ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ለሁላችንም ምርጥ የትዳር አጋር ይስጠን 😊😊😊😊17ቀን ቀረኝ ልገባ ነው አገሬ 7አመት ስደት ቆይታ ብኝላ በሰላም ለአገራቹ ያብቃቹ
አላህ በሰላም ያስገባሽ ከሙሉ ቤተሰቦች ጋር አላህ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለአገርሽ በቃሽ ❤
የኔ እህት እግዚአብሔር በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ
❤በሰላም ግቢ ሐገርሽም ትቀበልሽ በፍቅር በበረከቷ💚💛❤
አለም ሰገድ የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ ዝምምምምምም ብለህ ማዳመጥ አቤት ችሎታህ❤❤❤
በጣም የሚገርም ሰው ነው እንዳንተ ያለውን ያብዛልን 🙏🏾አገራችን የሚያስፈልጋት ያንተ አይነት ሰው ነው ያብዛልን 👌🏾
አስተዋይ ግልፅ የሆነ ደስ የሚል ልጅ ነው ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
እኔ የምለው፥ የተናገረው ምንም ግልፅ አይደለም። ወጣቶችን ማበረታታት ተስፋ እንዲኖራቸው እንሰራለን ነው ያለው @42:17 ፤ ነገርግን ምንም ተጨባጭ የሆነ ነገር አላሳየም። የተወሰነ ፎቶ ነው ያሳየው። የበጎ አድራጎት ስም ብዙ ተነግዶአል እና ይሄ ነገር ምንም አልተዋጠልኝም።
እኔ ደካማ ነኝ ብሎ የሚናገር ሰው ትህትና ያለው ሰው ነው so bless you brother
ዋው ይህንን ሀሳብ መግዛት ይጠቅማልና ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊገዛው ይገባል ከፍፍፍ በሉልን እናንተን የመሰለ ሰው ለሀገሬ ያስፈልጋታልና ይቅናህ❤
35
ፈጣሪ የሁሉንም ህይወት ይቀይር አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ማሪያምን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@@masertwube8453 ኑእንደማመር ውዶች
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው ትዛዝሽን አክብረአለሁ ወዴ
@@masertwube8453 😍😍😍❤
አሜን 🙏
ወንድማችን ሀሳብህ ሁሉ መልካም ነው። በቅድሚያ የሰውን ፍጥረት ሁሉ ሰብአዊነት ከማክበር ይጀምራል። ለሌላው ሰው እንደራስ ማሰብ እና መተዛዘን ፈጣሪም ይወዳል
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ችግር እና ስቃይ ብቻ ሳይሆን እንዲህ የችግርን መክፈክቻ ቁልፉን ሰንቆ መገኘት በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ አሌክስ ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ምርጥ ሀሳብ እና እራይ ነው 👍👍🙏
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ከሚሳዝን ነገር ወጠተን ደሰ የሚል ነገር ነው የሰማነው እውነት ለመናገር ያሰፈልገን ነበር እናመሰገን አለን አለም ሰገድ ባለታሩኩም ጭምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ርዕሰ ሳይሆን አለምሰገድን ካየሁ ማለፍ አልችልም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ 😘
የጎረቤት አገላለፅህ ይገርማል ተባረክ
እንዴት የተባረክ ሰው ነህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ በእውነቱ ከቃል በላይ ነህ እንደ ስምህ ልዬ ነህ ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያብቃህ ይመስገን አምላክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏
ዋው ጀግና ሳልጠግበው አለቀ ንግግሩ ሲመች አለምዬ እናመሰግናለን👍👍👍😊
ደስ የሚል ጋዜጠኛ ደስ የሚል ታሪክ
የምገርም ልጅ ነዉ ከዚ በላይ እውቀትክ ይጨምርልክ በነግግሩ ሁሉ የእግዚአብሔር ስም ስጠራአ በስማም እግዚአብሔር ይጠብቅቅክ እዳአተ አይነቱ ያብዛው
ስምን መላክ ያወጣዋል የእውነትም ልዩ ነህ ምርጥ ስራ ነው ጀግና👏
የእውነት ስለ እናት እና አባት ያስረዳበት መንገድ ደስ ሲል ከልብ እናመሠግናለን
Very inspirational Ma brother. Keep up the great work and good luck with everything you do!!!
