ዕንቁ ጣይዋ ከርከቤዴልና ብሔረ ብፁዓን (ክፍል 3)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 173

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ አባት በረከቶህ ይድረሰን እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ይሰጥወት በእውነት ያቆይል አባታችን🙏🙏
    መምህር ሮዳሰ ታደሰ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
    ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏
    መምህር እንደዚህ ያሉ አባቶች ጋር ነው መወያየት በእውነት እኔ እራሱ እኛ የሰው ሰጋ የለበሰን ብሄር ሞት መሆናችንን አላቅም ነበር ቀጣይውን በተሰፋ እንጠብቃለን መምህራችን??

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 ปีที่แล้ว +1

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @abrhamfereja6142
    @abrhamfereja6142 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን በስም መጣችሁልን የኔ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ሺ ዓመት ኑሩልኝ በረከታችሁ ይደርብን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን አባታችን ለዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር አምላክ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ጠብውልን እኝህን አባት በማዬቴ ጌታዬን አመስግነዋለሁ ድንቅ ሚስጥር ነው ። ዶ/ር ሮዳስ ከልብ እናመስግናለን። አባታችን ለአገራችን ስላም ፀልዩላት እኛንም ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን ይቆየን(፫)

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳን በረከት ይደርብን

  • @genettesema2466
    @genettesema2466 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ለአባታችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን።

  • @frhewothailu9840
    @frhewothailu9840 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን !!! መምህር ሮዳስ በጣም አከብርሀለዉ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ

  • @ephremtube9078
    @ephremtube9078 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን
    በእውነት አባቶቻችን መምሕረ ትሕትና

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 4 ปีที่แล้ว

    Abatachen Egziabeher Yestelegn Yakoyelen, Dr.Rodas Yetebklegn

  • @softad7315
    @softad7315 ปีที่แล้ว

    አይዞዎት እግዚአብሄር ከርሶ ጋር ነው ኑሩ እድሜ ይስጥዎት ለዐይነ ሥጋ ያገናኘን ኑሩ

  • @samabbass1306
    @samabbass1306 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎን ይስጦት በፀጋ ይጠብቅዎት ላንተም ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 4 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
    በረከትዎ ይደርብን 🙏 ቡሬኬዎት ይድረሰን🙏
    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር መምህር ሮዳስ ፀጋውን ያብዛልዎ 🙏

  • @tewodrosetadese7756
    @tewodrosetadese7756 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት አባቴ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልሆት: እድሜና ጤናም ይስጥወት:: እንድነዚህ ያሉ አባቶችን ገና በጊዜ ሳያረጁ ከእግራቸውስር ሆነን ባለመማር ባለመጠየቅ: በእውነት ሀገራችን ተጎዳች መልካም ሰውና ሊቅ: ለማፍራት ብዙዘመን ይፈጅባታል: አንተ ሮዳስበእውነት ግዴታህን እየተወጣህ ነው: ከደሙምንፁህ ነህ: እግዚአብሔር ከአንተ ጋርይሁን በርታ ወድማችን: እያሰስክ ሊቃውንትን አቅርብልን: በበረከታቸው በተስፋ እንኖራል: በስራ በተግባር የሞትንነና::

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 4 ปีที่แล้ว

    ዶክተር መምህር ሮዳስ ድንቅ ነገርን ታሠማናለህ ታስተምረናለህ እግዜር ይስጥልን ላባታችንም እድሜ ይስጥልን።

  • @rigbeamare1971
    @rigbeamare1971 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዶ/ር እኝህን የመሰሉ ሊቀ ሊቃውንት አባት አምጥተህ ስላስተማርከንእግዚአብሔር ለአባታችንም ረጅም እድሜና ጤና ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ፡፡አባታችን በፍጹም አላረጁም የሁሉ እውቀት እግዚአብሔር ያደሎት እኛ እኮ ያልጠፋነው እርሶን በመሰሉ የእግዚአብሔር ፀጋ በበዛላችሁ አባቶች ጸሎትና ምልጃ ነው እናንተን የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛልን አባታችን

  • @tsdeletaddese5045
    @tsdeletaddese5045 4 ปีที่แล้ว

    አባቴ በረከቶ ይደርብን መምህር ሮዳስ ፀጋውን ያብዛልዋት 🙏🙏🙏

  • @merrysalam391
    @merrysalam391 4 ปีที่แล้ว +14

    እንቁዎቻችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያፍላችሁ ከአንደበትዎ ማርና ወለላ ይፈሳል።

