስለቀሰቺኝ መቸም አንቺየተነሳ አልቅሸልሞትነው ተስፋ አልቆርጥብየ

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 หลายเดือนก่อน

      አኔአለሁ😢😢😢

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሄልዬ በርችልኝ ጠካራ ሆነሽ እንደምትመጭ እጠብቃለን መልካም ጉዞ

  • @srhAl-z5h
    @srhAl-z5h 2 หลายเดือนก่อน

    ሄለን የኔውድ አይዞሽ ያልፋል በሠላም ይመልሥሽ ተለውጠሽ ከሀሣብ ነፃ ሆነሽ እንደምትመለሽ ማርያም ትከተልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 หลายเดือนก่อน +5

    የሄሉ አድናቂዎች ላይ አምሮኛል🎉

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉዬ የኔ ስስት የኔ ልዪ አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኝ ይህም ያልፋል የኔ ውድ እፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢በሄድሽበት እመብርሀን ትከተልሽ ግን ትናፍቂናለሽ ቪድዎልቀቂ እሽ

  • @Hነኝስደተኛዋ-j4d
    @Hነኝስደተኛዋ-j4d 2 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ጉዞ የኔ ናት

  • @Abitiyoutu
    @Abitiyoutu 2 หลายเดือนก่อน

    ሄሉየ የኔ ውድ እመብርሀን ጭንቀትሸን ሁሉ አሰወግዳ ወደ ቀድሞ ሳቅሸ ትመልሰሸ

  • @LemlemErstey
    @LemlemErstey 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሔልዬ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ጠንክሪ❤❤❤❤❤❤

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉየ የኔ ደርባባ በሰላም ተመለሽልን

  • @Hujuu-p9f
    @Hujuu-p9f 2 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢😢😢😢😢ሄሉዬ አላህ ይጠብቅሽ አይይይይይይይይይ

  • @Mahletgetachew-ck7if
    @Mahletgetachew-ck7if 2 หลายเดือนก่อน

    ሄሉ ደስተኛ ሆነሽ እንደምትመለሺ ተስፋ አደርጋለሁ እመብርሃን ነገሮችሽን ታስተካክልልሽ

  • @Fadya-ud7dv
    @Fadya-ud7dv 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሄሉዬ መልካ ጉዞ በርቺ አይዞሽ ያልፋል እሺ በርቺና ነይ

  • @AaAa-ku3bg
    @AaAa-ku3bg 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በሰላም ተመለሽ እወድሻለሁ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 2 หลายเดือนก่อน +4

    መልከም,,,ጉዞ የኔ ውዶቼ,,ሁሌም,,እንወደቹወለን❤❤❤

  • @BrzafGebretsadik
    @BrzafGebretsadik 2 หลายเดือนก่อน +1

    የወንደምነት ጥግ ዊናዬ ❤ ወንድም ቢኖረኝ ብዬ ሁሌም አዝናለሁ 😢

  • @RajanR-v6q
    @RajanR-v6q 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ዉድ አላህ በሠላም ይመልስሽ ሁቢ❤❤❤❤

  • @ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ
    @ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ 2 หลายเดือนก่อน +1

    በሰላም ተመለሺ የምትሉ ደምሩኝ

  • @nuhamin9673
    @nuhamin9673 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉዩ የንዬ ቆንጆ የንዬ አስተዋይ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ብቻ ልብዬ እስከዛሬ ተስፋ አልቆረጠም ተስፉ aleg geta talka ygba

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 2 หลายเดือนก่อน

    ሄሉዬ ፈጠረ ካችጋር የለን ሁሌም ሰላምሽን እንመኛለን በሰላም ከዊናጋር ያገናኝሽ እኛም እንድናይሽ ፈጣሪ አረጋግቶሽ ተመለሽ❤❤❤❤❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉየ ፈጣሪ ይጠብቅሺ የኔ ድቡሽቡሺ❤❤❤