አለምየ የኔ የዋህ ኢትዮጵያዊ ወድም ትትናህ በጣም ይለያል
ጎበዝ ልጅ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም በርታ
አለም ዘገድ ምርጥ ቅን ትሁት ጋዜጠኛ
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የምወድህ የማከብርህ ትሁት ሰው❤❤
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ጀዘኪለህ ❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በአጋጣሚ አለም ሰገደ ጋር መልካችሁ የመሳሰላል ደሰ ይላል
እኔ ጋዜጠኛው በጣም ነው የማደቀው እርጋታው ሠው አክባሩነው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠሕ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል የልብ ቅንነት አለ
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ደስ የሚል ጥንካሬ ሁለታችሁም ደስ የሚል መደማመጥ
እኛ ሀበሾች እኮ የጎረቤት ልጆች ነን 😢😢 ዛሬ አያርገዉና ከቤተሰብ የበለጠ ዉይ ፍቅር ብቻ አጥፍተን እራሱ እነሱ ከቀጡን አይናገሩብንም ለቤተሰብ እና ከቤተሰብ የበለጠ ጎረቤት
በጣም ልጅ እያለሁ ሳጠፋ ሲቆጡኝ ሲገርፉኝ ምን አገባቸዉ እል ነበር ግን አሁን ጠቀመኝ አሰመግናለሁ ጎረቤቶቻችን ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ❤❤❤
በጣም ብዙ ጊዜ ሊነገር የምመኘውን ሀሳብ ላይ አመለካከት ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ትልቅ በሽታ የተረጅነት መንፈስ የሚሰባብር እውቀትን መዝራት የቻልክ ሰው ክብር አለኝ
አወዎ ወንድሜ የአባት ምርቃት በጣም ትልቅ ለግዜዉ ባይሆን እንኳን የማታዉ ያምራል
እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ በጣም ጠንኳራ ሰው ነክ💖
ሶሰተኛ ኮማች አገራችነን ሰላም አረግልን❤❤❤❤❤❤❤
Betami dise yemitele sew new yemigerimi asitesasibe
ስላባት የተናገርከው ውስጤን ነካኝ እውነት ነው እኔም የአባት ምርቃት ስላላገኘሁ ነው ህይወቴ የሚመሰቃቀለው ብዬ አስባለሁ ምናለ በስሙ እንኳን ብጠራ ብዬ ሁሌም ውስጤን ይሰማኛል 😢 በአያቴ ነው የምጠራው እግዚአብሔር አምላክ ቢረዳኝ ከስደት መልስ ትልቁ ስራዬ ይሄ ነው እስኪ ይርዳሽ በሉኝ በእናቴም ባባቴም የመጀመሪያ ልጅ እንደመሆኔ ለሌሎች አርአያ መሆን እፈልጋለሁ 😢😢 ላባት ያለኝ ፍቅር በጣም የወረደ ነው እዚ ስደት ስሆን ግን እኔ ይቅርታ ማለት እንዳለብኝ አስባለሁ
እግዚያብሔር የልብህን ጨምሮ ጨማምሮ ይርዳህ ለህዝብ ነውና የምትስራው ደም ይረዳሀል
የአንተን hiwot"የቀየራ አምላክ እኛንም ያስበን
አሚንንንንን
አሜን
ከታሪክህ ባሻግር የልጆችህ ስም በጣም ያሳዝናል 😭ኢትዮጵያውያዊእነት እንኳን አንተ የአለም ህዝብ የሚፈልጋት አገር ናት ለማንኛውም አልፈርድብህም የእውቀት ማነስ ነው። አንድ ሀገር የምትታወቀው በህዝቧ ስም ነው 😭💔
❤አለም ስገድ በጣም ነው የማደንቅ ምሪጥ ጋዜጠኛ ነክ በርታ ❤እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ቤትክ ትዳሪክ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባርክ
ስለጎረቤት ስታነሱ በብዙ ትዝታዎቼ ወደኃላየት ደርሼ እንደመጣሁ ወይ ጊዜ
ፓ ንግግር በእወነት ተስፋ ነው የአንተን አይነቶችን ያብዛልን
የጋዜጠኛው እርጋት አዳማጭነቱ ይገርመኛል ❤
የኔ ውድ አለምሰገድ ❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤🙏እኔ ደሞ ሁለተኛ👍