  • @yemariamworkmesfin8083
    @yemariamworkmesfin8083 3 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የእሳቸው መመረጥ ብቻ ሁሉም ሚስጥራት /ትምህርት/ ድንቅ ናቸው ፈጣሪ ለሁላችሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፍቅርዎ ትህትናዎ እውቀትዎ ይደርብን መምህሬ ኑርልኝ።አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hagerenlemma3991
    @hagerenlemma3991 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል የኢትዮጵያ ተዋህዶ ሚስጢርናት ሊቃዉንቱን እግዝያብሔር እድሚ ይስጥልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @thetechnicalgroup6309
    @thetechnicalgroup6309 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ አባቶችን አሁን ካሉት አክቲቪስቶች አስበልጦ ያብዛልን። ዶክተር ሮዳስ እኝህን የመሰሉ እጅግ ጥበበኛ አባት ዕውቀታቸውን እንዲያካፍሉን ስለደረክ እግዚአብሔር አምላክ ከመከራው በምህረቱ ጠብቆ በፍቅር ዓይኑ ይባርክህ

  • @samsonamdu696
    @samsonamdu696 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ እንደዚህ አይነት አባቶች እባክህን እውቀታቸውን ሳያስተላልፉ እንዳያልፉ እንከባከባቸው እንቁ ናቸውና ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tagitadesse8154
    @tagitadesse8154 4 ปีที่แล้ว

    አባትችን በረከተዎ ይደርብን በጸሎት አስቡን ዶክተር እናመሰግናለን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን🙏✝️

  • @birhanabebe9921
    @birhanabebe9921 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አባታችን እድሜ የድልልን መምህር እድሜ ይሰጥህ በርታልን እመቤቴ ማርያም አገራችን ሰላሞን ይመልስልን

  • @hanahana8880
    @hanahana8880 4 ปีที่แล้ว

    አባዬ እረ ጂም እድሜ ከጤናይሥጥወት እናመሠግናለን መምህር ሀዲሥእሮሥ

  • @tigistnewkelebe9051
    @tigistnewkelebe9051 4 ปีที่แล้ว

    Ebakiho memhir Dr. Rodas tadese silkachewun. Yingerugn yifitugn libelachew endibarikugn.

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiywot yasemalin! Endezih aynet abatochin yabizalin! Betam enameseginalen Dr. Rodas! Rejim edimie ketiena gar yistilin!

  • @apoali5165
    @apoali5165 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልኝ አባታችን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጠልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆየልን በእግዚአብሔር ቁ ፩ እና ፪ አስቀመጡልኝ ብፈልግ አጣሁት እግዚአብሔር ይመሠገን ተዋሕዶ ያደርከኝ ተዋሕዶ ምስጢር ነዉ

  • @ጌችቤተአምሓራ
    @ጌችቤተአምሓራ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎት መምህር ለእናንተም እግዚአብሔር ጥበብን ይገለፅላችሁ ጥበብ አትጠገብምና

  • @melakugebregizabher516
    @melakugebregizabher516 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ለሁላቹሁም ቃለህዎት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የማታልፈውን ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @maryanagash2615
    @maryanagash2615 4 ปีที่แล้ว +1

    ሮዳስትምህርትንእወድሀለሁ

  • @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ
    @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተወት ይድረሰን የርሰወ አምላክ ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን የርሰወ አምላክ እኛን ስለርሰወ ብሎ ይማረን አሜን ።

  • @h8m8k
    @h8m8k 4 ปีที่แล้ว

    ወይ አባቴ። እውነትዎን ነው ። የሚሰማ የሚቀበል ጠፋ። እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን።💚 💛 ❤️

  • @etemama9255
    @etemama9255 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ይስጥልን አባ🙏🙏⛪ መምህር አሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏⛪⛪ እግዚአብሔር አገራችን ይማራት ይቅር ይበለን😢😢🤕

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen KHY...

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እያዳመጥን ነው በጣም ደረሰ የሚል ታሪክና ምክር ነው ልብ ማስተዋል ያስፈልገናል አባታችን እድሜ ይስጥልን።💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @gizubekele102
    @gizubekele102 4 ปีที่แล้ว

    አባታቺን መመህር አጠናፉ ፅጋዎ የድረስን አድማና ጠጋውን ያበዛልነ በስሎትዎ አስቡን weldyohans

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ሮዳስ

  • @wubetassefa329
    @wubetassefa329 4 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @user-Zer25
    @user-Zer25 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በዘመኔ የእምነቴ ድንቅ እውቀቶች እንዲ ለአለም ሲታይ በማየቴ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር የምንድንበት ያርግልን እመ አምላክ ትርዳህ ዛሬ የተከሉት ነገ ብዙ ያፈራል በርቱልን መምህራችን።🙏

