ሰላም ለዚህ ቤት የባለሞያ እጅ ጠራኝ ዋዉ እንዴት ነው ሚያምረው የ አትክልቶች ከለር ጥሬውን ብሉኝ ብሉኝ ያሰኛል ያንቺ አሰራር ደግሞ አፕታይት ይከፍታል Thanks a lot for sharing with us keep up the good work👏👌
Yummy this looks so delicious and healthy I was looking for recipe with vegetables this is the right one for me I will be making this and let you know how I like it thank you for sharing
Hmmm all my best vegetables meet in this food together I like to east in every meal vegetables and this is the perfect recipe to try I really love how you showed us every step thank you for sharing 👌
i love foods that are colorful and this one has all the beautiful colors. you made it great and i am sure the taste is same as it looks. thank you for sharing this yummy recipe with us qonjo. 🙏🧡
it's so yummy , what a nice and colorful dish, look delicious and healthy ,you showed us Nicely with good explanation on how to cook it, thx for sharing your knowledge and the ingredient 👍
Nuraye wede atekelet endet edemewede eko yanechi aserare demo leyu new eko 😍 betam meret new yejeshe yebarek yene balemoya konjo aserare new des yemile le ayne erasu des sil leyu leyu new 😋 thank you for sharing berechi wede 💖
Thx for showing us this lovely dish, it’s colorful & looks healthy , i love the way you cook , clean & clear as always👌🏾 , personally i love costa ( spinach ) , i will try it , it will be my diner tonight 😋
this looks so delicious Nura, i love all the vegetables you add in the colors are so inviting and vibrant. i love Swiss chard and its packed with many health benefits. i would eat it as is without injera or rice 😍thank you for sharing konjo
ኑራዬ ዋው በጣም ልዩ ነው ጎመንን ብዙ ጊዜ የለመድነው ብቻውን ወይም ከድንች እና ከካሮት ጋር ነው አንቺ ግን ከተለያዩ አትክልቶችና ጤነኛ የሆነ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ ሲያምር በጣም ወድጄዋለሁ በርቺልኝ👌👌👏ላይክ ሼር❤️🙏
የቤቶ ውዴ አመሰግናለሁ🙏
እንደሁልግዜው በጣም ምርጥ ቆንጆ ለጤና ተስማሚ ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት በዚ መልኩ ሰርቼ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ እስከምሰራው ቸኩያለው እጅሽ ይባረክ
በጣም ልዩ የሆነ ለጤና ተስማሚ አስራር ነው ያሳየሽን ኑራዬ እንደተለመደው በሚያምርመልኩ ቀራርቦ አሪፍ ተደርጎ ነው የተስራው እንዴት ከለሩ እራሱ እንደሚያምር የኔ ባለሙያ አስራርሽ እስከ አቀራረብሽ በጣም ቆንጆ ነው የኔውድ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
ዋው ጤናማ እና ጣፋጭ ምግብ ቆስጣ ለጤና በጣም ተስማሚ የሆነ ምግብ ነው እኔ ከሀገር ከወጣሁኝ እውነተኛውን ቆስጣ አላገኘሁም እንደ ሀገሬ ምራቄ ሞላ አሰራርሽ አቀራረብሽ ምርጥ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ
አመሰግናለሁ🙏🙏
ዋው ምርጥ አሰራር ነው ከተለመደው ወጣ ያለ ነው ሁል ጊዜ አንድ አይነት አሰራር ከሚሆን እንደዚህ አዲስ አሰራርንም መልመድ አለብን አንቺም እንደነዚህ አይነት ምርጥ ቪድዮዎች ይዘው መምጣትሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም እናመሰግናለን
Nuraye mar betam meret ena leyu yehone aserare new beteleye beselo sitaye betam yasegomejal demo letena betam tesemami nachew hulum yummy 😋 thank you for sharing berechi wede 😍
የተፈጥሮ ጥቅሙንና ይዘቱን ሳይለቅ የተሠራ ሠላጣ ነው የኔ ውድ በጣም ባለሞያ ነሽ የአትክልት ትክክለኛ አሠራር ይሄ ነው እሳት መብዛት የለብንም ሁልጊዜ በሞያሽ እደነቃለሁ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው የሚያምርና ሁሉንም ለጤና የሚያስፈልጉ ግብአቶች የያዘ ጤናማና ጣፋጭ የአትክልት አሠራር እጅሽ ይባረክ ኑራዬ ማሻላህ በጣም ተመችቶኛል ቀጥይበት😍😍😍
በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ከለሩ ሲያምር😍👌
አመሰግናለሁ ሉሊ🙏
በጣም ቆንጆ የቆስጣ አሰራር ነው👍 እጅሽ ይባረክ👏 የእኔ ቆንጆ ተመችቶኛል👌 በርቺልኝ!