አሚን ያረብ
አለምዬ መልካምነትህን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነኝ ግን አንድ አስተያየይ ልስጥ ከተቀበልከው ለእግዶች ም ለአንተም የሚሆን ሶፋ ግዛ ረጅም ሰአት ሲቀመጡ የመቆርቆር ስሜት አለው ወበሩ እና ከ40 እስከ 50ሽ ነው ቢበዛ ሶፋ ግዛ
አስተማሪና አበረታች ውይይት ነበር
ትንሽ ጉራ አለብህ አቅራራህ በጣም ተረጋጋ ፓስተርዬ
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ያንተን አይነት ሠው ያብዛልንንን አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልንንንንን
በጣም መለሰ አለህ እንደምታወራው ከሆነ ብዙ ትወልድ ታድናለህ
ዋው ደስ የሚል እንግዳ ተባረክ መልካሙን ሁሉ ያድልህ
በጣም 1ኛ ጀግና አሰልጣኝ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልብ.የመነጨደስታ.ይታይበታል.ብሮየበርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል ታሪኩ❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን 🙏
ታድለክ እኔ. ይቅር. ማለት. እየፈለኩ. አቅቶኝ. ጥላቻና. ቂም. ይዤ. ትዝ ሲሉኝ. እየተናደድኩ. ባስታወስኩ. ቁጥር. ያመኛል. ምሽት. ከሆነ. እቅልፍ. ይነሳኛል. እድረሳ. ቸው. ይርዳኝ. ልውሉ. እግዚያቤር ።.
enm endazh nage😢
😢😢😢 same here
እኔ ደግሞ እንዴት ቂመኛ ልሁን እያልኩ አስባለሁ በጭራሽ ቂም መያዝ አልችልም ስዎች ደጋግመው እየጎዱኝ ይቅር እላለሁ ሁሌ በራሴ እናደዳለሁ😢
ይቅር ባይ. መሆን. መታደልነው.
ድንቅ ስራ !!! 💚💛♥️በርቱ
የጋዜጣኛዉን እርጋታ ወሬ ማስጨረሱን በጣም ስለምወደዉ ሲለቀቅ እሩጫየ 🙄🙄🙄🥰🥰
አላህ እንዳተ ያለዉን. ለአላማዉ ጠካራሰዉ 👍👍👍
ተባረክእለምሰገድ❤
Liyu I have a big respect for you bless you ❤❤❤❤
ወንድማማቾች ትመስላላችሁ
አይገርምም እኔም እንዳዛ እያልኩ ነው የማያቸው
ማሻአላህ፣ልጆቹ፣ሲምሮ፣አላህያሳድግልህ
እንደው እስቲ በርታ ጀግን እያልከው እራሱን የሚቀብር ወንድ ምን ትሉታላችሁ ተምሮ ትምርቱን እንኳን ዲግሪ አቅፎ የወረደ ቦታ የሚገኝ ስራ ባይናቅም ግን አቅም እያለው የተኛውን ቀስቅሱልን ልጆቹስ ምን ይማሩ
ፈጣሪ ሠላም ያጣልን
ፈገግታው ደስ ሲል ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ አምላክ ሁላችንም ህልማችንን ያሳካልን አሚን ።
It Good 👍
አረ እንኳን አልተጠለፍክ አዋሳ ጠለፋ ጧፏልና/ግን አሪፍ ውይይት ነበር/አለምሰገድ እረጋታክ 👍ባለቤትህን ትእግስት ከሌላት መቼም ካንተ ወረሰች ነው የሚባለው።
😮ወንድ ቤት መቀመጥ የለበትም ወንድ ባል ወደ ስራ እንካን ቤት ተቀምጦ አይደለም ውጭ ውሎ ማታ ሲገባ እንካን የወንድ ባህሪ አስችጋሪ ነው 😅😅😅😅ማታ ለአዳር ብቻ ቤት ይግባ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
አለሜ ላተስልነው ብዙውን እማየው 😊 እስኪ ልስማህ አተንም ምንልትል ነው😮
ግልፅነትህ ደሥይላል❤
by default you should be our president!!
አስተማሪና አበረታች ፕሮግራም ነው
Wow ke simih belay betam liyu neh emebirihan tirdah ye ewinet wetatu metakem alebet zeregha bezituwal
ታማስገን ጥሩ ትዳር ሰማን
❤❤❤❤❤በርታ
Ye Teshager Tasew Chanel alneberem ende? TESHAGER MEN HUNO NEW?😥. WAIS TESASECHE NEW?