  • @SyaaBb
    @SyaaBb 2 หลายเดือนก่อน

    በስላም ያድርስሽ የኔ ቅጂ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mahder-tt1sw
    @Mahder-tt1sw 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሄልየ የኔ ዉድ እኔ በጣም ነዉ የምረዳሽ እኔም እንዳንች ነኝ ከምወደዉ ሰዉ ጋ ተለያይቸ በጣም የሜስጠላ ግዜ ነበር ያሳለፍኩት
    እና አሁን እኔ የምልሽ ፃድቃኔ ማርያም ሂጅና ሱባኤ ያዥ ፀበልም ተፀበዬ ማርያም ሄልየ ድንግል ማርያም የሚሳናት የለም ከምትፈልጊዉ በላይ ደስ የሚል ሂወት ትሰጥሽ አለይ❤❤❤

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 2 หลายเดือนก่อน

    ሄሉ መልካም ግዜ ይሁንልሽ በሠላም ተመለሽ እመቤቴ ማርያም ትከተልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @IeriIrr
    @IeriIrr 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔእናት ሄሉየ😢🎉😊

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ መልካም ጉዞ❤❤

  • @RehatLove
    @RehatLove 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ አላለዉም እንጅ የለንደኑ ጉዞሽ ተሳክቶ ቢሆን ኖሮ ፏ ብለሽ ነበር አሁንም ፏ በይ ባለንበት ያለንን ነገር እየቆጠርን ማመስገን ነዉ ያለብን

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ባለሸበት ፈጣሪ ይጠበቀሸ በርችልኝ❤

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 หลายเดือนก่อน

    ሄሉዩ በሰላም ተመለሽልኝ ❤🫶

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔዉድ የኔሥሥት ከነሙሉ ዴሥታሺ እንዴምተመለሺ ተፋ አዴረጋለሁ መልካም ጉዞ ይሁልሺ❤❤❤❤❤ ❤

  • @Mulu-f1v
    @Mulu-f1v 2 หลายเดือนก่อน

    ሄሉ አሁን አየሽ የቀደድሺው ትኬት እዴት እደሚጎዳሽ ለማይሆንሽ ሠው ብለሽ እይወትሽን አበላሽሽ ምንም አይደል ፈጣሪ ያግዝሽ ለሱ ለምኚ

  • @عليعلي-و4ع9ض
    @عليعلي-و4ع9ض 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉዩ በርች እህቴ እንወድሻል ❤❤❤❤

  • @سعديهبنقلادشي
    @سعديهبنقلادشي 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ኮመትፅፌአላዉቅም ግንዊና ጀግና አስተዋይ ወድምነህ❤❤ሄሉየ አችደግሞ ጠካራሁኒ እህት በርች አላህያግዝሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉዲ እህት ባለሺበት ሠላም ሁኚልን ሁሌም ትናፍቂናለሺ የኔልእልት😢✋❤

  • @ተስፋነሽየጌታልጁ
    @ተስፋነሽየጌታልጁ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሉዬዬዬ ፈጣር ከጓንሽ ይሁይልሽ የኔ ምስክን እህቴ እውጅሻለሁ ክፉ አያገኝሽ ኑሩልኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ሄሉዬ😢

  • @hadiahadiaa
    @hadiahadiaa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥወድም ዊይናዬ😢❤❤❤❤❤❤

  • @tsigeredaghebreyesus716
    @tsigeredaghebreyesus716 2 หลายเดือนก่อน +4

    ውድድ ነው የማረግሽ የኔ ልጅ በርችልኝ

  • @AbeyAse
    @AbeyAse 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ሄሉየ ጠንካ ራ ነሽ አኮ❤❤🎉🎉

  • @አሰኒተዋህዶ
    @አሰኒተዋህዶ 2 หลายเดือนก่อน +8

    ሄሉዬ አይዞሽ ፈልሰታን እስኪ ሱባኤ ጊቢ እማ አድስ ሰዉ ሆነሽ ነይልን እንወድሻለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያነ ፓስፎርት ስቀጅ ጊዜ ብትሄጂ መልካም ነበር ብቻ አይዞሽ ሄሉ 😢

  • @From-uw2uy
    @From-uw2uy 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢

  • @tedegachufebo4042
    @tedegachufebo4042 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከናደ ህጅ የእምነት ለፍቅር ከዚህ በላይ ዋጋ አትክፋይ እህቴ

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 2 หลายเดือนก่อน +2

    የመጀመሪያነኝ ሄሉዬለምን ግን😢😢😢😢

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢ኧረ ብቸዋንእንዳትሂድ

  • @emnetgirma6808
    @emnetgirma6808 2 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አደረክሽ ሄሉ ከዝህም በላይ ጠንካራ ሁኝ ዛሬ ከትላንት የተሻለ ቀን ነው❤❤❤