Yummy 🤤 ቆስጣ በጣም ነዉ የምወደዉ ያንቺ አሰራር ደግሞ ልዩ ነዉ ኑራዬ.የምግብ ከለሮች የመብላት ፍላጎትን ይከፍታሉ.ከምርጥ አገላለጽ ጋር.ዋዉ መጨረሻዉን ሳይ ምራቄን ነዉ የዋጥኩት,እኔም ያንቺን አሰራር እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን 🤤🤤
ኑራየ የሚያምር ምርጥ ቆስጣ ነው የሰራሽው ለየት ባለመልኩ ቆስጣን ከሌሎች አትክልቶችን ጋር በመጨመር መስራትሽ ልዩ ያደርገዋል መልኩም ልዩ ነው ያምራል አሰራርሽን ወድጀዋለሁ እጅሽ ይባረክ
ሰላም ኑራዬ ልክ የሀገር ቤት አይነት ክለር ያለው ቆስጣ ነው የሰራሽው አቀራረቡም አሰራሩም በጣም ለአይን ይማርካል አሰራሩንም ወድጄዋለው እንደሚጣፍጥ ተስፋ አደርጋለው እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን በርቺ እህቴ
አመሰግናለሁ ሰላምዬ🙏🙏
እንዴት የሚያምር በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ቆስጣ በጣም ነው የምወደው ምግብ ነው ያንቺን አሰራር በጣም ነው የወደድኩት ሰርቼ እሞክረዋለው ከልሩ ብቻ ይበቃል thanks for sharing 👌👌
አመሰግናለሁ ሄሉዬ🙏
ኑራዬየምወድሽ ቆንጆ የቆስጣ አስራር ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር እጅሽ ይባረክ👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️❤️
አመሰግናለሁ ሉላዬ🙏🙏
ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው አንዳንድ ጊዜ የምግብ አሰራር ህግ አለው ብዬ አላስብም ዋናው ጣፋጭና ለጤና ተስማሚ ከሆነ በቂ ነው ለምሳሌ ቆስጣ ላይ ቲማቲም ሲገባ ዛሬ ነው ያየሁት እስከዛሬ አላየሁም ማለት ግን ትክክል አደለም ማለት አደለም እስከጣፈጠ ድረስ መግባት አለበት እና የሰራሽው ቆስጣ ሲታይ እራሱ በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን
አዎ ምግብ ሲሰራ ህግ የለውም ካጣፈጠውና ለጤናም ተስማሚ ከሆነ ይቻላል ግን ሁልግዜ የተለመደውን አሰራር ከመስራት አዲስ ነገርን ፈጥሮ ለየት ያለ ነገር ይዞ መምጣት የተሻለ ነው ብዬ በማሰብ ነው ለአስተያየትህ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
የሚገርም ነው በጣም ከጅምሩ ያዘጋጀሻቸው አትክልቶች በጣም ይማርካሉ የሚገርም ቆስጣ አሠራር ነው እንደ ሁሌው በጣም ማራኪና ጤናማ ምርጥ አሠራር እውነት ነውእንደ ቆስጣ ያሉ አቶክልቶች በራሳቸው ውሀ ስለሚወልዱ መጨመር አያስፈልግም ጣእሙ ጣፋጭ መሆኑ አያጠራጥርም ልዩ የሆነ አሠራር ነው ይሄ ለምሳ ለእራት በፈለግነው ሰአት ማጣጣም የምንችለው ድንቅ ምግብ ነው በጣም እናመሠግናለን ኑራዬ ውዴ😍
አመሰግናለሁ ለአስተያየትሽ🙏🙏
ዋው ኑራዬ የኔ ባለሞያ ሁሌም ይዘሽልን ምትመጭው በጣም ሚያምር እና ለጤና ተስማሚ ይምግብ አይነቶችን ነው ቀለል አርገሽ ስለምትሰሪ ሰነፍን ያነቃቃል 😍እጅሽ ይባረክ ድንቅ ሞያሽን ስለምታካፍይን እናመሰግናለን በርችልን