Good job keep up
ወንድ ቤት ቁጭ ሲል እኛ ሴቶች እንወድም
ሁለተኛ ነኝ ያውም ኢትዮ ሆኜ ክክክክክ ሠላም ለእናንተ ለማዳም ቅመሞችዬ ኮሜንት ማንበብ ናፈቆኝ ነው አቦ ፃፍ ፃፍ አድርጉማ ቶሎ
ገባሽ እንዴ ኢትዮጵያ
@@mosebtube1027 አወ
😂😂😂😂😂😂
ጎበዝ
Ohhh love d story bro ❤
great ldear❤❤❤❤
Excuse me, the guy boosts a lot. Out of our culture. ይቅርታ አድርጉልኝ፤ ዘመናችን እንዲ አይነት ራሳቸውን በራሳቸው የሚውቆልሉ ሰዎች እየበዛ የመጣበት እንደሆነ ሴንስ አደርጋለሁ። እናም ታሪኩ ምንም አልመሰጠኝም። የሚመስጥ ታሪክ ማለት፤ እንዴት ወደስኬት እንደደረሰ፤ ምን ምን እንደሰራ፤ እንዴት ቻሌንጆቹን እንዳሳለፈ፤ የሚያሳይና የሚያስተምር ታሪክ ሲኖር ነው ሰውም የሚማርበት። የአንድን ሰው ስኬት ሌላ ሰው ሲናገረው፤ ወይም ስራው ብቻ ሲናገረው ነው ደስ የሚለው። ይህ የዘመኑ አነቃቂ ሰዎች እየተባሉ ትውልድ የሚያደነዝዙትን ነው የሚመስለኝ። የዮናታን አይነት፤ በባዶ ከሰማይ መና እናወርዳለን የሚሉ አጃጃዮች የበዙበት፤ አስመሳይነት የበዛበት ዘመን ስለሆንን ብዙ ሰው ሊወደው ይችል ይሆናል፤ ጨለምተኝነትም የለኝም፤ ነገር ግን በማነቃቃት ብቻ የሚመጣ እድገት የለም። አትጃጃሉ ጎበዝ፤ ስራ ጠንክራችሁ ብቻ ስሩ።
ዮናታን እድለኛ ነው። ተጽኖ ፈጥሮባችዋል። ስሙን ሳታነሱ አትውሉም
በጣም ተናጋሪ ነህ እንደገባኝ የምትሰራው ካድሬነት ነው በየትኛው መስፈርት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አርባ ሺህ ብር ደሞዝተኛ ልትሆን የምትችለው እንደ እናንተ አይነት ተናጋሪዎችን ነው መንግሥት ካድሬ የሚያደርገው
Egzibehar yebarkah
በዚህ አለም ስንኖር ትልቅ ትኩረት የምንሰጠው ነገር ቢኖር የትዳር ምርጫ ነው
You both look alike.
Waww vejig betam leyet yale tariki new betam kemiferaw neger behiweta enati abata beni mikiniyatv edayikefu new betam emitirew betam echenekalehu lebateseba masideseti etiralehu
😭🤣😅😆😃🎁😉😉🎓🎓😶☺️😍🌹💞🤩🥳🥬🆕🥰🌷💘❣️🎵💟💓❤️💖👍🥰🥰🥰🥰🥰🌷😳😻💗💯🙏💕😘👏😥🥳😭🤣🤩🤩🤩😍😍😍😍😍🥰😘😘😚😙😉🥰😍🤩😝😋💙💚💛🧡❤️😾😿😽😽🙀🙀😽😿❤️❤️
የአሌክ አድናቂዎች ለአሌክስ ስጦታ እንስጠው የሚስማማ እጁን ያውጣ
❤❤❤❤❤❤❤❤
wowowoooo😍😘👍👌
ባልም ሆነ ሚስት ስርተው ሲገቡ ደስ ይላል::እቤት ተቀምጦ መዋል ለወንዶች ቀላል ስላልሆነ ስርተው ቢገቡ መልካም ነው::
Tadeleki wandeme enem betam kimegna negn yalashadegegn abate Yekirta argelegn alelewm mowled bechia men yargale betero fhekir calasdegegn
እግዚአብሔርያበርታቸሁ በርቱ🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤👌👌👌👌ህዝባችንን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላምያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏
ጥሎብኝ.ፀይም.ወንድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መገፋት። ለመልካም። ነው
ወድማማቾች ናችው እንዴ በጣም ተቀራረባላችውም😂
እግዚአብሔር ለሁላችንም ምርጥ የትዳር አጋር ይስጠን 😊😊😊😊17ቀን ቀረኝ ልገባ ነው አገሬ 7አመት ስደት ቆይታ ብኝላ በሰላም ለአገራቹ ያብቃቹ
አላህ በሰላም ያስገባሽ ከሙሉ ቤተሰቦች ጋር አላህ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለአገርሽ በቃሽ ❤
የኔ እህት እግዚአብሔር በሰላም ለአገርሽ ያብቃሽ