  • @haregka7430
    @haregka7430 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛልዎ እንደማር የሚጣፍጥ ትምህርት ነው የእስተማሩን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ju7867
    @ju7867 4 ปีที่แล้ว

    አባታችንእረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገርም ነው ሰምቼ የማላውቅውን ነው የሰማውት

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +13

    የሚገርም ነው ብሩህ አዕምሮ ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @helenyeshitla
    @helenyeshitla 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክ አንተንም ለአባታችንም እድሜና ጤና ይሥጥልን። እንደነዚህ አይነት አባቶችን በአለማችን ያብዛልን።

  • @tsionabebe2785
    @tsionabebe2785 4 ปีที่แล้ว

    Abatachen kale hiwot yasemalen erejem edeme nurulun

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem3802 4 ปีที่แล้ว

    እባክህን መምሕራችን ደግመሕ ጠይቅልን አባታችንን በእውነት ትምሕርታቸው እጂግ ይጣፍጣል አይጠገብም ስለ እመቤታችን ደግሞ በሰፊው እንደምንማር ተስፋ አለኝ ቶሎ ተመለስልን እባክህ መምህራችን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸውም አስቡን🙏🙏🙏

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @woinsetgaredew6928
    @woinsetgaredew6928 4 ปีที่แล้ว

    Abate erejem edmena tena yestwot, antenme egziabeher yebarkhe.

  • @MeaziTube
    @MeaziTube 4 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከፀሎታችሁ ይክፈለን። እናመሠግናለን ወንድማችን።

  • @ermiasayele7111
    @ermiasayele7111 4 ปีที่แล้ว

    አባታቸን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሳማዎት አባታችንን!!!!!!!!!!

  • @ሠላም12
    @ሠላም12 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @vibebos8398
    @vibebos8398 4 ปีที่แล้ว

    ክብረት ይስጥልን መምህር

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 4 ปีที่แล้ว +12

    አባቴ እድሜ ከጤና ይስጦ ብዙ እንማራለን ከርሶ 🙏

  • @robi4400
    @robi4400 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ለሁለታችሁም እድሜና ጤና ያድልልን።

  • @zebibferede6100
    @zebibferede6100 4 ปีที่แล้ว +9

    የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን

  • @elsasitotaw7810
    @elsasitotaw7810 4 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም እና ጤና የስጥልን ዶክተር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሚያስተላልፉት እግዚአብሔር ይባርክዎት

  • @ኢትዬጵያዬእናቴ
    @ኢትዬጵያዬእናቴ 4 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @meseretbaye4425
    @meseretbaye4425 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ሌላ ምን ይባላል ለሁላችሁም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካችሁ አሜን

  • @ሀናየበዛልጂ
    @ሀናየበዛልጂ 4 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    በረከታቼው ይደርብን
    🌻🌻🌹🌹💚💛❤
    አንድ ቀን ከነዚህ አባት ስለ እመቤታችን አቅርብልን እሳቼው ጠርተዋት አልጠገብም አትጠገብምም

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ፀጋዉን ያብዞለዉት 🙏
    ምመሕር ስወደዉት እናመሠገናለን🙏

  • @eyerusalemteshome3955
    @eyerusalemteshome3955 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ
    @ውበቴነሽማርያምሰላምእናቷ 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነበር እናመሰግናለን አባታችን በረከቶ ይድረሰን ጸጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኝውሎት ድንቁ መምህራችን የጥበብ ሰው እናመሰግናለን

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 4 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን ፀልዩልን የእናንተን በጎ ስራቹን ያጣጣሉ ግዜ ነው የሰው ልጅ የተጎዳው የወደቀው ፀሎታቹ እንኳን ለኢትዮጵያ ለአለም ተራፊ ነው ። አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን
    እግዚያብሔር ሀገራችንን ሠላም ያርግልን💚💛❤🙏

  • @highgrade9343
    @highgrade9343 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን።

  • @admaeltube7594
    @admaeltube7594 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አባቶችን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን በረከታቸው አይለየን።
    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @eheteberesaw9750
    @eheteberesaw9750 4 ปีที่แล้ว +2

    I appreciate you Dr Rodas and orthodxen Lehekan we are proud.