ኑራዬ በጣም ምርጥ ስራ ከለሩ ስያምር አሰራርሽ አገላለፅሽ ሁሉ በጣም ደስ የሚልና ግልፅ የሆነ
ቆስጣ በጣም ነው የምወደው ሁሌ የምታመጭልን ለጤናችንም ጠቃሚ ምግብ እጅሽ ይባረክ🙏👍😘😍
Thanks for watching 🙏🙏
ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ የሆነ የቆስጣ አሰራር ነው በጣም ልዩ የሆነ ቆስጣ የምትሰሪበት ባታ እቃ ፅዳቱ ሳሚር ያጠባበስሽ ቅድመተከተል ወድጅዋለሁ ቆስጣ በካሮት በድንች ዋው የናፈቀኝን ቆስጣ በልዩ ሁኔታ አይቼ ጠገብኩኝ ቆንጆ አሰራር ከልዩ አቁራረብ ጋር ዋው ኑራዬ እጅሽ ይባረክ ይሄን ልዩ የሆነ ቆስጣ በአትክልት ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ 🙏🙏
ኑራዬ የኔ ውድ በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርቺ👍👍👍👌👌👌
ውይ አሰራርሽ እኮ ያስርባል ኑራዬ ፡ መቼም አንቺ የሠራሻቸው ምግቦች ሁሉም ምንም የማይወጣላቸው ናቸው ፡ ለጤንነታችን አንደኛ የሆነ ምግብ ነው ያሳየሽን ፡ ዛሬም ከጥሩ አገላለጽ ጋር የሠራሽው ቆሥጣ ዋውውው ነው 👌👌👌ምግብ በልቼም ሣየው እራሱ እራበኝ፡፡ ባለሙያ ነሽ።
ኑራዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቸልኘ ዉድድድድድድ
ናባዬ ውዴ ተባረኪልኝ🙏🙏
Nura እንደ ሁል ጊዜው ለጤና ተስማሚና ለአይን የሚያምሩ ምግቦችሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል የተጠቀምሻቸው አትክልቶች አስራርሽ ገለፃሽ ሁሉ ምን ያህል ብቃት እንዳለሽ ያስታውቃል Nura እንደዚህ አይነት ምግቦችን ሼር ስለምታደርጊን እያመሰገንኩ በቀጠዩም እንደዚህ በሚያምር ምግብ እንጠብቅሻለን 😍😘👌
ኑራዬ በተለመደው አስራር ፅድት ያለ አስራር ይዘሽልን መተሻል በጣም ቆንጆ ሲያዩት ብቻ የሚያረካ አስራር ነው ቆስጣ በጣም ተስማሚ ነው አስራሩም በጣም አራፍ ነው ኢትዮጵያ ብዙ ግዜ በድንች ብቻ ነው የሚስራው በካሮት እና በ ድንች ደግሞ የበለጠ አሪፍ ይሆናል ቃሪያውም ልዩ ውበት ስቶታል ሲያዩት እራሱ ያስታውቃል አቀራረብሽም በጣም ቆንጆ ነውየኔውድ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
አመሰግናለሁ ሳላ ተስፋ 🙏🙏
በጣም ያምራል ቆንጆ አርገሽ ሰርተሸ ዋለ በርቺ በላይ 👌👌👌👍👍👍
አናፍዬ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🙏
ዋው ኖራዬ የምውደውን ምግብ ሰራሽልኝ እጅሽ ይባረክ ውዴዴ እኔ እንዳንቺ አሳምሬው እና አጣፍጪ ባልሰራውም ቆስጣ በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን ስላጠገብሽን
አመሰግናለሁ ህያቤ🙏
እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው
ኑራዬ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እኔ ጋር የቆየው ቤተሰብ ነኘ