❤በሰላም ግቢ ሐገርሽም ትቀበልሽ በፍቅር በበረከቷ💚💛❤
አለም ሰገድ የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ ዝምምምምምም ብለህ ማዳመጥ አቤት ችሎታህ❤❤❤
በጣም የሚገርም ሰው ነው እንዳንተ ያለውን ያብዛልን 🙏🏾አገራችን የሚያስፈልጋት ያንተ አይነት ሰው ነው ያብዛልን 👌🏾
አስተዋይ ግልፅ የሆነ ደስ የሚል ልጅ ነው ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏
እኔ የምለው፥ የተናገረው ምንም ግልፅ አይደለም። ወጣቶችን ማበረታታት ተስፋ እንዲኖራቸው እንሰራለን ነው ያለው @42:17 ፤ ነገርግን ምንም ተጨባጭ የሆነ ነገር አላሳየም። የተወሰነ ፎቶ ነው ያሳየው። የበጎ አድራጎት ስም ብዙ ተነግዶአል እና ይሄ ነገር ምንም አልተዋጠልኝም።
እኔ ደካማ ነኝ ብሎ የሚናገር ሰው ትህትና ያለው ሰው ነው so bless you brother
ዋው ይህንን ሀሳብ መግዛት ይጠቅማልና ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊገዛው ይገባል ከፍፍፍ በሉልን እናንተን የመሰለ ሰው ለሀገሬ ያስፈልጋታልና ይቅናህ❤
35
ፈጣሪ የሁሉንም ህይወት ይቀይር አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ማሪያምን
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@@masertwube8453 ኑእንደማመር ውዶች
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው ትዛዝሽን አክብረአለሁ ወዴ
@@masertwube8453 😍😍😍❤
አሜን 🙏
ወንድማችን ሀሳብህ ሁሉ መልካም ነው። በቅድሚያ የሰውን ፍጥረት ሁሉ ሰብአዊነት ከማክበር ይጀምራል። ለሌላው ሰው እንደራስ ማሰብ እና መተዛዘን ፈጣሪም ይወዳል
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ችግር እና ስቃይ ብቻ ሳይሆን እንዲህ የችግርን መክፈክቻ ቁልፉን ሰንቆ መገኘት በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ አሌክስ ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ምርጥ ሀሳብ እና እራይ ነው 👍👍🙏
ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬ ከሚሳዝን ነገር ወጠተን ደሰ የሚል ነገር ነው የሰማነው እውነት ለመናገር ያሰፈልገን ነበር እናመሰገን አለን አለም ሰገድ ባለታሩኩም ጭምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ርዕሰ ሳይሆን አለምሰገድን ካየሁ ማለፍ አልችልም እወድሃለሁ አከብርሃለሁ 😘
የጎረቤት አገላለፅህ ይገርማል ተባረክ
እንዴት የተባረክ ሰው ነህ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ በእውነቱ ከቃል በላይ ነህ እንደ ስምህ ልዬ ነህ ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያብቃህ ይመስገን አምላክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በርታ ወንድማችን 🙏🙏🙏
ዋው ጀግና ሳልጠግበው አለቀ ንግግሩ ሲመች አለምዬ እናመሰግናለን👍👍👍😊
ደስ የሚል ጋዜጠኛ ደስ የሚል ታሪክ
የምገርም ልጅ ነዉ ከዚ በላይ እውቀትክ ይጨምርልክ በነግግሩ ሁሉ የእግዚአብሔር ስም ስጠራአ በስማም እግዚአብሔር ይጠብቅቅክ እዳአተ አይነቱ ያብዛው
ስምን መላክ ያወጣዋል የእውነትም ልዩ ነህ ምርጥ ስራ ነው ጀግና👏
የእውነት ስለ እናት እና አባት ያስረዳበት መንገድ ደስ ሲል ከልብ እናመሠግናለን
Very inspirational Ma brother. Keep up the great work and good luck with everything you do!!!
