"ተምቤን በረሃ የሄደው ሁሉም ታጋይ አይደለም!ሌባ የሆነውም እያዛለሁ ብሎ ሸሽቶአል"። ስታሊን ገብረስላሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @zelalemashenafi9071
    @zelalemashenafi9071 14 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ሰላም ወዲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @abdulftatenkir1413
    @abdulftatenkir1413 14 วันที่ผ่านมา +3

    ግራ ሚገባኝ በቃህ እሚሉት መቼ ነው ለትግራይ ህዝብ ነው እምዋጋው ብሎ ኪሱን አስፍቶ ከአዲስ አበባ ተባረረ አሁን ደሞ የገዛ ወገኑን እያስጨነቀ ተፈናቃይ እያለ ወርቅ መዝረፍ ላይ እየሰራ ነው መቼ ነው በቃህ እሚሉት 60 አመት እየዘረፋ መኖር ይቻላል እርእስ አያጣም በቃህ በሉት እና ሰላም አስፍኑ እረ ለናቶች ዋጋ ክፈሉላቸው

  • @astewayabebe-or3br
    @astewayabebe-or3br 14 วันที่ผ่านมา +2

    Excellent soloda.

  • @gdr668
    @gdr668 14 วันที่ผ่านมา +4

    ተፈናቃዮች መመለሳቸዉ ችግር የለዉም የሚመለሱት ግን ዲቪዥን እና ምእራብ ትግራይ ብለዉ የቬትናምን ባንዲራ ይዘዉ ሳይሆን ዳንሻ እና ወልቃይት ብለዉ የኢትዮጵያን ባንዲራ አንግበዉ ከሆነ ችግር የለዉም ።

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc 14 วันที่ผ่านมา +1

    Sad Tigray have like Stalin who wants to benefit at the expense of our people

  • @juzekmato
    @juzekmato 14 วันที่ผ่านมา +1

    37.000 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gdr668
    @gdr668 14 วันที่ผ่านมา +2

    አቶ አለም ካሉት ስድስት ቤቶች የአንዱን ቤት ሰርቪሱን ለጌች ቢሰጠዉ

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 14 วันที่ผ่านมา

    ብልፅግና ማፈን ከፈለገ እዛው አዲሳባ አያፍነውም እንዴ 😁? ፖሊስ በመጥሪያ የያዘውን ሁሉ አፈነ ማለት እንዴት ነው

  • @Lemishe
    @Lemishe 14 วันที่ผ่านมา

    አይ ልፋተይ ሰው ባልጠፋበት ትግራይ እሱ ሰው ሆኖ አይ
    ትግራይ እና የአድዋ የሺሬ
    ኢሊት ሊቅ ውርደት ያሳዝናል
    ያሸማቅቃል እኮ

  • @AhmedMseid-cr2tx
    @AhmedMseid-cr2tx 14 วันที่ผ่านมา

    ወዲዋ ብቻቸው አይደሉም፡ ባለስልጣን ይዘው ነው፡ በ% ይከፋፈላሉ ፡ሥ ለዚህ ማን ይዘ ጉዞ፡ እነሡ የእዋሓት ባለሥልጣን እጅ ይዞ ነው፡ ስለዚህ ፍት ባይዘጣቸው እንደዚህ አይሆንም

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 14 วันที่ผ่านมา

    ሁለት ዝሆን ቢጣላ የሚጎዳው መሬቱ ነው እና ጌታቸው ሆነ ደብረፅዮን እንዲህ የሚያባላቸው በትግራይ ህዝብ ላይ ያደረሱት ግፍ ሞት ነው ገና ተጀመረ እንጂ መጨረሻው ይከፋል ጠብቁ የትግራይ ህዝብ ይቅርታ ካልጠየቁ::

  • @abdulftatenkir1413
    @abdulftatenkir1413 14 วันที่ผ่านมา +1

    ግራ ሚገባኝ በቃህ እሚሉት መቼ ነው ለትግራይ ህዝብ ነው እምዋጋው ብሎ ኪሱን አስፍቶ ከአዲስ አበባ ተባረረ አሁን ደሞ የገዛ ወገኑን እያስጨነቀ ተፈናቃይ እያለ ወርቅ መዝረፍ ላይ እየሰራ ነው መቼ ነው በቃህ እሚሉት 60 አመት እየዘረፋ መኖር ይቻላል እርእስ አያጣም በቃህ በሉት እና ሰላም አስፍኑ እረ ለናቶች ዋጋ ክፈሉላቸው