ሰላም ኑራዬ ዛሬ የሰራሽልን የምግብ አይነት ተበልቶ እንደማይጠገብ ያስታውቃ ከለሩ ብትይ አሰራርሽ ብትይ አቅራረቡ ብትይ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ ሁሉን ሂደት ወድጄዋለው በዛ ላይ ደሞ ጤነኛ የምግብ አሰራር እኔም እሞክረዋወው እጅሽ ይባረክ በርቺ እህት
ኤዱዬ ውዴ አመሰግናለሁ🙏
ያያሚሚ ኑራዬ የኔ ባለሙያ ገና ሲያዬት ብሉኝ ብሉኝ ይላል ነጭ ሽንኩርት እኔም ውስጤ ነው ለጤና ተስማሚ ለአዋቂም ሆነ ለልጆች ደስ ተብሎ የሚበላ ቆስጣ ነው የሰራሽው በዛ ላይ ባሮ ቃርያውና ካሮቱ የበለጠ ውበት እንዲሰጥው አድርጓታል ቲማቲሙም እንደዛው አቀራረብሽም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን 👍👌
ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሁሌም የምታቀርቢልን ቆንጆ ምግቦቾ ከልዩ አሰራር እና አረዳድ ጋር ስለምታካፍይን እናመሰግናለን ዛሬም በጣም ልዩ እና ተወዳጅ የሆነውን ቆስጣ ከናአሰራሩ አካፍለሽናል እንዴት እደሚምር ገና ሳይሰራ የአትክልቶቹ አቀራረብ ሲማርክ የሚምር ፅድት ያላ አሰራር ነው አጠባስሽ እደዚህ በደረቁ ተመራጭ ያደርገዋል አንድ ጋር አትክልቶቹ ሲደባለቁ ገና ሳይበሉት ይማርካሉ ይህን የሚስጐመጅ ቆስጣ አሰራር ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ ቅድስቴ🙏
ዋው ቄንጆ ቆስጣ አሰራር ነው ቆስጣ ቶሎ ስለሚበስል ከድንች በፊት ብዬ ነበር እማስበው አመጣጥነሽ አብስለሺዋል የቃርያው ከለር ልዩ አድርጎታል በጣም ጤነኛ እና ተመራጭ ምግብ ነው ያሳየሺን እናመሰግናለን ኑራዬ
አመሰግናለሁ happy family 🙏🙏
Looks so delicious and healthy Nuraye . Thank u for sharing. Ejeshe yebarek
ላይክ ሼር
ኑራየ በጣም ቆንጆ ኣድርገሽ ነው የሰራሽው ከታትፈሽ ያዘጋጀሻቸው ግብአቶች ሲታዩ ከለራቸው ይማርካል ። ኣቀራረብሽ ብሉኝ ብሉኝ አያለ ይጣራል ጣእሙ መገመት ይቻላል ከጨማመርሻቸው ቅመሞች በመነሳት ። ኣትክልቶቹ ሳይበስሉ መመገባችን ለጤንነታችን አጅግ ጠቃሜ ነው፣ ሞያሽ ስላካፈልሽን አናመሰግናለን😍🙏🏾👍🏼
ቆንጆ የ ቆስጣ ኣሰራር ነው ያሳየሽን ኑራአ ፣ኣቀራረብሽ ይማርካል የ ከለሩ ማማር ሌላ ነው ፣ቆስጣ በጣም ነው አምወደው ኣሰራርሽ ደሞ ይበልጥ አንድወደው ነው ያደረገኝ ,።ለምሳም ለእራትም የሚሆን ቆንጆ የኣትክልት ምግብ ነው ኣሰራሩም ቀላል ኣድረሽ ነው ያቀረብሽልን ስላካፈልሽን አናመሰግናለን አጅሽ ይባረክ።😍🙏🏾
አመሰግናለሁ እየሩስ🙏🙏
ሰላም ለዚህ ቤት የባለሞያ እጅ ጠራኝ ዋዉ እንዴት ነው ሚያምረው የ አትክልቶች ከለር ጥሬውን ብሉኝ ብሉኝ ያሰኛል ያንቺ አሰራር ደግሞ አፕታይት ይከፍታል Thanks a lot for sharing with us keep up the good work👏👌
Thanks for watching 🙏
ዋው ኑራዬ በጣም ምርጥ ቆስጣ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን።
አመሰግናለሁ ማኪዬ ውዴ🙏🙏
ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛ አቀራረብሽ ልዬ ነው እሰራርሽም ዋው ነው ከለሩ ያምራል የኔ ባለሙያ ልክ ነሽ ካሮት ቶሎ ነው የሚበስለው በዛ ላይ ቆስጣውና ካሮቱ ከለሩን እንዲይያጓላ አርጓታል ብጥሩ ሁኔታ ሽክን ያለ ውሃ የሌለው ቲማቲሙ ደግሞጭየሚጣፍጥ ቴስት እንደዲኖረው ይረዳዋል አቀራረብሽም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን
እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏
በረች ውደ በጣም ደስ ይላን
Betam geram yune azegjajet new ulem yememeche megerem new akerareb ulem yemwdeleshe nger new aserarem betam yemwswleshe yehe yeserasew bekelalu kebet yemeneseraw selune betam amsegenalu
Watching
ዋዉ ኑራዬ ቆንጆ ቆስጣ ነዉ የሰራሽልን በዛ ላይ የምትሰሪበት አካባቢ ንጽሄናዉን ወድጄዋለሁ.የሰራሽልን ቆስጣ ከለሩ ብቻ ይበቃል.እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን በርቺ 🤤🤗
አመሰግናለሁ ሳባዬ🙏
ኑራየ እንኳን ደስ አለሽ ሳልልሽ ማስታወቂያ እያየሁ ነዉ ስሞኑን ምግቡ ደሞ ልዩ ነዉ በረች ላክ ሼር
አመሰግናለሁ የኔ መልካም🙏🙏
ዋውውውውውው ነው በጣም ያምራል አጨማመርሽም ቅደም ተከተል በጣም ጥሩ ነው ሙሉውን አይቼ ላይክ ሼር
አመሰግናለሁ መሲየ የኔ መልካም 🙏🙏
as wr wb ኑረዬዬዬዬዬ ያኔ በለሙያያያ በርች ላይከሰ ሼር
አመሰግናለሁ የኔ ውዴ🙏🙏
Yummy this looks so delicious and healthy I was looking for recipe with vegetables this is the right one for me I will be making this and let you know how I like it thank you for sharing
Thanks for watching 🙏
Hmmm all my best vegetables meet in this food together I like to east in every meal vegetables and this is the perfect recipe to try I really love how you showed us every step thank you for sharing 👌
i love foods that are colorful and this one has all the beautiful colors. you made it great and i am sure the taste is same as it looks. thank you for sharing this yummy recipe with us qonjo. 🙏🧡
Wow beautiful hun thanks for sharing. Gora beye
Thanks for watching my dear 🙏
ኑራዬ ሲያስጎመጅ አትክልት እወዳለሁ በርቺልኝ የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር
አመሰግናለሁ ባቢዬ የኔ መልካም