አለምየ የኔ የዋህ ኢትዮጵያዊ ወድም ትትናህ በጣም ይለያል
ጎበዝ ልጅ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም በርታ
አለም ዘገድ ምርጥ ቅን ትሁት ጋዜጠኛ
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የምወድህ የማከብርህ ትሁት ሰው❤❤
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ
🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸
🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ
🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸
🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም
ወጣትነትና ጉልት🌸
ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ
ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ጀዘኪለህ ❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በአጋጣሚ አለም ሰገደ ጋር መልካችሁ የመሳሰላል ደሰ ይላል
እኔ ጋዜጠኛው በጣም ነው የማደቀው እርጋታው ሠው አክባሩነው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠሕ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል የልብ ቅንነት አለ
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ደስ የሚል ጥንካሬ ሁለታችሁም ደስ የሚል መደማመጥ
እኛ ሀበሾች እኮ የጎረቤት ልጆች ነን 😢😢 ዛሬ አያርገዉና ከቤተሰብ የበለጠ ዉይ ፍቅር ብቻ አጥፍተን እራሱ እነሱ ከቀጡን አይናገሩብንም ለቤተሰብ እና ከቤተሰብ የበለጠ ጎረቤት
በጣም ልጅ እያለሁ ሳጠፋ ሲቆጡኝ ሲገርፉኝ ምን አገባቸዉ እል ነበር ግን አሁን ጠቀመኝ አሰመግናለሁ ጎረቤቶቻችን ❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ❤❤❤
በጣም ብዙ ጊዜ ሊነገር የምመኘውን ሀሳብ ላይ አመለካከት ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ትልቅ በሽታ የተረጅነት መንፈስ የሚሰባብር እውቀትን መዝራት የቻልክ ሰው ክብር አለኝ
አወዎ ወንድሜ የአባት ምርቃት በጣም ትልቅ ለግዜዉ ባይሆን እንኳን የማታዉ ያምራል
እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ በጣም ጠንኳራ ሰው ነክ💖
ሶሰተኛ ኮማች አገራችነን ሰላም አረግልን❤❤❤❤❤❤❤
Betami dise yemitele sew new yemigerimi asitesasibe
ስላባት የተናገርከው ውስጤን ነካኝ እውነት ነው እኔም የአባት ምርቃት ስላላገኘሁ ነው ህይወቴ የሚመሰቃቀለው ብዬ አስባለሁ ምናለ በስሙ እንኳን ብጠራ ብዬ ሁሌም ውስጤን ይሰማኛል 😢 በአያቴ ነው የምጠራው እግዚአብሔር አምላክ ቢረዳኝ ከስደት መልስ ትልቁ ስራዬ ይሄ ነው እስኪ ይርዳሽ በሉኝ በእናቴም ባባቴም የመጀመሪያ ልጅ እንደመሆኔ ለሌሎች አርአያ መሆን እፈልጋለሁ 😢😢 ላባት ያለኝ ፍቅር በጣም የወረደ ነው እዚ ስደት ስሆን ግን እኔ ይቅርታ ማለት እንዳለብኝ አስባለሁ
እግዚያብሔር የልብህን ጨምሮ ጨማምሮ ይርዳህ ለህዝብ ነውና የምትስራው ደም ይረዳሀል
የአንተን hiwot"የቀየራ አምላክ እኛንም ያስበን
አሚንንንንን
አሜን
ከታሪክህ ባሻግር የልጆችህ ስም በጣም ያሳዝናል 😭ኢትዮጵያውያዊእነት እንኳን አንተ የአለም ህዝብ የሚፈልጋት አገር ናት ለማንኛውም አልፈርድብህም የእውቀት ማነስ ነው።
አንድ ሀገር የምትታወቀው በህዝቧ ስም ነው 😭💔