  • @مبروكةمبروكة-ب4ث
    @مبروكةمبروكة-ب4ث 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZamzamAhmad-q6m
    @ZamzamAhmad-q6m 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት የሚወዱትን ስው አቶ መኖር ትልቅ በሽታ ነው አይዞሽ ያልፋል

  • @Gsgg-ub6ie
    @Gsgg-ub6ie 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢❤❤❤❤ግን በይቱብ ነይልን ትናፍቂናለሽ❤❤

  • @BvBvg-i2j
    @BvBvg-i2j 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ እህት ሄሉየ እኔም አች የገጠመሽነገር ገጦሞኛል ግን እራስሽን አጠክሪ ሂወት እደዝህናት

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 2 หลายเดือนก่อน

    ሂሉየ የኔ መልካም ሁሉን ነገር እረስተሽ በአዲስ ሂወት እደምትመለሽ ተስፋ አለኝ 🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋

  • @satgraway292
    @satgraway292 2 หลายเดือนก่อน +5

    አይዞሸ የነረ ውድ ድድ❤❤❤❤ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልሸ

  • @AliCh-d5g
    @AliCh-d5g 2 หลายเดือนก่อน

    በሀድሽበት ሁሉ እመብርሃን ትከተልሽ ሄሉየ የኔ እናት🙏❤

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉየ በስላም ግቢ በሄድሽበት ሁሉ አመብርሃን ትከተልሽ የኔውድ ❤🎉

  • @vipmb6020
    @vipmb6020 2 หลายเดือนก่อน

    ሄሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢❤😢

  • @YabsraGetu-n9t
    @YabsraGetu-n9t 2 หลายเดือนก่อน +3

    የት ነው የምትሄደው🎉🎉🎉❤❤❤

    • @kokobeqalam5493
      @kokobeqalam5493 2 หลายเดือนก่อน

      የኔምጥያቂነው

    • @YabsraGetu-n9t
      @YabsraGetu-n9t 2 หลายเดือนก่อน +1

      ይመለሠልን በሰላም ተመለሺ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen 2 หลายเดือนก่อน

    ሄሉዬ በሳቅ በፈገግታ እንዴ ምተማለሺ ተስፋ እናሬጋለን❤😢

  • @AzaluYuni
    @AzaluYuni 2 หลายเดือนก่อน +2

    Suree Helu iccii safudhaa abboo😂😂😂

    • @farahlink7056
      @farahlink7056 2 หลายเดือนก่อน

      Malii te ee 😮bitifii wanuma sigalchene maa galtuu

    • @Mimiwallaga
      @Mimiwallaga 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂​@@farahlink7056

    • @Mimiwallaga
      @Mimiwallaga 2 หลายเดือนก่อน

      Bareduudhaa garuu milii xiqoo kabelatee malee😂😂😂

    • @AzaluYuni
      @AzaluYuni 2 หลายเดือนก่อน

      @@Mimiwallaga kkkkkk eyyeni anii akkumaa video iraatii ishee argu baredii se'enii fula qofaa

    • @Mimiwallaga
      @Mimiwallaga 2 หลายเดือนก่อน

      @@AzaluYuni baddaa mitii inoo 😀😀😀😀

  • @Arkidan
    @Arkidan 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉ በሠላም ድርሻ እናቴ ጣፋጭ

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉየ የሱሪሺ ነገር😂😂😂😂😂 ፋሺን መቶ ነዉዴ ግን

  • @EdenGselase
    @EdenGselase 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉን በሓሳብም በላይክ በሸር በሰስክራይብ እናበረታት ሄሉየ የወድሟ ንግስት👸

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 2 หลายเดือนก่อน

    ፈታበይ,ሄሉ,ዊናየመሠለ,ወንድም,እያለሽ,ማርያም,ለሁለታቹ,አለች,አይዞን,ነገአዲስ,ቀን,አለ,ማሬ

  • @NgstinNgstin
    @NgstinNgstin 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሉየ የኔ ውድ ደስተኛ ሁነሽ እደምትመለሽ ተስፋ አለኝ የኔ ቆጆ በርቺ❤❤❤ በተረፈ ፈጣሪ አምላክ ካቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