it's so yummy , what a nice and colorful dish, look delicious and healthy ,you showed us Nicely with good explanation on how to cook it, thx for sharing your knowledge and the ingredient 👍
Nuraye በጣም የሚያምር ቆስጣ አሰራር እጅሽ ይባረክ👍😍🥰 like share
ቤዚዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏
ኑራዬ እናመሰግናለን ውዷ
እኔም አመሰግናለሁ🙏
Nuraye wede atekelet endet edemewede eko yanechi aserare demo leyu new eko 😍 betam meret new yejeshe yebarek yene balemoya konjo aserare new des yemile le ayne erasu des sil leyu leyu new 😋 thank you for sharing berechi wede 💖
አመሰግናለሁ🙏🙏
ኑራዬ በጣም ቆንጆ ነው😍😋ከለሩብቻ ይበቃል🙏🏻
እስኩዬ አመሰግናለሁ🙏🙏
ኑራየ ቆስጣን ከድንች ጋር ነው እንደሚሰራ የማውቀው ዛሬ ደግሞ በቲማቲም የፈረንጅ ቃሪያ ተጨምሮ መስራት እንደሚቻል ከአንች ተማርሁ ልዩ ነው የጨመርሻቸው ነገሮች ከቆስጣው ጋር አብረው ይሄዳሉ መልኩ ያምራል ጣእሙም ቆንጆ እንደሚሆን አልጠራጠርም እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ መሲዬ🙏
ማሻአላህ በጣም አሪፍ አድርገሺ ነው የስራሺው እጅሺ ይባረክ እህት
አመሰግናለሁ ኡሙዬ🙏
በጣም ያምራል ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ኑራዬ
ቤቲዬ አመሰግናለሁ🙏🙏
ኑራዬ የኔ ባለሞያ እንደተለመደው በሚያምር እና ለጤና ትስማሚ በሆኑት ምግቦችሽ ታስጎመጅናለሽ 🤣የቆስጣ አሰራርሽን ወድጀዋለሁ ምንም ዘይት ሳይኖረው ደግሞ ከአትክልቶች ጋር መሆኑ ሁሉንም ከአንድ ቦታ እንድናገኝው ይርዳናል ከለሩም ቤሆን የምግብን ፍላጎት በሚጨምር መልኩ የሁሉም የከለር ውህድ አሳምሮታል ይህንን የመሰለ ምግብ ሼር ስላደረግን ከልብ እናመሰግናለን 😍👌
አመሰግናለሁ ትንሱዬ🙏
Thx for showing us this lovely dish, it’s colorful & looks healthy , i love the way you cook , clean & clear as always👌🏾 , personally i love costa ( spinach ) , i will try it , it will be my diner tonight 😋
Thanks for watching 🙏
Thank you for sharing Nurya looks delicious 😋 and colourful 👍🏾👌🏾🤩🥰
Thanks for watching my dear 🙏🙏😍😍
ዋውውውውው ኑራዬ የኔ ቅመም በስመአብ ሙያ ብሎ ዝም😍😘👌👌👌
ናርዲዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏
ምሣ ምን ልስራ እያልኩ በነበረበት ሠዓት ነው ኑራዬ ያየሁት አዘገጃጀትሽ በጣም ልዩ እንዲሁም ንፁህ ነው እኔ ቆስጣ ስሠራ ቁንዶ በርበሬ እና ቲማቲም አልጠቀምም ነበር wow በጣም የሚስጎመዥ አቀራረብ ነው የኔ ውድ ካንቺ እያየሁ እሠራለሁ እጆችሽ ይባረኩ😋
አመሰግናለሁ ዜማዬ🙏