❤አለም ስገድ በጣም ነው የማደንቅ ምሪጥ ጋዜጠኛ ነክ በርታ ❤እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ቤትክ ትዳሪክ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባርክ
ስለጎረቤት ስታነሱ በብዙ ትዝታዎቼ ወደኃላየት ደርሼ እንደመጣሁ ወይ ጊዜ
ፓ ንግግር በእወነት ተስፋ ነው የአንተን አይነቶችን ያብዛልን
የጋዜጠኛው እርጋት አዳማጭነቱ ይገርመኛል ❤
የኔ ውድ አለምሰገድ ❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤🙏እኔ ደሞ ሁለተኛ👍
አሚን ያረብ
አለምዬ መልካምነትህን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነኝ ግን አንድ አስተያየይ ልስጥ ከተቀበልከው ለእግዶች ም ለአንተም የሚሆን ሶፋ ግዛ ረጅም ሰአት ሲቀመጡ የመቆርቆር ስሜት አለው ወበሩ እና ከ40 እስከ 50ሽ ነው ቢበዛ ሶፋ ግዛ
አስተማሪና አበረታች ውይይት ነበር
ትንሽ ጉራ አለብህ አቅራራህ በጣም ተረጋጋ ፓስተርዬ
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ያንተን አይነት ሠው ያብዛልንንን አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልንንንንን
በጣም መለሰ አለህ እንደምታወራው ከሆነ ብዙ ትወልድ ታድናለህ
ዋው ደስ የሚል እንግዳ ተባረክ መልካሙን ሁሉ ያድልህ
በጣም 1ኛ ጀግና አሰልጣኝ ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልብ.የመነጨደስታ.ይታይበታል.ብሮየበርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል ታሪኩ❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን 🙏
ታድለክ እኔ. ይቅር. ማለት. እየፈለኩ. አቅቶኝ. ጥላቻና. ቂም. ይዤ. ትዝ ሲሉኝ. እየተናደድኩ. ባስታወስኩ. ቁጥር. ያመኛል. ምሽት. ከሆነ. እቅልፍ. ይነሳኛል. እድረሳ. ቸው. ይርዳኝ. ልውሉ. እግዚያቤር ።.
enm endazh nage😢
😢😢😢 same here
እኔ ደግሞ እንዴት ቂመኛ ልሁን እያልኩ አስባለሁ በጭራሽ ቂም መያዝ አልችልም ስዎች ደጋግመው እየጎዱኝ ይቅር እላለሁ ሁሌ በራሴ እናደዳለሁ😢
ይቅር ባይ. መሆን. መታደልነው.
ድንቅ ስራ !!! 💚💛♥️በርቱ
የጋዜጣኛዉን እርጋታ ወሬ ማስጨረሱን በጣም ስለምወደዉ ሲለቀቅ እሩጫየ 🙄🙄🙄🥰🥰
አላህ እንዳተ ያለዉን. ለአላማዉ ጠካራሰዉ 👍👍👍
ተባረክእለምሰገድ❤
Liyu I have a big respect for you bless you ❤❤❤❤
ወንድማማቾች ትመስላላችሁ
አይገርምም እኔም እንዳዛ እያልኩ ነው የማያቸው
ማሻአላህ፣ልጆቹ፣ሲምሮ፣አላህያሳድግልህ
እንደው እስቲ በርታ ጀግን እያልከው እራሱን የሚቀብር ወንድ ምን ትሉታላችሁ ተምሮ ትምርቱን እንኳን ዲግሪ አቅፎ የወረደ ቦታ የሚገኝ ስራ ባይናቅም ግን አቅም እያለው የተኛውን ቀስቅሱልን ልጆቹስ ምን ይማሩ
ፈጣሪ ሠላም ያጣልን
ፈገግታው ደስ ሲል ማሻአላህ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ አምላክ ሁላችንም ህልማችንን ያሳካልን አሚን ።
It Good 👍
አረ እንኳን አልተጠለፍክ አዋሳ ጠለፋ ጧፏልና/ግን አሪፍ ውይይት ነበር/አለምሰገድ እረጋታክ 👍ባለቤትህን ትእግስት ከሌላት መቼም ካንተ ወረሰች ነው የሚባለው።
😮ወንድ ቤት መቀመጥ የለበትም ወንድ ባል ወደ ስራ
እንካን ቤት ተቀምጦ አይደለም ውጭ ውሎ ማታ ሲገባ እንካን የወንድ ባህሪ አስችጋሪ ነው
😅😅😅😅ማታ ለአዳር ብቻ ቤት ይግባ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
አለሜ ላተስልነው ብዙውን እማየው 😊 እስኪ ልስማህ አተንም ምንልትል ነው😮
ግልፅነትህ ደሥይላል❤
by default you should be our president!!