  • @lucysabella6727
    @lucysabella6727 3 ปีที่แล้ว

    ይዌ ድስዋ እእ
    መላእክት እእ(፪)ለማርያም
    ርእይተ ውዳሴ -----
    በአንቲ ማርያም አዳስ እዩ ጣዕዋ የድሮ መዝሙር የእመቤታችን ምስጋና መዝሙር አስታወስኩ

  • @mekdessharifo2969
    @mekdessharifo2969 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ አብዝቶ ይሰጥልን መምህር ሮዳስም የእናንተን ፈለግ እየተከተሉ ስለሆነ ደስ ብሎናል ።

  • @MrSolomonlemma
    @MrSolomonlemma 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን።ስንቱ ሳንሰማቸው አልፈዋል።

  • @አንበሳ
    @አንበሳ 4 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለወድማችንም ቀሪውን ዘመንህን ፈጣሪ በቤቱ ያኑርህ።

  • @selamselam154
    @selamselam154 4 ปีที่แล้ว

    Bereketot yedaresan abatachen

  • @hermeladejene5271
    @hermeladejene5271 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን። መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን። እኚን ሊቃውንት የሰጠችንን ቤተ ክርስቲያን ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @israelzeethiopia848
    @israelzeethiopia848 4 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን።😓

  • @selameselamselameselme9576
    @selameselamselameselme9576 4 ปีที่แล้ว

    አባባ በጣም ደሥ ይላል ትምህረቱ እድሜና ጤና ይሥጥልን አተም ወድማችን በረታ ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ለሁላችሁ አባቶቻችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።

  • @ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ
    @ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ 4 ปีที่แล้ว +6

    በአባቶቻችን ፀሎት ሀገራችንን እኛንም ቅድስት ቤተክርስትያናችንንም ይጠብቀን
    መጋቢ ሐዲስ መምህር የአባታችንን መልዕክት ተንትነው ቢያስረዱን ከመጀመሪያ ክፍል ጀምሮ

  • @እናትኢትዮጲያየደፈረሽይው
    @እናትኢትዮጲያየደፈረሽይው 4 ปีที่แล้ว +5

    በባእድ አገር ላለነዉ በጸሎታችሁ አስቡን. እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ።

  • @endaledebela2140
    @endaledebela2140 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ የፃፉት መጽሐፍ ካለ ብናገኘው መልካም ነው

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በእወነት በረከቶ ይደርብን በፀሎቶ ይማረን አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት ኢትዮጵያ የምትገርም ናት እኮ 💚💛❤

  • @sintayehugashu7248
    @sintayehugashu7248 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶ/ር መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ያክብርልን። አባታችን እንዲህ በእድሜ ሳይደክሙ ቀድመው አግኝተዋቸው ቢሆን ኖሮ ብየ አሰብኩኝ ።
    አሁን ደስ የሚል ትምህርት ተምረናል ቃለ ሒወት ያሰማልን ።

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
    @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በርከትዎ ይደርብን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን

  • @selomebelete485
    @selomebelete485 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @mikyastigabu4237
    @mikyastigabu4237 4 ปีที่แล้ว +4

    እድሜና ጤናን ያድልህ አርአያዬ

  • @masrienecho5005
    @masrienecho5005 4 ปีที่แล้ว +4

    ዕድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ጤና ይስጥልን🙏አባታችን በረከተወት ይድረሰን 🙏

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @hande2057
    @hande2057 4 ปีที่แล้ว

    Kal hiwet ysmalen abatachen edmi tena ystelen

  • @እናቴሒወቴ-ጠ3ፀ
    @እናቴሒወቴ-ጠ3ፀ 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን በረከተወት ይድረሰን ።

  • @ethiofilm4053
    @ethiofilm4053 4 ปีที่แล้ว +1

    ክብረት ይስጥልን በረከታቸው ይደርብን

  • @abeyseyoum8155
    @abeyseyoum8155 4 ปีที่แล้ว

    Selam leki selam leki egezabere yemesgen

  • @tenagnebirhane5060
    @tenagnebirhane5060 4 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህዎት ያሠማልን መምህር ተባርከህ ነው ለኔም በረከታችሁ ትድረሰኝ

  • @iaminfinitebeingsaved6618
    @iaminfinitebeingsaved6618 4 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwot yasemalin 🙏❤🙏

  • @የተክልዬልጂእህተገብረኤል
    @የተክልዬልጂእህተገብረኤል 4 ปีที่แล้ว +1

    አባ ቃለሂወትኝ ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @softad7315
    @softad7315 ปีที่แล้ว

    ሮዳስ እንዴት ነህ ከወዴት አገኘሀቸው ጠበቃቸው አይጥፉ ዘመንህን ይባርከው

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 ปีที่แล้ว +10

    ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም፣ ፍቅር ፣አንድነትን ይሰጥልን ዘንድ እንማልዳለን!!! እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ሰብስክራይብ፣ላይክ፣ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!

  • @fitsumfisseha3612
    @fitsumfisseha3612 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ፡፡