ኑራዬ በጣም አሪፍ ቆንጆ አሰራር ነው የኔ ባለሞያ
አመሰግናለሁ ማራኪዬ🙏
this looks so delicious Nura, i love all the vegetables you add in the colors are so inviting and vibrant. i love Swiss chard and its packed with many health benefits. i would eat it as is without injera or rice 😍thank you for sharing konjo
Thanks for watching 🙏
@@nuraynin ዋው ዋው ደስ ይላል
ሰለም ኖራዬ በጣም ያምራል አጅሸ ይባርክ ኖራዬ ላይክ ሺር የምውድሸ
አመሰግናለሁ ሜሪዬ🙏
ኑራዬ እንደተለመደው ውብ በሆነው አቀራረብሽ እን ጣፋጭ በሆነው አሰራርሽ ዛሬም ልታሥጎመጅኝ ነው አይደል? ከምር በጣም ጎበዝ ነሽ ፡ ሲታይ ሁሉ የሚያምር ቆሥጣ ነው የሠራሽው ፡ እኔ በሽንኩርት ብቻ ነው የምሠራው ፡ ዛሬ ለየት ያለ ሙያ አስተማርሽኝ ።አመሠግናለሁ
አመሰግናለሁ🙏🙏
በርቺ ምርጥ
Wow betam yameral ema enzamed
በጣም ያምራል ኑራዬ እጅሽ ይባረክ like like
አመሰግናለሁ ውዴ🙏
Nuryy yene balemoya betam Arifinew berichi like share
አመሰግናለሁ አቡዬ🙏
Wow Nura….🤤😋 indet new yemiyamrew👏🏽👏🏽👏🏽
Thanks for watching my dear 🙏
Supper healthy! Thank you for sharing!
Thanks my friend 🙏
እጅሽ ይባረክ ዉዴ
አመሰግናለሁ 🙏🙏
ብርች ኑራዪ ስይምር እነማስግነላን
ዋው በርችልን ቤተሰብ አድርጊኝ ከኔ ጋአ ቤተሰብ ነሽ
That’s looks so amazing 🤩
Thanks my friend 🙏
በጣም ጥሩ ነው በርቺ ማር
አመሰግናለሁ🙏
looks yummy 😋😋👍👍
ኑራዬ። ዋው ነው አሪፍ 👌👌👍👍
አመሰግናለሁ መንጌ🙏
Waw konjo food demerkush demering tasty food
Wawww betam konjoo aserar🥰🥰👌👌
እመሰግናለው🙏
በርች
Konjo aserar new enem ga ney
ኑራዪ ውዴ ያምራል
ላይክ እያየሁ ነው
በር ላይ ነኝ እርቦኛል ኑራዬ
ዋው ያምራል በርች ብቅ በይ ወደቤቴ
ቤተስብ ገረኪ ኣሎኹ
😋😋😋waooo
በርች ኑራዬ
ሰበዝ አይክፋህ አብረን ነን ኑራ ግን 1ኛ ነሽ
Looks deliciouse thank you for sharing
Thanks my dear 🙏
ኑራዬ ❤️በጣም ቆንጆ የቆስጣ አሰራር እንደሁልግዜውም ፅድት ያለ አሰራር ቆስጣውም መልኩን ሳይለቅ ቆንጆ ያማረ አሰራር የፈረንጅ ቃሪያውም ይበልጥ ውበት ሰጥቶታል thanks for sharing this recipe 😘🙏🏼
አይኒዬ አመሰግናለሁ🙏
ጥሩ ነው ነብሴ በርቺ እንዛመድ ደሞ
እሺ አመሰግናለሁ🙏
watching!
Nuraye
WOW Btam konjo ngar now ykaflshen sher
አመሰግናለሁ ፍርዬ ተባረኪልኝ🙏🙏
ዉዴ አዲስ ቆንጆየእራትልብስ ዲዛይን ይዤ መጥቻለሁ ሼር አድርጊልኝ
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ🙏
በራቺ ስወደሺ ደምረኝ በቅነንት