አስተማሪና አበረታች ፕሮግራም ነው
Wow ke simih belay betam liyu neh emebirihan tirdah ye ewinet wetatu metakem alebet zeregha bezituwal
ታማስገን ጥሩ ትዳር ሰማን
❤❤❤❤❤በርታ
Ye Teshager Tasew Chanel alneberem ende? TESHAGER MEN HUNO NEW?😥. WAIS TESASECHE NEW?
Good job keep up
ወንድ ቤት ቁጭ ሲል እኛ ሴቶች እንወድም
ሁለተኛ ነኝ ያውም ኢትዮ ሆኜ ክክክክክ ሠላም ለእናንተ ለማዳም ቅመሞችዬ ኮሜንት ማንበብ ናፈቆኝ ነው አቦ ፃፍ ፃፍ አድርጉማ ቶሎ
ገባሽ እንዴ ኢትዮጵያ
@@mosebtube1027 አወ
😂😂😂😂😂😂
ጎበዝ
Ohhh love d story bro ❤
great ldear❤❤❤❤
Excuse me, the guy boosts a lot. Out of our culture. ይቅርታ አድርጉልኝ፤ ዘመናችን እንዲ አይነት ራሳቸውን በራሳቸው የሚውቆልሉ ሰዎች እየበዛ የመጣበት እንደሆነ ሴንስ አደርጋለሁ። እናም ታሪኩ ምንም አልመሰጠኝም። የሚመስጥ ታሪክ ማለት፤ እንዴት ወደስኬት እንደደረሰ፤ ምን ምን እንደሰራ፤ እንዴት ቻሌንጆቹን እንዳሳለፈ፤ የሚያሳይና የሚያስተምር ታሪክ ሲኖር ነው ሰውም የሚማርበት። የአንድን ሰው ስኬት ሌላ ሰው ሲናገረው፤ ወይም ስራው ብቻ ሲናገረው ነው ደስ የሚለው። ይህ የዘመኑ አነቃቂ ሰዎች እየተባሉ ትውልድ የሚያደነዝዙትን ነው የሚመስለኝ። የዮናታን አይነት፤ በባዶ ከሰማይ መና እናወርዳለን የሚሉ አጃጃዮች የበዙበት፤ አስመሳይነት የበዛበት ዘመን ስለሆንን ብዙ ሰው ሊወደው ይችል ይሆናል፤ ጨለምተኝነትም የለኝም፤ ነገር ግን በማነቃቃት ብቻ የሚመጣ እድገት የለም። አትጃጃሉ ጎበዝ፤ ስራ ጠንክራችሁ ብቻ ስሩ።
ዮናታን እድለኛ ነው። ተጽኖ ፈጥሮባችዋል። ስሙን ሳታነሱ አትውሉም
በጣም ተናጋሪ ነህ እንደገባኝ የምትሰራው ካድሬነት ነው በየትኛው መስፈርት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አርባ ሺህ ብር ደሞዝተኛ ልትሆን የምትችለው እንደ እናንተ አይነት ተናጋሪዎችን ነው መንግሥት ካድሬ የሚያደርገው
Egzibehar yebarkah
በዚህ አለም ስንኖር ትልቅ ትኩረት የምንሰጠው ነገር ቢኖር የትዳር ምርጫ ነው
You both look alike.
Waww vejig betam leyet yale tariki new betam kemiferaw neger behiweta enati abata beni mikiniyatv edayikefu new betam emitirew betam echenekalehu lebateseba masideseti etiralehu
😭🤣😅😆😃🎁😉😉🎓🎓😶☺️😍🌹💞🤩🥳🥬🆕🥰🌷💘❣️🎵💟💓❤️💖👍🥰🥰🥰🥰🥰🌷😳😻💗💯🙏💕😘👏😥🥳😭🤣🤩🤩🤩😍😍😍😍😍🥰😘😘😚😙😉🥰😍🤩😝😋💙💚💛🧡❤️😾😿😽😽🙀🙀😽😿❤️❤️
የአሌክ አድናቂዎች ለአሌክስ ስጦታ እንስጠው የሚስማማ እጁን ያውጣ
❤❤❤❤❤❤❤❤
wowowoooo😍😘👍👌
ባልም ሆነ ሚስት ስርተው ሲገቡ ደስ ይላል::
እቤት ተቀምጦ መዋል ለወንዶች ቀላል ስላልሆነ ስርተው ቢገቡ መልካም ነው::
Tadeleki wandeme enem betam kimegna negn yalashadegegn abate
Yekirta argelegn alelewm mowled bechia men yargale betero fhekir calasdegegn